አሁኑኑ እጅህ ላይ ባለ ነገር ጀምር......ለውጤት አትቸኩል|kira ahadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 UA-cam @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

КОМЕНТАРІ • 83

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 10 місяців тому +13

    እድሜ ለአረብ ሀገር የትዕግስትን ጥግ አይቼበታለሁ ግን ጠቅሞኛል በጣም ደስተኛውም ሆኛለሁ። ኩሩ በጣም ቀይረኸኛል ምን አለ ከ 10 አመት በፊት ባውቅህ ።።።

  • @zuriashzure3388
    @zuriashzure3388 6 місяців тому +1

    እኔ ግን አንተን በሰማው ቁጥር ሰላም ይሰማኛል በእውነት ለምትሰጣን ምክር እናመሰግናለን በእውነት ❤😊

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 10 місяців тому +3

    ትክክል ወንዶሜ እኔ ማማረረ ነበር ስራዬ አሁን አመስጋኝ ከሆንኩ ወድህ የዉስጤ ሰላም ተመልሷል ከምንም በላይ ባለን ነገር ፈጣሪያችንን ማመስገን የመንፈስ ደስታን ይሰጣል❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 місяців тому +3

    የኔአሥታዋይ❤ወድም፣እግዜብሄርይጭምርልህህህ፣አቤት፣ትትህና፣አንጋገር፣በጣም፣ደሥይላል፣እህቱቼ፣ጅሩችውን፣ክፈታችው፣አድምጡ!!ይጠቅመናልልልል

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 місяців тому +4

    ኪራዬ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በርታ ወንድሜ በሰዉ ደስታ የምትደሰት ሰዉ አንተን አይቻለሁ ❤❤❤❤

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ወድም አለም
    ፈጣሪ በእዉቀትላይ እዉቀት ይስጥህ
    ምክሮችህ በጣም ጠቅሞኛል❤❤❤

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 10 місяців тому +1

    ዋው ምክሮችህ ደስ ይላሉ የውስጣችንን ፍላጎት ነው ፈልፍለህ እምታወጣቸው በርታ❤😍😘

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 10 місяців тому +1

    እኔ በጣም ተናዳጅነኝ እቆጣለሁ ለፉቼ እዳለፉህሁ ስታረገኝ መዳሜ እሶፉት በጣም ትግስት አለኝ እሶ እልፉ ስትል የስራሞራሌ ሁሉ ይጠፉል ከዛ በቃ እዴት ልበል ዝብርቅርቅ ይልብኛል አዳምጣለሁ ግን ከትንሽ ስአት ቡሀላ ምንም አላስታውስም በፅሎታችሁ አስቡኝ

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 10 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
    እሹ ይሰጣችኋ ብሏል ፈጣሪም
    ካልተሰጠንም ለኛ ስለማይጠቅመን ነዉ

  • @foxtube12684
    @foxtube12684 6 місяців тому +1

    I found this video on the time long life kiraye🥰

  • @Mixedclips-f5e
    @Mixedclips-f5e 10 місяців тому +1

    Swear to god the best guy on this niche much love

  • @marthabeyene5960
    @marthabeyene5960 10 місяців тому +1

    Thanks🙏🙏 ወንድማችን Interesting 👌

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 10 місяців тому +2

    ጽናት ለሁሉም ነገር ወሳኝ ነው በማንኛውም ቦታ ሌላው አንብቡ ማንበብ እውነት ሰውን ይቀይራል የመዳም ቅመሞችዬ ኑ በቴሌግራም እንሰባሰብና የንባብ ግሩፕ እንፍጠር እንደግ እንለወጥ ኢኮኖሚካል ብቻ አይደለም ስነ ልቦናም ጭምር ብዙ ልምድ ብንለዋወጥ ለውጥ እናመጣለን ብዬ አስባለሁ። ሪፕላይ ጻፉ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 10 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ላይክ ያንሰዋል 👍👍👍

  • @YefikirMihiret2
    @YefikirMihiret2 4 місяці тому +1

    Bexem Xeru Temerete New Bereta❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 місяців тому +1

    ተመሰገን አምላኬ ምንየጎደለኝ የለም

  • @Birtukne
    @Birtukne 8 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ኪራ ❤❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 10 місяців тому +3

    Thank you kira 🙌

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 10 місяців тому +1

    እንኳን በሠላም መጣህ ውድ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😍😍😍

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 10 місяців тому +1

    ሁሌም ስራልን እድህ አይነት ነገር አተ ትምህርት ህ ሁሌም አስፈላጊ ነው❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 місяців тому +3

    ወድም አለምየ እንኮዋንም ሠላም መጣህ ካተ ብዙው ተምሪያለሁ መረጋጋትን ትግሥትን ጥንካሪን ተምሪያለሁ ሠምቶማለፍን ከሠወችጋረ ክረክረን ትቻለሁ ንግግረህ ደሞ ሀይል አለው ሠረሥሮ ነው ምክረህ የሚገባው እነ በረታ ብዙው ያረባገረ እህቶችን እደት እደቀየረከን ብታታይ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ አድነገረ እድሠራልን እፍልጋለሁ ሥደት ላይ ላለንው ሀገረ መተን ምን መሥራት እዳለብን ።

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  10 місяців тому

      Eshi

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 10 місяців тому

      @@kirubelahadu ምክንያቱውደሞ የህዱውት ተመልሠው ይሠደዳሉ ይሄ ከምን ጉድለት የመነጨ እደሆነ የቀረንኮዋ ወደ አገረ ህደን ድጋሜ መሠደድን እዳነሥብ ይረዳነል ብሠራልን ።

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 10 місяців тому +4

    ❤❤❤እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን

  • @FatamaSfraw-to8cn
    @FatamaSfraw-to8cn 4 місяці тому

    እጥር ምጥን ያለች ትምርትበርታልን ወድማችን እዳታቋርጥብን

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy 10 місяців тому +2

    እኔ ኮ አንተን ልጁ ምን ላርግህ በቃ ትልቅ ደረጃ ያደርሰህ ወንድም❤❤❤ተመሰገን😊😊😊

  • @fikayemaryam
    @fikayemaryam 10 місяців тому +1

    በእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እየቀየርከን ነው አልገባህም❤

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 4 місяці тому +1

    ባለችኝ ስልክ ብቻ ቪዲይ እየሰራሁ ከዚህ ደርሻለሁ!

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 7 місяців тому +1

    Thanks 😊

  • @myspirit_
    @myspirit_ 10 місяців тому +1

    Yes your are right,our mind is trick us!!!!

  • @fireyotalemu1689
    @fireyotalemu1689 10 місяців тому +1

    Tabaarkii wandimee buzuu timirtii agichaloo amasaginaloo❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 10 місяців тому +2

    Kuruyeeee❤️የኔ መካሪ ምርጥ ወድሜ ነህ ማርያምን ከልብህ ሰው ነህ 😊

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 18 днів тому

    kiru Kberln❤

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej8538 10 місяців тому +1

    Kiray fitar edem tna yestk kayrknal🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ephremk.maryam2931
    @ephremk.maryam2931 10 місяців тому +1

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @shewit-md7ub
    @shewit-md7ub 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @AbrhamSolomon-y8s
    @AbrhamSolomon-y8s 9 місяців тому +1

    great bro tmechegnaleh berta

  • @tgdiple
    @tgdiple 10 місяців тому +1

    አንተን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል thank u 🤗🥰

  • @AbelGetent
    @AbelGetent 10 місяців тому +1

    Thank you !!!!

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 10 місяців тому +1

    Thank you so much Kira ❤

  • @yeabkal4416
    @yeabkal4416 10 місяців тому +1

    so true kiraye❤❤❤❤

  • @LayaliLayali-up4bm
    @LayaliLayali-up4bm 10 місяців тому +1

    Thanks

  • @JamilaAlelege
    @JamilaAlelege 8 місяців тому +1

    ሒወት😢እየፈተነቻችሁያላችሁየመዳምቅመሞየትናችሁ❤❤😘👌🙋‍♂️🙋‍♂️ጀግናየክበርልን❤🤔😘😘😘🥰🧐❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw 10 місяців тому +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ❤❤

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 10 місяців тому +1

    Thanks bro ❤❤

  • @alemsemu7617
    @alemsemu7617 8 місяців тому +1

    ጎበዝ❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ ስለምክርህ መጀመር እጂ መጨረስ የለም የራሴ ጠላት እራሴ ነኚ

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @WubalemMengistu-x6d
    @WubalemMengistu-x6d 10 місяців тому +1

    thank u you always share a good idea

  • @tebayuu937
    @tebayuu937 10 місяців тому +1

    Welcome bro🥰

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 10 місяців тому +1

    ቀላል አይደለም ከባድ መልህክት ነው ከልብ አመስግናለው ❤❤❤❤

  • @bella_m9782
    @bella_m9782 10 місяців тому +2

    Kiruye u r amazing ❤

  • @gravitymobile-st8ck
    @gravitymobile-st8ck 10 місяців тому

    ❤❤❤bareta wandime aref asebi new

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh8118 6 місяців тому +1

    Betikitu yetamene be bizu yishomali

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  10 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 10 місяців тому +1

      @@kirubelahadu የሆነ የማምክር ነገር ነበረኝ 😔 በምን ላግኝህ

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  10 місяців тому

      Instagram @kira_c19

  • @AbdulwahidZinab-px1sc
    @AbdulwahidZinab-px1sc 10 місяців тому +1

    Tnx kiru

  • @SelamMeshesha-z9e
    @SelamMeshesha-z9e 10 місяців тому +1

    Best person❤

  • @ethioamharatube459
    @ethioamharatube459 10 місяців тому +1

    የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥ

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 10 місяців тому +1

    Thank you 😂

  • @birhanetsegaye8425
    @birhanetsegaye8425 10 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому +1

    ኪራ በአላህ መልስልኝ ካየሀዉ እኔ ባለትዳር ነኝ እና እኔ ሥደት ነኝ እሱ ሀገር ነዉበአካል አላቀዉም በሥልክነዉ ቤተሠብ ያቁታል በአካል እና አብረን እንስራ ይለኛል እኔ ደሞ ሥመጣነዉ አልኩት ቤተሠቦቸጋር አይደዋወልም ንግግሩ በጣም ያመኛል አች ባለገዘብ ነሽ ሢለኝ ያመኛል እኔ እወድሀለሁ ሥለዉ ብር ላኪ ባልሽ አደለሁ ይለኛል እደትልመነዉ😢😢😢😢

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 6 місяців тому +1

      ንቂ ውድ ብርሽን ያዢ አች ሀብታም ብትሆኝ አንድላይ ከሆናችሁ ይጠቀምበታል ስለዚህ ብር አትስጭ በኔ የደረሰ በሰው እዲደርስ አልፈልግም😢😢

  • @istme4224
    @istme4224 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 10 місяців тому +1

    በርታልን

  • @misikirgetye3614
    @misikirgetye3614 10 місяців тому +1

    welcome 😊

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 10 місяців тому +1

    ❤❤❤እንካን በሰላም መጣህ ውድ ወንድማችን

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤