ስለ ኢትዮጵያዊነት ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Doctor Zebene Lema About Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 640

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 років тому +411

    መምህር ዘበነ የመናፍቃን እራስ ምታት

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +13

      ቀላል ሰሞኑን እኮ አንጫጫቸው

    • @ሊሊሉሉ
      @ሊሊሉሉ 5 років тому +14

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 በጣም እኮ ነው ሚገርሙት ሁል ጊዜ ከተዋህዶ እራስ አይወርዱም አንድ እንኳን የራስ የሆነ ነገር የሌላቸው ምድረ ጥገኞች

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +4

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ምድረ ታሪክ አልባዎች ደሞ ከእነሱም ብሶ ሰው ሲንቁ ቀላል ያስቁኛል የቀን ጅቦች

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 5 років тому +1

      @@ሊሊሉሉ ሃሜት

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +4

      @@jolememeru471 ምኑ ነው ሀሜት ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እሱን እማ እንደ ነብስ ነው የምትፈሩት

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +308

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ተመኘሁ መምህር ዘበነ በጣም የሚወድ መምህር ነህ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ መልካም ፆም ለተዋህዶ ልጆች

  • @hff3528
    @hff3528 5 років тому +2

    መምህራችን በጣም ነው እምንወድዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ራኬብዬ እናመሰግናለን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +148

    ዉፎፎፎ መምህር ዘበነ የኔ አደበቱ እርቱ ሲናገሩ አፌት ሲጣፍጥ እኮ እረጅም እድሜ ተመኝዉሎት ❤❤❤❤ ሰወዶት

    • @aseemaarseema8554
      @aseemaarseema8554 5 років тому +1

      አሚን አሚንንንንን

    • @belsis7106
      @belsis7106 5 років тому +3

      Egzabiyer yebarkishe anchen yemesele libona yalachewin sewoche yabizalin

    • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
      @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 років тому +1

      እናመሰግናለን

    • @bhbbhhh4690
      @bhbbhhh4690 5 років тому +1

      Mama or Baba Love me to e
      Betam azitewayi neshi ewunet lanichim esikebetesebshi edme ena tena temegnehu

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +1

      @@bhbbhhh4690 አሜን አሜን ማማይ ለንቺም ይሁንልሽ የኔ ቅመም❤❤

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому +51

    መምህር ሲያወሩ ቢውሉ አይሰለቸኝም እድሜ ይስጥልኝ የሀይማኖቴ አስተማሪ ስለሆኑ እድለኛ ነኝ

  • @sarababa3029
    @sarababa3029 5 років тому +94

    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የሰላም የፅርቅ የንሰሀ ይሁንላችሁ አሜን በሉ

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 5 років тому +43

    የምንወደው የምናከብረው መምህራቺን መካሪያቺን ሺ መት ኑርልን

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 років тому +56

    ምርጥ መመህር ነው በእምነት ባንገናኝም ግን ጥሩ ት/ት ሰቶናል ስለኢቶጵያዊነት እናመሰግናል እንደዚህ የእምነት መመህሮች እያመጣችሁ ጋብዙልን ከክርስትናም ከሙስሊሙም እንደዚህ ይምከሩን ዘረኝነትን እንዋጋ ጥሩ ስነምግባር እንውሰድ

    • @Aa-yl5zj
      @Aa-yl5zj 5 років тому +2

      ሰላምሽ ይብዛ የራሱን የሚወድ የሰውን ያከብራል ይባል የል

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 років тому +83

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጀግናችን እግዚአብሄር አብዝት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 років тому +30

    እንቁ የተዋህዶ አርበኛ የመናፍቃን ራስ ምታት መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቸሩ መድህኒ አለም ያአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ

  • @ዓወትንትግራይህዝብ
    @ዓወትንትግራይህዝብ 5 років тому +49

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን
    ለአብይ ፆም አደረሳቹ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የእርስዎ ትምህርት ያለበት እከታተላሎህ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 5 років тому +27

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን በዉነት ፀጋዉን እድሜዉን መድሀኒ አለም ያድልልን አባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 років тому +68

    ዋው መምራችን ረጅም እዴሜ የኦርቶዶክ ጀግና

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 років тому +167

    የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ !!! Orthodox Ethiopa Eritrea Subscribe በማድርግ ቤተስባችን ሁኑ ::

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 5 років тому +30

    የኛ መምህራችን የመናፍቅ እራሰ ምታት ሺአመት ኑሮልን

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 років тому +40

    መምህራችን እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +36

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የነብሳችን መዳኛ ያድርግልን መምህር እድሜዎትን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን

  • @ሳምሪነኝክርስቶስበደሙየገ

    መምህርዬ የኔ ጀግና ♥♥
    የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ እንቁ ♥
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን ፫
    ጥላት መናፍቅ ስለርሶ ብዙ ቢያወራም እራሱን ያሳማል እንጂ መምህራችን በናንት ወሬ ዝቅ ወይም ከፍ አይሉም ፀጋው ከእግዚአብሔር ዝንድ ስለሆነ

  • @mereteworku4437
    @mereteworku4437 5 років тому +29

    ማር ይፈልቃል ከአንደበትዎ፤ የኔ አንደበተ ርቱ

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 5 років тому +19

    የተዋህዶ ልጆች ለታላቁ አብይ ፆሙ እንኩአን አደርሳችሁ ፆሙን የሰላም የበርከት የድህነት ያርግልን መልካም ፃም የማልጠግበው መምህሬ አንደበተ ጣፋአጨ ውድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @የድንግልልጅወለተሠንበት

    መምህር ዘበነ ሥወዳችሁ የተዋህዶ እንቁ

  • @አልሚነኝየተስፍይእህት
    @አልሚነኝየተስፍይእህት 5 років тому +13

    መምህራን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ🙇🙇🙇🙇

  • @bezamengsha8181
    @bezamengsha8181 5 років тому +46

    እኳን ደና መጣቹሕ መምሕር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይሥጥሕ ያገልግሎት ዘመንሕ ይርዘምልን ። abs እወዳቹሐለሁ ሁሌም አባቶችን አቅርቡልን

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 5 років тому +42

    ውይ አፌን ከፍቼ ቀረው ፈጣሪ ፀጋህን አፍሠህባቸዋል እድሜ ከጤና ጋር መምህር ዘበነዬ ራኬልዬ እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳንና ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለአምላክችን የአብይ ፆም አደረሳችሁ ፆም የሰላም የፍቅር እዲህም የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ⛪🙏❤እግዚአብሔር Ethiopia ይባርክ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ

    የተዋህዶ እቁ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 5 років тому

      Egiziabihar Zemenihini Yibarikalihi

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 5 років тому +12

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @marie9698
    @marie9698 5 років тому +13

    የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን ላብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙን የሀፅያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግን እግዚአብሄር ።መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 років тому +31

    መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥወት

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ቃላት ያጥርኛል በጣም ውድድድ መምህር አስተማሪያችን የምናፍቅ ትክክልኛ መልስ ሰጨ መምህር አስተማሪያችን እርጅም ጤና ይስጠክ !*

    • @santania9971
      @santania9971 5 років тому

      አይዲየ የመእቤቴ ልጅ waw

  • @tekasiti6782
    @tekasiti6782 5 років тому +234

    እስኪ Memhr zebene ሚመቻቹህ like like like and Sub. አድርጉኝ

  • @bemnetalemu5990
    @bemnetalemu5990 5 років тому +22

    መምህር እረጂም እድሜ ይስጥልን ebs ,እናመሰግናለን ።

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 років тому +2

    ተዋህዶ፡ትኑር፡ኢትዮጵያ፡ትኩራ፡በተዋህዶ፡እምነትዋ፡አሜን፡፡

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 років тому +1

    ይሄን ሰውዬ እስላም ብሆንም በጣም ነው የምወደው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነው

  • @tigisdres9310
    @tigisdres9310 5 років тому +7

    የተዋህዱ ልጁቸ በሙሉ አንኳን አደርሰቸው
    ዱከተር አርጅም አድሚ ይሰጥልን

  • @ቤዛአጸደማርያም
    @ቤዛአጸደማርያም 5 років тому +10

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 років тому +24

    ዶክተር ዘበነ ለማ ምርጥ የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥♥🏻 ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዬች በሙሉ እኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን 😍 ሠላምን አንድነት ፍቅር የምናገኝበት መልካም ፆም ይሁልን 🙏🏻🙏🏻 አገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @ንግስቲየተስፍሽ
    @ንግስቲየተስፍሽ 5 років тому +13

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    አሜን እናመሰግናለን ራኬብ መምህራችን ስላቀረብሽልን መምህር በርታልን እንወድሀለን ♥♥

  • @abisalomtadess2960
    @abisalomtadess2960 5 років тому +5

    እመቤቴ ዘመንዎት ሁሉ ትባርክ የመናፍቅ በሽታ ላመኑት ኩራት መምህር ከአንጀት መምህር እመቤቴ በልጃ ትጠቡቅልን የተዋዶ እንቁ

  • @mebra4289
    @mebra4289 5 років тому +2

    የተዋዶ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር የድንግል ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንክን ይባርክልህ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገልጋይ

  • @afomiaalebachewalbuchew117
    @afomiaalebachewalbuchew117 5 років тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 5 років тому +5

    በእውነት መምህር እርስዎን የሰጠን ፍጣሪ ይመስገን ድቅ ልዩ መምህር በምን እደምገልጽዎ ቃል አጣለሁ ሀገሬ እና ሀይማኖቴን 100% እድወድ ያደረጉኝ ድንቅ መምህሬ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    መምህር ዘበነ እድሜና ጤናን ይጨምርልህ ስብከቶችህ እጅግ ተወዳጅ ናቸው አሁንም ፀጋው ይብዛሎት

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 років тому +11

    መምህራናችን የኦርቶዶክስ ዋልታ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ተስፋ የሚስጥ አያሳጣን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 років тому +28

    መምህሬ የእኛ ጥበብ ኢትዮጵያንማ ድሮ ጀምረህ በልብህ አስቀምጠሃታል ከድሮ ጀምሬ በስብከትህ ውስጥ ኢትዮጵያ ብለህ አብዝተህ ስትጠራት አያት ነበር ይህችን ውብ ሃገር

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 років тому +31

    መምህሬ የማቱሳላት እድሜ ይስጥልን እግዚያብሄር እንወዶታለን እሺ እኔስሜ ትግስት ነበርኩኝ ነገር ግን ያልፈጠረብኝ ነበርኩ በልጂነቴ በጣም አስቸጋሪ አይለኛ ቁጠኛ ቲኒሽ ነገር የማላልፍ ነበርኩ እንደውም እናቴ ለምን ትግስት ብዬ አወጣሁልሺ ትለኝ ነበር ዛሬ እድሜ 30 አመት ሆኖኛል ማንም ቢመታኝ ቢሠድበኝ ቢያማኝ ሠው ቢቸገር በጣም አልቃሻ በጣም ትግስተኛ ብዙ ቺግሮቺን የለምንም ነገር የማልፍሠው ሆኞ ቀረው

    • @alAl-xp5xm
      @alAl-xp5xm 5 років тому +2

      እንደኔ ነሽ ውዴ ግን ሰው ባይርዳንም አምላክ የሚወደውን እናድርግ ውድየ እኔ እራሱ በፊት ጦጣ ጎበዝ ነበርኩ አሁን ደነዝ ተለማማጭ ሰው ሲጠላኝ እንኳን ለምን ጠላኝ ብየ አነፍራቂ ሁኜአለሁ

    • @konjo7249
      @konjo7249 5 років тому +3

      @@alAl-xp5xm አይዞሽ እናቱ በጣም ጥሩ ነው ደግነት የዋህነት ትግስተኛነት ላንቺ እግዚያብሄር ቅርብሺ ወዳጂሽ ነው እሺ እኔ ለ28አመት ሁሉ ተደባዳቢ አይለኛ ከሠው ከተጣላው ደሙን ሳላፈሰው ቤቴ ገብቼ የማልተኛ ነበርኩኝ ብዙ ልጆቺ ይፈሩኝ ነበር ዛሬ ግን እደሜዬ መክሮኝ መንፈሳዊ በጣም ጎበዝ ቤተሠቦቺን የምረዳ የማስደስት የአረብ አገር ገረድ ሆኜልሻለው እናም አይዞሺ ጠንከር በይልኝ እሺ

    • @alAl-xp5xm
      @alAl-xp5xm 5 років тому +3

      @@konjo7249
      አመሰግናለሁ ቲጅ ቆንጆ
      እንኳን አደረሰሽ ውዴ
      አወ ዋናው እግዚአብሔር የሚለውን መስራትና መፈፀም ነው ይች አለም ጎደሎ ናት

    • @konjo7249
      @konjo7249 5 років тому +3

      @@alAl-xp5xm በትክክል እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም አደረሠን አሜን 😍😍😍

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud 5 років тому

      😂😂😂እንደኔ ወይ ጉድ

  • @selamawitbanso3231
    @selamawitbanso3231 5 років тому

    ታላቅ ስው!!!!!
    ቀሲስ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ያድልህ።።።

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 років тому +4

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።እንኳንም የተዋህዶ ሆንክ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +6

    አባታችን ፈጣሪ እረጅም ጤና ይስጥክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ⛪🙏❤

  • @سميرةسميرة-ج6ص
    @سميرةسميرة-ج6ص 5 років тому +2

    መህራችን እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፍርን አንድነትን መዋደድን ያድለን

  • @ፍቅራዲስወለተመድህን
    @ፍቅራዲስወለተመድህን 5 років тому +3

    ውድ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @ጎዶሊያስአሜንእግዚሐብሄር

    ውድ የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን ለአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ አደረሳችው የድንግል ማሪያም ልጅ በያላችውበት ቦታ ጠብቆ ለትንሳኤው ያብቃችሁ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ

  • @እናቴእወድሻለሁA
    @እናቴእወድሻለሁA 5 років тому +9

    እርጅም እድሜ ለምህር ዘበነ ለማ😍😍😍

  • @haile952
    @haile952 5 років тому

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
    ኢትዮጵያ ትቅደም ኢትዮጵያ ትቅደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 5 років тому +10

    edemena tena yestot memher 💞💝💒

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 5 років тому +7

    እስኪ የፍቅር እና የቀና ልብ ያለው substance አድርጉልኝ መልካምነት ከዚ እንጀምር ያገሬ ልጆች

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 років тому

    መምህራን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 років тому +6

    doctor ዘበነ ለማ መምህራችን ለእኛ ለተዋህዶ የጀርባ አጥንት ነዉት በተለይ መልስ ለለለላቸዉ መናፍቃን
    እድሜ አና ጤና ተመኘሁ

  • @ሂውትአየለየድግልጅአየለ

    የተዋህዶ ጅግና እረጅም እድሜ እህዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 років тому +27

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ!!!!!
    ቡና አልወድም ልጅ ስለሆንኩ

  • @meronsisay5180
    @meronsisay5180 5 років тому +3

    ምምህርየ እኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ እቁ ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 5 років тому

    የተዋህዶ ፍሬ መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልዎት

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 років тому +7

    እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን

  • @ugfgh.hgg6742
    @ugfgh.hgg6742 5 років тому +6

    የተዋህዶ፣ልጆች፣እካን፣ለአብይ፣ፆም፣በሰላም፣አደረሳቹ፣

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 5 років тому +10

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የኦርቶዶቅስ እምነት ፈርጥ ነህ እድሜ ክጤና። ጋር ይስጥልን አምላክ እግዚአብሔር እራኪ ውብ አችም አምላክ ይጠብቅሽ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +3

    እድሜው ያርዝምልን ዶ/ር። መምህር ዘበነ በጣም አክባሪክ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 5 років тому +3

    Memehrachin We Love U So Much Y ኦርቶዶክሥ ምርጥ እንቁ ልጃችን ነህ ያቆይልን

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 років тому +1

    Dr zebene memhire edime ena Teina yisthi you are my best thank you so much

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 5 років тому

    መምህራችን ቃለ ምልልስ አበዛችሁበት አር እርፍት ስጡት ውድ መምህራችን ኑርልን ትምህርቶት ሁሌ ህይወቴ ያድስዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመምላክ አትለይህ አባቴ

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    አይ መምህር ዘበነ ሺ አመት ያኑርልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥዎት እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድዎታለን ውድድድድ

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 5 років тому

    በእውነት ለመምህራችንን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ypyb2027
    @ypyb2027 5 років тому +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዕብይ ጾም አደረሳችሁ የፍቅር የሰላም ጾም ይሁንልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 5 років тому

    ዋው ይህ ቅዱስ ሰው የስንቱን ሰው ዘላለምአዊ ህይውት አለመለመው ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብህር እርሚህን ያርዝመው🙏🙏🙏

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 5 років тому

    Long life to Dr. Zebene my no.1 Spiritual Instructor. Egiziabher Edemena Tena Medehenalem Yisxelen. Amen Amen Amen

  • @mekdimekdiabatuwannafaki7478
    @mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 років тому +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡እመብርሀን ያገልግሎት ዘመንወን ትባርከው፡ረጂም እድሜ ይስጥወት፡

  • @ረቡኒነውናአስተማረኝምስጋ

    መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому

    አባታችን መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የእርሰወን ትምህርት ስሰማ በደስታ እንባ እያነባውነው።

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 5 років тому

    እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @dreamtube4737
    @dreamtube4737 5 років тому

    መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብዜር እድሜህን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 5 років тому

    መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +12

    እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን ና ራኬብ

    • @a.a9602
      @a.a9602 5 років тому

      Alem Araya, . Alem

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 років тому

      @@a.a9602 አቤት

    • @a.a9602
      @a.a9602 5 років тому

      Alem Araya አይን ፍቅር ያዘኝ፡፡

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 років тому

      @@a.a9602 ፍቅር እኮ መልካም ነው ጥላቻ እንጅ ክፉ

    • @a.a9602
      @a.a9602 5 років тому

      Alem Araya awo የኔ ተወዳጅ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 5 років тому

    ዋውውው ውድ መምህራችን ኑርልን የተዋህዱ እቁ

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 років тому +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች
    እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ!!

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 років тому

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ዮኦርቶድክስ እንቁ እግዛብሄር ይማቱሳላን እድሚ ይስቶት ቃልህይወትን ያስማለን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ

    እቁ የተዋህዶ አረ በኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 років тому

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥዎ እንመኛለን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 років тому

    አሜን ታላቅ እንሆናለን እኛ ከተስማማን ።መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት የኛ አደበተ መልካም።😘😘በጣም አከብረዎታለሁ።

  • @እድልእብዕድናትእድልእብዕ

    ውይ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ

    እንጀራ የበላሁት እውነት እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እረጅም እድሜ ይስጦት መምህር

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 років тому

    መምህር ሰምቼዎት አልጠግብም እድሜና ጤና እመኝሎታለው እናመሰግናለን

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    አቤት ትህትና በእውነት እግዚአብሔር ዕረዠም ዕድሜ ይስጥልን !

  • @High-mm7ud
    @High-mm7ud 5 років тому

    መምህር ዘመኖት ይባረክ የተዋህዶ እንቁ

  • @sefermenechel9923
    @sefermenechel9923 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rosirosi866
    @rosirosi866 5 років тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን እንኳን አደረሳቹ ለታላቁ የአብይ ፆም "ዘወረደ"

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ

    ለመምህራትን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ውድ እህታችን እራኬብ እግዚአብሔር ያክብርሽ በመምህራችን ፊት ስርዓት ያለው አለባበስ ለብሰሽ ስለቀረብሽ ክብር ይገባሻልና ነው👌💚

  • @senaitzenebe759
    @senaitzenebe759 5 років тому

    መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት ድንቅ እና የቤተክርስቲያን እንቁ ሊቅ

  • @አመተስላሴመልኩ
    @አመተስላሴመልኩ 5 років тому

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሄር ይጠብቀወት