Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው በአይነ ሕሊናችን ያንን በአካል የማናውቀውን ጊዜ እያሳችሁን ስላለ ከልብ እናመሠግናለን ። ኢድ - ሙባረክ
ምዕራፍ 2 ወደ ትክክለኛ ግራና ቀኝ መስመር እየገባ እንዳለ ይሰማኛል ምርጥ ስራ
በጣም አዝናኝ እና ቁም ነገር ያለው ነው በርቱ❤
ጉሩሜ ዛሬም አሸነፈ ጀግና
Yene lig zefenun weddechiew❤❤❤
የግሩሜ እና የሴቷ ጥምረት ደስ ይላል በተለይ የግሩም ሳቅ ትለያለች 😂😂
ለአዲሱ ትውልድ ታሪክን ስለምታስተምሮ በጣም አናመሰግናለን ሁሉም መንግስት ጥሩም መጥፎም እንደሜሰራ ሀገራችን ለዘላለም ትኖር
ግሩሜ በጣም አሪፍ ድርሰት ነው!
Endet endmiwdachu.. ጋድ ንጉሰ.. Millon like
ይሄ ድራማ የ አፍሪቃ all time truth ያሳያል
ጓድ ሻለቃ ዳኛ እባክዎት እሄ አቃቢ ህግ ዳንኤል ክብረትን ይሰሩልን
ስድ
😏
@@aberamamojaleta7564 ነህ
መጣቹሁ ኢድ ሙባረክ ለሁላቹሁ
አቦ ጓዲት ብርቄ ይመችሽ። ኢድ ሙባረክ
ልብ ብለናል አዎ የድራማው አቀራረብ ተዋናዮቹ ምንም እንከን የሌላቸው ብቻ ሳይሆኑ ምርጥ ነውነገር ግን መልእክቱና አላማው የኢህአፓንና የወያኔን የደርግን ጠልነትና በማንቁዋሸሽ የእነርሱን ገፅታ ለመገንባት ይመስለኛል ጎበዝ አያመዛዘን
ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ እየተደጋገመ ያለውን የፍትህ መዛባት ነው የሚያሳየው ....
kalfelek atyewyetigrigna program sle derg tru neger sizegb yayeh ymesl tinchachaleh ende
ለሁላችሁ ኢድ_ሙባረክ🎉
ሽ ህ አለቃ የሉም ብለክ ትስቃለክ ቆይ አንቴ😂😂😂ሁላችሁም አንደኛ❤❤❤❤ስወዳችሁ
saku gin andegna new
ስወዳችው አንዳች ነገር አጎላቸችውም ለዚህ የተሰጣችው ናችው ፈጣሪ እድሜና ጤና ለሁላችውም ይስጣችው
ፀሐፊዋ ደግሞ የመጨ ቆንጆ ነች
ሁሉም ዕቃዎች በአብዮታዊው መንግሥት ዘመን የነበሩ ናቸው...የBic እስክሪብቶን ግን እርግጠኛ አይደለሁም
ሁላችንም ስወዳቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቹሀለው
ትርኢቱን እወደዋለሁ የነበረን ደንቆሮ መንግስትን አስተሳሰብ ስለሚያንፀባርቅ
አዳሜ ቀልድ የእዉነት እየሆነ ነው
ተበዳ ለአንተ ነው እውነት 😅😅😅😅
zare teklakay tebkaw temchew shaleka yelum belu afela iko gobez....
እስኪለቀቅ የቀኑ እርዝመት በስመ አብ😮
waw yemigerm new betam new dess yalegn
የአንድ ሳምንት ደሞዜ እኮ ሳሙና ይገዛል አላለም ከከከከከ
ምርጥ ትወና
ተከላካይ ጠበቃ ዛሬ ቀን ወጣለት
wow Gerume temchgnalhi
ድንቅ ትወና! ኣብሶ መቶ ኣለቃ ኣራርሶ የሚገርም ብቃት ኣለው!!
ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው
እረ አታሰቃዩን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
እባካችሁ የማይጨረስ ነገር ሰውን ሱስ አታይዙ ።አቅማችሁን አሰባስባችሁ ቋሚ ሰአት ይኑራችሁ 100% ትችላላችሁ
በጥራት የሚሰራ ድራማ
በጉጉት እየተጠበቀ ነው
አርቲስት አበበ (አቤ ) & አርትስት መኮን ን (ጋሽ ሞኬ ) የጥበብ አባት 💞💞💕💞♥️♥️♥️🙏
Wow የዛሬው ለየት ያለ ነው😂
❤
ጥበቃዋ ገራሚ ነች
ታቃውሞ!! ጏዲት ብርቄን ነው ጥበቃዋ??
አቶ ንጉሴ ልትነግረን የፈለከው ነገር አለ እንዴ😅
Grum zenebe yleyal mtlu
የዛሬው ችሎት ደግሞ virtually ነው 😂😂😂
ሠላም
ዛሬ እንደ መቶአለቃ አራርሶ የተመቸው የለም😂😂
shaleka yeluma
ቀላል😂
አሽሙረኞችችችች
"ምስራቁንማ እርስዎ አስከብረዋል እዚያው ደቡብ ላይ ይሽሎክሎኩ እንጂ" የሚለዉ መታረም አለበት በተረፈ ወድጄ የሚከታተለው ስትኮም ነው። ዛሬማ ሻለቃ የለም ብለዉ አቃበ ህጉን ቀንድ አስበቀሉት😂
ይሄን መናጢ ዛሬ አገኛቹኹት😂
Next part or is it over?
ወይኔ የዛሬ ዳኝነት ተመቸኝ አቃቢ ህግና ተከላካይ
ክፍል ሰባት የለም??
የደርግ ስርዓት እንደዚ ነበር
አሁን. ደራሲው እየደረሰው ነው እንዲ ነው ፍርጥ ፍርጥ ፍርጥርጥርጥ እንዲ ነው
የዛሬው የዛሬ ነው ....😂..መልእክቱ ደርሶናል😊
አቶ ንጉሴ ዛሬ ተወዛገበ ጓድ ሻ/ቃ ዳኛ አለመኖሩ
ሀሉ እምትለዋ ቃል በፊትም ነበረች እንዴ?
Arf new
❤❤❤❤
ye girmu sak enenm zim blo new yemiyaskegn
Galactica
ጓድ ንጉሰ ቦቅቧቃ ነክ የምር ኣፈር ያስበላክ ፈጣሪ።
ተራጋሚ ሲኦል👹ይገባዋል
@@mesfinteferaተረጋጋ
😮😮😮😮
አቶ ደመና ጀብኖ ነው የገባው
ወይ የተገንጣዮች ሬድዮ ?
የሴቷ ትወና አልተመቸኝም
ጓድ ንጉሰ ኣትሞላፈጥ
ዛሬ አቃቢ ህጉ ላይ ቀለዳችሁበት
በቃ አቃቢውን ተጫወታችሁበት እንደልባችው
አቤት የትወና በቃት
አቃቢ ጉድህ ፈላ
😂😂እር ጏድ ኑግሴ ሆዳም መሆኑ
የ ፋሽሽት ደርግ 😄
😂👏
ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው በአይነ ሕሊናችን ያንን በአካል የማናውቀውን ጊዜ እያሳችሁን ስላለ ከልብ እናመሠግናለን ። ኢድ - ሙባረክ
ምዕራፍ 2 ወደ ትክክለኛ ግራና ቀኝ መስመር እየገባ እንዳለ ይሰማኛል
ምርጥ ስራ
በጣም አዝናኝ እና ቁም ነገር ያለው ነው በርቱ❤
ጉሩሜ ዛሬም አሸነፈ ጀግና
Yene lig zefenun weddechiew❤❤❤
የግሩሜ እና የሴቷ ጥምረት ደስ ይላል በተለይ የግሩም ሳቅ ትለያለች 😂😂
ለአዲሱ ትውልድ ታሪክን ስለምታስተምሮ በጣም አናመሰግናለን ሁሉም መንግስት ጥሩም መጥፎም እንደሜሰራ ሀገራችን ለዘላለም ትኖር
ግሩሜ በጣም አሪፍ ድርሰት ነው!
Endet endmiwdachu.. ጋድ ንጉሰ.. Millon like
ይሄ ድራማ የ አፍሪቃ all time truth ያሳያል
ጓድ ሻለቃ ዳኛ እባክዎት እሄ አቃቢ ህግ ዳንኤል ክብረትን ይሰሩልን
ስድ
😏
@@aberamamojaleta7564 ነህ
መጣቹሁ ኢድ ሙባረክ ለሁላቹሁ
አቦ ጓዲት ብርቄ ይመችሽ። ኢድ ሙባረክ
ልብ ብለናል
አዎ የድራማው አቀራረብ ተዋናዮቹ ምንም እንከን የሌላቸው ብቻ ሳይሆኑ ምርጥ ነው
ነገር ግን መልእክቱና አላማው የኢህአፓንና የወያኔን የደርግን ጠልነትና በማንቁዋሸሽ የእነርሱን ገፅታ ለመገንባት ይመስለኛል
ጎበዝ አያመዛዘን
ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ እየተደጋገመ ያለውን የፍትህ መዛባት ነው የሚያሳየው ....
kalfelek atyew
yetigrigna program sle derg tru neger sizegb yayeh ymesl tinchachaleh ende