ኦራ ዳዊት ,የእናትህ ሞት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ እሷንም ነብሷ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ወደ ስራህ ተመልሰህ መምጣትህ ለብዙዎቻችን ትልቅ ደስታ ነው። I’m so happy to hear that you’re doing well ! Love you ❤❤❤ Keep up your amazing work !!
Congratulations for Davey new video clip 🔥🌟👐 The song contains chaos, enthusiasm and creativity. It is amazing, burning with excitement and splendor. I loved the work in terms of photography, direction, locations, and especially Davey’s voice. This musical work has a spirit of mastery, so I will say that the song succeeded and won, We hope that everyone will like it, will get the highest percentage of views exceeding one million you creative really Davey my regards from Libya 🇱🇾 and the Arab world🔥🔥🌟🌟👐🙏
ሰይፉ ላይ ስለ ውድ እናትህ ማለፍ ስሰማህ አዘንኩ እንዳልኩው ነው ሁሉም በተራው ነው መጽናናቱን መበርታተን ያመንከው ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈሱን ይላክልህ ትሁት ልጅ ነህ ተባረክ ሙያህን ያዳብርልህ ❤🎉
እኔም ከዛ ነው የመጣሁት
በግጥም በዜማ በድምፅ ከብዙዎች የላቀ ብቃት እያለህ የሚገባህን ያህል ያልተቸረህ ድንቅ የጥበብ ሠው ክብረት ይስጥልኝ እኔ በግሌ እጅ ነስቻለሁ።
ልክ ብለሻል ❤❤❤❤
😢😢😢በጣም
❤❤
I agree ያልተዘመረለት ከድምፃዊነቱ በላይ ስብዕናው ያለው አስተሳሰብ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ🎉🎉❤❤
የዴቭ አድናቂዎች የት ናቹ እስኪ በ like አሳዩት
ሰይፋ ላይ መቅረብ ብዙ ጥቅም አለው ዘፈን መውጣቱን እራሱ ኢንተርቪውን ሳየው ነው ያወኩት ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ❤
እኔም አሁን ከሰይፋ ኢንተርቪ አሰምቼ የመጣሁት
Betam 😢😢
እኔም ከዛ አይቼ ነው የመጣሁት
እኔም😊
enem
እንደኔ የሚወድክ ግን የምር አይኖርም❤❤❤❤
ምን አይነት ድምፅ እና ስብዕና እንዳለክ አንተ ራሱ የምታቅ አይመስለኝም!!!!
በሰይፉ ፋንታሁ ሾወ ላይ ስትናገር ሰምቼ ነዉ የመጠሁት በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ለስለስ ያለ ጥሩ ስራ ነዉ
እኔም
እ/ር ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ስለ መጣህ ደስ ብሎናል
ለእናትህ ያለህ ፍቅር በጣም የላቀ ነው 💚💛♥️
በጣም ያማል ወንድሜ አይዞ
ዳዊትዬ የኔ ውድ ልጅ አይዞህ ተፅናና። እናትህንም እግዚአብሔር በገነት ያሳርፋት። አንተም በርትተህ የሷን ህልም አሳካላት።
ሀዘንህ ከባድ ነው እናትህም በእንተ ውስጥ ይኖራሉ ድንቅ ችሎታ የእለህ ነህ 6 years ago እዲስ እብባ እግቸህ እንደማደንቅህ ነገርኩህ የዛን ጊዜ 60እመት ወጣት ነበርኩ ችሎታህ ወጣት በእድሜ ገፋ ያለ ሁሉ የሚደስትበት ነው በማጠለል የናት ሞት የእግር እሳት ይባላል እናትህን በማስታወስ እዚህ ላይ ደረስኩልሽ እያልክ ስኬትህን ንገራቸው ይስሙናል እናቶቻችን በጸሎት በመንፈስ እይለዩንም በርታ እመቤቴ እናት ትሁንህ ትከተልህ
እኔንስ አታመሰግኝኝም
መች ነው በዚህ ድምፅ የምትዘምረው ነገ ለመኖራችን እኮ ዋስትና የለንም ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ከማያልፈዉ ዘመን ከማይሺረዉ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር በንሰሐ መኖር ይሻላል
🎉🎉👍
ዘምሯል እኮ መዲናና ዘለሰኛ በጣም ደስስስስስ በሚል ሁኔታ
ዘፈን እንጀራው ነው ድምፁን የሠጠው እኮ እግዚአብሔር ነው
የራስህን ኑሮ ኑር፡ ጀዝባ።
ስራህ ሁሉ100% በዛላይ አስተዋይነትህ ስለናትህ ስታወራ ለናትህያለህ ክብር መለየት ከባድ ነው አላህ ጽናቱን ይስጥህ😢
ለየት ያለ ዳንስ ፣ መሳጭ፣ ለጆሮ የሚጥም ፣ ዉስጥ የሚገባ ድንቅ ሙዚቃ 🙏🙏🙏
ስለውድ እናትህ ሞት ስንሰማ በጣም አዝነናል ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥህ የኛ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ በርታልን በጣም የምናደንቅህ የምንወድህ ብቃት ያለህ ድንቅ አርቲስት ነህ በመመለስህ ደስ ብሎናል
አይዞህ ወንድሜ ዳዊትዬ አይዞህ በርታ ጠንካራ ሁንልን
የዚህ ልጅ የዘፈን ግጥሞች በጣም ነው የሚገርመው። በርታ ❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ድምፃዊ ነህ በዛላይ ጥሩ ልብ ያለህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ወድሜ
ምናባቴ ብዬ ላድቅህ ዋው! መድሐኒያለም ካተጋር ይሁን🙏❤
ዳዊት ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ የእናት ሀዘን ከባድ ነው ። ቢሆንም ጠንክር እግዚአብሔር ያፅናህ ።
በዚህ ዘመን ሞት ያልገባበት ቤት የለም እያየህ አይደል ።
ኦራ ዴቨ የናትህን እልፈት በስይፉ ሾው ስስማ በጣም አዘንኩ ግን እግዚዓብሔር የፈቀደውን አረገ:: እግዚዓብሔር ያጥናህ::
ምርጥ ስራ ነው የስራህው የያንዳዳችን ቤት ያንኳኳ ነው::
ለኔ አንተ ማለት እንደ ዝሆን ገዝፈህ ነው የምትታየኝ ግሩም ስብእና ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ::
የምትወዷትን እናት, ሚስት, እህት በሞት ለተነጠቃችሁ ይህንን ሙዚቃ ተጋበዙልኝ::
ዋው በጣም ድንቅ ስራ ነው የሚገርመው መውጣቱን ያወኩት ሰይፉ ላይ አይቼ ነው
ያልተዘመረለት ጀግና ዴቮ we love u Man ❤
Amazing Music ...
Thanks OraDawit talented Man...!!!!!!
ትለያለህ!!!!!!!
ዳዊትዪ እግዚያብሔር ፡መፅናአቱን ይስጥልኝ እናትህን ነብሳቸውን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍልን
ዳዊት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ የናት ሞት ከባድ ነዉ በርታ
በጣም: ቆንጆ: ሙዚቃ: ነው:: እግዚአብሔር: መጽናናቱን: ይስጥህ: ዳዊት:
ጨዋ: ያሳደገው: ምንግዜም: ጨዋ: ነው: በርታ: ወንድሜ:
ዳዊት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ የናት ሞት ከባድ ነዉ በርታ😊
ዳዊት እንኳን ደህና መጣህ በናትህ ሞት አዝኛለሁ ፅናቱን ይስጥህ አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብሳቸው በ ዓፀደ ገንተ ያሳረፍ በተረፈ በርታ ምርጥ ስራ ነው
ውይ ሞዴሏን ስወዳት ድራማዎች ላይ ነበር የማቃት ቆንጆ ናት 🎉 ዘፈኑም ሀሪፍ ነው ከዜማ እስከ ድምጽህ 😊 አለማችንን ሠላም ያርግልን የታመሙትን ይማርልን የተራቡትን ይጎብኝልን ይቅር ይበለን ☦😥
መድናለም ፅናቱንይስጥክ ውድሜ አይዞክ😢😢በርታልን
የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳህ በዚህ እድሜ የዚህን ያክል ማስተዋል መመረቅ ነው😢😢
Orah Dawit Really You are one of genuine and talented musician , KEEP IT UP.
ሲቀረፅ ነበርኩ ተለ'ቆ እስካየው ጓጉቼ ነበር በጣም ቆንጆ ስራ ነው ዴቭ ያምራል ብዙ የደከምክበት ስራ ነው ሁሌም ስራወችህ አያሳፍሩም በርታልኝወ ወንድሜ
ምርጥ ስራ ነው ዴቫ በርታ ለእናት የዘፈንካት ምርጥ ዘፈን ናት በርታ
ዳዊት በዚ አሞላካዊ ድሞፅ የትግራይ ቁስል አብርዶ የሚያፅናና ብሎሞ የሚፈውስ በትግርኛ ብታዜሞ መልካም ነው እላለሁ። አስተዋይ ሰው ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥሕ። አሜን ❤❤❤
Torgnenetn yemikonen, toregnochen yemiyawgez, lemalet kehone yasmamal
ዴቭ ጽናቱን ይስጥህ ነፍሳቸውን በኣጸደ ገነት ያኑር ኣንተም ሃይማኖተኛ ትሁት በመሆንህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ🎉
👏👏👏👏👏👏
የሚገርም ሰራ ሙሉ ክብሩን የጠበቀ
ታላቅ የዘመናችን ድምፃዊ ዴቨ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉🎉
በርታ
ሁሉም ያልፋል
እግዚአብሄር የፅናህ
በእውነት ዘፈኑ አንደኛ ለእናትነት የተዘፈነ ምርጥ ዜማ ነው።
Love yo from Asmara🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ውይ ዳዊት በጣም ደስ የሚል music clip❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው በርታልን አሪፍ ስራ ነው ሀዘንህንም እመብርሀን ታቅልልህ እናትህን ነብሳቸውን ይማርልን😢😢🙏
ኦራ ዳዊት ,የእናትህ ሞት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ
እሷንም ነብሷ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ወደ ስራህ ተመልሰህ መምጣትህ ለብዙዎቻችን ትልቅ ደስታ ነው። I’m so happy to hear that you’re doing well !
Love you ❤❤❤
Keep up your amazing work !!
ክሊፑ ብዙም አልማረከኝም፣ በተረፈ ግን ዘፈኑ በጣም ተመችቶኛል፣ የአርቲስቱን ሁሉንም ስራዎቹ በእጅጉ ነው የማደንቀው፣ የተሰጠ ልጅ ነው። ግሩም ስራ!!! አቦ ይመችህ!!!
ዳዊትዬ እግዚአብሔር ጨምሮልህ መዝሙር አገልግለህ በእምነትህ ጠንክረህ ባየዉህ፣ ልዩ ሰዉ መዝሙርህ ያስለቅሰኛል የኔ ትሁት
ልዬ ኩሩ ቅመም በጣም ልዩ ማ
በጣም ድንቅ ሥራ ነው ዴቫ ግጥም እና ዜማው ያንተ መሆኑ ደሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም የሚገርም ሀሳብ ያለው ለየት ያለ ሙዚቃ ነው። ትንሽ ኬሮግራፊው ብዙም አልመሰጠኝም
ሴፊ ላይ ኢንተርቪው ሰምቼ ነበር እናት ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናህ የሰራሀው ስራ አሪፍ ነው በርታ👍
ዳዊተይ ኣይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥህ እናትህ በኣፀደተ ገነቱ ያስፈራት በርታ ኣንተ ጅግና ነህ ወንድሜ🙏
ከእድሜው በላይ የበሰለ ወጣት የምር 💪ጽናቱንም ፈጣሪ ይስጥህ
ዴቭዬ ሁሌም ምርጥ ስራ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ኦራ ዴቭ ይበልጥ ብርታትን ጽናትን ይስጥህ ወንድማችን አብሽር ድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎናል 😍💚💛❤🙏
ትችላለህ ያማረ ስራ ነው😍👌
ለስለስ ያለ ለሁሉም የዕድሜ ክልል ጀሮ ገብ የሆነ ሙዚቃ ይህን ድምፅህን ግን በሚገባ ተጠቅመህበታል ብየ አላስብም ከዚህ የበለጠ አድናቂወችህ ብዙ እንጠብቃለን አና በርታ
ዋዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወይ ድምፀ በጣም ያምራል ሁሉም ታምራላችሁ
ፈጣሪ ያፅናህ የእናት መለየት ሁላችንም ጎድቶን አለፈ እንበል ወንድሜ ሀዘናችን እኛን ጎዳን እንጂ ለእነሱ ምንም አይጠቅማቸውም ወንድሜ ጠንክር በርታ ለእነሱም ነፍስ ይማር ለእኛም ጥንካሬ ይስጠን 🙏🙏🙏
ዋው እንኳን በአዲስ አልበም ደስይላል 👍💪
በዚህ ልክ ማየት እግዚአብሔር ይመሠገን ዳዊትዬ መመልሰክ ደሰ ብሎናል እንወድሃለን አንተ ጠካራ ነህ ጀግና ነህ ሞት ነው አንከተልም በእግዚአብሔር ሰራ አንግባ ሲበዛ ሀዘን ጡሩ አይደለም ጀግና በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቦ ያበደ ነው ❤
ባለቤቱን ነው ሚመስለው ቤቱ
በጥርሶችሽ አብሪው እንደበፊቱ💊💚👌🏿☀️😘😍
እግዚኣብሄርን እንዴት እንደምወድህ ዴቭየ የኔ ኣባት❤❤ደስ በሃሊ ገራሚ ሙዚቃ❤
አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ የእናትህንም ነብስ በደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፍልን።ሁሉም ነገር ያልፋል በርታ ነገ ደግሞ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነውና ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተጽናና ለሰው የከበደ ለፈጣሪ የቀለለ ነው።
ዴቭዬ የኔጨዋ ይቅናህ ደግም ታምራችሁ❤❤❤❤❤
እኔም ሰይፉ ላይ ሳይህ በነበረህ ከባድ ጊዜ አዝኛለሁ፣ግን በርታ ወርቃማ ድምፅህ የዘመንህ ሁሉ መፅናኛ ነው ብዙ መስራት ትችሊለህ ያንተ አይነት ድምፅ ያለው በእኔ በኩል አላየሁም።
ዳዊትዬህ አሪፍ ነው ዳሀ ከዚህ የበለጠህ ሙዚቃ እና አልበህም እጠብቃለሁ እሄን ስለስጠክህን ክበርትህ ይጠልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንደገና ሌላ ዉብ የጥበብ ስራ - thank you Dawit!
እንኳን ወደ ምቶደዉ ሰራ በስላም መጣክ የእናት ሀዘን ከባድ ትልቅ ቁስል ቢሆንም እራሳችን ቢሆንም እራሳችን እያከምነዉ ማገገም አለብን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ 🙏
ይሄ የምን የናት ነው
የናት መዝፈን ከፈለጉ መዝፈን ነው
ሙሉ ለሙሉ የፍቅር የሆነ ሙዚቃ ዘፍነሽ
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ በርታ ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥህ ሰይፉ ላይ በመቅረብህ ነው ያወቅነው ሰይፉ ምስጋና ይገባሀል
Congratulations for Davey new video clip 🔥🌟👐 The song contains chaos, enthusiasm and creativity. It is amazing, burning with excitement and splendor. I loved the work in terms of photography, direction, locations, and especially Davey’s voice. This musical work has a spirit of mastery, so I will say that the song succeeded and won, We hope that everyone will like it, will get the highest percentage of views exceeding one million you creative really Davey my regards from Libya 🇱🇾 and the Arab world🔥🔥🌟🌟👐🙏
ምርጥ ስራ ነዉ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት እናትህንም ፈጣሪይ አምላክ ነብስዋን ይማርልን
Dave ❤ mirt sira new berta...tsinatunm yisth
ዳዊት ለብዙዎቻችን የዉ የዘፈንከዉ ስራትህን ስወድል ኢንተርቪዉ ስትደረግ አመላለስህን ስወደዉ እኔም አጋራሀለዉ እናቴን አጥቻለዉ እንዳልከዉ ምርጥ ነገር ስታገኝ እናትህን ስተስብ የለችም ለካ የሚለዉ ያማል በርታ ሁላችን በየጊዜያችን ወደነሱ እንሔዳለን አንተ ታድለሀል ጥሩ ድምፅ ሰላለህ የሚሰማህን ዝፈነዉ ብዙ ሰዉ እንጋራሀለን በርታ ምርጥ ልጅ ጨዋ
ዴቫ ምርጥ ሰው ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ ስራ በርታልን👏👏👏👏
The Best singer Ever Ma Boy 🥇🥇🥇
ድምፅ ግጥም ሁሉም ነገር አንደኛ ዴቫ በርታ
እንኳን ደህና መጣክ ዴቭ ድምፅህ ዜማ ግጥም አንደኛ እመቤቴ የልብህን ሀዘን ታቅልልህ እናትህን ነፍሷን ይማርልህ
ሰይፉ ላይ አይቼ ነው ክሊፑን ያየሁት ድንቅ ስራ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ወንድሜ ስለ እናት ሞት ከልብ አዝናለሁ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏💔💔💔🥲🥲አንተ ጠንካራ ድምፀ መረዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ጀግናዬ 👌👌👌👌♥️♥️♥️👈
Betam Harif sira new. ...keep it up
በአእዉነት ዴቨ የአእናትህንነፍስ ባጸደገነት ያኑርልህ በርታ ደስ ብሎኛአል ስላየውህ❤❤❤❤❤
ደዊትዬ አንተ ተትለየለህ በጣም ነዉ የምወድህ አድነቅ ነኝ በነትህ እልፈት በሴፋ ስሰማ አዝኛለሁ መፅናናቱን እመኝላሃሁ በርታ 5 አመት በጣም ረቀን አስብበት!!
የሙሉቀን የጎሳዬ የቡዛየው ድብልቅ ድምፅ ዴቭ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ እቺ አለም እንዲህ ነች ፣፣በጣም ጐበዝ ድምጻዊ ነህ ግጥም ዜማ ድምጽ ተችረሀል በርታ እግዜር ያጽናህ
ሁሌም እኮ ልዮ ነዉ ስራዎችህ ለጆሮ ሚመቹ ምርጥ ስራ በርታ❤❤ ስለናትህ ሞት በጣም ነዉ ማዝነዉ የናት ምት መሪሪ ነዉ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑረዉ😢😢😢
ጎበዝ በርታ አይዞህን ብርታቱን ይስጥህ የእናትህንም ነፍሳቸውን ይማርልን
ሠይፉ ጋ ቀርበህ ስትናገር ስምቸ በጣም አዝኛሁ የናት ሞት ይከብዳል
ደሞ ከባባ የሰረችው ፊልም እራሱ ማታ የተለቀቀው በጣም ነው የተመቸቺኚ ምርጥ ልጅ ነች
እኛ ደሞ ዴቮን ኦላ ዴቮ ብለናል ፓፓ አንቺ ምርጥ ወጣት ጀግና ነሽ።እንኳን ከዛ ከባድ ሀዘን ቀለል አርገሽ አየንሽ ነፍስሄር ብለናል የአደዬን🙏🙏🙏🙏ሰው የመሆን ጥግ ነሽ።
አይዞህ የኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ያጽናህ የኔ ምርጥ እናትህን በገነት ያኑርልን የኔ አባት ምን አባቴ ላድርገህ
የኔ ጌታ ጎበዝ እኮ ነህ በርታ❤
እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም መመለስህ እግዚአብሔር እኮ መልካም ነው ለግዜው ይከፋናል ቡሃላ ደሞ ጽናቱን ይሰጠናል እንደ እግዚኣብሄር ማን ሽለ ግን በእኖቱ ኣምላካችን የዋህ ነው❤ ክብትና ሞጎስ ለእግዚኣብሄር ይሁን🙏🙏🙏
መዚቃ አድማጭ አይደለሁም ግን ሰይፉ ላይ ስለ እናትህ የተናገርከዉን ነገር ሰምቼ ነዉ መልክቱ ደስ ይላል ፈጣሪ ያበርታህ
ጎበዝ የኛ ጀግና በርታ ሰይፉ ጋ አየሁህ
Just wow 🤩 what a music what a video 🥰🥰🙌🏼am proud of you brother
በጣም እንወድሀለን ምወድህ ሙዚቀኛ ነህ ግዜ ኖሮህ ካየህው ቲክ ቶክ ላይ ምሰራቸውን ግጥሞች download እንድናደርገው ብታደርግ ደስ ይለናል የጥበብ ሰው
Betam gobez dave bertalin
አይዞህ በርታ ከዚህ በላይ እነጠብቃለን ግጥም መግጠም ስጀምር ፊትህ ላይ ሀዘንህ ያስታውቅ ነበር በርትተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤
ሰይፉ ላይ አይቼ ነው የመጣሁትና አንተ በእውነትም ትልቅ ሰው ነክ ፈጣሪ ጽናቱን ብርታቱን አብዝቶ ይስጥህ ጥሩ ስራ ነው
ዳዊቴ እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልህ የኔ ውድ ወንድም❤️
🎉❤❤❤❤ትችላለህ ብሮየ ዋዉ በጣም ነው የምንወዲህ ዳዊትየ
ሁሉም ዘፈኖችህ ደስ ይላሉ አይዞህ ጠንክር ወንድሜ
ኩችና ጎኣ እና ኡጅል ፋራ ወድ ጌታ ተመስገን አምላክ🎉
እግዛቤሄር ያፅናህ 🎉 አይዞህክ በርታ