ኦንላይን ገንዘብ ለመስራትና የወር ደሞዝተኛ ለመሆን የሚጠቅም ዝርዝር መረጃ Make Money Online In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 383

  • @eytaye
    @eytaye  4 роки тому +35

    ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ፡፡ ቪዲዮዉን እስከመጨረሻዉ ተመልከቱትና ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት አድርጉ

    • @abaynashararso593
      @abaynashararso593 4 роки тому +1

      Betsab enhun

    • @betimesss3603
      @betimesss3603 4 роки тому +2

      እባክኽን በኦንላይን ሥራ በምንም ልሳካልኝ አልቻሌም

    • @fozitube4139
      @fozitube4139 4 роки тому +1

      የምትለቀው ምረጥ ቪዲዮ ነው ግን አሰራራችውን በቪዲዮ በታሳየን በጣም አሪፍ ነው በርታ👌👌👍👍🙏🙏

    • @girumnigatu4834
      @girumnigatu4834 4 роки тому +1

      Bro endayasasebeh share eyaderegen naw

    • @girumnigatu4834
      @girumnigatu4834 4 роки тому +2

      Sele blog ena affilate marketing endet endemisera ...

  • @esuaendalechgashaw9745
    @esuaendalechgashaw9745 3 роки тому +2

    በመጀመሪያ ቅንነትህን፣ መልካምነትህን ሳልነግርህ አላልፍም የእውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እ/ር አምላክ የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ ወንድሜ ስለ ብሎጊንግ ነው ያልከው እኔ አላቅም ብታሳውቀን

  • @mj3797
    @mj3797 3 роки тому +8

    ስለ ብሎግ አከፋፋት እና በ html code websit አከፋፈት ሙሉ ቪዲዬ ስራልን አንተ የምታቀርብበት መንገድ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ

  • @abiniya412
    @abiniya412 4 роки тому +6

    ዋው ሚገርም መረጃ ነው ስለ ብሎግ ቀጣይ ቪዲዮህ ቢሆን ደስ ይለናል በርታል

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 роки тому +9

    በጣም በጣም እናመሰግናለን የብዙ ጊዜ ጥያቄየን ነው የመለስክልኝ 1000 ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግህ ደስ ይለኝ ነበር በርታልን

  • @narditube6903
    @narditube6903 4 роки тому +4

    በቅድሚያ በጣም መመስገን አለብክ ስለ ቅንነትህ ብዙዎች ማሳወቅ የማይፈልጉትን ርዕስ በማንሳትህ ስለዚህ እየጠበቅንህ ነው ለዝርዝር መረጃ!

  • @ertugrulgazy3707
    @ertugrulgazy3707 3 роки тому +1

    ወንድሜ የምታመጣቸዉ ነገርች ሁሉ ምርጥ ነዉ

  • @obsinemekonnen6183
    @obsinemekonnen6183 3 роки тому +2

    ስለ ቅንነትህ እግዝአብሔር ይባርክህ ተባረክ፡

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 роки тому +5

    ብሮዬ በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому +1

      Thanks muller

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 4 роки тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ ኦላይን ስራ መስራት እፈልግ ነበር ዛሬ ተሳካልኝ

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      ስለጠቀመህ ደስ ብሎኛል

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      ስለጠቀመህ ደስ ብሎኛል

    • @betimesss3603
      @betimesss3603 4 роки тому

      እሥት ለነም ንገረኝ እማ

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 4 роки тому +3

    ቪዲየን ሰረትህ በታሳየን በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት በርታልን👌👌👍

  • @biniteka9780
    @biniteka9780 Рік тому

    በጣም ጥሩ መረጃነው ያገኘውበት አከፋፈቱን አሳየን

  • @ayenewwubiyu7375
    @ayenewwubiyu7375 4 роки тому +2

    በቀጣዩ video animation film እንዴት መስራት እንደሚቻል አሳየን።

  • @meski12apptubechanale60
    @meski12apptubechanale60 3 роки тому

    አሪፍ ትምርት ነው ተባረክ አሰክ ሰለ ፔፖል ትክክለኛ መረጂ ንገረኝ

  • @elaibrahime4262
    @elaibrahime4262 4 роки тому

    Thanks ሰለ ብሎግ አሰራር ብታሳየን ደስ ይለኛል በርታ bro from Nazret

  • @almazhidru1987
    @almazhidru1987 4 місяці тому

    በስደት ከሆነስ እንዴትነው ብርእምከፍሉን ኣሁን የምንጠቀምበት ይቱብ መስራት እንችላለን ወይስ እንዳድስ ልነከፍትነው

  • @yonatanmohammed3136
    @yonatanmohammed3136 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁኝ በቀን 3 ሰአት ብቻ የምሰራው ስለ ብሎጊንግ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁኝ

  • @ኪድፈታ
    @ኪድፈታ 4 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ👍👍👍👍🇪🇹

  • @lumecommunication9405
    @lumecommunication9405 3 роки тому

    ለዚህ አዲስ ነኝ።

  • @አሞራውበሰማይ
    @አሞራውበሰማይ 4 роки тому +8

    Blogging አጠቃቀሙን ንገረን

  • @mebratudibab7827
    @mebratudibab7827 4 роки тому

    ሃሳቡ በጣም ጥሩ ነው ። ግን በተቻለ መጠን ቪዲዮችን አጠር አጠር ያሉ ቢሆን

  • @bereketteshome6525
    @bereketteshome6525 4 роки тому

    google AdSense lay መስራት የምንችልበትን step ላክልን። web site yelal gen web site yeyelews?

  • @abdellaomer3300
    @abdellaomer3300 4 роки тому

    Wow በጣም አሪፍ ብሮ እናመሠግናለን አከፋፈቱን የሚያብራራ ቪድዮ ይሳራልን ❤🙏

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому +1

      Yeseral

    • @aboyes2640
      @aboyes2640 4 роки тому

      @@eytaye ወንድሜ እባክህ በተቻለህ መጠን ለመስራት ሞክር ጊዜየን ያለ አግባብ እያባከንኩ ነው

  • @liyayne5904
    @liyayne5904 3 роки тому

    ስላም ላንተ አሰራሩን እንዴት እንደሚሰራ ማለትም ለምሳሌ ብሎግ አከፋፈቱን ባጠቃላይ እንዴት ከፍቼ መስራት እንደምችል ብታብራራልኝ

  • @etsubbrhanu8431
    @etsubbrhanu8431 4 роки тому

    Arif new berita weondeme gin blog bitasayen enam besilk bicha mesirat yechalal weyes aychalim?

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 4 роки тому +2

    Thank you so much! Keep it up

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You welcome

  • @Wandimuabara
    @Wandimuabara 7 місяців тому

    አሁን እኛን የም ጠቅሙን ከመብርያ ቀጥሎ አካፋፈቱን አሰከ መጫረሻ ብታሳዬን ነው ወንድሜ

  • @ethomaledatube3163
    @ethomaledatube3163 4 роки тому

    አዎ ብሎጊንግ እንድታሳየኝ እፈልጋለው ውድ መምህሬ አደራ አደራ

  • @meski12apptubechanale60
    @meski12apptubechanale60 3 роки тому

    ሰላም አሪፍ ነገር ነው የነገርከን ወንድሜ እይትታው ሰትሰረዳም በደንብ በሚገገባ መልከ ነው ተባረክ ግን የአከፋፈቱንም ነገር ቪዲዮ ብትሰራልን ደቂ ይለናል በተለይ ኢትዮጽያ ላይ ሆነን መሰረት የምንፈልግ ነን እስከ. ክፍያ መቀበያው ሰራልን ፕሊስ

  • @abaygetu960
    @abaygetu960 4 роки тому +1

    ሠላም ስለ መረጃዉ እናመሰግናለን

  • @getachewtsegaye8333
    @getachewtsegaye8333 3 роки тому

    ከመጀመሪያው ጀምረህ አስረዳኝ እስኪ በጣም መስራት እፈልጋለሁ

  • @mesayabdi1583
    @mesayabdi1583 3 роки тому +5

    ያስራደከዉን ሁሉ አንድ በአንድ viedo ስራልን።

  • @kirubeleyob7679
    @kirubeleyob7679 4 роки тому

    Betam gerami nw aba yimechsh gn sle Blooging ena sle atekakemachew tnsh btasrejin

  • @addaleul3878
    @addaleul3878 3 роки тому +1

    ብሮ አሰራሩን ብታሳየን ደስ ይለናል

  • @yonasaleme9571
    @yonasaleme9571 3 роки тому

    Sele bloging sefi mereja tesetegnaleh beyea eyetebeku newe. Betam gen amesegenalew ewekethn shere selareken

  • @abulasenayth1163
    @abulasenayth1163 3 роки тому

    sle blogging atekakem and video bsra enamesegnalen

  • @rekikfilfilu1414
    @rekikfilfilu1414 4 роки тому

    blogg endet benetsa mekfet endeminichil litinegren tichilaleh?

  • @siblasalman8113
    @siblasalman8113 4 роки тому

    አናመሰግናለን ወንድሜ

  • @ababubeyene8238
    @ababubeyene8238 4 роки тому +1

    Ante yemr melkam sew neh leraseh becha sayhon lelelochm new yemtnorew tnx sele blog mnm idea yelegnim tebkalew bekrbu

  • @abdurazakEdao-d4j
    @abdurazakEdao-d4j 10 місяців тому

    ስለ ብሎዲንግ ስራልን እስት ወንድሜ በናት ጋንዘብ በጠም ነው የምያስፍልጌኝ ሰርቼ ቤትሰቦቼን መርዳት እፍልጋሎው

  • @bisratyosef3117
    @bisratyosef3117 4 роки тому

    Betam enamesegnaln gn ebakh ye air max activetion code eyetekeyere nw meslegne kechalk tolo tolo lakln

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Telegram channel lay aleleh

  • @gerdtube8507
    @gerdtube8507 3 роки тому

    ስለ blog አሰራር ብትነግረን

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ

    እናመሰግናለን ኦላይ መስራት እፈልጋለሁ ግን ስላፑ አከፍፈትና ብታሳየን ብዙ መክሬ አለሁ ግን አልሰራልኝም

  • @dessalegng.selassie389
    @dessalegng.selassie389 4 роки тому +1

    Please let me know how to make blogging

  • @Ziyadmudesir-q1z
    @Ziyadmudesir-q1z 7 місяців тому

    የብሎጊግ አከፋፈት ንገረኝ

  • @selamtube6483
    @selamtube6483 4 роки тому +8

    አንችልም ንገረን

  • @Amenbaba-858
    @Amenbaba-858 3 роки тому

    Vedio yaseflgal

  • @mesayabdi1583
    @mesayabdi1583 3 роки тому +1

    ስለ ብሎጊንግ viedo ስራልን

  • @ethioethio3272
    @ethioethio3272 3 роки тому

    በቴሌግራም አይሰራም

  • @KotsaMele
    @KotsaMele Рік тому

    የኔ ላይ ያሉ,product,peyment and etc ናቸው post የምል የለም

  • @tsegud6294
    @tsegud6294 4 роки тому

    Pay pal yalenes men enaderge?

  • @vevmusic5037
    @vevmusic5037 4 роки тому

    arif nw ketilibet gn ine blogging indet indemikefet alakim bitasayeng des yilengal

  • @riadriad1204
    @riadriad1204 4 роки тому

    እኔምልክ ወድሜ ለመመስገብ ብር ከፍለንው ምንመዘገብው እባክ መልስልኝ

  • @yaredgetachew5819
    @yaredgetachew5819 4 роки тому

    Wendme betam! Thxn...ena sele blogging video btseraln bay negn

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You welcome, eshi eseralehu

  • @neimadem1757
    @neimadem1757 3 роки тому

    Yesrahaw video batam takami naw enamasgnalen gen draw lemajmer gen step by step btasayen des ylenal

  • @bereketyohannes9025
    @bereketyohannes9025 4 роки тому

    bro በቀጣይ እሰራለሁ ያልከውን ቪዲዮ ስራልን

  • @yonahiwete4289
    @yonahiwete4289 4 роки тому

    Bro ye online srawn mesrat efelgalew ye GoogleADSENSE atekakemum be step btnegregn des ylegnal kakefafetu jemro

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    በርታ

  • @amanuman6570
    @amanuman6570 4 роки тому +1

    Ubakh bu slk undat unsraln ubakh plis

  • @lijgetbiru8941
    @lijgetbiru8941 4 роки тому

    Ok bro arif viedo new gin endet new websitun creat adirgen metekem yeminchilew

  • @mebratudibab7827
    @mebratudibab7827 4 роки тому

    ሌላው በቀላሉ ለመጠቀምና ገንዘብ ማግኘት የሚቻሉበቸው ሁሉም ሰው መጠቀም የሚችል የልተወሳሰብ ሂደት የሌላቸው ቢሆኑ :በተጨማሪ የገዘብ መቀበያ መንገዶችን በቀጥታ በስልክ የምናገኝበት መንገድ ያላቸው ለምሳሌ እንደ ፒሪሚስ አየነት የመሳሰሉት ላይ ትኩረት ብታደረግ የትምህርትህ ጥቅም ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል ብየ አስባለው ።ምክኒያቱም አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በስልክ ነው የሚጠቀመው ። ከባንንክ ጋር በተያያዙ ፕሮሰሰች ቡዙም ስለሆነን

  • @rammadankarim2188
    @rammadankarim2188 3 роки тому

    tanks wondime

  • @fafiethiopiatube2467
    @fafiethiopiatube2467 4 роки тому

    እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር እስኪ ስለ blockchain የቢዝነስ ስራ አጠቃቀም ብትነግረኝ

  • @girumnigatu4834
    @girumnigatu4834 4 роки тому

    Betam temechetognal bro tnx

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You're Welcome

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 4 роки тому +3

    ሺድዮ ማየት የሚደብረኝ አንዱ ነገር በአጭሩ መልእክት ማስተላለፍ እየቻላችሁ የምታንዛዙት ነገር በጣም ይሰለቻል ።

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Video eko lante becha altezegajem, yehulum sew astesaseb ande aydelem

    • @yenuse2008
      @yenuse2008 4 роки тому +2

      እጥር ምጥን ያለ ሀሳብ ሰው ይጠላል ብየ አላስብም። ሀሳቡን ማብራራት ጠልቼ ሳይሆን መደጋጋም ይሰለቻል። ያንተ ብቻ ሳይሆን የብዙዎች አቀራረብ ስለሆነ ትችት ሳይሆን አስተያየት ነው ያቀረብኩት።

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 роки тому

      @@yenuse2008 ልክ ነህ 100%

  • @samuelberhanu8585
    @samuelberhanu8585 4 роки тому +2

    ስለ blog ይነገረን

  • @yaredassefa2297
    @yaredassefa2297 4 роки тому

    blog asredabn ;thank u

  • @girumbirhanu4421
    @girumbirhanu4421 2 роки тому

    I don't know about blogging please theach me some thing about it thank you

  • @MekebebeGurumu
    @MekebebeGurumu Рік тому

    ጨምርልን

  • @ሠለስቱደቂቅ
    @ሠለስቱደቂቅ 4 роки тому

    How to bloding and Afiliting market system

  • @yonahiwete4289
    @yonahiwete4289 4 роки тому

    Betam arif tkoma new 🙏🙏🙏 sle sle midea.met slesu btnegregn des ylegnal

  • @nahiproductionbeats4967
    @nahiproductionbeats4967 4 роки тому

    እሺ video ስራልን ? ለምሳሌ blog ኣከፋፈት ፣ adsence ኣጠቃቀም። bay the way thanks

  • @getahunbekele9278
    @getahunbekele9278 3 роки тому

    Sle guglant asredagn alakim please....

  • @gizewzegeye5682
    @gizewzegeye5682 4 роки тому

    How to do work blogging i con not processed pleas help how to work

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 4 роки тому

    Endat nw google lay bussiness mesrat yemichalew

  • @habtshayu5887
    @habtshayu5887 4 роки тому

    Blogging endet endemntekem ena endet birr magnet endalebn nigeren

  • @mahmudmohammed5023
    @mahmudmohammed5023 4 роки тому

    bedenb ngeren ezih gbuna endezih adrgu eyalk eskemechereshaw asredan

  • @teenagetricks878
    @teenagetricks878 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ግን Video ስራልን blogg...

  • @saleamlakworku7936
    @saleamlakworku7936 4 роки тому

    yasayehene negr Arif nw gen akefafetan betasayen dese yelenal wunedem

  • @petepete1435
    @petepete1435 4 роки тому

    እዴት ነዉ ምንም አልጌባኝም በጣም ነዉ ኦላይን መስራት ምፍልጎዉ ግን በምንም አልቴሳካልኝም የአፕ አከፋፈት ብታሳየን ጡሩነወ

  • @ethomaledatube3163
    @ethomaledatube3163 4 роки тому

    ብሎጊንግ እንዴት ነው ብራዘር ስለሱ እለቃለው ካልክ ቆየህ ብሮ

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      Nege be live

  • @abebechala6042
    @abebechala6042 4 роки тому

    I have seen it is incredible information. I wish if you will come with how to open UA-cam and blog. I think it needs payment in hard-currenecy which is still complicated for us to pay.

  • @HananWondifer
    @HananWondifer 8 місяців тому

    Wendme Saudi Arabia honen lemnsera techemari sra sgeren benath

  • @tesfayeabebe241
    @tesfayeabebe241 4 роки тому +2

    መረጃ በቌሚነት ስለማጥፋትም ሆነ ሲለዚህ መጠነኛ ግንዛቤ በማግኝቴ ተደስቻለሁ አዲስ ስለሆኑክ ዝርዝር መረጃ ቢላክ።

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 2 роки тому

    ውድ ጓደኛችን ሁሉንም አንበነዋ፤ በ ጣም ደስ ይላል ጀማሪዎች ስለሆን ሁሉንም ብትሠራልን በትልቁ ረዳኸን ማለት ነውና ። ሥለምታቀርባቸዉ ሥራዎች ደስተኞች ነን እናመሠግናለን።።። ብሎጊንግ እና አፍሌቲንግ የተባሉትን፠የኦንላየን ሥራዎችን በደንብ ሁሉንም ሥራልን

  • @sabaaforoapp1629
    @sabaaforoapp1629 4 роки тому

    Thanks bro

  • @almitube4780
    @almitube4780 3 роки тому

    Endezi emiseru sewoch magenagnet tchlaleh

  • @abhelpdesk6
    @abhelpdesk6 4 роки тому

    wow arif nw endet endemnsera video yeseralen...

  • @zemamtesfaye5864
    @zemamtesfaye5864 4 роки тому

    Good well done

  • @lwamr1547
    @lwamr1547 4 роки тому

    የዩትዩብ ቻናል መክፈት ይቻላል?እባክህ መልስልኝ

  • @negagetu929
    @negagetu929 2 роки тому

    ለጀማሪ የሚሆን ገንዘብ መስሪያ ብታሳየኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ብሎግ አሰራር ብታሳየኝ

  • @ashenafitakele9617
    @ashenafitakele9617 4 роки тому

    ዋዋዋዋ ምርጥ ትምህርት ብሮ ግን በዩቲብ ስንጠቀም የሚሞላ ነገር የለም ሚክንያቱም ክፍያዉ ላይ በዩቱብ ስንጠቀም እንዴት እንደሆነ ሰለአለገባኝ

  • @gethq603
    @gethq603 4 роки тому

    እናመሰግናለን

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      You welcome!

  • @asilahmed3367
    @asilahmed3367 4 роки тому

    Linkሼር ሳናደርግ
    የምንጠቀመው online work
    ብትነግረኝ ደስይለኛል

  • @bogalefiry4986
    @bogalefiry4986 10 місяців тому

    ቬብል አካውንት እዴት እደሚከፈት አሳየን

  • @geteayana1990
    @geteayana1990 3 роки тому

    ብሎኪንግ እንዴት እንደሚከፈት ብታሳየኝ

  • @biniyamassefa503
    @biniyamassefa503 4 роки тому

    Blogging ena google adsense endet mekfet endemenchel btasayen

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 роки тому +2

    በርታልኝ ወንድም ቤተሰቦችህን ወደ ቤቴ ጋብዝልኝ

  • @allinonetube5277
    @allinonetube5277 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ ግን አከፋፈቱን በቅደም ተከተል ንገረን

    • @eytaye
      @eytaye  4 роки тому

      እሽ

    • @samsontsegaye8004
      @samsontsegaye8004 4 роки тому

      @@eytaye thank you eytaye beretalene akefafetune asayene please

  • @henokkune8433
    @henokkune8433 4 роки тому

    I am no idia what about blogging please tell me bro