ዶንኪ ትዩብ ለመቀጠር አመልክቱ!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @yotorstudio
    @yotorstudio Місяць тому +1

    I have no idea what to say about you Eshe, thanks for the advice and encouragement

  • @Alentube1227
    @Alentube1227 Місяць тому +5

    እግዚአብሔርን በጣም የምትገርም ሠው እኮ ነህ !! ምንኛ መባረክ ነው ? ለብዙዎቻችን ተስፋ እና ጥንካሬ የምትሆን የሰው ልክ ነህ :: ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr Місяць тому +123

    እሼ በእውነት ነው የምልህ ነፍስ ካወቅሁ ጀምሬ የራሴ ድርጅት ባይኖረኝም መቄዶንያን መርዳት እፈልጋለሁ አሁላይ ገንዘብ ባይኖረኝም ሁሌም በፀሎት አስባቸዋለሁ❤እግዚአብሔር አንድ ቀን ሀሳቤን ሁሉ እንደሚፈፅምልኝ አልጠራጠርም ❤❤❤

    • @FasikaDinsa
      @FasikaDinsa Місяць тому +2

      Eshe seleserak bicha ayedeleme yalefelek kene ena feriha egezabher selalek new gena kezi belaye tadegalek a.a behone benetsa besera dese yelegnale neber fetari tenana edeme yisetek❤❤❤❤

    • @yerabiemulusew3344
      @yerabiemulusew3344 Місяць тому

      J😮​@@FasikaDinsa

    • @HananAbdurahman-n1h
      @HananAbdurahman-n1h Місяць тому

      H

  • @KalkidanGutema
    @KalkidanGutema Місяць тому +44

    ይሄ ስራ ለኔ ነው ፈጣሪ ያዘጋጀው ግራ ግብት ብሎኝ ነበር በማርያም ቅጠረኝ የምር ትኮራብኛለህ እመቤቴ አዘጋጅታልኝ ነው አቡነ እጨጌ አግዙኝ ልቤ እንደምገባ ይነግረኛል

  • @hiwe6216
    @hiwe6216 Місяць тому +54

    እርግጠኛ ነኝ ይሄ መልእክት ለኔ ነው Donkey tube ተቀጠርኩ ሳይሆን የራሴን ስራ ሰራሁ ብዬ አምናለሁ ስለዚህ እገባለሁ❤

  • @ክርስቲናአሌክስ
    @ክርስቲናአሌክስ Місяць тому +1

    ምናለ ሃገሬ ብኖር ብዬ ተመኘው
    ምክንያቱም መስፈርትህን የአረብ ሃገር ኑሮ አስተምሮናል መቻሉን መታገሱን ሥራ መውደዱን ብቻ ተመስገን ነው
    እናም እሼ ሃሳብ ትልቅ ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምል ተያይዘን እንደግ እንዳልከን ሰማያዊውን እርስት ያውርስ❤

  • @bezawitsimachew3348
    @bezawitsimachew3348 Місяць тому +46

    እሼ ዛሬ ካንተ 10 ነጥቦች የተማርኩት አስራ ምናምን አመት ከተማርኩት በላይ ነው ሲጀመርም ስራ ፈላጊ አደለሁም ጥሩ ስራ አለኝ ነገር ግን ስራየን አልወደውም ነበር ዛሬ ግን ስራዬን ሳይሆን እራሴን እንድፈትሽ አድርገኸኛል እና አመሰግናለሁ

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 26 днів тому

    ውይ እሼ ተባረክ የኔ ልዩ::ሁላችሁም ይዶንኪቲዮብ ሰራተኞች ተባረኩ::

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    እሼ መልካም ሰዉ ባንተላይአድሮ እዉነትን ያስ።ማረን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት ያለፈ ሀሰት ለትዉልድ ተስፋ ብርታት እዉነትን አረ ስንቱ ይወራ የዶንኪ ትዮብ ዉለታ ደሞ የናተ እዉቀት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነዉ የናንተ ነፃ ፈቃዳችሁን በቃሉና በወንጌሉ ሄዳቹሀል በርቱ ዛሬ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ ❤❤❤❤ ከጠቀስካቸዉ የሞያ ዘርፎች አንዳቸዉም የለኝም😂😂😂😂😂😂 ንፁ ልብ ግን አለኝ እመብረሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @orthodosmezmur7387
    @orthodosmezmur7387 Місяць тому +18

    ከዚህ ሁሉ የኔ ይታያል ብዬ ማሰብ ቢከብድም ግን በተስፋ ልሞክር እሼ አንተን በአካል ለማግኘት አንተን ይቀርቡሀል ብዩ በሰው በሰው ብዙ ሞከርኩ አልተሳካም ግን አሁንም ተስፋ እልቆርጥም በጊዜው ይሆናል እና እኔ በ forign language and communication AAU ነው የተመረኩ ግን ስራ የለም ማለት እኔ የምፈልገው የራሴ channel እንዲኖረኝ ነው ለዛ ደግሞ አንተ ጋ ብሰራ የበለጠ ስኬታማ እንደምሆን አምኘ ለዛ ነው አንተንም የምፈልግህ እና እባክህ እግዚአብሄር እምላክ ይሄን መልእክት እንዲያሳይክ ጸሎቴ ነው

  • @andualemzergaw
    @andualemzergaw Місяць тому +17

    ሚካኤልን የምናባቱ ደሞዝ አንተን ጋ ራሱ መዋል መባርክ ነው ሌላው የስራ ልምድህን መቅሰም ብችል ደስታየ እሽቱ መለሰ በርታ

  • @NahomDawit-q2o
    @NahomDawit-q2o Місяць тому +4

    በጣም ብዙ ጊዜ ሞክሬ አልተሣካም ብዙ ቦታ አሁን ሳስበው ላገኝ ነው መሰለኝ ÷ ምክንያቱም ፈጣሪ እንዲህ ነው እና ያለው
    ያዕቆብ 1:12 " በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው ። "

  • @mihrettefera1936
    @mihrettefera1936 Місяць тому +3

    እሼ እኮ ምርጥ ሰው ነህ በጣም smart ነህ ቅን ስለሆንክ ሁሉም ነገር ይሳካልሀል

  • @AlganeshiTeka
    @AlganeshiTeka Місяць тому +10

    ለልጄ ያስፈልጋታል ለደመወዝ ሳይሆን ጠንካራና ከእግዚአብሔር በታች በራሷ የምትተማመን እንድትሆንልኝ ጎበዝ ናት ግን ከቤት መውጣት ትፈራለች አዳማ ቅረንጫፍ ቢኖረህ መልካም ይሆንልን ነበር እኔም እናቷ አቋራጭ መንገድ ሰለማልወድ ልፋት ብቻ ሆኗል እግዚአብሔር አንድ ቀን ታሪኬን እንደሚቀይር አምናለሁ ልጄን ቅጠራት ሳይሆን ካንተ የሰራ አጋሮች ጋር አስተምራት ትምህረት መጨረሻ የለውም እና መስከረም 12/01/2017 የ18ተኛ ልደቷን አከበረች እና አስተምረልኝ አመሠግናለሁ

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Місяць тому

      ለምድ ነው እምፈራው መፍራተ የለባትም እድትፀም እድትፀልይ አድርጊአት የምፈራው አይነጥላ ይሆናል ገጠመኝ አድምጡ መምህር ተሰፋየ አበራ ብለሸ ሰርች አድረጊ

    • @sarondaniel5441
      @sarondaniel5441 Місяць тому

      ​​​​@@melkimelki1671 ሰው የሚፈራው የሆነ በሽታ ሲኖሮው ብቻ ኣይደለም። ድፍረት እንጂ የራስ መተማመን ከእውቀት ጋራ ከጊዜ በውኋላ እና ከብዙ ልምምድ በውኋላ የሚዳብር ነው። ለልጁታ እንዲኖራት ያምትፈልገውም የራስ መተማመን እንድትገመባ ነው እንዲሁም አዳዲስ ነገሮች ማወቅ እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነወ።

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Місяць тому +1

    ስጠብቀው የነበረ የስራ እድል ይሀው ፈጣሪ በፈቀደው ዕለትና ሳኣት ደረሰ ተመስገን🙏

  • @Kamimuhi-x9z
    @Kamimuhi-x9z Місяць тому +1

    ከአላህ ፍቃድ ውጪ አለቃዬ ራሴ ለራሴ ነኝ ታመኝ ሰራታኛ መሆን የምችል ነኝ እና ሚድያ ለይ መስረት በጠም ነው የምፈለገው ከዘ የተሻለ በግሌ መስረት እችላለሁ ግን ምርጫዬ ሚዲያ ነው ጥራኝ እሼ

  • @emebetElias
    @emebetElias Місяць тому +21

    እሸቱ ማለት በእኔ እይታ ኢትዮጵያዊው ኦርቶዶክስ ወጣት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ ምርጡ ወጣት ስባል የምጠራው ሰው በማግኘቴ ተመስገን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @ameleyes2264
      @ameleyes2264 Місяць тому

      እግዚአብሔር ብላችሁ በመፃፍ ይስተካከል 🙏

    • @emebetElias
      @emebetElias Місяць тому

      @@ameleyes2264 እሺ አስተካክላለው

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 Місяць тому +19

    ቅዱስ እግዚኣብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በርቱልን። ለና ደሞ ጸልዩልን።

  • @danielbishaw2072
    @danielbishaw2072 Місяць тому +1

    መጀመሪያ እንደሰማሁት እዚህማ እገባለሁ ብዬ አመንኩ videoውን አይቼ ስጨርስ እዚህ ቤት የሚገቡ በእግዚአብሔር የተመረጡ ብቻ መሆናቸውን ስለተረዳሁ ተስፋ ቆረጥሁ።

  • @አሜንአሜን-ወ2ሠ
    @አሜንአሜን-ወ2ሠ Місяць тому +26

    አለሁ እረ እሼዋ ስወድህ ወይ ባሌን ወይ እኔን ቅጠረኝ ይሄው ስዴት ቁጭ ብያለሁ ወይ አላለፈልኝ ልጄንም አጣሁ ባሌም እራቀኝ ደግሜ እዳልወልድ ቅጠረኝና የለት ጉርሴን እምቀምስበት ከከፈልከኝ ልጄን ልተካ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ውለታህን ስራህም የተባረከ ይሆናል እደኔ አይነቱን ከረዳህ

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 Місяць тому +2

      ይቅርታ ልጅ እሚድገው ፈጣሪ በሚሰጠው በርከት እንጅ ሰርታችሁ በምታገኙት ገንዘብ ብቻ አይደለም እና ስራ ግደታ ከሸ ድርጅት ብቻ አደለም ከተማውንም ገጠሩንም ሞክሩት አንዳንደ ከተማ ቁጭ ብለን ስራ አጣን ከማለት ገጠር ወጣ ብላችሁም ስሩ

    • @አሜንአሜን-ወ2ሠ
      @አሜንአሜን-ወ2ሠ Місяць тому

      @@Yalfal2009 አብቢው ስደት ነው ያለሁት አልኩኮ ባአገሬ ካይ ስራ ብቀጠር ባለቤቴ አገር ቤት ነው ያለው ወይ እሱ ቢቀጠር እገባለሁ አገሬ ልጄንም እተካለው ኢሻ አላህ ተራርቀን ስላለን አልሞላልኝ አለ እዳልገባም ሰበብ አርጐልኝ እሼን ብገባ ብየ ተመኝቼ ነው

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 Місяць тому

      @@አሜንአሜን-ወ2ሠ ሁላችንም ስደት ነን በርች

    • @radidkonjo5622
      @radidkonjo5622 Місяць тому

      እሼ ቅጠረኝ ጐሽ ኑሩ በጣም ከብዶኛል እባክህ

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt Місяць тому +3

    ፐ ይህ vidio ለሌላ ስራ እራሱ ለመቀጠር እንደ Training ነው ያየሁት አንተ በጣም ታታሪ ሰው ነው ትልቅ ተቆም መስርተሀል እኔ አሁን ስራ የለኝም በአካውንቲንግ ወደ 5አመት ሰርቻለሁ ግን ውስጤ ደስተኛ አደለም ታታሪ ታማኝ እና አዲስ ነገር ለማወቅ የምጥር ሰው ነኝ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ፡፡

  • @wendwessenameha
    @wendwessenameha Місяць тому +1

    አምላከ ቅዱስ ዮሴፍ ብርታት ይሁንህ እህ ህ ህ የምለው ቢኖረኝም አሁን ግን ጨርሻለሁ

  • @MesayNegash-x6h
    @MesayNegash-x6h 11 днів тому

    የምትገርም ነህ እኮ አንተ የልጅ አዋቂ ነህ እኔ አንተ ጋር ምንም ነገር ቢሆን ለመስራት ለማገልገል ዝግጁነኝ😂❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +11

    እሽ እኔ ሳስበው ሁለት ሚሊየን ተከታይህ ሁሉ እኔም እፈልጋለሁ የሚሉህ ነው ሚመስለኝ 😂 ሁሉም ስራ ፈላጊ ነው የምትሉ አሳዩኝ

  • @SolomeTtsadik
    @SolomeTtsadik Місяць тому +15

    እሼ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እግዚአብሄር ያንተን አይነት አስር ሰዎች ይፍጠርልን፡፡

  • @AynalemS
    @AynalemS Місяць тому +2

    እኔ መስራት እፈልጋለው ማስተርስ አለኝ በቤተክርስቲያን ነው ያደኩት ከፈጣሪ በታች በራሴ እተማመናለው በባለቤቴ ስልክ ነው የላኩልክ ስራዉ የሚጠቅመኝ እኔም ለስራው የምጠቅም ከሆነ በድንግል ምልጃ አገኘዋለሁ

  • @ElsaElsamulugeta
    @ElsaElsamulugeta Місяць тому

    እሼ በእውነት በጣም ሲበዛ መድሀኒያለም መርጦሀል እና አሁንም የምታስበው ነገር ሁሉ ይሳካልህ ህልምህ ሁሉ እውን ያድርግልህ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +40

    በርታ እሽ በሚሊዮች እደምትቀጥር እና ለብዙዎች የስራ ማጣት ችግርን እደምትቀርፍ አንጠራጠርም

    • @ማሂ
      @ማሂ Місяць тому

      ደምሪንኝ ውደ

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Місяць тому +1

      ይሽን ስልክክ ይምትውቅ ስጡኝ እርብ ሀገር ንው ይልውት ልጅን እንዳገነኝኝ። እፍልጋለው

    • @mawaysh
      @mawaysh Місяць тому

      @@Eden-e3w ስልኩ አለልሽ ቪዲዎ ላይ ሳይሆን የሚፖስታቸው ላይ ተቀምጦልሻል

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w Місяць тому +1

      @@mawaysh እሽ እህቴ እሁንማ አይውት

    • @mawaysh
      @mawaysh Місяць тому

      @@Eden-e3w በይ እኔንም ደምሪኝ ቤቴን ጎብኝው 😍😂

  • @aronmedia1986
    @aronmedia1986 Місяць тому +16

    ማርያምን መታለፍ የለብኝም እዉነት donk tube አካዳሚ 1-4 አመለጠኝ ለምን በብር ምክንያት የምትሉኝን አሟላለሁ እውነት 🙏(የሚገርመው ገና ቪዲዮን ሳላይ ነው ነበር የላኩት ማሪያምን ለሲራ ያለኝ ፍላጎት የተነሳ ነው) እሼ ኢግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ከነ በተሰብህ ጋር ኢድሜ እና ጤና ተመኘሁ

    • @melaku-1221
      @melaku-1221 Місяць тому

      ብታሟዪልኝ እኔ የመማር ፍላጎት አለኝ ... አመሰግናለሁ

  • @mahletgossaye8469
    @mahletgossaye8469 Місяць тому

    አብሬ ብሰራ በጣም ደስ ይለኝ ነበር የጠቀስከው formaliy አሞላ ነበር ግን የተመረኩት በህግ ነው በበረከት አምናለሁ ከልብ ከተሰራ በረከት ይሞላል በርታ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ::

  • @BiniEt-y3t
    @BiniEt-y3t Місяць тому +1

    እሼ እኔ ምንም አልተማርኩም ግን ካንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ ግን እንግሊዘኛ አልችልም አሁን የምሰራዉ በካፌ ተቀጥሬ ነዉ በባሬስታ ሙያ ተቀጥሬ እሰራለሁ ግን አንድ ቀን እንኳንስ አንተን ሳላይ ወይም ያንተን ስራዎችህ ሳልከታተል ዉየ አድሬ አላቅም ማሪያምን እሼ ግን ከምንም በላይ ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልልሎች ስትሄድ በጣም ነዉ የምወደዉ እኔም ሙሉ ኢትዮጵያን ማየት ምኞቴ ነዉ ግን እባክህ እጠቅማለሁ ዉሰደኝ ደሞ ሁሉንም መስፈርቶችን አሟላለሁ እባክህ እሸቱ🙏🙏🙏🙏

  • @tube5313
    @tube5313 Місяць тому +3

    አሼ ወንድሜን አስገባልኝ በማርያም የተማረ ነው ግን ስራ የለውም ተንከራተተብኝ ሁለት ወንድሜቼን በሞት አጥቻለሁ😢 እሱም ሲንከራተት የሆነ ነገር እንዳይሆንብኝ ፈራሁ 😢እኔም ስንቱን ልርዳው እባክህ ሚድያ ብዙ አይጠቅምም ስልኩን በየት ላስቀምጥልህ

  • @SifenGeleta
    @SifenGeleta Місяць тому

    እግዚአብሔር አንተን ከክፋ ይጠብቅህ
    በእርግጠኝነት የምነግርህ አንተ እግዚአብሔር ለበጎ ተግባር ነው አንተን የፈጠረህ ወደ አሜሪካ ድጋሚ ስትመጣ በገኝህ ደስተኛ እሆናለሁ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Місяць тому +3

    እሼ ወንድሜ አተኮ አበሳነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ለቡዙ ሰው ተደርሳለህ❤❤❤❤

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 Місяць тому +4

    እሼ፣ የእግዚአብሄር ልጅ ቅን ሰው ፣ ልክ ነህ እኮ በራሱ ጥረት የሚሰራ ነው እንጅ በሰው ትከሻ የሚኖር ምን ያረጋል፣ እግዚአብሄር አብዝቶ ጤናህን ይስጥህ።እኔም አሁን በነርስነት ሙያ እየሰራሁ ቢሆንም መጥጬ ካንተ ሚድያ እቀላቀላለሁ ምን ትላለህ እሼ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ Місяць тому +4

    እዉነት ነዉ ማርያም እኔእረሴ በፍበዉራት ብቃትየለኝም በስራግን ብዙሰወች አስገርሚለሁ እሰዉቤት ተቀጥሪ ብስራም ደሞዝ እንደለኝ እማዉቀዉ ሴሰጡኝ ብቻነዉ ብዙሰወችም በጣም ስትሰራ እንደሞኝ ያዉተል ግንበቅንነት ስራን ከሠሩ ብርሰይሆን የልብሰላም ና ጎበዝሰራተኛ ያረጋል እግዚአብሔርፈቅዶ ደሞ ትልቅቦታ እንደምደርስ እሽ❤❤❤

  • @hunegnawmelese8552
    @hunegnawmelese8552 Місяць тому +1

    እሼ ሁሉም ነገር ገብቶሀል በጣም ትክክል ነህ እኔ የኖርኩት ህይወት ነዉ ነገር ግን የማስብበት ደረጃ አልደረስኩም በጉዞዬ ላይ ብዙ ዉጣ ዉረዶች አሉ ሁሉም ነገር መልካም ሆኖ አንድ ቀን በአንተ መድረክ የምገኝ ይመስለኛል

  • @ዘላለምእውነቱ
    @ዘላለምእውነቱ Місяць тому +4

    ቃል አጥሮኛል ምንም የምለው የለኝም በጣም የገረመኝ ግን በበጎ ፈቃደኝነት አንተ ጋር መስራት እፈልግ ነበር በጣምምም የገረመኝ ደግሞ ውስጤ የነበረ ሀሳብ በተወሰነ መልኩ ስጋ ለብሶ አየሁት በፈጠርከው ፕላትፎርም መሰረት አሁንም ግን ትንሽ የሚለይ ነገር አለው የእኔ ሀሳብ በእውነት እሸ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አብዝቶ ይስጥህ!!!!

  • @natanmunuye
    @natanmunuye Місяць тому

    አብረን ከመሥራት ባለፈ ይህወት ለመማር ከንተ ጋር መሥራቱ ለኔ መልካም ነው

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g Місяць тому +1

    እሸቱ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እባክህ በአካዉንቲግ ተመርቃ እህቴ ስራ አጣች በናትህ በማንኛዉም ስራ ቅጠርልኝ🙏

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae Місяць тому +9

    እፈልግ ነበር ግን ምንዋጋለው ያለው አረብ ሀገር ሆንኩኝ 😢እግዚአብሔር ይርዳኝና ስመጣ አንተጋር እንደሚሰራ አልጠራጠርም ምክንያቱ አሁን አረብ ሀገር አልተቀየርኩም በዙርያዩ ያለ ቤተሰቦቼ እያገዝኩ ስለሆነ ሀገሬ ገብቸ ግን በእግዚአብሔር እርዳታ እቀየራለሁ ካንተጋርም እሰራለሁ አሼ ❤እኔ ብር ስለምፈልግ ሳይሆን ስራ ፈልጌ ነው እምሰራም እኛ ከሀገር ውጪ ያለን ቀን ለሊት ሰርተን ወራችን ሞላ ብለን ብር ስንጠብቅ ብሩም ስራውም የለም እና ስራህ ላይብቻ ትኩረት ካረክ ግዜው ጠብቆ ይመጣል እና አሼ ❤

    • @TesfayeTesfu-no6zu
      @TesfayeTesfu-no6zu Місяць тому

      እሽ እባክሕ ልጀማትሪክ ተፈትና ማለፍአልቻለችም በዚሕምክንያት ግራተጋባን አትረዳንም እሽእርዳን

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Місяць тому +2

    በእግዚአብሔር ወዮዮ ምን አይነት ድንቅ አነጋገር እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @how-to-find
    @how-to-find Місяць тому +2

    ይገርማል🙄
    10ም ለኔ በጣም ቀላል ናቸው ነገር ግን ትልቁ ጥያቄ ወደፊት በራሴ ለምሰራው ስራ ምንም ተቃርኖ እንደማይኖረው ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @Muasbrown-p8n
    @Muasbrown-p8n Місяць тому +2

    እሼ የትምህርት ደረጃ ቢኤ ድግሪ አለኝ ከተመረቅሁ 2አመት አልፎኛል ግን የስራ ልምድ የለኝም በዚህ ምክንያት ብዙ ቦታ አፕላይ አድርጌያለሁ ልምድ ስለሌለኝ አልተጠራሁም ። አንተ ጋር በዜሮ አመት ልምድ ቦታ ካለህ ኮሜንት ላይ ሪፕላይ አድርግልኝ በማርያም 🙏🙏🙏

    • @sunsett21
      @sunsett21 Місяць тому

      EffoyJobs ብለህ ቴሌግራም ላይ ግባ። በ 0 ዓመት ልምድ የስራ ማስታወቅያ አለ

  • @TsehayTsita
    @TsehayTsita Місяць тому +1

    እሼ እባክህን እኔ ስራ አጥቼ ከባድ ድፕሬሽን ውስጥ ነኝ ምንም ይሁን እሰራለው እና በእግዝአብሔር እድሉን ስጠኝ ከ100 እድለኞች አንዷ አርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺

  • @addisalemmolawork6245
    @addisalemmolawork6245 Місяць тому +2

    እድሉን ባገኘው ምን ያህል ደስ ባለኝ።
    ተባረክ

  • @MahletMahlet-se1fw
    @MahletMahlet-se1fw Місяць тому +1

    የምር ይሄንክ የምታነብ ከሆነ ቀናመንገዱ እድልብሰጡኝ ደስ ይለኛል ልእኔያለውት ስደት ነው ባሌደግሞ ሲብሊኢንጂረን ተመራቂነው ስራአልተሳካም አሁን ልጃችንንእየተከባከበ ነው ግን ሁሌምእኔይጨንቀኛል ውስጢእንዳይጎዳ 5አመት ለፍቶ ቁጭብሎ ልጆችንንነው የሚያሳድገው እኔስደት ባንስ ቻንስካላችው ብጡት

  • @FiregenetTeshome
    @FiregenetTeshome Місяць тому +1

    እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ከነ መላ ቤተሰብህ. ግን ባክህ መንድሜ በአባታችን ሀዘን ምክንያት ለ 4 ዓመት ከሰራ አራሱን አግሎ ቤት ቁጭ ብሎል 22ዓመቱ ነው አባክህ አርዳልኝ ከክፍያው በላይ ወቶ አንዲገባ እባክህ እሼ

  • @HosaenaMegdelaweet
    @HosaenaMegdelaweet Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከድሃወች መካከል ለስራህ የሚመጥነውን አቅሙ የታደለውን ደዊቶችን መርጦ ለአንተ ብቻ ያይደለ ለአለቀሰችው ሃገራችን እንባ የሚያብሱ ጠቢቦችን ይስጠን

  • @gezahegngirmacjewu2781
    @gezahegngirmacjewu2781 Місяць тому +1

    ለዚህ ስራ apply አድርገ ለመስራት ሞክረያለሁ፤ ከዛን ተደውሎልኝ ነበር ግን ያ ከሆነ ቆዬ እና እየጠበኳችሁ ነኝ

  • @MenederinAlemu
    @MenederinAlemu Місяць тому +1

    እሼ አባክህ በአይቲ ረጅም የስራ ልምድ አለው ሆኖም የልጅ አባት ሲሆን ወድሜ በአጭሩ ታማኝና ፈጣሪውን የሚፈራ ነው ።
    ቀደም ብሎ የእናቱ ፀሎት ይረዳው ነበር እናቱን ካጣ ቦኀላ ... እባክህ

  • @SeneduSena
    @SeneduSena Місяць тому +1

    አሼ ወንድሜ ስራውን ማግኘት ብቻ ሳይሆ በውንም በህልምም ማንም ይህንን 10 መልእክት ያስበዋል ወይም ግንዛቤ ይኖረዋል ብየ አላምንም ሁላችንም ሩጫችን ስራ ማግኘታችን ላይ ነወ ነገር ግን ለካስ መገንዘብ ያለብን ወይንም እራሳችንን ስራው የሚፈልገው ነገር ስለአለ እራሳችንን አስቀድመን በበቂ ሁኔታ ማዘጋጀት እንደሚኖርብን በበቂ ሁኔታ ጥሩ የሆነ ግንዛቤ ወውሰድ የኛ ድርሻ ነው

  • @Robe6227
    @Robe6227 Місяць тому +24

    Second❤ እሼ አንድ ቀን አብሬህ እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለው

  • @DanaDa-e8p
    @DanaDa-e8p Місяць тому +1

    እሺ ፈጣሪ ይባርክክ ዘመንክን ሁሉ ከነ ቤተሰብክ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ አንድቀን አገር ሰገባ አንተጋ መስራት እፈልጋለዉ ማንኛዉንም ስራ

  • @ElsiabetAL
    @ElsiabetAL Місяць тому +44

    እሸ የልጅ አዋቂ እግዚዓብሔር ልጅህን ቤተሠብህን ይባርክልህ❤❤❤❤

    • @RozaSaid-x6c
      @RozaSaid-x6c Місяць тому

      Eshee ennerdale became new miflgew

    • @RozaSaid-x6c
      @RozaSaid-x6c Місяць тому +1

      Eshee sedetnya ney pls lgezbe sayone lewiqete lembarek

    • @RozaSaid-x6c
      @RozaSaid-x6c Місяць тому +1

      Esshe bmn .ledwel

    • @RozaSaid-x6c
      @RozaSaid-x6c Місяць тому

      Xeru mesrate selmiflge new eskamalef verse baggo sira

    • @RozaSaid-x6c
      @RozaSaid-x6c Місяць тому

      Yetakssi bica bir tesxnalek

  • @AddisuBeyene-fr3np
    @AddisuBeyene-fr3np Місяць тому

    እኔ በስራህ አደንቅሀለው ግን አንድ የሚገርመኝ ነገር ወደ ከፍታ ለመምጣት የፈለገ አንተን የሚሰማ ሰው አንተ በደረሰቡህ ያህል እንዲደርስበት ማሰቡ(ማረጋገጫ) ለምንድን ነው የስኬታማነት መገለጫው ለሌላ ሰው አስተሳሰብ ) ማቅለል ነው።

  • @gojeb8381
    @gojeb8381 Місяць тому +2

    ምንአለ እግዜብሔር እረድቶኝ የህሊና ስራ በላቤ በወዜ ሰርቸ ብኖር አንድ ቀን ምፈልገውን እየሰራሁ እኖር ዘንድ ይረዳኝ ዘንድ ፀልዩልኝ

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Місяць тому

    Donky tube ዉጤታማነታቸዉ አያጠራጥርሞ ወደፊት ብዙዎቹ የት መቀጠር ትፈልጋለህ ሲባል Donky tube የሚል ትዉልድ ወደፊት ይመጣል ።
    ድሮ የኛ ትዉልድ ሰመረቅ ሚድሮክ እንል ነበር ።

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Місяць тому +1

    እሼ ይሄን የስራቅጥር ሳይሆን ክላስ ነው የሆነብኝ እናአስተማኢው ደግሞ እየፈተፈተ እንደሚያጎርስ ዓይነት ነው የምር ፡፡ ክበርልኝ ፤ የእውነት ግን አንተ ጋር ሰርቼ ብለወጥ ደስታዬ ነበር ነገር ግን ሥራ አለኝ እና ባለኝ ግዜ ወደ ደ/ብርሃን ስትመጡ ግን ፍሪላንስ መሆን እፈልጋለሁ ፡፡

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n Місяць тому +3

    ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን ወንድሜ

  • @EsubalewSawuagengew
    @EsubalewSawuagengew Місяць тому

    ዋው ትለያለህ አገላልጸህ ትለያለህ እምትገረም ሰወ ነህ ፈጣሪ ይባረከህ ደንገል ትከተልህ በለጀ በትዳረህ ፈጣሪ ያገዘህ ብቻ እሱ ያቆይህ ሌላ ምን ልበልህ አንተ ትለያለህ የኔ ምረጥ ሰወ ነህ እሸ ከበረልን እደግ በልልን ከፉ እንዳይነካብን እኛ እንጸልያለን እንደዜህ በረታለን

  • @htube2327
    @htube2327 Місяць тому +1

    የመጀመሪያው ረዥሙ እና በደንብ የተብራራ የስራ ማስታወቂያ ነው። ተመችቶኝል። ❤❤❤❤

  • @MahletDgg
    @MahletDgg Місяць тому +1

    እሼ ማርያምን ይህ ስራ ለኔ ነበር ደሞ ትኮራብኛለህ ግን በመዳም ቤት ያለሁት 😢😢😢😢😢😢እደት አድርጌ ልምጣ😢😢

  • @rap_info1221
    @rap_info1221 Місяць тому +1

    እሼ እኔ በጋዜጠኝነት በማዕረግ ተመርቄ ስራ አጥቻለው ለስራው በጣም ጉጉትና ፍላጎት ብቻ ሳይሆን potential ም አለኝ እድሉን ባገኝ አቅሜን ሁሉ ተጠቅሜ በፍቅር የምሰራው ስራ ነው እባክህ እሼ አትለፈኝ አብሬህ ልስራ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun Місяць тому +1

    እሼ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ እመነኝ አንተጋ መምጣት ባልችልም ባለሁበት አገር ግን ያንተን መርህ ይዤ ውጤቴን አሳይሀሉ ምክንያቱም ይልከውን ሁሉ እኔ ጋ ዘጭ ብሏል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZebibaAli-cn8py
    @ZebibaAli-cn8py Місяць тому +1

    በአላህእኔእፈልጋለሁእሽ እውጭ ሀገርነበርኩኝ እናአሁንልመጣነው ግን ትምህርት የለሽ እያሉሳማክራቸውይስቁብኛል❤❤❤😢እናችግርየለም እችላለሁ

  • @Assaipublicschool27
    @Assaipublicschool27 Місяць тому +2

    እሼ እኔ የምሰራው የነበረው በ ዩቱብ ከ 300 ሺህ በላይ ተክታይ ያላት ህዝብ የሚወዳት አርቲስት ናት ለእኔ እንደ እናቴ ናት 12ተኛ ክፍል ስጨርስ ወድያወ ስራ አስቀጥራኝ ወደ 1 አመት ያህል ሰርቻለው ኤዲቲንግ መሰራት በጀምርኩ በ10 ወሬ ቢሮ ስገባ ያሰጠላኛል ያልከው ነገር አብዛኛወ ነበረበኝ አሁን ግን ከስራው ለቅቄያለው እሼ በዚሀ ቪዲዮ ካንተ ብዙ ተምሬያለው ካሁን በሆላ ግን ላስተካክል ለራሴ ቃል ገብቻለው ማርያምን

  • @GenetBekele-h9y
    @GenetBekele-h9y Місяць тому

    በናት እሼ ልጄን ቅጠርልኝ የልጄ ባህሪ እናት የምትጠቅሰው አይነ ብሔር አይነት ናት እውነት እልሀለሁ ስታያት ትመሰክርላታለህ በተጨማሪ አንተ ጋር እንድትሰራ የፈለኩት የመጨረሻ ንግግርህን እንድትወርስ ስለምፈልግ ነው።

  • @Fatima123Ali-y2e
    @Fatima123Ali-y2e Місяць тому +1

    ስለ ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ወንድሜ የእውቀት ብስለትህ የጉድ ነው።

  • @FrehiwotMezgebe
    @FrehiwotMezgebe Місяць тому +1

    መስፈርታቹ ምንድነው የልብስና የፈርኒቸር ባለሞያ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከናንተ ጋር ብሰራ ደስ ይለኛል።ቤቴ አያት ፋኑኤል ነው።በርታልኝ እሼ

  • @MillionAberaMillionAberal
    @MillionAberaMillionAberal Місяць тому

    እሼ ኣሰተማሪችን እድሉን ኣግኛሎሁ ብየ ተስፋ ኣደረጋሎሁ እግዚአብሔር ኣብዙቶ ይባርክህ

  • @afrolid2127
    @afrolid2127 Місяць тому +2

    ተቀጣሪ ብቻ ሳይሆን ቀጣሪም ጥሩ ሰራተኛ እንዲገጥመው መፀለይ አለበት ። ስለዚህ አንተም ፀልይ !

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 Місяць тому +3

    እሼ የህቴ ልጅ አለች 12ተፈትና ሳይመጣላት ስራ ፍለጋ የምትባዝን በጣም ፈጣን ነገሮች ለማድረግ የተሰጣትን በታማኝነትና በፍጥነት የምትሰራ ተፈጥሮ የሰጣት የራሷ የሆነ የሚገርም ማስተዋል ያላት አለች ብትቀጥራት እራሷ ተጠቅማ ላንተም የምትጠቅም ሰራተኛ ትሆናለች

  • @TsegayLegese
    @TsegayLegese 12 днів тому

    ፈጣሪ ይመስገን ካንተ ጋር መስራት የሂወትን ትልቁ ደስታና ፀጋ ይመስለኛል ቢቻልና ዕድሉን ባግኝ ግን ፕሮፈሽናል የሆነ ስራ የለኝም እንጂ ድግሪ ብቻ ነው ያለኝ ግን ጣንካራ እና ቀና ልብ አለኝ

  • @genetgeletaw9125
    @genetgeletaw9125 Місяць тому +1

    ትርፍ ሠዓት ምን ልስራ ብዬ በማስብበት ጊዜ ይህንን የአንተን ማስታወቂያ ስላየሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ ይሆን ብዬ አመልክቼአለሁ

  • @AnaTeshome
    @AnaTeshome Місяць тому +2

    ፈጣሪ ከፈቀደ ሜዳው ላይ ያገናኘን ሜዳውም ስራችን ነው ወንድሜ

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 Місяць тому

    በትክክል እግዛብሒር ይባራክህ ከነቢተስብህ የስራ እድል በሀገር ምንም ይሆን ምስራት እፍልጋለሁ ከሀርብ ሀገር ይክድለኝ ሀግሪ ትምህርት ባይኖራን በውቀታችን የሚስራ በትለይ በሀገረ ምኖር እምንቴን እድጠብቅ ቤትክርሴያን እድስም የምፈልጋው እንድኔ በስድት የምኖሩ ለሀገራችን ያብቃን

  • @EmebetDifabechew
    @EmebetDifabechew Місяць тому +1

    የኔ ጀግና እሼ ፍጣረ እድሜና ጤና ያድልክ ከነ ቤቸሰቦችክ ኑረልኝ የዳሀ አባት በርታልን

  • @DannyTil
    @DannyTil Місяць тому +11

    ይህን ቡድን ተቀጥረው አይደለም እንዲሁም አብረው ቢውሉ ብዙ ያስተምራል።

  • @birtkandegu-to2xx
    @birtkandegu-to2xx Місяць тому

    እኔም ከአንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ፡፡ ማገልገል እፈልጋለሁ፡፡እግዚአብሄር፡ከፈቀደ፡፡

  • @AlmazFeleke-q1u
    @AlmazFeleke-q1u Місяць тому +2

    እሼ ካንተ ጋ ሆኜ መስራት እፈልጋለሁ በአሁኑ ሰዓት በጡረተ ላይ የምገኝ ሰው ነኝ ።

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed Місяць тому +3

    የኔ ጀግናናና💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤እሽቱዬ😢😢😭😭😭😭የኔ ጀግናነህ😢😢የኔ አስተማሪ❤❤❤ 16:04

  • @guzara97
    @guzara97 Місяць тому +1

    እኔ ባይከፈለኝም መስራት እፈልጋልሁ ከዛ ስራየ እየታየ ትከፍሉኛላችሁ እሸ፤ በጣም ብዙ ጊዜ አመልክቻልሁ

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Місяць тому +1

    እሼ እባክህ በጣም ያስፈልገኛል እሰራለሁ ምንም የሚያታልለኝ ነገርም የለም የእውነት አኮራሀለሁ።

  • @hanaketsela3738
    @hanaketsela3738 Місяць тому +1

    የደት ኑሮ በጣም አድክሞኛል ግን የግድ መስራት ስላለብኝ እያመምኝም እሰራለሁ ምንም አማራጭ ስለሌለኝ ያለ አባት የማሳድጋቸው ልጆቼን ስል

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Місяць тому

    You're building New Ethiopia for the coming/new Generation. God bless you and all your family is Staff. Tebareku❤❤❤❤

  • @hemenasni3224
    @hemenasni3224 Місяць тому +2

    ኧረ እሼ የኔ ባለቤት አለ የ3 ልጆች እናት ነኝ ስራ የለውም እሱ በናትህ በማሪያም ስወድህ ለመንኩህ ቅጠርልኝ እባክህን 🙏🙏🙏🙏

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Місяць тому +1

    እሸ እኔ ግን እንኳን ብር ተከፍሎኝ በነፃ ራሱ በጎ ስራው ላይ በሰራሁ ብየ ለብዙ ሰወች አወራ ነበር እኔ እፈልጋለሁ

  • @lidetamedia_
    @lidetamedia_ Місяць тому +1

    እንግዲ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ አመልክቻለው ይቅናኝ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM Місяць тому +8

    ስት መልካም ሰው አለ በእውነት 👌🏻👌🏻👌🏻✝️✝️✝️✝️✝️

  • @MedayUser
    @MedayUser Місяць тому

    እኔ አሁን ተማሪ ነኝ እየተማርኩ የምሰራው ስራ ካለ ዝግጁ ነኝ .....program host መሆን ሁሌም ህልሜ ነው

  • @HosaenaMegdelaweet
    @HosaenaMegdelaweet Місяць тому +1

    ቆሎ አፋሽ አኩፋዳ ህይወቱ የአብነት ተማሪ ብሆንም ስራ መስራት ታላቅነት መሆኑን አቃለሁ እና መቀጠር እፈልጋለሁ የቆሎው ተማሪ

  • @KalkidanGetahun-r3s
    @KalkidanGetahun-r3s 5 днів тому

    እግዚያብሔር ሁላችንንም ይርዳን🙏

  • @Mekideslakew
    @Mekideslakew Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ያስበኝ እንጂ እኔስ ሰው የለኝም አሁን ላይ በሰው ነው ስራ ሚገኘው የሂወት ታሪኬ ራሱ እንደ ፊልም ነው አንተ ጋ ለመናገር እፈልግና አሁንም የተሻለ ላይ ስላልሆንኩ

  • @honitube1221
    @honitube1221 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳኝ!!!እግዚአብሔር ይርዳኝ!!!እግዚአብሔር ይርዳኝ!!!

  • @TadeleYilak
    @TadeleYilak Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @danielgeti
    @danielgeti Місяць тому

    ኸ ጥሪው ይልቅ inspirationu ነው ማስፈልገን nice speech አሸቱየ

  • @MekonenAbebe-x7l
    @MekonenAbebe-x7l Місяць тому

    ሰላም እሼ የለቀከውን የስራ እድል ለእንደኔ አይነት ስራ ለወራት ላልሰራ ስራ ፈላጊ እና የልጅ አባት የሆነ የቤት ኪራይ በየወሩ ለሚመጣበት ጥሩ የስራ ዕድል ነው ብዬ አምናለሁ ብታካትቱኝና አብሬዓችሁ ብሰራ ፈቃደኛ ነኝ አዲስ አበባ የካ አባዶ ነኝ

  • @abelaklilu-n4c
    @abelaklilu-n4c Місяць тому +3

    ዝግጁ ነኝ ለመታተር እንደ ወጣት ለመስራት ብቻ ነዉ ፍላጎቴ

  • @yoditkiflu3351
    @yoditkiflu3351 Місяць тому +4

    እሼ በእግዚአብሔር በጣም ነው የምፈልገው በእውነት እርዳኝ