Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብር የክብር ክብር ይስጥልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጆዬ እናመሰግናለን የሳምምት ሰው ይበለን ጾሙን የሰላም ያድርግልን
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
amen
መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድሎይ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን
ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር
የኛጀግና፣መምህራችን፣እድሜና፣ጤና፣ገና፣ብዙ፣እንማራለን፣ከእርሶ፣ክፉ፣አይንካወት፣እርጅም፣እድሜ፣ከጤናጋ፣እመኝሎታለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
ውይ እንዴት ደስ ይላል ይህ እኮ እውቀት መቅሰን ነው በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እና ጆሴ ስላቀረክልን እንወድሀለን ለመምህራችንንም ለጆሲም እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ።
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ድቅ ልዩ መምህራችን
እግዚአብሔር ለሀገርህ ለጮህላት ለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ።ቁጭ ብለህ ስጦታህን እንድታካፍለን የፈቀደልህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዴሱዮ ተባርክልን።
ኧረ አሜን ነው
በኡነት ደስ የሚል ነፍስ የሚዘራ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን ወደኛ ላቀረቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦና ያሳድርልን ስምቼ የማላውቀው ትምህርት ነው
በእውነት ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዝአብሔር ይማስጌን
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
Such a smart, well read and well rounded person!! He can talk about anything!! God bless you!!!
አቤት አቤት እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሲ እግዚአብሔር ይሰጥህ
Thank God for this amazing interview..I’m really proud of member Zebene..you have strong believe and general knowledge..Stay blessed 🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን መምሕር በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ
ልዩ ሥጦታችን መምህር ዘበነ እድሜወትን ያርዝምልን
ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እናመስግንናለን መምህራችን
እናመሰግናለን ብመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ሰላሙን ፣ ፍቅሩን ፣ አንድነቱን ያድለን ፤ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፤ መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፤ ጆሲ እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ ።
መምህር ቃለህይወት ይልሠማልን ..እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
አባታችን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ወድማችን ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ
*ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*
የተርገሙ አይሁድ እና ግብፅ ናቸው የወሰዱብን 😥😥ይመለሳል ቃል ህይወት ያሰማልን
የተዋህዶ ኩራት መምራችን እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን ያድልልን ዘመኖት ይባረክ ጆሲ እግዚአብሔር የእጅህ ስራ ይባርክልህ
እንቁ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
Ewket kehaymanot ga wow betam des ylal memhr edmedena ystljn🙏
ተውህዶ ካፈራቻቸው ድንቅ ወጣት ምሁራን ዶ/ዘበነ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት!
እንድሁም አንቺ የማታውቂያቸውን ብዙዎችን።
@ዮናስ አኹሱማዊ አይ አለማወቅ እርግጠኛ ነኝ ወይ ዘረኛ ነህ ወይ የእነ ግርማ ተከታይ ሆነህ ነው እንደዚህ እንቁውን መምህር የምታብጠለጥለው።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ጆሲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Kale hiwet yasemalen abatachen❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ በእዉነት የተዋህዶ ጠቢብ ነህ
ላአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
Barsiisaa dr. Lama Eebbiifamaa sagalee dhugaa isiin haa dhageesiisu josii galatomii Atii
እንደው መቼ ይሆን ከእግርዎ በታች ቁጭ ብዬ በወንጌል አስተምህሮ የምረካው? ከልብ አክባሪዎ ነኝ መምህር ክፉውን ያርቅሎት ወላዲተ አምላክ በጥበብ በሞገስ ታቁምልኝ
አምላክ ይርዳን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ጆሲየ እናመኅን አለን
ውድድድድድ ነው የማደርግህ መምህር also ዮሴፍይይይይይይይ ዬ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ስምሽ ከፍ ከፍ ይበል ገና ትከብሪያለሽ የብዙሀን መጠለያ ትሆኛለሽ የአንቺ ክብር ከሰው አይደለም ከአምላክሽ ነው፡፡
የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይምስግን አሜን ምምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜንውድማችንም ስላቅርብክልን እናመሰግናልን
You are the best 💚💛❤
ሺ አመት ኑርልን
egziabher ybarkachu
የውነት መ ምህር እቁ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መ ምህር እድሜ ይሥጦት
ሰላም ለናተ ይሁን የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Very interesting Dr zebene Tebareke deep knowledge of the light and the dark world
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ እግዚአብሔር አመስግነዋለሁ
" ዴር ማለት በአርቢኛ ገዳም ነው ! " ይሄን ቃል ግብፃዊያን ናቸው ይህን ስም ያመጡት ። የኢትዮጵያን መልካምነት ስለማይወዱት ነው
Memhere Egezeyabere yesetote sele metasetemarune Egezeyabere yebarekote
Memhr kale hiwot yasemaln
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ እንቁ እድሜ እና ጤና ከነበተስብኦ ጋር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንዲሁም ዬሴፍ J tv እናመሰግናለን
Brkya neke eko ❤❤❤❤❤
ጆሲዬ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን አቅርብልን በተለይ አሁን ለተፈጠረው ማህበራዊ ውጥንቅጥ የመፍትሔ አቅጣጫ ያሳዩናል።
🧐🧐🧐🙏🙏🙏👍👍👍
♥♥♥እንቁዋችን ኑርሉን
Selam yante lante yhun Qesis Memhir Dr Zebene Lema.Eritreawi ney gn Bemenfes yehulachin abat sle honk.I watch your program alomst everyday. Tena ystiln Lememhrachin.Enkuan letalaqu yegetachin xom (40) beselam aderesenyetewahdo Lijoj hulachu !
Ohhhhhh Amlake Betam Yasferal Egziabeher Kezi Mehat Yawtan Amen
God bless you Memeher Zebene Lemma
Josy betam new yemamsgenke ye programke teketatay negn josy yewah E/abher abthto yebarkeke
Dr zebene betam new emamesgnew metsehafun gezchalehu anebewlehu Amesegnalehu rejim edeme yistilign
አለማዊ እውቀት ከሀይማኖት እውቀት እቤት ደስሲል ይቆዪልን
🙏🙏🙏
መምህራን
መምህራችን የምንኮራብህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ጆሲ ምርጥ ሠው እናመሰግንሀለን ቀሲስን ስለጋበዝክልን።
Josy geta yebrkeh
ንጉሡ ከየረርና ከረዩ ከቢሾፍቱ ከደብረ ዘይት ነው የሚወጣው ።
ወኔ ኢትዮጵያ # ቶ # ሚባል ንጉስ ይነሳል ብለህ ኣንተ ምን ኣይነት የሰይጣን ኣገልጋሊህ ነህ ፡ሰው ውን ልቦናቸው ተደፍንዋል ለዚ ቃል ሂወት ያሰማናል ያስብላል? ? ? ኣይነ ልቦናቹ ይክፈት ጎይታ የሱስ ነው ምመታው
መጀመሪያ የመጽሐፍትን ቃል እወቅ!
Egzabher yestelne hultachewnme!!!
ይህን ታላቅ ሰው ጭንቅልቱ ለዚች ምድር ሰው ታላቅ እውነት ነው አዕምሮየ ደስ ይለዋል
Dear Dr. Memiher Zebene, Can you define the differene between age of Adam ( about 8,500 years) and Lucy's age (3.5 milion years) ?
😍😍😍🙏🙏🙏
Yagere
እነዚህን አዋቂ ሰዎች ለምን መንግስት አይቀርባቸውምምክንያቱም የዘመኑ የኢትዮፕያ መሪዎች ሰክረዋል።
i love his knowledge its too deep and wide,But DR Zebene on this video @4:35 how is the name of GEDAM BE IN AMHARIC ON ANCIENT TIME(ABIREN KANTE????)
ene alakim gin ke geezu tergumot lihon yichilal..geez and amharic are the close.
መምህርየ እረጅም እድሜና ጤና ያድለወት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጉልላት በመሆንወ ደስ ታየ የላቀ ነው ሆኖም ግን ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ እንደምናቀው በታሪክ የሰው ልጅ ዘር መገኛ ናት ቀደምት ሀገርም እንደሆነች እናቃለን ጥያቄየ?ለምንድን ነው ከአለም ሀገሮች የተለየ ካላንደር እና አ.ም ያለን ከቀናቶቹ ጀምሮ ለምን ልዩነት ኖረን ?አመሰግናለሁ መልስም እንደሚሰጡኝም ተስፍ አለኝ
Kifil 3 yemeceresha yimesilegnalYizemirulin yeniseha mezimur Tsom silegeba
ስለ 666 አሁን አለም እያበላሸ ያለውን በደምብ ግልፅ ብደርግ ጥሩ ነው ።ተነካክቶ ነው የታለፈው መምህር ዘበነ ።እንጠብቃለን
Kbere lamelkachen Tebebe Yastwete Amelke egnme yberke ""Ethiopian en Hazbane""yberke
🙏🙏🙏🙏🙏
የድምጽ ጥራት ችግር አለበት ለቀጣይ ቢስተካከል?
Kalehewite yasemalen bedimete mayetigebe
ጂስየ መምህር ምረት አብ አሰፍን አቅርብልን ከቻልክ
Josiye jermen yalen metshafu endet endemagegnew btiteyikln arif neber Lememhrachn Demo yematusala edme ystln yegna kurat
Memihir dinq timihirt new. Inameseginaalen. Ingidih yanin Anbesa yizezilachew Amlake Ethiopia Ethiopian ina Tewahadon le matifat yemitegutin. Irsom zimita ayabizu gizew ahun new kasfelegem iko semaitatinetin meqebel inde Abatachinin Abune Petros ina meselochachew zerin yasbarikaal. Idime yistilin geba yibelu . Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia ayhonim. Abetu Amlakachin hoy Ethiopian asibat. Gazetengaw be iwinet ye moyaw balebet neh. Weladit Amlak abizita tibarkilin.Amen Amen Amen
Bexam bexam das bilongal Josie faxari yitabikiki winat mamir geta yitabikiki
የ እስራኤል ንጉስ ወይም ንግስት እግዚአብሔር ነው , የ አህዛብ ንጉሠ ወይም ንግሥት ግን ሰው ነው , ሰው ደሞ ብትክክል አይፈርድም ይሳሳታል , እግዚአብሔር ግን ምንም ነገር አይሳሳትም ልዩነቱ ይህ ነው
memher zeben E/abher edemena tenawon yestot telke yehaimanot abatathen nwot Ene emnorw Germany naw kerswo teru temhrten now yagegnhut
Frederick Niche used to cut himself with sharp objects. He later died at young age from disease. He denied God and God cut his lief short
ENAMSEGNALEN DR
ንጉስ ሰሎሞን ያልሰረረው ሴት አለ? ክክክክ
እግዚአብሔር ይገስጽኽ!
መምህራችን ዴር ሱልጣን ማለት ቃሉ በአረብኛ ነው
ይገርሞል ያንበሳው ነገር
አይ ጆሲ ማወቅ ነው ወይስ ኢንተርቪ ነው ምታረገው?ኢሊሙናቲ እንዴት አንድ እምነት ለማድረግ ነው ሚጥረው ብለህ እርፍፍፍ
ትክክል ኢሉምናቲ የNWO የአንዱ አለመ መስተዳድር በአንድ የገበያ ደረጃ በአንድ ሀይማኖት በአንድ አስተዳደር አለመን በአንድ የበላይ በሆነ ስርአት መግዛት ነው ኢሉምናቲ በጀሲዊት የቅኖና አስተማሪ መለኩሴ አማካኝነት የተመሰረተ ነው ሮማ የኮሎኒ እናት በመጽሀፍ ቅዱስ በዮሀንስ እራእይ የተጻፈው ቁጥሩ 666 የተባለው የአለም ስርአት:::::::::::::::::::: በጥቂቱ መልካም ምርምር
ዴር ወይም ዴራ ማለት ከአረብኛ የተወሰደ ነው ትርጉሙም ደብር፣ አካባቢ፣ መንደር ማለት ነው
ዴር የሚለው የአረቡ ደብር ከሚለው ከኢትዮጵያው የተወሰደ አለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለህ? መምህሩ እንዳለውም እኔም እንደማምነው በስልጣኔም በአስተዳደርም በፍጥረትም በተለያዩ ነገሮች ላይ ኢትዮጲያ ሀገርህ ቀዳማዊት ናት። ለዚህም ማስረጃ በምሳሌ ሲገልፀው ንጉሥ ሰለሞን ለእስራኢል ሶስተኛው ንጉስ ሲሆን ንግስተ ማክዳ ግን ለእናት ሀገርህ ኢትዮጲያ ሀምሳ ሶስተኛ ንግስት ነበረች
ይቅርታ ስምሽ ፀደይ መሆኑን ከረፈደ ነው ያየውት
@@JNB-ci2jb 👍
Mine alebet bezi miknyat wengeln yemaysebkut welodo sitteru mecheresha gzye derese
Enkuan Le Abye Tsome Aderesachu Ye Orthodoxs Lijoch Esk Echen Teyake Melisolign Chrstose Filimu lay singelata ena sisekel mitayew ewnt erso chrstose newne enam beza gez endetese likeretse chale huli gez gera migebagn yihe new enam kechalachu melisulign
አትሸወዱ ፈጣሪ በጭራሽ መወለድ እናተ እደምትሉት አይገባውም
የሚሳነዉ የለምና ተወለደ
ኣየ ጆሲ ለሚንድነው ግን ኢነ ኣባ ግርማን ኣባ ዮውሃንስ ኢህተ ማርያምን የኣመሰሉ ግልጽ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ የኣላቸው ኣባቶች የማታመጣቸው ህዝቡን ኡነቱን ያውቅ ነበር።መምህር ዘነበ ለማ ከምወዳቸው መምህራን ነው ኢዚ ላይ ግን ለምን ይሀ ዉብ የቤተክርስትያናችን የቄሶች ልብስ ኢንዳይለበሱ ግራ ገብቶኛል ያሳፍራል ኢንዴ ልብሳቸው መስቀላቸው መተው ኣልነበራቸዉም።በንግግራቸው ደሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ ይልቅ ስለ የኣለም ሳይንስቶች መናገር ኣበዙ።
ክብር የክብር ክብር ይስጥልን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጆዬ እናመሰግናለን የሳምምት ሰው ይበለን ጾሙን የሰላም ያድርግልን
የተዋህዶ እንቁ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
amen
መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድሎይ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን አሜን
ዘመንዎትን ያርዝምልን መምህር
የኛጀግና፣መምህራችን፣እድሜና፣ጤና፣ገና፣ብዙ፣እንማራለን፣ከእርሶ፣ክፉ፣አይንካወት፣እርጅም፣እድሜ፣ከጤናጋ፣እመኝሎታለው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን
ውይ እንዴት ደስ ይላል ይህ እኮ እውቀት መቅሰን ነው በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር እና ጆሴ ስላቀረክልን እንወድሀለን ለመምህራችንንም ለጆሲም እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ።
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ ድቅ ልዩ መምህራችን
እግዚአብሔር ለሀገርህ ለጮህላት ለቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ።ቁጭ ብለህ ስጦታህን እንድታካፍለን የፈቀደልህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዴሱዮ ተባርክልን።
ኧረ አሜን ነው
በኡነት ደስ የሚል ነፍስ የሚዘራ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን ወደኛ ላቀረቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦና ያሳድርልን
ስምቼ የማላውቀው ትምህርት ነው
በእውነት ስለማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዝአብሔር ይማስጌን
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን
Such a smart, well read and well rounded person!! He can talk about anything!! God bless you!!!
አቤት አቤት እንደ ቸርነቱ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጆሲ እግዚአብሔር ይሰጥህ
Thank God for this amazing interview..I’m really proud of member Zebene..you have strong believe and general knowledge..
Stay blessed 🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን መምሕር በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ
ልዩ ሥጦታችን መምህር ዘበነ እድሜወትን ያርዝምልን
ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እናመስግንናለን መምህራችን
እናመሰግናለን ብመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ሰላሙን ፣ ፍቅሩን ፣ አንድነቱን ያድለን ፤ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፤ መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፤ ጆሲ እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ ።
መምህር ቃለህይወት ይልሠማልን ..እድሜ እና ጤና ይሥጥልን
አባታችን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ወድማችን ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ
*ለመምህሪችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን*
የተርገሙ አይሁድ እና ግብፅ ናቸው የወሰዱብን 😥😥ይመለሳል ቃል ህይወት ያሰማልን
የተዋህዶ ኩራት መምራችን እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን ያድልልን ዘመኖት ይባረክ ጆሲ እግዚአብሔር የእጅህ ስራ ይባርክልህ
እንቁ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
Ewket kehaymanot ga wow betam des ylal memhr edmedena ystljn🙏
ተውህዶ ካፈራቻቸው ድንቅ ወጣት ምሁራን ዶ/ዘበነ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት!
እንድሁም አንቺ የማታውቂያቸውን ብዙዎችን።
@ዮናስ አኹሱማዊ አይ አለማወቅ እርግጠኛ ነኝ ወይ ዘረኛ ነህ ወይ የእነ ግርማ ተከታይ ሆነህ ነው እንደዚህ እንቁውን መምህር የምታብጠለጥለው።
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ጆሲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Kale hiwet yasemalen abatachen❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ በእዉነት የተዋህዶ ጠቢብ ነህ
ላአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
Barsiisaa dr. Lama Eebbiifamaa sagalee dhugaa isiin haa dhageesiisu josii galatomii Atii
እንደው መቼ ይሆን ከእግርዎ በታች ቁጭ ብዬ በወንጌል አስተምህሮ የምረካው? ከልብ አክባሪዎ ነኝ መምህር ክፉውን ያርቅሎት ወላዲተ አምላክ በጥበብ በሞገስ ታቁምልኝ
አምላክ ይርዳን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ጆሲየ እናመኅን አለን
ውድድድድድ ነው የማደርግህ መምህር also ዮሴፍይይይይይይይ ዬ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ስምሽ ከፍ ከፍ ይበል ገና ትከብሪያለሽ የብዙሀን መጠለያ ትሆኛለሽ የአንቺ ክብር ከሰው አይደለም ከአምላክሽ ነው፡፡
የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይምስግን አሜን ምምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
ውድማችንም ስላቅርብክልን እናመሰግናልን
You are the best 💚💛❤
ሺ አመት ኑርልን
egziabher ybarkachu
የውነት መ ምህር እቁ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መ ምህር እድሜ ይሥጦት
ሰላም ለናተ ይሁን የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Very interesting Dr zebene Tebareke deep knowledge of the light and the dark world
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ እግዚአብሔር አመስግነዋለሁ
" ዴር ማለት በአርቢኛ ገዳም ነው ! " ይሄን ቃል ግብፃዊያን ናቸው ይህን ስም ያመጡት ። የኢትዮጵያን መልካምነት ስለማይወዱት ነው
Memhere Egezeyabere yesetote sele metasetemarune Egezeyabere yebarekote
Memhr kale hiwot yasemaln
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ እንቁ እድሜ እና ጤና ከነበተስብኦ ጋር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንዲሁም ዬሴፍ J tv እናመሰግናለን
Brkya neke eko ❤❤❤❤❤
ጆሲዬ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን አቅርብልን በተለይ አሁን ለተፈጠረው ማህበራዊ ውጥንቅጥ የመፍትሔ አቅጣጫ ያሳዩናል።
🧐🧐🧐
🙏🙏🙏
👍👍👍
♥♥♥እንቁዋችን ኑርሉን
Selam yante lante yhun Qesis Memhir Dr Zebene Lema.
Eritreawi ney gn Bemenfes yehulachin abat sle honk.
I watch your program alomst everyday.
Tena ystiln Lememhrachin.
Enkuan letalaqu yegetachin xom (40) beselam aderesen
yetewahdo Lijoj hulachu !
Ohhhhhh Amlake Betam Yasferal Egziabeher Kezi Mehat Yawtan Amen
God bless you Memeher Zebene Lemma
Josy betam new yemamsgenke ye programke teketatay negn josy yewah E/abher abthto yebarkeke
Dr zebene betam new emamesgnew metsehafun gezchalehu anebewlehu
Amesegnalehu
rejim edeme yistilign
አለማዊ እውቀት ከሀይማኖት እውቀት እቤት ደስሲል ይቆዪልን
🙏🙏🙏
መምህራን
መምህራችን የምንኮራብህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ጆሲ ምርጥ ሠው እናመሰግንሀለን ቀሲስን ስለጋበዝክልን።
Josy geta yebrkeh
ንጉሡ ከየረርና ከረዩ ከቢሾፍቱ ከደብረ ዘይት ነው የሚወጣው ።
ወኔ ኢትዮጵያ # ቶ # ሚባል ንጉስ ይነሳል ብለህ ኣንተ ምን ኣይነት የሰይጣን ኣገልጋሊህ ነህ ፡ሰው ውን ልቦናቸው ተደፍንዋል ለዚ ቃል ሂወት ያሰማናል ያስብላል? ? ? ኣይነ ልቦናቹ ይክፈት ጎይታ የሱስ ነው ምመታው
መጀመሪያ የመጽሐፍትን ቃል እወቅ!
Egzabher yestelne hultachewnme!!!
ይህን ታላቅ ሰው ጭንቅልቱ ለዚች ምድር ሰው ታላቅ እውነት ነው አዕምሮየ ደስ ይለዋል
Dear Dr. Memiher Zebene, Can you define the differene between age of Adam ( about 8,500 years) and Lucy's age (3.5 milion years) ?
😍😍😍🙏🙏🙏
Yagere
እነዚህን አዋቂ ሰዎች ለምን መንግስት አይቀርባቸውም
ምክንያቱም የዘመኑ የኢትዮፕያ መሪዎች ሰክረዋል።
i love his knowledge its too deep and wide,But DR Zebene on this video @4:35 how is the name of GEDAM BE IN AMHARIC ON ANCIENT TIME(ABIREN KANTE????)
ene alakim gin ke geezu tergumot lihon yichilal..geez and amharic are the close.
መምህርየ እረጅም እድሜና ጤና ያድለወት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጉልላት በመሆንወ ደስ ታየ የላቀ ነው
ሆኖም ግን ጥያቄ አለኝ
ኢትዮጵያ እንደምናቀው በታሪክ የሰው ልጅ ዘር መገኛ ናት ቀደምት ሀገርም እንደሆነች እናቃለን
ጥያቄየ?
ለምንድን ነው ከአለም ሀገሮች የተለየ ካላንደር እና አ.ም ያለን ከቀናቶቹ ጀምሮ ለምን ልዩነት ኖረን ?
አመሰግናለሁ መልስም እንደሚሰጡኝም ተስፍ አለኝ
Kifil 3 yemeceresha yimesilegnal
Yizemirulin yeniseha mezimur
Tsom silegeba
ስለ 666 አሁን አለም እያበላሸ ያለውን በደምብ ግልፅ ብደርግ ጥሩ ነው ።ተነካክቶ ነው የታለፈው መምህር ዘበነ ።እንጠብቃለን
Kbere lamelkachen Tebebe Yastwete Amelke egnme yberke ""Ethiopian en Hazbane""yberke
🙏🙏🙏🙏🙏
የድምጽ ጥራት ችግር አለበት ለቀጣይ ቢስተካከል?
Kalehewite yasemalen bedimete mayetigebe
ጂስየ መምህር ምረት አብ አሰፍን አቅርብልን ከቻልክ
Josiye jermen yalen metshafu endet endemagegnew btiteyikln arif neber
Lememhrachn Demo yematusala edme ystln yegna kurat