ገና ገና ገና ገና ምን አይተህ ከመለምለም በቀር ምን አማራጭ እለህ ??? እንኩእን እንተ እኛ በአንተ ምክንያት ለምልመናል NO more drama the Game is OVER !!!! ወደ እየሱስ በትክክል እየመራኸን ነው ተባረክ አሜንንን !!!!!
@@lidiateklu2772 sew hona be dingilnewa yeweldechiwun new ahun anchi ena meselochish geta geta eyalach emsachu eske mikededi dires yemitchohut besuwa new besuwa atimchibign besuwa kemetash endatlewechi endatshechi arigesh atibesh new masetash denez
Yoni, I can not thank you enough for what you have done with the young people life. you are visionary man. You made a big difference on our Ethiopia 's young men and women life. Keep going and keep it up, brother YONI. you are our hero!!!!!!!God bless you!!
I'm a Kenyan central,I like this Man God pastor, though I don't understand Ethiopian God bless all church in Ethiopia pastors citizens gvmnt leaders and everything in Jesus Christ name Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen AMEN
the Spirit is the same even though our languages are different. the song said my soul blossomed and rested because God found it....... Jesus is my shepherd and I will lack nothing...... that is the message!!!!! thanks ❤❤
Yoni, I can not thank you enough for what you have done with the young people life. you are a true visionary man. You made a big difference on our Ethiopia 's young men and women life. Keep going and keep it up, brother YONI. you are our hero!!!!!!!God bless you!!
ኡፍፍፍፍ ዮኒየ ና ኢፍረም ስወዳቹ ተባረክልኝ በብዙህ ከ ኤርትራ ነኝ
tesfit Men neameta ab stadium kimetsea eyu ajoka hawey Natey
ዮኒ እና እፍሬም ስወዳቺ እግዝያብሄር ይብርካቺ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዬኒ
አሜን አሜን አሜን
Ameeeeenn
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤ 😂😂😂 i love you❤❤❤
መዝሙር ሰማሁት በደስታ ነብሴን ለመለመች። ክብር ለጌታ ይሁን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮንዬ ለአንተ ያለኝ ፍቅር በጣም ይለያል የፕሮቴስታንት መዝሙር በጣቃላይ ደስ ይለኝል ሁሌም አደምጣለሁ ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ
ዬኒ የኔ ምርጥ አብዝቶ ይባርክ
yonei sewudeh
geta yesus yiwrdshal yifelgshal
ጭፈራ ሰላለወ ነወ🤪
Yihewlek wendme ande ewenet lengerek haymanot ayadenem yemiyadnew christosen mamen nw
Degmo ye protestant mezmur sima yemiyalemelmek kehone tebarek 🙏🙏🙏🥰
አንተ እማ አትሞትም የዚህ ዘመን የትውልድ ባለ አደራ ነህ ዬኒ ብዙ ስራ አለብህ ገና።ተባረክ
አዎ! ነፍሴ ጌታን ስታገኝ ነው እንጂ የለመለመችው እኔማ በጥረቴ አለመልማለሁ ብዬ ላደርቃት ስል ደረሠልኝ የጌታ የሱስ ጸጋው ይብዛላችሁ
Geta LEZELALEM yibarek
Geta yibark
Tebark Abdul des yemil ababal new
እኔ አልሀምድላ ሙስሊም ነኝ ግን ከዚ ሰዉ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እኔ ህመምተኛ ነኝ ግን ተስፋ ላለመቁረት ብዙ መፅናኛ ድንቅ ትምህርቶችን ቀስሜያለሁ በተጨማሪ የሰዉ እምነት ሲዘልፍ ሰምቸዉ አላቅም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ የዋህ ወድምየ
Eysus yfewsesh ehtea ayzon
Tebarki yane wd tefewsh
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም ነኝ ግን ዮኒ ደስ ይለኛል ይሄ መዝሙር ይመቸኛል
እኔ ኦርቶዶስ ነኝ ግን ዮንዬ በጣም ነው የማደንቅህ የወጣቶች አባት እድሜክን ያርዝምልን
God bless you
በዚ ዘመን መዝሙርን ወንጌል እንደሆነ ላሳታወሰን ዬኒ ተባረክ: :
ዮኒዬ ከምር ነው የምልህ አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የእውነት አመለካከቴ 1000% ተቀይሯል ከልቤ አመሰግንሀለሁ ነብሴም እየለመለመች ነው አመሰግናለሁ
Fantahun Ashagrea እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍
እኔም እንዳንተ ነኝ
Fantahun Ashagrea Eniem beunet 100% tekeyralehu be Yoni timhri Egzabhier ymesgen Egzabhier Yoni ybark zemenu ylemlm 🙏🇪🇷
Gata yebarek
Amen yene wendem
እኔ ሙስልም ነኝ ግን ዮኒዬ በጣም ነው የምውድክ ጥሩ ስው ነክ አላህ ይጥብቅክ
ተባረኪ አቦ ቅን ነሽ።
Tebareki ihite
zamanshi yibaraki wodeshaloo
God bless you
አሜን አንቺንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዩኔ በጣም ውድ ካለው ምርጥ ሰው ነህ ዝማሬው ውስጥ ነው እግዚአብሔር ጤና ያድልክ ውድድ
Jesus loves you
ዮኒ የምታምነዉ አምላክ እንዳበረታከኝ ያበርታህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገና ገና ገና ገና ምን አይተህ ከመለምለም በቀር ምን አማራጭ እለህ ??? እንኩእን እንተ እኛ በአንተ ምክንያት ለምልመናል NO more drama the Game is OVER !!!! ወደ እየሱስ በትክክል እየመራኸን ነው ተባረክ አሜንንን !!!!!
ሀሌም ለምልም ዘሠንህ ይባረክ
ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
ua-cam.com/video/9gW3FH5lkQY/v-deo.html
Blessings Forever amena amen amena amen amena amen amena amen
Amen geta yibarikachu
Blessings Forever AMEEEEN.AMEEEEEEEEEEEEN
የድንግል ማርያምን ልጅ ስለወደደቸ ነፍሴ ለመለመች ጌታን ስላገኘች ዮኒ ውዴ ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርከው
አሜን ጌታ ይባርከውውውውውውውውውው
Dinigil Mariam eko kanite see eko nech niswa eko kenanita gar eko tizemir alech asib ok tebarekilign
@@lidiateklu2772 sew hona be dingilnewa yeweldechiwun new ahun anchi ena meselochish geta geta eyalach emsachu eske mikededi dires yemitchohut besuwa new besuwa atimchibign besuwa kemetash endatlewechi endatshechi arigesh atibesh new masetash denez
@@enatmesfin derom eko sedeb becha new yemitakut sideb berke adergshu eko minew? Le anchi beka meamsadeb muya newa?
@@Meliniy02 ምርቃትና ስድብ መለየት የተሳነሽ ደነዝ መሆንሽን እየነገርሽኝ ነው የተጻፈውን ኮሜንት በደንብ አንቢቢ ማንበብ ካልቻልሽ አፍሽን ሰብስቢ ቅሊታም።
ዮኒዬ ስወድህ እኮ አንተን ለመውደድ ለማድነቅ ጴንጤ መሆን አይጠበቅብኝም😘😘አንደኛ
ጌታችን መድኃታችን እየሱስ እኮ ነው እንደዚህ የፍቅር ሰው ያደረገው
ትክክል
እውነት ነው፣ ግን በኢሱስ ስም ብቻ ማመን አለብህ። እኛ ጋር የምናስተዋወቅ ሃይማኖት የለንም "ክርስቶስ ብቻ እንጂ"። ስለዚህ በአጠቃላይ ኢየሱስ ይወድሃል። የቅመስነውን አንተም እንድትቀምስ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን። ይህን መዝሙር ጋብዣለሁ በእኔ ወጭ
ua-cam.com/video/FeHzDIltM60/v-deo.html
@@floethiopiawit3921 Really
አቦ ተባረኪ ቅን ነሽ
ዮን ስዘምር ካለሁበት ሁኔታ እወጣለሁ ስለመዘመርና ስለ ማመስገን ብዙ ምናገረዉ አለኝ ተባረክ ጌታ እግ/ ር ስለ ሁሉም የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ከፍ ይበል ከሁሉ በላይ ጌታ ይወደዳል ፍቅር ነውና ሃለሉያ አሜን።
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዝማሬ ስወደው ዩኔ ደስ ስት እኮ ዘማሬውም ኤፍሬም ደስ ስትል ሁሌም ሰማለው ያንተን ዝማሬ
Geta yesus eirefit new john 14.6
ኤፍሬም&ዮኒዬ እውነት እወዳለሁ
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ❤❤❤❤
Hashu ellllelllllelll tikkle yoni 1na gan gan lnbazalen ameen ameen zemenachu yibareke ameen 🇧🇯🇧🇯😘😘🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👌👌👌👌👍👍👍👍💞💞💞💞💞👈
Dilamo Abayineh አሜን አሜን 🙋🙋🙋👏👏👏👏🙌🙌🙌
Nabesa lamalmache. Hallelujah yeney& efiye tabarakuuuu
አሜን ታባረክ
አሜን እልልልልልልል
ነሚሴ ለማለማቺ ሀሌሉየ
ቴዲ ጌተ አብዝቶ ይባርክህ
ጸገይቢዛልህ ዮነተ ውዲ ዬጌተ ሚርጥ ሰው እንወደሌን ክፉኣይከ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ሰው ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ውድድድድድ ገናም ብዛ እውነት ነው ነፍሰ ለመለምችይ እየሱስ ከሁሉ በላይ ነው እፋ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን 😍😍😍😍
አብሳላዓት ምን ማለት ነው??eheta የስምሽ ትርጉም
ዮኒዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንዲሁ እወድሀለሁ!
😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤
ዮኒ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ ሁሉም እምነት ይወድሃል እግዚአብሔር መልካም ወጣትን እና አንተን ይጠብቅክ አሜን።
ይህን መዝሙርአሜሪካን ሃገር ጉዋደኛዬን ከቤታቸው አስወጥተው በየሰው ቤት ላንከራተቱዋት ይሁንልኝ እስዋ አሁን እግዚአብሔር ነፍሷን አለመለመላት
ዩኒ እኔ ኦርቶዶክስ ናኝ ግን ክፋ የተመኝልህ ሁሉ ልቦና ይስጣቸው ።ስላልገባሀቸው ነው።ክፋ መመኝት የዲያቢሎስ ነው ለናሱም ልባቸውን ያብራላቸው።አንተ ማለት ፍቅር እራሱ መሆንህን ስላልገባቸው ነውና ።አንተ እንደገና ትለመልማለህ ብቻ ዘመንህ ይባረክ።
Elsa anchi rasish fikir sile honish eko new yoni fikir mehonu yegebash.Geta Yesus hiwetish ena zemenish yibarik.
@@selamawittemesghen4423 nebyt audit tesfaye
Uone tubaruk
By the way you don't have to talk about your religion to protest bad thoughts over him. It seems you're stressing to say something
9o9i
እሰይይይይ ነብሴ ለመለመች ለመለመችህ ጌታን ሰላገኘች ለመለመችህ ሀሌሉያ ሁለታቹንም ሰወዳቹ እኮ ዮኒዬ & ኤፊ ተባርኩልኝ😍😘
ameeen
enam sewdachew endezaw wedededdd yena wedoch
ጌታዘመን ይባርክ ኑን
Uuuuuuuuu qalate yateragnale getan silaganche
አሜን አሜን
ዮንዬ ጠላት ጧጠሽ ይበል ገና ትለመልማለህ!
Yse tkakle Abable
አሜን
ķkjj
ģ
እንደ እኔ ነፍሱ የለመለመ ማነው?
አንዱ እነ ነኝ❤️🙏
Yoni, I can not thank you enough for what you have done with the young people life.
you are visionary man. You made a big difference on our Ethiopia 's young men and women life.
Keep going and keep it up, brother YONI. you are our hero!!!!!!!God bless you!!
እግዝያብሄር እንደሰው አደለም ሚጠብቅህ አይትኛ አያንቀላፋ ዮኒዬ የኛ እንቁ ዘመንህ ይባረክ
እኔ ኦርቶዶከስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ዮኒን ሣላደንቅ አላልፍም የኔ መልካም
አንወዳቹሀለን ዮኒ ሁሊምኑር
ጌታን አድንቅው
Me too ...i love it
መምህር ተስፋዬ ብለህ ግባና አዳምጥ
@@kirosmazzelli3049aaaaaaà❤
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች 👏👏👏👏👏👏👏👏
Yise
Amen amen tebark u
አሜን ነብሴ ለመለመች: ጌታ እየሱስ ሰለአገኘች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ምን ሀሴት አለ።
ጌታ እየሱስ ለዘላለም የጌቶች ጌታን ነው።
I'm a Kenyan central,I like this Man God pastor, though I don't understand Ethiopian God bless all church in Ethiopia pastors citizens gvmnt leaders and everything in Jesus Christ name Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen AMEN
the Spirit is the same even though our languages are different. the song said my soul blossomed and rested because God found it....... Jesus is my shepherd and I will lack nothing...... that is the message!!!!! thanks ❤❤
ዮንዬ እና ኢፊ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክላቹ ነፍ አመት ኑሩልን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን እልእልእልአልእልእልእለእልእልእ አሜንንን. ዘንድሮ ጣላት ጉደ ፋላአ.
የመኖራችን ዋስትና ኢየሱስ መተንፈሳችን በኢየሱስ ዙሪያዬ ሳይ የሚያስተኛ ነገር የለም የሰላሙ ጌታ በውስጤ ስላለ የሰላም መኝታ እተኛለሁ ሁሉ እንዳለሁ እኗራለሁ
666.የኢትዬጽያ.አጥፊ.ድንሱ.ሰይጣን.ወሬኛ.ድርይ.ስካራም.አሸሻም.ጡርተኛ.አሜቴኛ.ግና.እመቤቴ.ቅድስሚካኤል.ይፍርድሀል.ውሽታም.ሌባ.
ኪያ ፍቅር ሌብነት ሀሜት ጥቆላ ዉሸት አሉባልታ ጥላቻ እልኝነት እዛኛዉ ቤት እያለን ቀረ ኦርቶዶክስ ቤት ማለቴ ነዉ የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ ወደ ኡነቱ እንድትመጪ እሱ ካልረዳ አይሆንም
@@ኪያፍቅር-ኰ5ጀ እህቴ የጻፍሽውን መልሰሽ አንቢቢው መልሱን እዛው ታገኝዋለሽ ጴንጤ ለጌታው ይደንሳል አንቺ ገና ስድብ ላይ ነሽ ታዲያ 666 የት ይሆን መገኛው ተሳዳቢ ቤት ወይንስ አምላአኩን የሚያመሰግን ቤት የሱ ንብረት የቱ ነው የ666 ማለቴ ነው ስድቡ ነው ወይንስ የጌታ አምልኮ የሱ የሆነው ቦታ ነው የሚገኘው ሚካኤል እኔን እንዲያግዝ ከአምላአኬ የሚላአክ ነው ስጠራው ሳይሆን ጌታዬ ሲያዘው ነው የሚመጣው ስለዚህ አይሰማሽም ስላልተላአክ ካልተላአክ አይሰማሽም ብጠሪው ያንቺ መልክተኛ ሳይሆን የእግዚሐብሔር ነው
ጌታ ስሙ ይባረክ የጌታ ስም የየሚጠራ ይድናል
እኔ ሙስሊምነኝ ግን ዮኒ ወላ በጣምነው የምወደው አላህ ይጠብቅህ 💐💐💐
አንቺንም ፍጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
ዮኒዬ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ።
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባርክ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼👏👏👏
Amen
Amen.amen
@@asiassi697 Amen
Amen amen 🙏
ክብሩን ጌታ ይዉሰድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
እሰይ እልልልልልል እልልልልልል
ዮንዬ &ኤፊ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ 😘😘
n ድእ
ጌታ ይባርካችው ተባርኩ
ምንም ይበሉ ምንም ይበሉ
ነብሴ ለመለመች ጌታን ኢየሱስን ስላገኘች አሜንንንንንንን።። ጌታ ይባርካችው ተባርኩ
አንተ 1ኛ ነህ ዮንዬ ዘምንህ ይለምልም ፅጋ ይብዛልህ
ዮኒዬ የአባቴ ልጅ አሁንም ለምልም ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም እንወድሃለን አንተ የትውልድ አባት ነህ🙏 ኤፊዬ ወንድሜ ተባረክ አሜንንንን ከኢየሱስ ጋር እየለመለምን እንኖራለን🙏🙏🙏
አሜን አሜን ነፍሴ ለመለመች ጌታ ስላገኝች አሜን እሰይ አሁንም ትለመልማለች ጌታ ስላገኝች ተባረኩ ለምልሙ
Amen 🙏
ነብሴ..... ለማለማች ለማለማች ጌታን ስለገኛች ለማለማች ክብር ለጌታ ይሁን 👏 ዉድ የአበቴ ልጆች ኤፍ & ዮኒ ተበራኩ ዘመነቹ ይለምልም
ዮኒጌታ ይበርኪህ ኤሄን መዝሙር 24 ሰዓት እሰመለሁ ተኝቼ በህልሜሚ እዘሚረለሁ አንቴን ለእትዮጲያ የሠጠ ጌታ ይበረኪ
በእዉንት ጌታ ብረክረክ ያረጋችሁ እዉንት ነዉ ዮወኒ ትለመልማለች ገና❤❤❤❤
እኔ ሙሥሊም ነኝ ነገር ግን ዮናታን በጣም እወደዋለሁ
ነፍስ ለመለመች ለመለመች 👏👏
ጌታን ሰላገኝችህ ለመለመች
አሜንንን ዮኒዬ ብሩክ ሁን
ኤፍ ተባርክ👏👏
ኡፍ የኔ ጌታ ከኪስ: ከችግር: ከጥያቄ: ከአጥሬ: በቃ ከሁሉ በላይ በቂ ከበቂም በላይ የልምላሜ የህይወት ምንጭ ኡፍ እንኳን አገኘኽኝ
Abirham
እልልልልልል ኤፉ ዘለላምክ ይለምልም ዋው ዋው ዮን ዘመንክ ይለምልም የብዙሆችን ህይዎት በዉስጥክ በሎው ፀጋ አለምልማሃቾሃል ዮን የምትውት ለይክ በሉና ፍቅረችሁን አሳዩት
Amen 🙏 This is True,..... powerful message
አሜን ጌታ ኢየሱስ ስም ለዘላለም ይባረክ ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል 💯💯📖📖💞💞💞
amen realy nebse lemelemech ....... prais lord !!!!!
ነፋሴ ለመለመች
ጌታን ስለገፕች
አሜን አሜን አሜን
Dilamo Abayineh wow
Thank you Lord Jesus.
May God bless Yoniye and Efrem.
Amen
ደጋሚ እያየ ነፈሴ ለመለመች
ጠንቋይ እያየ ነፈሴ ለመለመች
ሟርተኛው እያየ ነፈሴ ለመለመች
ጌታ ስላገኜች
Wow nafise lamalamach
Nabise lemelemchi
Amen
በጌታ ለተጨነቁ ደራሽ ነሕ ዘመንሕ ይባረክ
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ነው ዘመንህ ይባረክ ጌታእየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
አሜንንን አሜንንን ነፍሴ ለመለመች ጌታን ስላገኘች ለመለመች ማን እንደ ጌታ ኢየሱስ ዮኒ ኤፊ ተባረኩ
*ጎኔን ባይመቸው ስጋዬን ባይደላው ከጌታ ጋር ኑሮ ሸለቆም ደስታ ነው*
amenn amenn Tony as many yibarski
Tikekle
አሜንንንንን አሜንንንንንን
ሃሌ ሃሌ ሉያ ኤፊዬ ዘመንህ ይባረክ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዮኒዬ በእውነት ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን ገና እንለመልማለን ዮኒ ዘምንክ ይባርክ ሺ ዘመን ኑር
ኤፊ እና ዮኒ ተባረኩ ክፉ አይንካቹ እንወድሃለን ❤ አሜን!
መቼ ይሁን ሀገሬ ገብቼ አገልግሎትህን። ምካፈለው እስኪ። ዘንድሮ ይሳካልሽ በሉኝ
Lanami Nafikogale macha yihunii
yisakalishi. yihulishi
Be selam yabikash yesakalish
ጌታ አሳብሽን ያማላልሽ ዉዴ
ጌታ ጊዜ አለው እህቴ
ኢፍሬም & ዮንየ እውነት በጣም ደስየሜል አገልግሎትነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ♥እግዚአብሔር ይባርካችሁ♥♥♥
ነብስየ ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኝች አሜንንንንንን
ነፍሴ ለመለመች በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው 20 ግዜ ነው ያየሁት ተባርክ ዮኒ
Rdhuvoiln
Yoni, I can not thank you enough for what you have done with the young people life.
you are a true visionary man. You made a big difference on our Ethiopia 's young men and women life.
Keep going and keep it up, brother YONI. you are our hero!!!!!!!God bless you!!
Qwestfruvhzxdmliopaxchbfsweynmuollopi
ዮኒ እናመሰግናለለን እንወድሃለን ጌታ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ለክብር ሳይሆን ለእየሱስ የሚቆም እውነተኛ አገልጋይ ደስ ይላል ኤፍሬም እወድሃለው
ገና ብዙ ትለመልማለሕ ከጌታ ጋር!!!
Yoniye yene jegna Amen lemlemleg yene gobz. No weapon that’s formed against you shall prosper Isaiah 54:17.
መፍዙዝ የትም ሄዶ መደፋት ይችላል ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ጌታን ስላገኘች የአባቴ ውዶች በብዙ ተባረኩ
ቡሩክ
😅@@saidmobile6242
ጠላት ዲያቢሎስ ይሙት ዮኒዬ❤❤❤❤❤
ገና እንደአባቶቻችን ትኖራለህ ጀግናዬ❤❤❤❤
ንብሴ ለመለመች ጌታ ስላገግችሂ
ኣማንንንንንንንንንንን
ኣሜንንንንንንንንንንን
ኣሜንንንንንንንንንንን
ዮንዬ ነብስክ ገና ትለመልማለች ጌታ በንተላይ የጀመረውን ሳይጨርስ ነብስክ ትለመልማለች ተባረክ
ዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎ ነፍሴ ለማለማች ጌታ ስለአገኛች ኢያሱስዬዬ አወደለው
ተበረኩ ጌታ ይበረካቹ
Ameeeen ameeen nefse lemlemchi getan silagegnchi
ውድ ዩኒ አንተን ለመውደድ ለማድነቅ ግድ የእምነቱ ተከታይ መሆን አይጠበቅብን ብዙ ትችት ገጥሞኛል ግን በተግባርህ አሳፍራሀቸዋል እወድሃለሁ አከብርሀለሁ አላህ ይጠብቅህ እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ!! የሰፈሬ ልጅ ኤፊ እንደ ወንድም መካሪዬ የኔ መልካም ሰው እዚ ደረጃ ደርሰህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ ለምልም🙏🏻
Semu Ya Zeru sewin lemewided ygid hayimanotegna mehon ayitebekibinim tebareki wide!!!!!
አላህ በረካ ያርግሽ ማሬ ዬኒን ለመውደድ የሀይማኖቱ ተከታይ መሆን አይጠበቅብንም
ዬኒ እንወድሀለን
❤💙💜
Samu geta yebarkesh yeunet yesuse hulachenenm yewedenal ekull aydalam eslam kirstiyan aylem amlak tebarki realy sefi astesasebe yalesh neshhh yena qonjooo
Tkkle nw
አሜን ዮኒዬ መዝሙሩን በጣምነው የምወደው ጌታ እየሱስ ይባርካችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen nabes lelemache eyesus geta nw yoniy sewadek eko tebareki
ዮኔየ ኣንደኛ በጣም ነው ምወድህ ኣሁን ስደት ላይ ነኝ የሚመጣ ኣመት ግን ካንተ ጋር ነኝ ጸሎት ኣድርግልኝ
ኤፍሬም&ዮኒዬ በጣም ነው የምወደችሁ ጌታ ይባርካችሁ ተባርኩ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒🏃👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
AMEENN AMEENN AMEENN
አሜን አሜን አሜን እሰይ ሃሌ ሉያ ነፍሴ ለመለመች ዮኒ& ኤፊ በብዙ ተባረኩ
ኮሜት ሳነብ ለምን እደሆነ ባላቅም ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ እዲውም ኦሮቶደክስ ወድሞች እህቶቼ ሳይ ጌታ እየሱስ እያመሰገንኩ ሳለ እባዬ ይፈሳል ለምን እደሆነ አላቅም
የተፈጠርክበት አላማ ይሄ ስለ ሆነ ነው ፣ ወንጌል ያንተ አላማ ስለሆነ ነው
ቅንነትህ አይወሰድብህ፥ ወንድሜ!!!
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🔥🔥🔥🔥🔥እየሱስ፡ክርስቶስ፦ ትናንትናም፣ዛሬም፣እስከዘለአለምም፡ያው፡ነው።
ዬኒዬ እግዚአብሔር የሰተን ውድ ወድማችን እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ዘርክ ይባረክ ውድድድድድድድድድድድ 👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች አሜንንንን
ጠላት ድብን ይበል የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል አሰሰሰይይይ
ዮን & ኤፊ ጌታ አብዝቶ ይብርካችሁ ኑሩልኝ 😘😘😘😘😘
ዮኒዬ ኤፍሬም ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ዮንኒዬ አትሞትም ገና ጌታ ባንተ ብዙ ይሠራል ጠላት ሞትክን ሚመኘው መቀባትክን አይቶነው አይሆንለትም እየሡሥ ጌታነው
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ በእየሱስ ይለመለመ ነብስ የለም ሁሌ ይለመልማል
❤❤❤❤❤
i am orthodox but i love yonni long live for you!
😏
ዮንዬ ገና አንተ ምን ሰርተህ ገና ብዙ ብዙ ብዙ ይቀርሀል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ካንተም አልፎ በዙሪያህ ያሉት ሁሉ ይጠበቃሉ
Nefese lememch geta selagech,
Maki Mak b UK
Hi Cd Ed d TV
እውነት ነዉ ሲገፉኝ ሲገፉኝ😭😭፣ አምላኬ ከፍ አርጎኝ አሳያችው አሜን🙏🙏🙏
አረ ኑር ይቅርታ አረ እኔም እንደአየሁ ደውዬ ሞክረ ነበር ማሴጅም ለባለቤትህ ለአንተም ልኬ ነበር በእውነት ሳይ ልቤን ነክቶኝ ነበር ለምን በምን ምክንያት ይህንነን ያስባሉ አረ ማስተዋልን ይስጣቸው ለክፎዎች !! እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ግን የአዳም ዘር መልካም የሚደያረግ ስነካ ያማል
መድሐኒሐለም ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ወንድም ዬናታለ
Amen ,yoniye ante atmotm gena sera aleh ezih medr enfelgahaen geta kante gar now tebarek enwdhalen
Ke Germen eropa
Ameeeeeeen
Ameen Ameen Ameen tabarki
አቦ ዘመንሽ ይባረክ ቅን ነሽ።
@@enkusami1356 አሜን አሜን አህቶቼ ወንድሞቼ ለሁላችንም ክበሩልኝ አመሰግናለሁ ከልብ!!።
Bante yejemerewun saycheris mechem atmotim wondime. You are blessing for this generation!
Ameeen haleluya ohhhhhho geta ko nawu yedesitachi minici isayyyyi tebareku
አሜን
እውነት የገባው እንደዚህ ይደሰታል እሰይ በጣም ደስ ትላላችሁ ይህንን ደስታ ማንም አይውስደባችሁ
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ኤፍሬም እና ዮኒ ገታ ዘመናችሁን ይባረክ እደመ ጠና ይጨመርላቹ
የኔ ጣፋጭ❤👈
❤️💖❤️💖❤️❤️
ዮኒ ምንም ልልህ አልቻልኩም ቃላት አጠረኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ እና ጤና እሱ ባለቤቱ ይስጥህ
ዮኒዬ ጠላቶችክ እያዩ አንተ ትለመልማለክ ፀልይልኝ ከተሳካ ዘንድሮ ከወንድሜ ጋር እመጣለሁ ገና አንተ ወንጌልን ማሰራጨት ጀመርክ እንጂ አልጨረስክም ባንተ ብዙ ወጣቶች ይድናሉ።
ወጣት የወንጌል ጣት