ከደሞዝ የተሻለ ስራ በ50 ዶሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ከደሞዝ የተሻለ ስራ በ50 ዶሮ

КОМЕНТАРІ • 43

  • @selam-i6z
    @selam-i6z 2 місяці тому +1

    በርታ ወንድሜ🎉🎉 እናመሰግናለን

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ይህ ውሻ ተጠንቀቁት ወላሂ አደገኛ ሌባ ነው

  • @OliyadSiyoum
    @OliyadSiyoum 2 місяці тому +2

    Btam mirt video....indezi ayinet video likekelin b tinish Capital

  • @merymareshet9257
    @merymareshet9257 2 місяці тому

    Berta, wondime, ❤❤❤❤❤❤

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ይህ ውሻ ወላሂ ተጠንቀቁት

  • @AlmazNegashReda
    @AlmazNegashReda Місяць тому

    ለ 50 ደሮ ስንት ውሃ ምጠጫ ና መመገብያ ያስፈፌልጋል

  • @mediitube8488
    @mediitube8488 2 місяці тому

    OK thank you

  • @weynshet7689
    @weynshet7689 2 місяці тому +2

    ውሸት ነው ዶሮ ከማርባት እ/ር ይጠብቃችሁ ምንም ትርፍ የለም ኪሳራ ብቻ ይህን ሰውዬ አትመኑት ዶሮ ከማርባት እንቁላል ተረክቦ በ0.50 ሳንቲም ትርፍ መሸጥ ይሻላል

  • @meseretassefa793
    @meseretassefa793 2 місяці тому +1

    እንድ ዶሮ በቀን 124 ግራም ለ50 ዶሮ: 62 ኪሎ ነው የሚያስፈልገው መረጃህ ልክ አይደለም አሁን ሰአት የዶሮ ስራ ብዙም አዋጭ አይደለም በተለይ ለጀማሪዎች ::

  • @BeziTeshi
    @BeziTeshi Місяць тому

    አረ እቁላሕ አልጥል አሉኝ ምን ላድርግ እቦካቹ❤❤❤

  • @ethiopianmusics6352
    @ethiopianmusics6352 2 місяці тому +1

    Wendimoche leloch amarachochin feligu.....limena endatotu

  • @halewidetamo7006
    @halewidetamo7006 2 місяці тому

    50 dorowoch neberugn gunfan alilekm belowachewal min madreg new yalebign?

  • @TsegayeAdmasu-t1b
    @TsegayeAdmasu-t1b Місяць тому

    Tanks

  • @KumeraSenbetu-ly5yt
    @KumeraSenbetu-ly5yt 2 місяці тому +1

    ዶሮቹ የተገዛበት የመኖ ዋጋ ሳይቀነስ ትርፍ ትርፍ እያልክና ሰዉን ለምን የለሌ ነገር እየተናገርክ ሰዎችን ለምን እንዲከስሩ ታደርጋለህ!

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh 2 місяці тому

    ምን ይደረግ?መኖ እና እንቁላል ዋጋ አይመጣጠን።

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ይህ ሰው አደገኛ ሌባ ነው ተጠንቀቁት

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 місяці тому

    የተመቸኝ መረጃ

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 2 місяці тому

    Betam yetebarek sew nek ante yawekewn le leloh tastemraleh beza ly jemari doro arbi slehonku bebzat bante videow new yetemarkut ena ketlibet berta

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ወንድሜ ወላሂ ይህ ሰው አደገኛ ሌባ አጭበርባሪ ነው በደንብ ነው የምናቀው እንዳትሸወዱ

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 2 місяці тому

    ጎበዝ ልጅ!

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ይህ ሌባ ተጠንቀቁት ወላሂ አጭበርባሪ ነው

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 2 місяці тому +2

    ቁጥርህን አስቀምጦልኝ

    • @Ethiokememepoultryfarm
      @Ethiokememepoultryfarm 2 місяці тому

      ይቅርብሽ ወይም ይቅርብህ ኪሳራ ብቻ ያለበት ስራ ነው ያለህን ጨርሰህ በባዶ እንዳትወጣ ይህ ምክሬ ነው ከሰማህ

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 2 місяці тому

      መረሀባ

    • @hhsvhsvs8375
      @hhsvhsvs8375 Місяць тому

      ወሸትአትን ዛ። ኑረንበታል

  • @Ethiokememepoultryfarm
    @Ethiokememepoultryfarm 2 місяці тому +4

    ሰዎች አደራ አደራ እንዳትሸወዱ በዚህ ሰው ውሸት እኔ አርቢ ነኝ አንድ ሺ ዶሮ ይዤ ነበር የጀመርኩት ለምን ትዋሻለህ የቄብ ዶሮ ሽያጭ ለማጧጧፍ ስትል ሰውን ኪሳራ ላይ ጥለህ ጎዳና እንዲወድቁ ለምን ታደርጋለህ ወገኖቼ ትርፍ ትርፍ በሚል ሰውን በማጓጓት እንድትሳቡ በማድረግ የማታውቁት ስራ ላይ ተሰማርታችሁ እንዳታዝኑ እኔ እና ሁሉም አርቢዎች ኪሳራ ላይ ነን እንዴት ለሚለው መሬት ላይ ያለን አርቢ ቀርባችሁ አነጋግሩ በደንብ መረጃ ውሰዱ ያኔ ስራውን ለጠላት አትመኙትም ይህ ሰው ስራው ነው ቄብ ለመሸጥ እዚህ ላይ ፕሮሞሽን እየሰራባችሁ ነው ወላሂ ስራው አክሳሪ ነው እኔ ዩትዩብ እለቅ ነበር ትቼው ነው ሰውን አልሆነ ስራ ላይ ላለማስገባት ስለሆነም እንዳትሸወዱ አደራ አደራ።

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ❤ይህ ቆሻሻ ሰው ህግ ፊት መቅረብ አለበት
      ብዙ እህት ወንድሞች እያለቀሱበት ነው

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 2 місяці тому

      ምነው አንተ ከስረካልና ሁሉም ሰው እዳንተ የሚከስር ነውዴ የሚመስልህ😂😂😂እንደየአካባቢውኮ ይለያያል ለምሳሌ እኔ የማውቀው ልጅ በቅርቡ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ጀምሮ እስከአሁን ደህና እየሰራ ነው አላሰራ ያለው ጦርነቱነውጂ ስራው አላከሰረውም ጦርነቱግን ነጋዴ ገብቶ እዳይረከብ መንገድ ስለሚዘጋበት በዚህ ትንሽ አግዶታል

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Місяць тому

      እሺ

  • @ZekariasK
    @ZekariasK 2 місяці тому

    Tx bro😮

  • @WosanKotiso-s7p
    @WosanKotiso-s7p 2 місяці тому

  • @TemesgenGebre-j9h
    @TemesgenGebre-j9h 2 місяці тому

    የዶሮ እርባታ አያዋጣም

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh 2 місяці тому +2

    ኸረ ኸረ እኛ የምናረባው እኮ ታዘብንክ! ምናለ ዝም ብትልና ፆም ሲፈታ አውራልን ።

  • @asnaketeshager8252
    @asnaketeshager8252 2 місяці тому

    tusha

  • @israelendashawu440
    @israelendashawu440 2 місяці тому

    በቀላሉ አንተ ባሰላኸው ስለት በራሱ ስታይ የምገኘውን እንቁላልና ወጪውን ስታይ ትርፍ የለውም።በዛው ላይ የመድሃንት ወጪ አለ።

  • @JohnAddis-d4g
    @JohnAddis-d4g 2 місяці тому

    30 ዶሮ ማግኘት ይቻላል ወይ? አናንተ ጋ ለምን አትሽቱም

  • @DawitTamre-o8k
    @DawitTamre-o8k 2 місяці тому

    ዶሮ የቁላል ይለያሉ እንዴ

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 2 місяці тому +1

    500 ስንት ካፒታል ያስፈልጋቸዋል

    • @Oumeir-r7h
      @Oumeir-r7h 2 місяці тому

      ወንድሜ ይህ ሰው አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      ወላሂ ተጠንቀቁ
      እኔ አርቢ ነኝ በአሁን ሰአት አርቢው ከገበያ እየወጣና ነው
      መኖና የእንቁላል ዋጋ ፈፅሞ አልተመጣጠነም መኖ ከ5000 በላይ ነው እንቁላል 8 እስከ 7:40 እየተሸጠ ነው
      ይህ ሌባ አትመኑት

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 2 місяці тому

    ይህ የሰው ሰይጣን አትመኑት በአሁን ሰአት ብዙ ሰው አውቆታል አጭበርባሪና አታላይ መሆኑን
    ስለዚህ በተለይ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ወንድም እህቶች ወላሂ ተጠንቀቁት አስጠንቅቁ
    ፌስቡክና ቴሌግራም ላይ ግቡና አይንሸት ማነው በሉ
    ጉዱን ይዘረግፉላችሗል

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 2 місяці тому

    ይህ ውሻ ወላሂ ተጠንቀቁት