ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ያሳዝኑኛል ጉልበት ያላቸው አይመስለኝም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 222

  • @eregatnizgi6324
    @eregatnizgi6324 5 років тому +17

    I am from Eritrea. Dr. You're the one you have unique personality and knowledgeable .I dont have enough words to admaier you. Keep your good behaviour and spirituality.

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 років тому +32

    እጅግ በጣም የምወደው ሰው አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሀቀኛ ሰው ነክ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 років тому +23

    በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ተባረኩ ወንድሞቼ

    • @samar119woowegezeabeharyeb2
      @samar119woowegezeabeharyeb2 5 років тому

      Dor wedajaneh betam yemakeberh sew nhe fetary edemana tana yiseteh jos anetem enedazaw teberekulgne

  • @ferhiwot7409
    @ferhiwot7409 5 років тому +83

    ዶ\ር ወዳጀነህን ቀኑን ሙሉ ብሰማው አልሰለቸውም እናመሰግናለን

    • @helennega794
      @helennega794 5 років тому

      Ewnet new egzabher yebrekaw

    • @aidahailu2320
      @aidahailu2320 4 роки тому

      We love you dr wedajaneh and Jossie.

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 5 років тому +6

    Dr. Wedajeneh, you have amazing personality may God bless you so and so much! Josiye Good job I thank you for inviting this precious person!

  • @አስፋውሙሉጌታ
    @አስፋውሙሉጌታ 5 років тому +4

    ይህንን የመሰለ መልካም ሀሳብ ዲስ ላይክ እሚያደርጉ ሰዎች የሰይጣን ተላላኪዎች ናቸው የሰው ፍጥረት አይመስሉኝም። ጆሲ እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጀነህ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ።

  • @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
    @ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 5 років тому +49

    ተዋሕዶ ሀይማኖት
    የጥንት ነሽ የእናቴና
    አባቴ ማህቴብ አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም
    ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዘላለም
    ትኑር በክብር

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +19

    ዶ/ር ወዳጄነክ እጅግ መልካም ሰው ነክ ።ፈጣሪ ይጠብቅክ ወደ እውነቱ ይመልስክ አንተን ባየሁበት አይን ፕሮቴስታንትን ሳይ ፕሮቴስታንት ነክ ለማለት ይከብደኛል ።

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 роки тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ስምህን እንጂ አላውቅህም ነበር በጣም ስርአት ያለህ ንግግርህ እራሱ ስርአት ያለው ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ በዝህ ላይ ምሁር የሚገርምኝ ስለአንድ ሰው ለማድነቅ የተማረ ነው ይባላል ስንት ንግግር የማይችል አለ የተማረ ሆኖ እንዳንተ ነው ማነቱን መግለፅ የሚችል ሰው መሆን አለበት አቦ ተባረክ👍👌

  • @mikiyastsegai209
    @mikiyastsegai209 5 років тому +32

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር በአለማዊው በመንፈሳዊም የበሰለ ትልቅ ሰው 🙏 tnx jossy

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 5 років тому +3

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አከብርሀለሁ :: መልካም ሁሉ ይግጠምህ::

  • @baroze9738
    @baroze9738 5 років тому +9

    ምን አለ ልዑል እግዚአብሄር እንደ ሁለታችሁ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያንን ቢያበዛልን? ብርቅዬዎች በርቱልን

  • @amareengdayhu7744
    @amareengdayhu7744 4 роки тому

    The most educational and spiritual discussion thank you Dr wodagenhu. And josy God bless you guys ....I really appreciate....

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 5 років тому +1

    One of my best person all the time Dr Wedageneh

  • @blackqueen9541
    @blackqueen9541 5 років тому +3

    God bless you Doctor!
    I decide all most 3yrs ago I am not orthodox,Protestant .....I a.m. Christian 💕 who believe In Jesus Christ 🙏🏼

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ጆሲዬ ዶክተር ወዳጀነህ እናመሰግናለን በጣም እንወድሀለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልአለም ፀንታ ትኑር

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 років тому +12

    ለዶ/ር ወዳጄነህ የሚቃወም ሰው ካለ ጸበል መጠመቅ ኣለበት፡ ስለ የትኛው ነገርህ እንቃወምህ ? ስለ ትህትናህ፡ ኢ/ያ ስለ መውደድህ፡ ካኣንደበትህ የሚመነጩ የማይሰለቹ ጣፋጮች ቃላቶችህ፡ፈጣርያችን እግዚኣብሄር ስለ መፍራትህ ፡ድንግል ማርያም ስለ መውደድህ ማክበርህ ፡ ምን ኣለ የኢ/ያ ሙሁራን እንዳንተ በሆኑ ስንት መልካም ነበር።

  • @messya7125
    @messya7125 2 роки тому

    ዉብ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ሁሉም ሰዉባይሆን ጥቂት ሰዉ እንደእናንተ ብናገኝ ይሄ መጥፎ መንፈስ ይጠፋ ነበር ከአገራችን ፡ በጣም የምትግባቡ አስተማሪዎች ናችሁ ፡ ዶክተር ወዳጀነህ ፡ እናከብርሀለን ጤና እድሜ ይስጥህ።

  • @dagmawitworkisa1153
    @dagmawitworkisa1153 4 роки тому

    Thanks so much really Dr. Wedajeneh and I have respect for you b/c you have amazing knowledge god protect you I really I wanna say to thanks jossy god bless you

  • @abdumeki3068
    @abdumeki3068 4 роки тому

    ኢትዮጽያዊነት ማለት እንዲ ነው ዶ/ር ወዳጄነህ እንዲህ የሚያስታርቅ ሰው አሁም ፈጣሪ ያድለን እመብርሃንን እወዳታለሁ ብለሃል እመቤቴ ትጠብቅህ ።

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 роки тому

    Thank you DR wedageneh

  • @Menelik27
    @Menelik27 4 роки тому

    ድንቅ ውይይት ሁላታችሁንም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጆሲ ጂሲ ነው። ዶ/ር ወዳጄነህ የተረጋጋ ሀሳብህ የሚገርም ሰፊ ግልፅ አገር ወዳድ እንዴት እንደማከብራችሁ።እግዜር ይስጥልን ጆሲ እንዲህ በራሱ የሚተማመን ስለአገሩ ጥልቅ ሀሳብ ያለው ትልቅ ሰው በጣም ቆንጆ ውይይት ነው እናመሰግናለን!!

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 років тому +3

    ዶክተር ወዳጄነህ በእውነት መልካም ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክልህ ጆሰዬ አንተም መልካም ሰው ተባረክ መልካም የስራ ዘመን ይሁልንክ !

  • @የአባትዋልጅአበሻዊት
    @የአባትዋልጅአበሻዊት 5 років тому +19

    የአብርአም አምላክ ይከተልክ ዶክተር እጅክ አከብርካለዉ ጆሲ ስላቀረብከዉም አመሰግናለዉ እግዛቤር ይጠብቃቹ መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹ

    • @tsehaybg9939
      @tsehaybg9939 5 років тому +1

      አሜን ዮሴፍ እና ፣ዶ/ር ወዳጄነህ ረጅም ዪሰጣችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ዪጠብቃችሁ

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 5 років тому +14

    ሁለት ድንቅ የኢትዮዽያ እውነተኛ ልጆች ተባረኩ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 5 років тому +5

    በጣም ተወዶጀ እና ትሁት የሁናችሁ መልመም ሰዉ እግዚአብሄር ይባረካችሁ ፀጋዉን ያብዞላችሁ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 років тому +2

    I love you so much guys so much. WOW! FITTED each other. I always be happy to hear you. I can not explain how much really appreciate. GOD BLESS YOU!!!!!!!

  • @birukkifle8447
    @birukkifle8447 5 років тому +4

    Thank you Jossy for hosting Dr Wedajenek - He is a great asset to our country!

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 5 років тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ ዋው አንደበቱ ማር ይገርማል የተማር ይግደለኝ ይገርማል ይገርማል' God bless you dr and jossy '

  • @edenngusse9697
    @edenngusse9697 5 років тому +1

    Thank you Doctor !!

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 5 років тому +3

    Wow amazing person he is true Doctor

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 5 років тому +4

    እውነት ነው ሁላችንም ስለ ሀገራችን ስለ ህዝባችን ከልባችን ሆነን ወደ አምላካችን እንፀልይ!!!

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 роки тому

    ጆስየ ስትቀነው ግን ቃለመጠይቅ አይመስልም እርዝመቱ ወዳጅየ ስለ እየሱስ አላዳምጥህም

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 5 років тому

    ዶክተርዬ በዚህ የጠለቀ መንፈሣዊና አለማዊ እውቀትህ ላይ ከሚስትህ ጋር ታርቀህ ከልጆችህ ከሚስትህ ጋር በአንድ ጣሪያ ስር ስትኖር የሙሉ ሙሉ ትሆናለህ ይህ የኔ ምኞት ነው !

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 років тому +1

    ብልህ አዋቂ ጥንቁቅ ዶ/ር ወዳጄ ነህ ለማንም ያልወገነ የስላም ስው

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 5 років тому +8

    ጆስዬ ሰላምክ ይብዛ ምርጥ ሰው
    እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥክ ።

  • @hiwotmulugeta4817
    @hiwotmulugeta4817 5 років тому +2

    God bless you both!!

  • @zerayohannesghebreyesus8466
    @zerayohannesghebreyesus8466 5 років тому +1

    Dr's speech interesting and prices.

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 5 років тому

    አጂግ በጣም የምወደው ስው ነው የድሀአባት ደግሰው እድሜውን ያርዝመው የኔ ደግ እድሜቢስጥ የኔንበስጠውት

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 років тому +6

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ይጋበዝልን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 5 років тому

    ዶክተር የተማረም የተባረክም ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
    ጆሲዬ እግዚአብሔር መልካም ስራ የምትሰራበትን ረጅም ዕድሜ ከጤና ከበረከት ጋር ይስጥህ!

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому +19

    ስታወራ ብትውል አልሰለችህም አንደበተ ርእቱእ ነህ እድሜ ይስጥህ

    • @bdf7842
      @bdf7842 5 років тому

      ጀስ እደትነህ አፈላላጊው ቀረ እደየ እነማ የት ነው የማገኝ ህ የአዘጎ ጀውልህነበረ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 років тому +2

    ዶ/ር comment እንደማታነብ ነግረህነል ግን የኔን ግን ብታነበው ነብስ ያዳንክ ይመስለኛ አባቴ ይሙት ከምሬ ነው ።ሁለት የሀገሬ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤነ ይስጣችሁ አሜን።

  • @tizutere33
    @tizutere33 5 років тому +2

    May God bless you guys!

  • @zewdiemehari2658
    @zewdiemehari2658 4 роки тому

    Edmy ketena yestek...Awoko yemiyasawek nesuhe ye Ethiopia legi..zemenh yebarek...

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 5 років тому

    ዶክተር ወዳጄነህ መልካም ሰው ታላቅ ሰው አከብርሀለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 😍

  • @ሳድስሀበሻ
    @ሳድስሀበሻ 3 роки тому +1

    ወዳጄነህ እወቀት አለው ትሁትም ነው 🕺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @5lmm
    @5lmm 5 років тому

    An amazing personality both of you ❤
    May God bless you both.

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 5 років тому

    Ethiopiawi chewanet yetelabese mihur . Betam yemayiselech timihirt new yetiset . Betam enamesegnalen Dr.

  • @yossbetty605
    @yossbetty605 5 років тому +3

    Eritrean neg hulunm kale mllsun aychewalew betam des yemil astemari new beteley sle haymanot yaleh amelekaket thanks dr wedageneh

  • @ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ 5 років тому

    አንደበተ ማር ዶክተር ወዳጄነህ ደጋግመህ ብታወራ አትሰለችም እድሜ ከፀጋ ጋር ያጎናፅፍህ እመአምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @matmat4458
    @matmat4458 5 років тому +2

    Dr. Wedagwneh betam New yemwedew edmeana tena ystlign

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 5 років тому +4

    እግዚአብሔር እድሜ ክጤና ጋር ይስጣቹ ብርቅይ የኤትዮጽያ ልጅች😍

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    ጆሲዬ እግዚአብሔር አምላ የሰላም እጁን ይጫንባችሁ ወንድማችን ዶክተር ወዳጁ ሰላምህን ያብዛልህ ትልቅ ሀላፊነት ላይ ነህ።
    የእግዚአብሔርን ስራ ትሰራ ዘንድ የእናታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይርህ ።
    ይማረን ይቅርም ይበለን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን የሚስጥ የሰማይ ንጉሥ ብቻ ነውና ወደሱ እናልቅስ። ማንም በወንድሙ ላይ አፉንም እጅንም አይጫን ።🙏🙏🙏💕

  • @blessedbyjesus204
    @blessedbyjesus204 5 років тому +4

    Cristina yes!!! If any religion believing the father the Son the holy spirt that’s Cristina!!! Thank you for hearing this from you I really like you two so much 😍

  • @gezahegndino418
    @gezahegndino418 5 років тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ዘመናችንን የሚመጥን እጅግ ከፍ ያሉ ሀሳቦችህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን። ሀይማኖትን በተመለከተ አማኞች በፉክክር (ego) ፈንታ መተባበርን ከመበሻሸቅ ይልቅ መደናነቅን ማስተማርህ የሚደገፍ ነው። ሀሳብህ ገዝቶኛል።
    ጆሲ ይህን መሳጭ ውይይት ጀባ ስላልከን እናመሰግናለን። UA-cam ላይ ቪዲዮዎችን ስትለቅልን ቅደም ተከተሉ እንዳይምታታብን ክፍል 1, 2 ብለህ መግለፁን አትርሳ።

  • @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 5 років тому +4

    ሰላማችንን ልኡል እግዚአብሄር ይመልስልን እናንተንም ሰላማችሁ ይብዛ 😘😘😘

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 роки тому

    tikikil !!! ty Dr wedajeneh !
    Ethiopiawenet,, senesa yemeyamachew
    bebetachnet simet yetamemu yabedu alu !!!
    Amilak yemarachew !! ,, or RIP !

  • @yetmgizaw407
    @yetmgizaw407 5 років тому +2

    መልሰህ በጣም ያሰደሰታል ዶክተር የእኔ የማርያም ወዳጅና

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 5 років тому +1

    እነ ጴጥሮስ እኮ የእየሱስን ክርስቶስን ብቸኛ አዳኝነት መስክረው ወንጌልን ተናግረው ነው ምፕስዋእት የሆኑት ሁሉንም ይዘው አይደሉም

  • @Tube-rh9hd
    @Tube-rh9hd 5 років тому +2

    እግዚአብሔር አሁን ከደረስንበት ማጥ (አስፈሪ ጊዜ) ያወጣን ዘንድ ተግተን መፅለይ አለብን

  • @hipyod9269
    @hipyod9269 5 років тому

    ዶ/ር እ/ር አሁንም አብዝቶ ይባርክሀ

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    ዶ.ር ወዳጄነህ የጠቅላይ ምንስቲሩ አብይ አማካሪ ብሆን እንድኔ የኔ ሀሰብ ነው

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 5 років тому +5

    I like Dr Wedajeneh he is really rational to his ideas and thoughts...but why did he left his beautiful wife sophia shibabaw?

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 5 років тому +1

      ጃ ያስተሰርያል siletegibabu hehe

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu 5 років тому

      eat cucumber well ....c🍆🥒ትወጃለሽ በየትኛው ይመችሻል?😜

    • @foreversunshine2585
      @foreversunshine2585 5 років тому

      It’s none of ur business

  • @solomonbelachew2036
    @solomonbelachew2036 4 роки тому

    afrashun lemn tew tru aydelem atlum

  • @ayeleburugde4452
    @ayeleburugde4452 4 роки тому

    Proud of him.he is great and intelligent man

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 5 років тому

    እግዝአብሄር እንደእናንተ መልካም ሰው ቢያበዛልን የት በደርስን ሰላም ፉቅር እና እድማና ጤና እግዝአብሄር አብዝቶ ይስጣቹ እኛም የእናንተን አርአያ እንከተል

  • @zelt6082
    @zelt6082 5 років тому +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ካነጋገርህ ቅን እንደሆንክ ታስታውቃለህ. በነገራችን ላይ ሁሉ ነገርህ ፓስተር ጆል ኦስተንን በጣም ትመስላለህ.

    • @be8cab
      @be8cab 5 років тому

      Which pastor Joel is wrong in so many ways.

    • @zelt6082
      @zelt6082 5 років тому

      I don't see any wrong from both of them. If you know, tell us. Further, scroll down your mouse and watch the other comments. You don't see any negative comments without you.

    • @zelt6082
      @zelt6082 5 років тому

      My reply is to Eli

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 5 років тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሰላም ይስጣት

  • @asli2998
    @asli2998 5 років тому

    I love you Dr

  • @abenezeryared8063
    @abenezeryared8063 5 років тому +2

    Jossy betam bizu programochen ayechalew gen eyen yemesele program selakerebekelegn begel lamesegenke ewedalew endezi ketemare kemiyasetemer sew gar weyeyet maregek lante hone le egna tiru temeret new e/g yebarekek

  • @selamhailemeskel3006
    @selamhailemeskel3006 5 років тому +1

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይባርክክ::

  • @konegen6189
    @konegen6189 5 років тому

    ዶክተር ሲናገር በጣም ደስ ይላል

  • @tititechale5602
    @tititechale5602 5 років тому +1

    ውይይታችሁ ትምህርት አለው ተባረኩ!!

  • @maeregtelahun3614
    @maeregtelahun3614 5 років тому

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው እማከብርህ።

  • @Kidane13
    @Kidane13 5 років тому +3

    ጆሲ እናመሰግናለን ይሀ ትልቅ ሰው በመቅረብህ።

  • @amanijemal2128
    @amanijemal2128 5 років тому +1

    አወ እናታችንን እመቤታችንን በጣም እንወዳታለን

  • @atakltig.micheal8456
    @atakltig.micheal8456 5 років тому

    ጥሩ ሰው ነበርክ መ/ር ወደ ሌላ ነገር ባትገባ ጥሩ ነው ። ኑና ስልጣን ውሰዱ ኢት/ያ ሁኑ ማለት ምን ማለት ቢሄርህ ማክበር ከመንነትህ ጋ ምኖር ኢት/ያ መጥላት ኣይደለም። እንዲያውም ቤሄሩ ሚወድ ሚያከብር በቢሄሩ ሚኮራ ነው ጥሩ ኢት/ያዊ ።እንጂ እት/ያ የማንነት መሸሸግያ ሚጠቀምባት ዜጋ ኢት/ያዊ ኣደለም የስልጣን መጠቀምያ ነው ሚያረጋት እንዳላቹት እንካ ስልጣን ኢት/ያዊ ሁን

  • @almetamene9231
    @almetamene9231 5 років тому

    Hulete miretoche egezabehare yebarekache

  • @samrilove1252
    @samrilove1252 4 роки тому +1

    YMARYAM MENGED 😂😂😂SO FUNNY 👍

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 5 років тому +1

    Exactly

  • @edomiyasanbesu3781
    @edomiyasanbesu3781 5 років тому +1

    ጀሲ ፣ Goodness does not hurt

  • @matmat4458
    @matmat4458 5 років тому

    Tank u josi

  • @selamteklu7068
    @selamteklu7068 5 років тому +1

    እንደ ዶክተር አብይ አህመድ አጀማመር ቢሆን እንደመር የሚለውን ነገር ብንከተል ያለብሄር ልዩነት አብረን በፍቅር ብንሄድ ሁሉም በሰላም ይኖራል

  • @abebayehuhaile49
    @abebayehuhaile49 5 років тому

    ewnetm betam yasazinalu

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 5 років тому

    የኔ አባት ስወድህ እግዛብሄር ሰላሙን ያብዛልህ

  • @madotsentyhu2849
    @madotsentyhu2849 5 років тому +1

    Egziabher amlak ye dngl maryam lij endenante aynet sew be hagerachin yabzaln edme tena ystachu ye kdusan amlak le Ethiopia mhrtu ylakln

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 5 років тому +1

    ዶክተር አንደበትህ እውቀትህን ሁሉ አደንቅሀለው

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 5 років тому

    Betam tekekel new hulachenem ebakachehu selmederachen pray enadereg psssss hagerachen adegalay nat pray pray everybody tebareku

  • @betybety660
    @betybety660 5 років тому

    Abet ewiket fetari yechemerlek d/r wedaje nehi yanten ayenet yabezaLen yosi enamesegnalen

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael4717 5 років тому +3

    Josi please let me know this amazing persons email or phone number. He's so smart and wise and kind. The world needs a person like this. God bless you both.

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete7960 5 років тому +1

    ጆሢ ምርጥ የተዎህዶ ልጅ ወደ ተቀደሠችው ሀይማኖት ተመልሥዎ ንሥሀ ገብቶ ደግሞ እግዳ እደምታደርገው እመኞለሁ

  • @andargachewsiyoum1455
    @andargachewsiyoum1455 5 років тому +1

    በእርግጥ የሁሉንም ሃይማኖት ማክበርክ ደስ ይላል ነገር ግን መጻፍ ሲናገር የምታመልኩትን ኣምላክ ዛሬ ምረጡ ይላል ። ስለዚህ ዶ/ር እኔ ጲንጤ ሁን እያልኩህ ኣደለም ነገር ግን ወጥ መሆን ኣለብክ ወይ ኣኦርቶዶክስ ወይ ካቶሊክ ወይ ሙስሊም መሆን እኮ ግድ ነው ወይም በግልጸት ኤቲስት መሆን ኣለብክ ብየ ኣስባለሁ

  • @foziaali3316
    @foziaali3316 5 років тому

    ተባረኩ ቅን ኢትዪጵያዊያን

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 5 років тому

    ብዙዎቻችን በዚሕ መስመር ላይ ቆመናል እንዳልከዉ መልካም ውሳኔ ነዉ

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 5 років тому +1

    Melkam sew melkam fre yferal

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 4 роки тому

    ወዳጄኔህ ትዳር ሁሌተ ፈታህ ቤትህን ማስተዳደር ያልቻልክ ከ ትግራይ እጅህን አንሳ ታዋቂ መሆን ፈልገሀል ግን ቤተሰብህን ቤትህን አስተዳድር ትዳር የማይመራ ምንም አይመራም 🙏

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 5 років тому +2

    በጣም የምወደው ሰው
    ትዝብት እንዳልክ ምነው ጠፋ???የምታውቁ ሹክ በሉኝ

  • @tishamatishama645
    @tishamatishama645 4 роки тому

    Jose orthodox mahone yasaweqale bewunate tamolthle batame tawodaje na

  • @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ
    @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ 5 років тому

    ደፈር በልና ኢትዮጵያዊነትን ለምንድነው ለአማራ ብቻ የሚሰጡት በል እንጂ