ለምን አትከራከሩም⁉️ክፍል3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 272

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
    @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 8 місяців тому +26

    ሽህኤልያስ
    ረጅምእድሜአላህይስጥህ

  • @AbdlkerimGoshu
    @AbdlkerimGoshu 8 місяців тому +27

    ኡስታዝ ኢልያስ አላህ ያቆይልን

  • @IbrahimAbdelsemed
    @IbrahimAbdelsemed 8 місяців тому +44

    ዑስታዝ ዒልያስ አህመድ الله እድሜ ይስጥክ

  • @osmanosmanendirs-mc2ul
    @osmanosmanendirs-mc2ul 7 місяців тому +12

    ኡዝታዝ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል 7 місяців тому +5

    ኡስታዝኢላስአላህእረጅምእድሜ አላህይጠብቃቸወ

  • @ahmedabdela3590
    @ahmedabdela3590 7 місяців тому +14

    አላህእድሜና ጤና ይስጥልኝ ኡስታዝኤሊያስ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص Місяць тому +1

    ኡሰታዝ ኢልያሰ አህመድ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ እድሜ ይሰጥህ ማሸአላህ

  • @hudasultan5099
    @hudasultan5099 8 місяців тому +25

    አለህን የማለወቅ ቢሆን እንኳን የሞተን ማንኛውንም አከል እርዱታ አልጠይቅም አቅም ቢኖረው አይሞትነበር

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 5 місяців тому +2

    ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ ባቋምህ ያፅናህ ኡሥታዝ ዒሊያሥ የኛ ጀግና ምዳህ ጀነተል ፍርደዉሥ ይሁን ኢሻአላህ

  • @nuruadem123
    @nuruadem123 8 місяців тому +17

    ክርስቲያን እና አህባሽ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር በግልፅ የተቀመጠን ነገር አይቀበሉም
    ለምሳሌ እየሱስ ሰው ነኝ ይላል ክርስቲያኖች አይደለም ይላሉ ነቢይ ነኝ ይላል እነሱ አይደለም ይላሉ አምላክ አይደለሁም ይላል እነሱ አምላክ ነው ይላሉ
    አህባሽ ደግሞ ነቢዩ አላህ ሰማይ ነው ሲሉ እነሱ አይደለም ይላሉ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ይላል እነሱ ግን ላ ይላሉ

    • @SedruAman
      @SedruAman 7 місяців тому

      ላ እቺንፍደል የለ አራተኘ /4 ፍደል ናት የሚልክርክር ቢመጣየምኑነበርይሁን?

    • @zmm9058
      @zmm9058 7 місяців тому +2

      ሀቢብቲ ውሀብዮቹምኮ አምላካችን ሠማይላይነው ይላሉ አርሽላይነው ይላሉ ክርስቲያኖችም እሰማይላይነው ይላሉ እና ከግርስቲያን በምንተለዩ ፈጣሪን በቦታ እያስቀመጡ ለይሰከሚስሊሂ ሸይኡን የሚለውን የትልታደርጉትነው እኔፉጡራንን አይመሥልም ብሏል ልትክዱነውደ

    • @Radwa-fb3gg
      @Radwa-fb3gg 6 місяців тому +2

      ​betkkl wude

  • @JemalHussen-ns8eb
    @JemalHussen-ns8eb 8 місяців тому +7

    ከላህ ከሚመራዉና ከሚምረዉ ይስጠን አሚን በሉ ወድሞቸ

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji 5 місяців тому +2

    ኡስታዝ ኢልያስ፡አላህይጠብቅህ ለሀቅየቆሙትን አሊሞችአላህ ሀያታቹህን ያርዝምልን

  • @AlpnAsd
    @AlpnAsd 7 місяців тому +3

    እረጂምእድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዝ ሸህ ኤልያስ❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ ኸይር🩷🩷🩷🩷

  • @AbdulbasitHiyar
    @AbdulbasitHiyar 7 місяців тому +4

    ሸይኽ ኤሊያስ ትልቅ ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እሰቸውን ሰምተህ (0ዉቀት ትጠላለህህህህህህህ

  • @جمال-ك8د
    @جمال-ك8د 4 місяці тому +1

    ሸይኸና ኤሊያስ አህመድ አላህ ኡምርህን ረጅም ያድርገዉ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 7 місяців тому +3

    አላህሁላችንንም ከጥሜት ይጠብቀን ትክክለኛውን መንገድይምራን ያረብ❤

  • @osmanosmanendirs-mc2ul
    @osmanosmanendirs-mc2ul 7 місяців тому +12

    አህባሾችኮ አስተሳሰባቸዉ አይገባኝም አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ሲባል አላህ ሰማይ ላይ ቁጭ ብሏል ወንበር ላይ ማለት አይደለም እስኪ ንገሩኝ ዱአ ስናደርግ ለምን እጃችንን ወደላይ እንዘረጋለን

    • @Abubeker-v1s
      @Abubeker-v1s 7 місяців тому +3

      ማይረባ ነገር አትናገር ለምን ወደ ካዕባ ዞረህ ትሰግዳለህ በአንተ ሎጅክ እኮ አላህን ካእባ ያለ አደረከው

    • @kurulusosmanamharicc
      @kurulusosmanamharicc 7 місяців тому +3

      ራህመት ሚመጣው ከሰማይ ስለሆነ እንደዛ ከሆነማ ስንሰግድ ለምን ወደ ካዕባ ትዞራለህ
      እና ደግሞ አሏህ ቁርዐን ላይ አሏህ ከዐለማት የተብቃቃ ነው ይላል እሺ ይሄ እንዴት ነው አንተ እንደምትለው አሏህ ከዐርሽ በላይ ነው ከሚለው ጋር አይጋጭብህም

    • @AsmaAlaldha
      @AsmaAlaldha 7 місяців тому +3

      አው አይጋጭም አላህ በቁራን የነገረንን እነምናለን የነብዩን ሀዲስ እነምናለን አህበሾች አላህ ህደያ ይስጠቹ

    • @nuzefamurid
      @nuzefamurid 7 місяців тому +2

      የሰላት አቅጣጫ ካአባ እንደሆነ ሁሉ የዱአ አቅጣጫ ወደ ሰማይ ነው

    • @SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
      @SeyabeyaSeyabeya-ik7qk 7 місяців тому +3

      Rahemat kelaye selamimeta nw

  • @AbdelSemed
    @AbdelSemed 7 місяців тому +4

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለሁሉም

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 6 місяців тому +2

    የኛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የሞተ እራሱንም አይጠቅምም እካን ለእኛ ቀርቆ አህባሽ በደርቅ ክርክር

  • @AliYesuf
    @AliYesuf 3 місяці тому

    ኡስታዝ ዒልያስ አለህ ይጠብቅህ ዒድሜህን አለህ ያርዝምልህ በአቓምህ ላይ አለህ ያፅናክ ማሻአላህ

  • @xalibnasir
    @xalibnasir 8 місяців тому +6

    Allah yiqabalik ustaz ilyas

  • @HayatBaba-qb1fj
    @HayatBaba-qb1fj 7 місяців тому

    ሼህ ኢሊያስ አላህ እዴሜያቸዉ ያርዝምልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 8 місяців тому +6

    አሕባሽ እኮ የሺዓ ፈለስ ናቸው ትንሽ ቆይቶው ሳሓባዎች እና እናታችን ዐሻ ለመሳደብ ነው አላህ ያወረደው ቁርኣንን ሽምጥጥ አድርጎ ክዷል እነኝህ ሰዎች ጠመው አጥማሚ ናቸው አላህ ይጠብቅህን❤ሼኽ ኤልያስ ❤አላህ ይጨምርልህ ከምቀኛ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤እንወድህ እለን❤

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 8 місяців тому +2

      አያተል ሙህከማ ከሆነ አያ ይናገር አ አያተል ሙተሻቢሀን ነው ሁሌ ሚያቀርብ ሲጀመር መጀመርያ ዐሻ እሚልና አኢሻ ሚል አማረኛን፩እንኳን ለዩ ሰለፍ ነኝ ስላላችሁ ሰለፍነት አይገኝም

    • @zmm9058
      @zmm9058 7 місяців тому +4

      ሂድያ ይስጣችሁ በስ ስድብ ብቻ ነው የምታውቁት
      ሲጀመር ለምን እዛ እላይእታች ወከዛ ወከዛ ለፍጡራን እጅ ለአሏህ አይገባውም ሰማችሁ ለነገሩመሥሚያልሁ ተደፍኖ መችትሰማላችሁ

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 7 місяців тому +3

      @@zmm9058 በትክክል ያኡህቲ እንደፈለገ በራሱ አንደበት የሚፈስር ሰው የመሠለውን ነው ሚተረጉመው

    • @MshaboobM
      @MshaboobM 6 місяців тому

      ወላሂ ከስደብ በስተቀር ሊላ አልሰማሁም 🙄🙄🙄🙄

    • @SikoSilo-rx2wy
      @SikoSilo-rx2wy 6 місяців тому

      ወሀቢይ የመጣው ከጴንጤ ነው ወሸት ከሀማኖታቸው ነው ቀዳዳ ሙናፊቅ ናቸው

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص Місяць тому

    አላህዋክበር አላህዋክበር አላህ ከአህባሸ ጥልመት ይጠብቀን

  • @yesufahmed4527
    @yesufahmed4527 3 місяці тому

    الله يطول عمرك. يا شيخ إلياس. أحبك فيلله .جزاك الله خيرا

  • @حسنجمالامارا
    @حسنجمالامارا 11 днів тому

    ሸይኹና አቡቦክርየኛ ጀግና❤❤❤

  • @Hsnyah-v5v
    @Hsnyah-v5v 6 місяців тому +1

    የኔ ጀገና ኣቦቦ ክር ኣላህ ይጠቢቅህ❤❤❤❤❤❤ሁልም እወዳቹዋለሁ

  • @temirmuhammad1853
    @temirmuhammad1853 8 місяців тому +23

    ያረብ ከአህባሽ ጥመት ጠብቀን ያረብ

    • @ZekiAbdi-xr5ol
      @ZekiAbdi-xr5ol 7 місяців тому +1

      አሚን እነዚህ የአይሁድ ትርፍራፊ

    • @seidDegfe
      @seidDegfe 7 місяців тому

      አይሁዳ እስቲ እምነታቹ በደንብ እየቱ

    • @zmm9058
      @zmm9058 7 місяців тому

      ያረብ ከውሀብያ ከሙሸቢሆች አተጠብቀን🙅🙅🙅🙅

    • @shegarameto706
      @shegarameto706 7 місяців тому +1

      ​@@zmm9058😂😂ህጅና የቀብር ጪቀ ብያ የነብዩን ሱና መከተል ወሀብያ ከሆና አው እኔ ሀብያ ነኝ አህበሾች አለህ ልቦና ይስጠቹ ይስጠን

    • @zmm9058
      @zmm9058 7 місяців тому

      @@shegarameto706 አወ ልቦና ይስጣችሁ ከስድብውጭመችታውቁና

  • @KedirArega-e9f
    @KedirArega-e9f 4 місяці тому

    አንድም የሚዘለል ነገር የለም በኢስላም ሁሉም በደሊል ነዉ

  • @kedirabdulkadir208
    @kedirabdulkadir208 5 місяців тому +2

    اللهم احفظ شيخنا الفاضل شيخ الياس

  • @TofikMurid
    @TofikMurid 8 місяців тому +5

    ኧረጉድ እንደዚሕም ጀመሩ ጅብሪል ልጅ ይሠጣል ወሏሂ አበቃላቸው

  • @እናቴንናፋቂ-የ8በ
    @እናቴንናፋቂ-የ8በ 7 місяців тому

    ጀግናነህ ኡሰታዝ ኢሊያሰ ✅✅✅✅

  • @ToybaAssefa-n9q
    @ToybaAssefa-n9q 6 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይር ዑስታዝ ኢሊያስ 🌹🌹🌹🌹

  • @abdrezaqkedr7514
    @abdrezaqkedr7514 7 місяців тому

    ሸይኽ ኢልያስ አህመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saadh-v5q
    @Saadh-v5q 4 місяці тому

    ኡስታዚኤላያስ አላህይጠብቅህ

  • @AbdurhamanMudasir
    @AbdurhamanMudasir 3 місяці тому

    ያአላህትክክለኛዉመገድምራኝ

  • @SemiraSemir-i7i
    @SemiraSemir-i7i 7 місяців тому

    ሸህ ኤልያስን አላህ ይጠብቅልን

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk 7 місяців тому

    ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቀው
    የተውሂድ አርበኛ ሁሉንም በማስረጃ ከቁረአንና ከሀድስ አህባሾች አላህ ሂዳ ይስጣቸው በስ

  • @Ade-320
    @Ade-320 7 місяців тому

    አላህ ይነውር ቀልበህ ወአህለህ ወመሻኢኸል አክበሪግ

  • @jjamila542
    @jjamila542 8 місяців тому +10

    ግን ጭቅለታቹሁ እያሰረነው እንዴትነው ነቢዩ ልጅ ያሚሰጡት አረ አኡዙቢላህ

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 8 місяців тому +1

      መጀመሪያ ሰጭው አሏህ መሆኑን እናውቃል ግን ከኔ የተሻሉ ሰዎች አሉ ነቢ ጋ እኩል ነኝ አትሉም መቸም እና በነቢ ይሁንብህ ልጅ ስጠኝ ብል ምንድን ነው ሽርኩ

    • @jjamila542
      @jjamila542 8 місяців тому

      @@user-Yerewduaw በቁርአን ወይም በሀዲስ ነቢያችን ጠይቁኝ እሰጠቹሀለው ያሉበት ማስራጀ አምጪ

    • @jjamila542
      @jjamila542 8 місяців тому

      @@user-Yerewduaw ሽርክ ማለት ያልተዘዝነውን ነጋር ማስረት ማለትነው ስለዚህ ይሄንን ደሞ አልተዘዝነም

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 8 місяців тому

      በሶብር እና በሶላት ታገዙ ብሎናል ይሄ ማለት ከሱ ውጭ ባለ ነገርመታገዝ ነው እናም በተላቁት ነቢይ ይሁንብህ ብል ሽርክ አይደለም

    • @jjamila542
      @jjamila542 8 місяців тому

      @@user-Yerewduaw kkkk አኡዙቢለህ ይህነ ማስረጀው

  • @HabibaHussein-y2y
    @HabibaHussein-y2y 3 місяці тому

    ሸህ ኢሊያሥሥ ጀዛኩም አላኸይር

  • @زيناتالامهري
    @زيناتالامهري 7 місяців тому +2

    አሏህ ከዉሀብያ እምነት እሏህይጠብቀን የኛጋት የናተምጋታ ተብታአይፈልግም አተተምር እሺ

    • @MohammedAyalew-e9f
      @MohammedAyalew-e9f 7 місяців тому +1

      አንተ ቀብር አምላኪ አህባሽ

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 місяців тому +1

      ዉሀይዉስዳችሁየሚወስድ ለራሳችሁጠማችሁ ማህበረስብንአታጥሙ!!!!አላህሂዳይስጣችሁ

  • @Osman-by8sh
    @Osman-by8sh 8 місяців тому

    እባካቹ አላህን ፍሮ ኡመቱን አትከፋፍሉ። ሉይነት ብቻ ወይም ሽብሃ ብቻ አትግቡ

  • @FerhaninRedi
    @FerhaninRedi 7 місяців тому +1

    አይ አህባሽ ዝለለው የሚባል በሙስሊም የለም ሼህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ሸህ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የተውይድ ጀግና አህባሽን ንገርልንማ😢😢😢😢

  • @HalimaMuhammad-zi3ou
    @HalimaMuhammad-zi3ou 7 місяців тому

    ጀዛከላህ. ኽይርሸይኽኢልያስአህመድ

  • @ahmedyasinyasin8093
    @ahmedyasinyasin8093 8 місяців тому +2

    Masha Allaha ustazi

    • @MedinaIbrahim-kq4zk
      @MedinaIbrahim-kq4zk 5 місяців тому

      ሸይህኢሊያስማሻአልላህአላህይጨምርልህአላህእረጅምእድሜይስጥህአላህይጠብቅህ

  • @Nuradinhalaba
    @Nuradinhalaba 8 місяців тому +2

    ኡስተዜ አለህ ይጠብቆት ኤልያስ ❤❤

  • @Imaan-sc3rw
    @Imaan-sc3rw 7 місяців тому

    Mashaa Allha Allha ye tabkachu ❤❤❤Us Elyas

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 7 місяців тому +2

    እኔ፡እሚገሮመኘ፡ሠው፡ከሞተ፡ሥራው፡ይቋረጣል፡እየተባለ፡ያማልዳል፡ይላል፡እንደ፡ሡበሀን፡አላህ፡፡ጃሂሉን፡ገደሉት፡እነሡን፡እየተከተሉ፡ነው፡ሾሆቺመጀን፡እያሉነው፡ከነሡምክናየት

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 7 місяців тому

    ውስታዝ ኤልያስ አላህ በጥበቡ ይጠብቅህ።

  • @zmm9058
    @zmm9058 7 місяців тому +1

    እኔምለው ክርስቲያኖቹ ፈጣሪያችን እሰማይላይ ነው ይላሉ ውሀብዮችም ቦታሰተው አርሽላይነው ይወርዳል ይወጣል ይላሉ እና ከክርስቲያን በምድነው ልዩነታቸው አሏህ በቁረአን ለይሰከሚስሊሂ ሸይኡን እኔፍጡራኖችን አልመስልም ብሏል ይሄን ቁረአን የትልታደርጉትነው
    አቅራቢውደሞ ለፈጣሪህ ብለህስራ ነብያችን አለይሂሶላቱ ወሰለም እናትና አባትህኳን ቢሆኑ ለእውነት ቁም ይላሉ
    ስለዚህ በደምብ አቅርብ የውሀብዮችንብቻ ብቻ አታብዛ እሽ እኩልአድርግ አህባሾችኮ የሚያወሩበት ሰአት አሳጣችሁ አስተካክሉ ካጠፋሁ አፍወን ይቅርታ

    • @Rahma-ls5ji
      @Rahma-ls5ji 5 місяців тому +1

      በጣምስተትነዉ አንድሙስሊም ሙስሊምወንድሙን እንደካፊርነዉ ማለትወንጀልነዉ ዉሀብይማለት ከሽርክየፀዳማለትነዉ አህባሾች ስትባሉሁላቹህም አስተሳሰባቹህ ያሳዝናል

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 7 місяців тому +1

    ኡስታስኢሊያስጀዛክአላህኸይርአላህይጠብቅህ

  • @selma5801
    @selma5801 7 місяців тому +1

    የሞተ ሰውን እርዳታ መጠየቅ የፈለጉት እነሱ በቁማቸው ስለሞቱ ነው አየ አህባሽ

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 7 місяців тому +2

    Ka wehabi allah yitabekan

  • @AaA-j5u8l
    @AaA-j5u8l 6 місяців тому +1

    ኡዝታዝ ኤልያስ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @nebiyatsherif7429
    @nebiyatsherif7429 7 місяців тому +3

    እኔ ምለዉ በምድር ላይ እንደሱ መጥፎ የለም የተባለው ፊርዐዉን የተረዳውን እንዴት መረዳት ያቀተን ማለት ፊርዐውን ለሀማን መሠላል ስራልኝ የሙሣ ጌታን ወጥቼ ልየው እኔ ዉሸታም ነው ብዬ አስባለው ያለው ሙሣ ምን ብሎ ቢያስተምረው ነው!؟

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 6 місяців тому

    ዑስታዝ ዒልያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ አህባሾች ሂድያ ይሰጣቸው

  • @عبدهابراهيم-ل1ج
    @عبدهابراهيم-ل1ج 7 місяців тому

    ኣቡበክ ዶክተሪ ማን ኣረገዉ ድያቆን ነዉ እንጅ

  • @AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss
    @AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss 7 місяців тому

    ስወድህ

  • @bdhddhdh6400
    @bdhddhdh6400 6 місяців тому +1

    አኡዙቢላህ ጭራሽ ጅብሪል ልጅ ይስጣል አይ አህባሽ

  • @jemalmohamed-wj8is
    @jemalmohamed-wj8is 8 місяців тому +5

    ከአህባሽ ጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @zeynujemal-p7p
      @zeynujemal-p7p 8 місяців тому

      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ነው ሚባለው አሂ ( ምንም ቢሆን ወንድሞችን ናቸው)

    • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
      @HdhdhdDjhdud-uj1mw 8 місяців тому

      ወላሂ አህባሽ ወንድሜ ሊሆን አይችልም​@@zeynujemal-p7p

  • @Zinet-wi9lt
    @Zinet-wi9lt 6 місяців тому

    mashaallah !!!!!

  • @bekri78
    @bekri78 6 місяців тому

    Jezakellahu kheyren sheh Elias ahmed haku yihew new awkoyetegnan ahbashi bikesekisut aysemam allah hidaya yistachew

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 7 місяців тому

    ኡሰታዝ እልያሰ እራሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ShBilla-wt2bn
    @ShBilla-wt2bn 7 місяців тому +1

    መገን አህባሽ 😂😂😂😂

  • @YasinMuhamed-ce4km
    @YasinMuhamed-ce4km 7 місяців тому

    ❤❤

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 7 місяців тому

    አጀትአረሥዉሥጣዝእድሜህይርዘም👏👏👏👏👏👏👍

  • @حليمة-ب4ز
    @حليمة-ب4ز 5 місяців тому

    አህባሽ አቡበከር ሸረክ ላይመሆን አትጠራጠረ ጂሀነም አዝዕርት ከመግባትህበፊት ሀቁተገልጦልሀል ተቀበል አትከራከር ከሠለፍ አንቁ አላህ ሂዳይሥጥህ

  • @YankeeSerra
    @YankeeSerra 7 місяців тому

    ወገናዊ የሆነ አቀራረብ ለማንም አይጠቅምም ማንንም አጎዳም ። የአንዱን ከንግግር በመቀንጠብ ሌላው አለገደብ በመሰለው እንዲያብራራ መፍቀድ ክፍተት ማስፋት እንጂ አያቀራርብም ፣ ስለዚህ ሁሉም በተመጣጣኝና በበቂ ጊዜ እንዲናገሩ ማድረግ ይሻላል ።

  • @MohammedAyalew-e9f
    @MohammedAyalew-e9f 7 місяців тому

    አህባሾችንን አሏህ ያጥፋቸው

  • @jemalseid-12
    @jemalseid-12 8 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቀን ከውሀቢያ ጥመት አላህ ይጨምርልሆት ዶክተር አቡበከር

  • @AmmaFikr-by3xc
    @AmmaFikr-by3xc 7 місяців тому

    Dr ustaz abubaker rajim idme🎉🎉

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 8 місяців тому +6

    ሸህ ኢልያስ እዉነት ሀቁ እንዲወጣ ከፈለክ በአካል ተወያዩ፡በመጅሊሱ በኩል ፕሮግራም ይያዝላችሁና ፡ከቁርአንና ሀዲስ፡ከሰለፍና ኸለፍ አቂዳዊ ትምርት ምንይመስል እንደሁ በኡማዉ መሀል ተወያይ ማስረጃህን ይዘህ፡ያኔ ይታያል እዉነታዉ፡ካለበለዚያ ቪዶ እየቆራረጥክ የምትለቀዉ፡እዉቀት አለመኖርህን፡ያሳያል፡ጃሂሎችን ማታለል ነዉ፡ጀግና ፊትለፊት ሲጋፈጥ ፈሪ በጀርባ ተሸጉጡ ያወራል፡ከነዶ/ር አቡበክር ሱለይማን ጋር እንዲትወያዩ በመጅሊሱ ፕሮግራም እንዲያዝ እና እንድትወያዩ እፈልጋለሁ፡ለሙስሊሙ መከፋፈል መንስኤ አትሁኑ፡ተወያዩና ወደአንድ አቃርቡት፡ከአሁን በሗላ ቪዶ እየቆራረጥክ ማቅረብ እንዳንሰማህ እኛ ማንም ይሁን ማን ሀቅን መከተል እንፈልጋለን በመጅሊሱ ፕሮግራም እንዲያዝ አድርጉ ሀቁ ይዉጣ፡ አንዱ 3-2=2 ሲል ሌላኛዉ ደግሞ 3-2=1 እያሉ ሲከራከሩ መልሱን ለማወቅ አዋቂወች ባሉበት ቢወያዩ መልሱንና ስተቱን ያገኙታል ካለበለዚያ እስከለተሞቱ እየተከራከረ ይቀራል

    • @Faruqmedia
      @Faruqmedia  8 місяців тому

      በቅርቡ ይወያያሉ

    • @حسيناثيوبي-ص3ظ
      @حسيناثيوبي-ص3ظ 8 місяців тому +3

      ማሥፈራሪያ ጭምረ ነው መለክቱ ስኳረህ ተነሳ ስትሰማው ሃሃሃሃሃሃ

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp 7 місяців тому +1

      ይሄ የእናንተውሸሀችን የምትሉት አቡበክር ትክክለኛ ሀድሶችን አልቀበልም ብሏል ስለዚህ ለምን ይከራከራሉ ሰሂህ ሀድስ የማይቀበል ከሆነ እኔ አይደለሁም እራሱ ነው ያለው ስለዚህ አቡበክር ሰሂህ ሀድሶችን ካልተቀበል የሱ አስተሳሰብ ዉሀ ቢወቅጡት ርቦጭ ይልል ያገሬ ሰው በደረቁ መከራከሩ ጥሩ አይደለም መጀመሪያ ይማር ።

    • @zmm9058
      @zmm9058 7 місяців тому

      ሳህ መሆን አለበት በአካል ካልሆነ አንቀበልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 7 місяців тому

      ኣንድላያ ለመቅረብ ለምን ኣስፈለገህ ኣንት በግልፅህ ኣርጎ እዬገለፀልህ የለ

  • @HusseinJemal-uo3lv
    @HusseinJemal-uo3lv 8 місяців тому +1

    በጣም ሚገርመው ተእዊል እያሉ ቁርአንንና ሀዲስን መካዳቸው ነው

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 8 місяців тому

      ተዕዊል ታደርጉ የለ እናንተስ እ ስንት አያ አለ ትክክለኛውን ከወሰድን አሏህ እሁሉም ቦታ አለ እሚል አሏህ ሰማይ ላይ ነው የሚል አለ

    • @jjamila542
      @jjamila542 8 місяців тому

      @@user-Yerewduaw አለህ ከአርሽ በለይነኝ ከለ እነንታ ምን አጋበቹሁ ቦታ ምትሰጡት ምንስ ስልጠን ኖረቹሁነው አለህ ረሱ ያለውን ምትቃይሩት አለህ ሂዲያውን ይስጠቹሁ

    • @JamalHussain-x1p
      @JamalHussain-x1p 7 місяців тому

      ​@@user-Yerewduawከአህባሽ አረዳድ ሳይሆን ከሰሃቦች ንግግር ውሰዱት

    • @user-Yerewduaw
      @user-Yerewduaw 7 місяців тому

      @@JamalHussain-x1p እና አርሽ ላይ ነው ያለ ሶሀባ ማነው

    • @JamalHussain-x1p
      @JamalHussain-x1p 7 місяців тому

      @@user-Yerewduaw ዘይነብ ቢንት ጀህሽ ከ7 ሰማያት በላይ ያለው ዘወጀኝ ስትል ምን ማለቷ ነዉ

  • @HiraMurae-mk5xp
    @HiraMurae-mk5xp 8 місяців тому +1

    ሆዳም የአረብ ብር አሰከራችሁ ቀደምት አባቶቾስንት ኪሎሜትር በጨለማ በባዶእግር ያለምንም እየሄዱ ዲኑን አስጨብጠውህ አሁ
    ን አ
    ንተ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 місяців тому

    ኡዝታዝ ኤልያስ ጀግና

  • @fhdrgf2412
    @fhdrgf2412 7 місяців тому

    الله يزد يبارك.لك..في توحيد

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HiraMurae-mk5xp
    @HiraMurae-mk5xp 8 місяців тому +1

    አባትህ እናትህን ትንሽ እውቀትይዘህ የምትሠድብ ሙስሊም አይደለህም

  • @AdemBulcha
    @AdemBulcha 5 місяців тому

    የሰው ልጅ የአላህ ባርያነው እንጅ ሰጭም ከልካይም አይደለም ልጅን የምሰጥ እልህ ብቻ ነው እድሜ ከድር ከይርባ

  • @MubarikEbrahim-us1qn
    @MubarikEbrahim-us1qn 7 місяців тому

    ኢልያስ😅😮😮😮😮😮

  • @AsmaAlaldha
    @AsmaAlaldha 7 місяців тому

    የኔ ጀግና አላህ በተውሂድ የፅነቹ

  • @فاطمهفاطمهعلي
    @فاطمهفاطمهعلي 6 місяців тому

    الله ይጥበቅህ

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 4 місяці тому

    ወይ አህበሽ ግድ እኛ ያልነው ብቻ ነው ሀቅ አላችሁ እሳ ሽርክ አይዴለም አለ እኮ ክክክ

  • @HikmaEndris-el7ku
    @HikmaEndris-el7ku 7 місяців тому

    Enezih wishetamochi zm blew ydenaberalu yetewhid tetariwechi allah ytebkachihu

  • @nuzefamurid
    @nuzefamurid 7 місяців тому +1

    ከውሀቢያ ሸይጣናዊ እውቀት ለማርከስ የአሏህን የጠራ ሃያልነትና ልቅና ለማስረዳት የምትለፉ እነ ዶ/አቡበክር አሏህ ይርዳቹ ሀቁ ቀልባችን የተቀበለው የሳበው የናንተን ነው ኢሊያስ ሚባለው እነሱ እነሱ እያለ ያልተፃፈ በማንበብ የቻለውን ያክል በማጥመም ትግል ላይ ነው በአሏህ ዛት ላይ ከሚቀጥፉት ድፍረት አሏህ እንዲጠብቀን እንማፀነዋለን

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 8 місяців тому +1

    ሱረቱል አልኢምራን 7ኛዉን አያ ሙተሻቢህ የሆኑ የቁርአን አያወችን አላህ ብቻ እንደሆነ የሚያቀዉ ማናዉን ፡በልባቸዉ ጥመት ያለባቸዉ ሙተሻቢሁን ይከተላሉ የሚለዉን አያ ምን ልታደርገዉ ነዉ፡በልባቸዉ ጥመት ያለባቸዉ የሚለዉ እነማንን ነዉ?ምን ለማለት ተፈልጎ ነው?

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 6 місяців тому

    ዲያቆን ነው አቡበከር

  • @MahmedAdem-b1g
    @MahmedAdem-b1g 5 місяців тому

    አኡዙ ቢላህ መገን ጃሂል ናን አሥፋፋቺሁ ወላሂ አላ ዪህዲኩም

  • @osmanosmanendirs-mc2ul
    @osmanosmanendirs-mc2ul 7 місяців тому

    ጂብሪና ሸህ ፉላን አንዲናቸዉደ

  • @KiyarSafir
    @KiyarSafir 5 місяців тому +1

    Alah behaq lay yatsnan

  • @AnwarHabib-i7p
    @AnwarHabib-i7p День тому

    Ehe eko ustaz aydelem yebrna yemekina ustaz nachew zm belachew

  • @AsmaAlaldha
    @AsmaAlaldha 7 місяців тому

    አትራዱም አህበሾች አለህ ህደያ ይስጠቹ ሚገርማኝ የሞተ ሰው ምን ብለቹ ነው ምትለምኑት እና ግን ወሀብዮች አላህን እንጂ ማንንም እንለምን አልሃምዱሊላህ

  • @ሀሚድሙሳ
    @ሀሚድሙሳ 7 місяців тому

    በእዱ ሱፍያ አላህ ከአርሽ በላይ መህኑን እንደሚያምኑ ታውቃላችሁ?

  • @Fatma-yw7ye
    @Fatma-yw7ye 7 місяців тому

    አሰላማለይኩም

  • @Meram-jd9hp
    @Meram-jd9hp 4 місяці тому

    ኢሊያስተብየውአንተብቁምሕየሞትክተኩላዶክተርአቡበከርአላሕይጠብቃችሑየኛጀግና❤❤❤❤❤🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌💚💚💚💖💖💖💖🥀🥀🥀🥀💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖🤲🤲🤲

  • @OuweysZeynu
    @OuweysZeynu 8 місяців тому +2

    Sheh elyas lay comment lemestet mtchekulu. Enae mlachu. Bezi agatami huja dersuachuwal teregagu

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 6 місяців тому

    ክርስትያን ሶፊይ አንድ ነቸው

  • @fatumaahmed4763
    @fatumaahmed4763 8 місяців тому

    የሚጠየቀው አሏህ ነው

    • @JamalHussain-x1p
      @JamalHussain-x1p 7 місяців тому

      ምኑን ነዉ ሚጠየቀው

    • @fatumaahmed4763
      @fatumaahmed4763 7 місяців тому +1

      ​@@JamalHussain-x1pየምን ፈልገውን ነዋ