How to make Cauliflower Pizza ❗የአበባ ጎመን ፕዛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Рік тому +1

    It looks yummy!

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому +1

    ዋው የኔ ባለሞያ ገራሚ የአባ ጎመን ፒዛ አሰራር ነው ለየት ያለና ያልተለመደ አሰራር ነው ሁሌም አዳዲስ ሞያ አበባ ጎመን ለጠና አጅግ ጠቃሚ እና ተወዳጅ እንዲያ በተለያየ መልኩ በማዘጋጀት ሳይሰለች ለየት ያለ አመጋገብ መመገበና ጤናችንን መጠበቅ እንዳለብን በሚገባ ተምረናል እኔም ያንቺን እያየሁ እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን የኔ ባሞያ እጆችሽ ይባረከለ💕👌👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    አለምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ የአበባ ጎመን ተበቶ የማይጠገብ የሰሩ እጆሽ ይባረኩ ዉብ ነዉ 👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    አለምዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ተናፋቂውን ሙያሽን ይዘሽ የኔ ባለሙያ ዋው በጣም ቆንጆ ልየት ያለ የፈጠራ ሙያሽን በጣም ነው የማደንቀው በጣም ነው የወደድኩት የአበባ ጎመን ፒዛ ጤናማ የሆነ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ ልዩ ነው መሽሩሙ ቃርያው ዩሰሩ እጆች ይባረኩ ላይክ ሼርርር👌👍🙏

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Рік тому

    አለምዬ እኔ ሁሌ ታስገረሚኛለሽ እንደዚህ በቀላል ችላ ያልናቸእን ተውዳጅ ምግቦች እንደዚህ አሳምርሽናብአጣፍጠሽ የምትሰሪበት መንገድ እውነት ይለያል ዋውውውው ❤
    በጣም አመስግናለሁ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Рік тому

    አለምዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለ ጤናማ የሆነ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ይህንን ውብ የሆነ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Рік тому

    ሰላም አለምዩ እንኮን ደና መጣሸ ምርጥ ፒዛ በጣም ጤነኛ የፈጠራ ችሎታ አደንቃለዉ በርቺ😘😘

  • @betitube12
    @betitube12 Рік тому

    wow Leyet Yale Aserare new yeabeba Gomenendehime Yedregale Leka wow Thank U For Shering😊😊😊

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому

    ሰላም አለምዬ እንኳን ደህና መጣሸ የአበባ ጎመን ፒዛ ዋውው ለየት አድርገሸ ነው የሰራሸው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ቃናው ልዩ ያደርጉታል በአይን ብቻ ያጠግባል ከልብሸ ባለሙያ ነሸ እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving Рік тому

    That pizza looks absolutely fantastic, so healthy, and very deliciously-made. I can’t wait to try this, Yene Konjo. Love the toppings, as well. Thank you so much for sharing this amazing cauliflower pizza.💕👌

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia Рік тому

    Wawa grom asrar new betam enamsegenalen slasyeshen

  • @AbduGet
    @AbduGet Рік тому

    ፈጠራሽ ፣ሙያሽ ይገርመኛል አንደኛ ነሽ አለምዬ 👌

  • @hemdantube9616
    @hemdantube9616 Рік тому

    ሰላም ሰላም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 አለሽልኝ እኔም አለው አሉ 🤣🤣🤣

    • @EthioAlema
      @EthioAlema  Рік тому

      Temesgen enquan norshilige ema 😘