How to make amezing salad❗ ምርጥ ሰላጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @usluyoney3357
    @usluyoney3357 Рік тому

    you make very good food, good job 🥰😋😋

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ጤናማና ቆንጆ ሰላጣ ግብአቶችሽ በሙሉ ለጤንነታችን ተመራጭ የሆኑ ከለር ፉል የሆኑ ለመብላት የሚያጉዋጉ ናቸው ይሄንን የመሰለ ሰላጣ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን 😋👌🙏💯👌

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    አለሜ የኔ ውድ ዋውበጣም ምርጥ ፈጣን ልዩ የሆነ የሰላጣ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን የኔ ውድ አሰራርሽ ፍጥነትሽ ልዩ ነው ሁሌም ለአይን የሚስብ ለጤና የሚስማማ ተወዳጅ ተመራጭ ቀላል ፈጣን የተመጣጠነ በቀላሉ ከቤታችን በምናገኛቸው ግባአቶች እየሰራሽ የምታቀሪቢልን ምግቦች ሁሌም ያስደስቱኛል የኔ ልዩ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ 😋❤👌👍የኔ አንደኛ

  • @usluyoney4133
    @usluyoney4133 Рік тому

    I wish you continued success, I watched with pleasure, I am looking forward to your other videos, my dear friend.

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    it's so yammy alenya endat yamral ewnet eģsh yebark yena balemoya God bless you wowww ❤❤❤❤
    emokrewalehu❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 Рік тому

    ዋውውውውውው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሲያምር 👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому

    ሰላም አለምዬ ልክ ብለሻል ምርጥ ሰላጣ ነው ዋውው ለጤና ተሰማሚ ለአይን ማራኪ ነው ያሰጎመጃል እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet Рік тому

    አለምዬ ዋው በጣም ምርጥ ሲያዩት የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ ሚያስብል ሰላጣ ነው👌

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Рік тому

    ዋው በጣም ምርጥ ሰላጣ ነዉ ከነሰሙ ምርጥ ይገባዋል 😘😘👍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Рік тому

    Amazing 👌

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Рік тому

    ሰላም እዴት ነሽ የውነት በጣም ለጤና ተስማሚ ናቸው የምትስራችው ምግቦች

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Рік тому

    I wish you success in your work, I watched with pleasure, you produce good content, success.😋😋💕💕

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому

    Waoo እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      አመሰግናለሁ ፀግዬ❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    በስመአብ እንዴት ደስ እንደሚል ለጤናስ ቢሆን ፐ ብያለሁ ቅመሞችሽ እኔ ለሆዴ ሰነፍ ነኝ ያንቺ አሰራር ግን ስሩት ያሰኛል❤❤❤❤ ጉርሻውን ለራስሽው ውይ