Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አማርኛ ችሎታው ዋው ኅበዝ
እጅግ በጣም ግሩም የቋንቋ ችሎታና በጎ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው። Thank you ebs!
ከሌላ አገር መተዉ ቋንቋችንን ይለምዳሉ እኛ በቋንቋችን ስንባላ ስንሰዳደብ በሰዉ ሀገር እኳን ሳይቀር ብዙ እየሰማን ነዉ እስራላይ አተኩረን ለራሳችን ለሀገራችን እዲገት እንስራ
@@fatmah6936 እውነት ነውይህ ኮሪያዊ ይዞት የመጣውን ፕሮጀክት ተግብሮ እራሱንም ሃገሩንም ለመጥቀም ቋንቋ አልገደበውምእኛ እንኳን ለሃገራችን ለራሳችን ምን ማድረግ እንዳለብን የገባን አይመስለኝም ኮሪያዊው ከዚህ በሗላ ብዙ ፕሮጀክቶችን እያመጣ ሃገሩም እሱም የሚያገኙትን ዘላቂ ጥቅም ማስቀጠል ብቻ ነው። እኛስ????
wow በጣም ደስ ይላል it is powerful massage thank u
አስተማሪና ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነበር። ለወጣቱም ሆነ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ጥሩ መልዕት ነው ያስተላለፉት። እንደተባለው ከጥላቻና ከዘረኝነት ተላቀን፤ ቀና አስተሳሰብና ማስተዋል ካለን እራሳችንን ብሎም ሀገራችንን መለወጥ እንችላለን ። 🌻🌼💚💛❤️🌼🌻
ለፓለቲኮኞች ስልጠና ቢሰጥልን እነሱ ነው እያመሱን ያሉት ሲፈልጉ ያጋዱልናል ሲፈልጉ ያጣሉና ሲፈልጉ ያስታርቁናል እና እባክህ ከጠቅላይ ሚኒስተሩ አስይዘህ ሁሉም ፓለቲከኛ ስልጠና እንዲወስድ ተባባረን አንዱ አንዱ መርፌ ወጋልን
😂😂😂😂😂😂
ተባረክ የኮሪያው ወንድማችን እኛማ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብናል❤
MR NAHOM IS VERY IMPRESSIVE AND HE GOT A VERY POWERFUL MESSAGE. THANKS EBS .
ደቡብ ኮርያ ነው የምኖረው ተግባቢ ናቸው wow ምርጥ ህዝብ 🇪🇹🇰🇷
አረ በጣም ጥቁር ጠል ናቸው ::
@@selamselam2754 እነሱ ሰው አይጠሉም አትዘባርቂ
ክም ጆንግ በምሰዔል ኢንደይመታህ አበቴ
@@selamselam2754ደቡብ ኮርያኖች ኢትዮጵያን በጣም ነው የሚወዱት። በፊት በጦርነታቸው ግዜ ስላገዝናቸው። ከባድ ውለታ ይሰማቸዋል። ጔደኞች አሉኝ። በሁሉም አገር ዘረኞች አሉ! የኛ አይብስም እንዴ፡እስከ አሁንም እርስ በእርስ በጎሳ የምንጣላው!
❤😊❤😊
በጣምምርጥ ሀሳብ ነው ያማጡት
በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው የሰማሁት ደስየሚል
ብዙ ትምህርት አለዉ ልዩነታችን ለመናናቅ ሣዪሆን እንጠቀምበት. ዘረኝነት ጥብ ናት ባልሆነዉ በሆነዉ ሰዉን በቢሄር ከፈፍለችሁ. ወጪ ተቀምጣችሁ ህዝብን የምታባሉ አፋችሁን ዪዝጋዉ
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስየሚል ሰዉ፤ተባረክ
ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተላለፈው 🙏🙏🙏🙏🙏😊
በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰አዳምጠን ተጠቃሚዎች ያድርገን እንጂ 💞💞💞💞👏🥰
ፍትህህ ለሄቨን😭😭😭
በጣም እናመሰግናል ❤
ወይ እማማ ኢትዮጵያዊ ሰላምሽ ይመለስ ዋው አማረኛ አንደኛ እኔ ሚገርመኝ ከሌሎች ነጮች ኮሪያውያን ቻይና ትቤቶች በጣም ስረአት እና ክብር አላቸው ደሞ ተግባቢዎች ናቸው
Mr Nahom እናመሰግናለን።
ኮሪያን እና ኮሪያወችን በጣም ነው እምወዳቸው 🇰🇷 ኮሪያ ውስጥ የመኖር ህልም አለኝ 사랑해 한국 💜
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yemeseded hlm alegni maleth new
@@samsomasghodom7295 ከሚፈልጉት ሀገር መኖር እና መሰደድ ለይተህ እወቅ ሲቀጥል ሴት ነኝ
እሰው ሀገር ምንታረጋለህ
እና ለምን አትሄጂም 😂
ፋትሂ ለሄቨንንን
አማርኛውን ውጦታል ማለት ይቻላል። ጎበዝ
ፍትህ ፍትህ ለሄቪን😢😢😢
Wow and wow he's really perfect in Amharic, I really appreciate that, very strong guy
Amazing you are the best from all of Ethiopia people 😍😍🙏
Thanks a lot for EBS as always, this guy is amazing and brilliant and intelligent, EBS great job and well-done
Practice makes perfect ❤❤😮 wow south Korea ❤❤😮😮😮❤❤❤❤❤
Wow❤
ግሩም ነው
እኔም አንድ ቀን ኮሪያ ሄጄ እንደሱ ባህሌን አስተምራለሁ❤ my motherhood country Ethiopia 🇪🇹 &my lovely country korea 🇰🇷 Anyong haseyo
ሱባሀን አላህ ሀበሻ ነገር ይነዳል ሌላው እደዚህ ይሰራል ሀገራችን ላይ
አላህእንኳንም አመጣህአገሬላ እኔምኮረያ አወዳለሁ እዛክከይር🎉
Very true. God bless you 🙏 🙌
ማሻአላ
ጀግና ነህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭
So nice man
No one is like yoni, he is the one and only, I respect him
ኮርያ በጣም ነው ምወደዉከሌላዉ ሀገሮች በጣም ነው ሚሻለዉ
አይ እንጀራ !!! ? እንጀራ ፈረንጁን አበሻውን የሚያሠግድ ንጉሥ ።
Love ❤️ Korea “Kemsamira” thank you
በነገራችን ኮሪያወችበጣም ጥሩሰወችናቸው አረብሀገርእንኳ ሠራተኛሲቀጥሩ አንከባክበውነውእሚይዙት
ትከክለኛ ጠንካራ አስተሳሰብ ።
ወገኖችቼ እባካችሁን ተግባብተንና ተሰማምተን በሰላም እንኑር እንዋደድ ❤ ሕይወት አጭር ነዉ ❤
I would like to have his email for training. pls provide
Eseye. Serate yastemrulen nechochi 😮?
nice person.
የሰው ደስታ በሀሴት የሚሞላችሁ እህት ወንድሞቼ 5k አስገቡኝ❤❤❤🎉
❤❤❤❤ I like it
አንተ ከኮሪያ መጥተህ አንድነታችን ታዘብከው እኛ ግን አሁንም እንደተኛን ነው
Wyyy ketedi hula yalew lig siyamr mashallah ❤
Nahom that name is from Bible I love it❤🎉
intelligent brain
እኛ በሰውሀገር ተሰደን እንኖራለን ሌኬ ከሌላ አገርም ወደኛ ተሰደው እድህ ይኖራሉ ጉድነው🤔🙄
ተሰዶአደለም እውቀታቸውንለማካፈል ነው
@@GoldCell-lp4dw ኧረ አድስ አበባ ብዙ ሶሪያዊና የመን ሰወች አሉመአት
ante end nork esum yenur sew sew new
ታዳኮ እነሱ በሀገር ሰላም ማጣት እንጅ እንደኛ ከጥንት የጀመረ ጅጋር ይዟቸው ኣደለም @@የእዮብእናትነኝ
Wow Amazing ❤❤❤❤❤
Hagern seleqdedekate ❤enamesgenalen🎉
Wowowowowowo 💪 🐅 ❤❤❤❤
Amazing
ፍትህ ለሄቨን
በጥልቀት ማሰብ።
ፍትህ
Great
ከማንም በላይ ማደግ የምንችል ሀገር በከንቱ ፖለቲከኞች እና በሴራ ፖለቲካው አራማጆች በጦርነት እና በድህነት አዙሪት ዋጋ እየከፈልን እንገኛለን!!!የክፉዎች ሴራ ይብቃን
Gud bel gonder❤
ቀዮ ልፋ ቢልህ ነዉ ሀበሻ መስሚያዉ ጥጥ ነዉ አስተሳሰቡ እንደ አንበሳ ነዉ ኑሮዉም ስጋ ቤት አከባቢ ነዉ
😂😂
ሳ፣ትከክል
አይ እኛ ሀበሾች ቅኔ መናገር እኮ😂 አንደኛ ነን
ሞኝ አትሁን ዝም ብለህ ስማዉ ይጠቅማል❤
❤❤❤❤
Betam asetemari new hulu wetate memarebete hasabe new yeseten zeregna asetesasebe yalew sew yemarebete
ኢትዮጵያ በውጫዊ አይን ታሞራላች ውስጣ ግን እሾህ ናት። ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አማርኛ እደዚህ ያስቸግራል ማለት ነዉ እኔ አርብ ሀገር በአራት ወሬ ነዉ እደነሱዉ ማዉራት የጀመርኩት
😂😂😂😂 አረቦቹኮ ሲያዳምጡሽ እንደዚሁ ነዉ ምቶኝዉ 😅😅😅 ለአንች ያወኩ እየመሰለሽ ዉጅ
@@FhfGnf-tn6sm እር አደለም ማሬ እኔ በመጣሁበት ጊዜ ቲክቶክ የለ ከልጅ ጋር ብቻ ነበር ስራየ እና አልሀምዱሊላ ምንም አላስቸገርኝም
@@FhfGnf-tn6sm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@የማያእናትነኝልባሟሴትእኛም ስልክ የለን ነበር😂 እነሱ ቢረዱንም ኣናቅም። እንደነሱ ልናቅ? የማይታመን
ይመቻቸው አደናናቸው የምር
ደቡብ ኮርያ ሲባል መግለጽ የማልችለው ሀዘን ይሰማኛል መክንያቱም የወንድሜ ህይወት ያለፈበት ሀገር ስለሆነ ነው። የወንድሜ አስክሬን ስለተገኘበት ቦታ ማወቅ እፈልጋለሁ። ይሄንን ሰው ባገኘው እጠይቀው ነበር።
😢 Sorry
መቼ ነው የሞተው ?
አዝኛለሁ በርታ ወንድሜ
Waw
❤❤❤❤❤❤🎉
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇷🇰🇷🇰🇷❤
ጉድ በል ጎንደር
ይሰማል ወለጋ😂😂😂😢
ወደት ወደት
😂😂😂
ምን ማለት ነው ሄደሽ ኮርስ ውሰጂ
나는 에티오피아 사람입니다. 아저씨는 진짜 멋있다. 구마워🎉
ለአገዛዙ ካድሬ ሥልጠና ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ሕዝቡን ከሚያስጨፈጭፉ
ሬሳ
Yehe siltena le yoni maga bisetulen tiruu nw
ጉሩም ሰው ይመቸህ
ምድረ ማሀይም በዘር አትናከስ
በጣሞ የሚገርሞ ኮርያዊ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
😊😊😊
“Mind setup "
Fitih le hevene 😢😢😢
ኢትዮጵያ ፣ውጫችን ማሳመር ብቻ ነው ችሎታቸን። ራሳችን፣እነደ፣ ፃድቃን ፣ቆጥረን፣ሌላው ፣ሐገር ሓጥአተኛ ፣ብለን ፣የምንኮን፣የማንረግሞ፣ውጭ ሐገር ያለ ሐጥአት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ስለታፈነ፣ስለታመቀ፣ስለተደፈነ፣ነው፣እነጂ፣የባሰ፣ዝሙት ፣የሴቶች ዝርፍያ፣ወንድ፣ ለወንድ ፣ወሲባዊ፣ግንኝነት፣ሴት ፣ለሴት፣ወሲባዊ፣፣ግንኙነት፣የቤት ሰራተኛ ግፍ፣ሽማገረሌ ፣ወጣት ፣ልጃ ገረድ ፣ማበላሸት፣ብዙ :ግፍ የተሸከመች ፣ሐገር፣ናት፣ነገር -ግን :ራስዋን እነደ ፃድቅ :ራስዋን :የሞትቆጥር፣ ሐገር ነች። ኢትዮጵያ ፣ከበ-ክርስትያን፣ጀሞሮ፣ጣቶችስ፣ወደ፣ውጭ፣ከሞትቀነዝሪ፣ጣቶችሽ፣ወደ፣ራስሽ፣ቀንዝሪያቸው። እውነተኛ ፣ፈውስ፣ከፈለግሽ!!
Amargna qonqoa bemigeba hunata neaw yemiyastelalfew tru astemari melkt neaw yastelalefeln!!!!!!
የምር የውጭ ሀገር ዜጋ እንድህ ስለኢትዮ ሲያወራ የኛዎቹ ውጭ ሆናቹ ሀገራችሁን እምታተራምሡ ፖለቲካችሁን ለጥፋት ሳይሆን ለጥቅም ብታዉሉት
ትሁት ኮሪያዊ
Ihee sawuyema kee abiy gar zimdina sayinor ayikerim😅😅 sile biltigina yilal ikoo
Menew teru betaseb that's y wedehwala yekerhew
ትልቅ ትምህርት ነው የኢትዮጵያ ሰው ግብረገብ መጓደሉ የምናውቀው በኮመንት ነው። ተሳዳቢ መጥፎ ቃላት የምናገር ብቻ ነው የበዛው። መንግስት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ከመዋሉ ሕጻናት ጀምሮ ብሰጥ መልካም ነው።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
sete nager nak..
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድናላችው ይሄን የምታነቡ ሁሉ❤
Amen iwnet new
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ/ሽ
በአሏህ እመኝ ትድኒያለሸ
ቺ@@hayatseid7013 አንቺ ድነሻል?
ኧረ አልታመምንም የኛ አዋቂ እየሱስን ከኛ በላይ
እኔግንለምንድነዉየኮሪያዎችለምንድነዉኣዛዉንቶቹንየሚጠሉትጃባንምብታምኑምባታምኑምኣዛዉንትችእራሳቸዉንያጥፉእየተባለነዉ
እየተባለ ነው ብሎ መረጃ የለም
@@BABR7826 የእየተባለሳይሆንሄዶኣብረዉኖሮማዉራትይሽላል
Emotional entarviwu.😂😂😂😂
ye senuei father
አማርኛ ችሎታው ዋው ኅበዝ
እጅግ በጣም ግሩም የቋንቋ ችሎታና በጎ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው። Thank you ebs!
ከሌላ አገር መተዉ ቋንቋችንን ይለምዳሉ እኛ በቋንቋችን ስንባላ ስንሰዳደብ በሰዉ ሀገር እኳን ሳይቀር ብዙ እየሰማን ነዉ እስራላይ አተኩረን ለራሳችን ለሀገራችን እዲገት እንስራ
@@fatmah6936 እውነት ነው
ይህ ኮሪያዊ ይዞት የመጣውን ፕሮጀክት ተግብሮ እራሱንም ሃገሩንም ለመጥቀም ቋንቋ አልገደበውም
እኛ እንኳን ለሃገራችን ለራሳችን ምን ማድረግ እንዳለብን የገባን አይመስለኝም
ኮሪያዊው ከዚህ በሗላ ብዙ ፕሮጀክቶችን እያመጣ ሃገሩም እሱም የሚያገኙትን ዘላቂ ጥቅም ማስቀጠል ብቻ ነው።
እኛስ????
wow በጣም ደስ ይላል it is powerful massage thank u
አስተማሪና ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነበር። ለወጣቱም ሆነ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ጥሩ መልዕት ነው ያስተላለፉት። እንደተባለው ከጥላቻና ከዘረኝነት ተላቀን፤ ቀና አስተሳሰብና ማስተዋል ካለን እራሳችንን ብሎም ሀገራችንን መለወጥ እንችላለን ።
🌻🌼💚💛❤️🌼🌻
ለፓለቲኮኞች ስልጠና ቢሰጥልን እነሱ ነው እያመሱን ያሉት ሲፈልጉ ያጋዱልናል ሲፈልጉ ያጣሉና ሲፈልጉ ያስታርቁናል እና እባክህ ከጠቅላይ ሚኒስተሩ አስይዘህ ሁሉም ፓለቲከኛ ስልጠና እንዲወስድ ተባባረን አንዱ አንዱ መርፌ ወጋልን
😂😂😂😂😂😂
ተባረክ የኮሪያው ወንድማችን እኛማ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆኖብናል❤
MR NAHOM IS VERY IMPRESSIVE AND HE GOT A VERY POWERFUL MESSAGE. THANKS EBS .
ደቡብ ኮርያ ነው የምኖረው ተግባቢ ናቸው wow ምርጥ ህዝብ 🇪🇹🇰🇷
አረ በጣም ጥቁር ጠል ናቸው ::
@@selamselam2754 እነሱ ሰው አይጠሉም አትዘባርቂ
ክም ጆንግ በምሰዔል ኢንደይመታህ አበቴ
@@selamselam2754
ደቡብ ኮርያኖች ኢትዮጵያን በጣም ነው የሚወዱት። በፊት በጦርነታቸው ግዜ ስላገዝናቸው። ከባድ ውለታ ይሰማቸዋል። ጔደኞች አሉኝ። በሁሉም አገር ዘረኞች አሉ! የኛ አይብስም እንዴ፡እስከ አሁንም እርስ በእርስ በጎሳ የምንጣላው!
❤😊❤😊
በጣምምርጥ ሀሳብ ነው ያማጡት
በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው የሰማሁት ደስየሚል
ብዙ ትምህርት አለዉ ልዩነታችን ለመናናቅ ሣዪሆን እንጠቀምበት. ዘረኝነት ጥብ ናት ባልሆነዉ በሆነዉ ሰዉን በቢሄር ከፈፍለችሁ. ወጪ ተቀምጣችሁ ህዝብን የምታባሉ አፋችሁን ዪዝጋዉ
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስየሚል ሰዉ፤ተባረክ
ዋው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተላለፈው 🙏🙏🙏🙏🙏😊
በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰አዳምጠን ተጠቃሚዎች ያድርገን እንጂ 💞💞💞💞👏🥰
ፍትህህ ለሄቨን😭😭😭
በጣም እናመሰግናል ❤
ወይ እማማ ኢትዮጵያዊ ሰላምሽ ይመለስ ዋው አማረኛ አንደኛ እኔ ሚገርመኝ ከሌሎች ነጮች ኮሪያውያን ቻይና ትቤቶች በጣም ስረአት እና ክብር አላቸው ደሞ ተግባቢዎች ናቸው
Mr Nahom እናመሰግናለን።
ኮሪያን እና ኮሪያወችን በጣም ነው እምወዳቸው 🇰🇷 ኮሪያ ውስጥ የመኖር ህልም አለኝ 사랑해 한국 💜
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yemeseded hlm alegni maleth new
@@samsomasghodom7295 ከሚፈልጉት ሀገር መኖር እና መሰደድ ለይተህ እወቅ ሲቀጥል ሴት ነኝ
እሰው ሀገር ምንታረጋለህ
እና ለምን አትሄጂም 😂
ፋትሂ ለሄቨንንን
አማርኛውን ውጦታል ማለት ይቻላል። ጎበዝ
ፍትህ
ፍትህ ለሄቪን😢😢😢
Wow and wow he's really perfect in Amharic, I really appreciate that, very strong guy
Amazing you are the best from all of Ethiopia people 😍😍🙏
Thanks a lot for EBS as always, this guy is amazing and brilliant and intelligent, EBS great job and well-done
Practice makes perfect ❤❤😮 wow south Korea ❤❤😮😮😮❤❤❤❤❤
Wow❤
ግሩም ነው
እኔም አንድ ቀን ኮሪያ ሄጄ እንደሱ ባህሌን አስተምራለሁ❤ my motherhood country Ethiopia 🇪🇹 &my lovely country korea 🇰🇷 Anyong haseyo
ሱባሀን አላህ ሀበሻ ነገር ይነዳል ሌላው እደዚህ ይሰራል ሀገራችን ላይ
አላህእንኳንም አመጣህአገሬላ እኔምኮረያ አወዳለሁ እዛክከይር🎉
Very true. God bless you 🙏 🙌
ማሻአላ
ጀግና ነህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭
So nice man
No one is like yoni, he is the one and only, I respect him
ኮርያ በጣም ነው ምወደዉ
ከሌላዉ ሀገሮች በጣም ነው ሚሻለዉ
አይ እንጀራ !!! ? እንጀራ ፈረንጁን አበሻውን የሚያሠግድ ንጉሥ ።
Love ❤️ Korea “Kemsamira” thank you
በነገራችን ኮሪያወችበጣም ጥሩሰወችናቸው አረብሀገርእንኳ ሠራተኛሲቀጥሩ አንከባክበውነውእሚይዙት
ትከክለኛ ጠንካራ አስተሳሰብ ።
ወገኖችቼ እባካችሁን ተግባብተንና ተሰማምተን በሰላም እንኑር እንዋደድ ❤ ሕይወት አጭር ነዉ ❤
I would like to have his email for training. pls provide
Eseye. Serate yastemrulen nechochi 😮?
nice person.
የሰው ደስታ በሀሴት የሚሞላችሁ እህት ወንድሞቼ 5k አስገቡኝ❤❤❤🎉
❤❤❤❤ I like it
አንተ ከኮሪያ መጥተህ አንድነታችን ታዘብከው እኛ ግን አሁንም እንደተኛን ነው
Wyyy ketedi hula yalew lig siyamr mashallah ❤
Nahom that name is from Bible I love it❤🎉
intelligent brain
እኛ በሰውሀገር ተሰደን እንኖራለን ሌኬ ከሌላ አገርም ወደኛ ተሰደው እድህ ይኖራሉ ጉድነው🤔🙄
ተሰዶአደለም እውቀታቸውንለማካፈል ነው
@@GoldCell-lp4dw ኧረ አድስ አበባ ብዙ ሶሪያዊና የመን ሰወች አሉመአት
ante end nork esum yenur sew sew new
ታዳኮ እነሱ በሀገር ሰላም ማጣት እንጅ እንደኛ ከጥንት የጀመረ ጅጋር ይዟቸው ኣደለም @@የእዮብእናትነኝ
Wow Amazing ❤❤❤❤❤
Hagern seleqdedekate ❤enamesgenalen🎉
Wowowowowowo 💪 🐅 ❤❤❤❤
Amazing
ፍትህ ለሄቨን
በጥልቀት ማሰብ።
ፍትህ
Great
ከማንም በላይ ማደግ የምንችል ሀገር በከንቱ ፖለቲከኞች እና በሴራ ፖለቲካው አራማጆች በጦርነት እና በድህነት አዙሪት ዋጋ እየከፈልን እንገኛለን!!!
የክፉዎች ሴራ ይብቃን
Gud bel gonder❤
ቀዮ ልፋ ቢልህ ነዉ ሀበሻ መስሚያዉ ጥጥ ነዉ አስተሳሰቡ እንደ አንበሳ ነዉ ኑሮዉም ስጋ ቤት አከባቢ ነዉ
😂😂
ሳ፣ትከክል
አይ እኛ ሀበሾች ቅኔ መናገር እኮ😂 አንደኛ ነን
ሞኝ አትሁን ዝም ብለህ ስማዉ ይጠቅማል❤
❤❤❤❤
Betam asetemari new hulu wetate memarebete hasabe new yeseten zeregna asetesasebe yalew sew yemarebete
ኢትዮጵያ በውጫዊ አይን ታሞራላች ውስጣ ግን እሾህ ናት። ❤❤
❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለሄቨን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ አማርኛ እደዚህ ያስቸግራል ማለት ነዉ እኔ አርብ ሀገር በአራት ወሬ ነዉ እደነሱዉ ማዉራት የጀመርኩት
😂😂😂😂 አረቦቹኮ ሲያዳምጡሽ እንደዚሁ ነዉ ምቶኝዉ 😅😅😅 ለአንች ያወኩ እየመሰለሽ ዉጅ
@@FhfGnf-tn6sm እር አደለም ማሬ እኔ በመጣሁበት ጊዜ ቲክቶክ የለ ከልጅ ጋር ብቻ ነበር ስራየ እና አልሀምዱሊላ ምንም አላስቸገርኝም
@@FhfGnf-tn6sm እር አደለም ማሬ እኔ በመጣሁበት ጊዜ ቲክቶክ የለ ከልጅ ጋር ብቻ ነበር ስራየ እና አልሀምዱሊላ ምንም አላስቸገርኝም
@@FhfGnf-tn6sm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@የማያእናትነኝልባሟሴትእኛም ስልክ የለን ነበር😂 እነሱ ቢረዱንም ኣናቅም። እንደነሱ ልናቅ? የማይታመን
ይመቻቸው አደናናቸው የምር
ደቡብ ኮርያ ሲባል መግለጽ የማልችለው ሀዘን ይሰማኛል መክንያቱም የወንድሜ ህይወት ያለፈበት ሀገር ስለሆነ ነው። የወንድሜ አስክሬን ስለተገኘበት ቦታ ማወቅ እፈልጋለሁ። ይሄንን ሰው ባገኘው እጠይቀው ነበር።
😢 Sorry
መቼ ነው የሞተው ?
አዝኛለሁ በርታ ወንድሜ
Waw
❤❤❤❤❤❤🎉
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇰🇷🇰🇷🇰🇷❤
ጉድ በል ጎንደር
ይሰማል ወለጋ😂😂😂😢
ወደት ወደት
😂😂😂
ምን ማለት ነው ሄደሽ ኮርስ ውሰጂ
나는 에티오피아 사람입니다. 아저씨는 진짜 멋있다. 구마워🎉
ለአገዛዙ ካድሬ ሥልጠና ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ሕዝቡን ከሚያስጨፈጭፉ
ሬሳ
Yehe siltena le yoni maga bisetulen tiruu nw
ጉሩም ሰው ይመቸህ
ምድረ ማሀይም በዘር አትናከስ
በጣሞ የሚገርሞ ኮርያዊ
❤❤❤❤🎉🎉🎉
😊😊😊
“Mind setup "
Fitih le hevene 😢😢😢
ኢትዮጵያ ፣ውጫችን ማሳመር ብቻ ነው ችሎታቸን። ራሳችን፣እነደ፣ ፃድቃን ፣ቆጥረን፣ሌላው ፣ሐገር ሓጥአተኛ ፣ብለን ፣የምንኮን፣የማንረግሞ፣ውጭ ሐገር ያለ ሐጥአት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ስለታፈነ፣ስለታመቀ፣ስለተደፈነ፣ነው፣እነጂ፣የባሰ፣ዝሙት ፣የሴቶች ዝርፍያ፣ወንድ፣ ለወንድ ፣ወሲባዊ፣ግንኝነት፣ሴት ፣ለሴት፣ወሲባዊ፣፣ግንኙነት፣የቤት ሰራተኛ ግፍ፣ሽማገረሌ ፣ወጣት ፣ልጃ ገረድ ፣ማበላሸት፣ብዙ :ግፍ የተሸከመች ፣ሐገር፣ናት፣ነገር -ግን :ራስዋን እነደ ፃድቅ :ራስዋን :የሞትቆጥር፣ ሐገር ነች። ኢትዮጵያ ፣ከበ-ክርስትያን፣ጀሞሮ፣ጣቶችስ፣ወደ፣ውጭ፣ከሞትቀነዝሪ፣ጣቶችሽ፣ወደ፣ራስሽ፣ቀንዝሪያቸው። እውነተኛ ፣ፈውስ፣ከፈለግሽ!!
Amargna qonqoa bemigeba hunata neaw yemiyastelalfew tru astemari melkt neaw yastelalefeln!!!!!!
የምር የውጭ ሀገር ዜጋ እንድህ ስለኢትዮ ሲያወራ የኛዎቹ ውጭ ሆናቹ ሀገራችሁን እምታተራምሡ ፖለቲካችሁን ለጥፋት ሳይሆን ለጥቅም ብታዉሉት
ትሁት ኮሪያዊ
Ihee sawuyema kee abiy gar zimdina sayinor ayikerim😅😅 sile biltigina yilal ikoo
Menew teru betaseb that's y wedehwala yekerhew
ትልቅ ትምህርት ነው የኢትዮጵያ ሰው ግብረገብ መጓደሉ የምናውቀው በኮመንት ነው። ተሳዳቢ መጥፎ ቃላት የምናገር ብቻ ነው የበዛው። መንግስት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ከመዋሉ ሕጻናት ጀምሮ ብሰጥ መልካም ነው።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
sete nager nak..
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው
እመኑ ትድናላችው ይሄን የምታነቡ ሁሉ❤
Amen iwnet new
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ/ሽ
በአሏህ እመኝ ትድኒያለሸ
ቺ@@hayatseid7013 አንቺ ድነሻል?
ኧረ አልታመምንም የኛ አዋቂ እየሱስን ከኛ በላይ
እኔግንለምንድነዉየኮሪያዎችለምንድነዉኣዛዉንቶቹንየሚጠሉትጃባንምብታምኑምባታምኑምኣዛዉንትችእራሳቸዉንያጥፉእየተባለነዉ
እየተባለ ነው ብሎ መረጃ የለም
@@BABR7826 የ
እየተባለሳይሆንሄዶኣብረዉኖሮማዉራትይሽላል
Emotional entarviwu.😂😂😂😂
ye senuei father