Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታውቃለህ በህይወቴ በጣም ማመሰግነው ሰው ቢኖር አንተን ነው የምር ኪሩ በጣም ብዙ ነገሬን ለውጠህዋል አመሰግናለሁ ወንድሜ ኑርልኝ❤❤❤
በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ኪራችን ከዚህ በላይ የጥበብ ባለቤቱ ጥበብና ማስተዋሉን ያድልልን እኞም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን አሜን ለሁላችን ሰናይ አዲስ አመት🎉🎉🎉🎉
በትክክል በአፋችን እንደቀልድ የምናወጣቸው ቃላቶች እውን ይሆናል ከራሳችን የሚወጡ ቃላቶች በጣም ከባድ ናቸው👍👍👍
አንተ የእትዮ ወጣት ላይ ብዙ መስራት የለበት አይነት ሰው ነህ keep it up ❤we love u,support you
ኪራዩ በጣም የምትለይ ሰው ነክ ለዚህ ቀን ላደረሰን የድንግል ማርያም/ እማፍቅር ልጅ ይክበር ይመስገን🙏በመቀጠል እጅግ አመሰግናለው ወንድሜ❤ለኔ በዚህ ዓመት ብዙ ትምህርት ስለጋኘሁ ለምትሰጠት ምክርህ በጣም ተጠንቅቀህ ስለምትሰጠን ለኛ ለስደተኞች ይለውጠናል እና ክበርልን💝
'አራት ሰነፍ ጓደኞች ካሉህ አምስተኛው አንተ ነህ' አሉ...... ኪራዬ ይመችህ ❤
ኪራ ከፈጣሪ ቀጥሎ የብዙዎች የልብ ጓደኛ አጽናኝ እና አበረታች ነህ በተለይ ለኛ ለሴት እህቶችህ ሁሌም በጉጉት ነው ነው የምንጠብቅህ ፈጣሪ ያማረ ያርገው ሙሉ ዘመንህን ኑርልን🎉🎉🎉
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቲክ ቶክ live ላይ ተጥደዉ የሚለፋደዱትን በጭራሽ አላይም ጠርጌ ነዉ የማሳልፋቸዉ!!!2017 ስላደረሰኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለዉ ለኔ 2016 በጣም ጥሩ ነበር አሁንም ጥሩ ቢያደርግልኝ ምኞቴ ነዉ እና በብዙ መለወጥ እፈልጋለዉ የእርሱ ፍቃድ ይሁንልኝ ኪራዬ አመሰግናለሁ በርታልኝ ምክሮችክ በጣም ጥሩ ናቸዉ እግዚአብሔር ይስጥክ ❤❤❤
የምትናገረው ነገር በሙሉ ሰውን የሚቀይር ነው ተባረክ
2017 መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ከዛ በኋላ ደሞ አንተ በጣም እናመሰግናለን ላንተም የእውነት የዘመኑ ምርጥ ወጣት የሚገርመው ሁሌ ስራ ቢዝ ነኝ ግን ኤልፎን አርጌ በብሉይትዝ ነው ምሰማው ያንተ ስለዚህ በጣም ነው የማመሰግነህ አንድ ቀን መቐለ መጥተህ ታስተምራለ ቢየ ተስፋ አደርጋለሁ 😊❤🙏
Kera gene betame new mamsegnew
ቃል የለኝም ብቻ ሁላችንም የምንጠቀምበት አሏህ ያርገን 3ቱም ውስጥ ብዙ ት/ት አለበት በርታ እንለወጥልሀለን አመስግናለው
ወላሂ ደጋግሜ ነው የሰማሁት የኔ እንቁ ብርታችን ነህ ኪራየ ቃላት የለኝም ባዲስ አመት ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ኪራየ
ተባረክ የውስጤን ነው የነገረከኝ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ዕድሜክ እንዲህ ዓይነት እውቀት መታደል ነው በተለይ በ positive thinker ላይ ያስተማርከን 100% ይሰራል አረጋግጨዋለሁኝ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድሜ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
አባቴ❤
ኪሩ❤ የምር የምትለይ የዘመኑ ጀግና የልብ አዋቂ ሰው ነህ...0 አበኒ ጥሩ አድማጭ ነህ 🙏 ክበሩልን በብዙ ሰዎች ዘንድ ውስጥ ስለሆናቹህ እወዳችኋለሁ ነገ የተሻለ የለውጥ ሰው የምንሆንበት ቀን ነው ✨✨😘
You are right ❤❤❤🙏🙏🙏
ኪራ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት
ኪራዬ ያወቁትን ለ ሰዎች ማካፈል ከጽድቅ አሳንሼ አላየውም እኔም በ ግሌ እከታተላሃለው ብዙ ትናንሽ ለውጦች እያመጣሁ ነው ወደፊት እንደ ማሳድጋቸው እርግጠኛ ነኝ ኪራዬ ያቀድኳችው ነገሮችህ አሳክቼ አንተን የበለጠ እንደማመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ
እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ❤ደምሩኝ እናንም
ስለመትሰጠን ትምህርት ሁሌም አመሰግናለሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ/ን!!!!🙏
የልቤን የማማክረው ሰው የለኝም ነገር ግን ቪዲዮዎችህን ሳይ ይህ ችግሬ ይጠፋል ሁሌ የልቤን ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
😢❤❤❤❤
ኪራ እግዚያብሄር ይመስገን ሀሳብህ በጣም የሚገርም ነው ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
ስለምትሰጠን ትመህረት እግዚአብሔር ይስጥልን በዙ እየተማርሁ ነው በርታልን 🌻🌻🌻
Vidoe Yayehut zare NeW betam Erasen Mekeyer Efelgalehu ebakh Erdagn
አትችልም የሚል መንፈስ ሲመጣ አትስማዉ እሺ ይሄ የኔ ችግር ነዉ ቶሎ ቢቀረስ ዝም ብይሄ ከመድከም እላለዉ ከዚህ በዋላ አስተካክላለዉ ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነዉ Thank you!!! ኪራ
እውነት ነው ከአፍ የሚወጣ ቃል ይሰራል ይሆናል ብለህ positive ነገር ስትናገር ይሰራል Negative እንደዛው ስለዚህ በአንደበታችን መልካም እንናገር
ኪራ የምር passionክን ነዉ እየኖርክ ያለከዉ..ፈጣሪ የገለጠልክን ጥበብ ማቀበል ትችልበታለክ..ፈጣሪ ጨምሮ ጥበቡን ይግለጥልክ❤
ዋው በጣም ጥሩምክር Thankyou bro
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
ማሻ አላህ ምርጥ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
አሚንንንንን መንድም
በጣም ኣስተዋዬ ነህ በዚህ እድሜህ እንደዚ ኣስተሳሰብ ይገርማል እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
Thanks a lot Kira
ደጋግሜ ኣየዋለዉ በማሃል ሌላ ቦታ እየወሰድከኝ ነበር እናመሰግናለን ብሮ
ኪራ የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ እና እኔ የምስራዉ ለብዙ ወጣቶች መትረፍ የምችል ነው እኔ ግን ወጥቼ ለማስተዋወቅ በጣም እፈራለው በራሴ የመተማመን እና የመናገር ድፍረት የለኝም እና ምን ትመክረኛለህ
እናመሰግናለን ኪራ ላንተም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ "እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀት ይጨምርልህ " የእዉነት የዛሬው ለኔ ነው ባዲሱ አመት የተግባር ሰው ለመሆን እጥራለሁ
🎉❤በውነቱ እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን እና ሞገሱን ያድልህ ኪራዬ እናመሰግናለን
ማነው እንደኔ ኪራን በጓጓት ምጣብቃው❤❤❤❤❤ ተበራክ ኪራዬ🙏
ትለያለህ በእውነት♥️
በትክክል ወንድማለምዬ ስው ውሎሁን ይመስላል ከመላካም ስውጋ የዋለ ስው መልካም ያስባል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
አመሰግናለዉ ወንድሜ
ድንቅ ንግግር ከድንቅ መልእክት ጋ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው የሠማሁት
በጣም እናመሰግናለን
Thankyou brother nice ትምህርት ❤️🥰
እናመሠግናለንወድም 🎉🎉🎉
አንደኛ ነው ምርጥ አገላለፅ ❤
ተቀይሬ እዳመሰግንህ ፈጣሪ ይርዳኝ
ኪሩ በጣም ትለያለህ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
You're the only one........God bless u brother
ወድሜ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳሄው አግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏❤️❤️
Kira wandime bewunat betam desssss yamil new tamachitognal God bless you 🙏🙏❤️❤️❤️
እኔ ለመወጥ በጣም እየጣርኩ ነው ። በጣም ብዙ እርቀት መጥቻለሁ። በእግዚአብሔር ቸርነት ዛሬም ነገም እጥራለሁ።
እውነት ነው።
Tebarek
የኔ አንደበተ መልካም የኔ ምህሩ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ❤💙k💙
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም መልካም አዲሰ ዘመን ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
“እግዚአብሔር በሰማይ፥ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል፤ ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን።” - መክብብ 5፥2 “በአፍህ ቃል ተጠመድህ፤ በአፍህ ቃል ተያዝህ።” - ምሳሌ 6፥2
የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
ኪራዬ አመሰግናለሁ በእውነት❤🎉
Thank you!!
Ewunet elkalehu bizu vidoe eketatelslem betam tmesche misamak binor yaten new enamesegnalen zemenk yibark wendme
Such a blessed guy ❤
አመሰግናለሁ
kiru 🔥🔥🔥መለወጤን እንድፈልግ ምክንያቴ ነህ😞🥂Thanks
Wow betam amsegenalhu wendeme
የምር አንደኛ እኮ ነህThanks happy new year
🎉🎉❤እናመሰግናለን ወንድማችን 😢ጠዋት ጠዋት እየገባሁ ነው የማዳምጥህ❤❤♥♥
Windlij endi Gegina sihon endt des yelal ,am praud to you❤👏
Kiraye betam new miwedih Yihe lesson rasu iskirbto ina mastawesha yizhe new yetemarkut wudu memihrachi..Demo inkuwan adereseh adisu amet yeselam yefiker yihunilig kante bizu intebkalen🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሰህ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Best advice 👌
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ከልቤኮ ነው የማዳምጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰💙🙏
በቃ እኔ ዘንድሮ የግድ መቀየር አለብኝ ።ምክሮችህ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን በርታ👌
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
Hello kira, you are amazing as always !
❤❤❤❤ምርጥ ምክር
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ኩሩቤልእያስተማርክ ወጣቱ ሃይማኖቱ ጠበቅ እንዲያደርግ ንገረው ባክህ ከፈጣሪውና ከፀሎት ርቀን ሰይጣን የምናስበውና የምናወራው የምናደርገው ነገር እያበላሸብን ነው ወጣቱ ወዶ ኣደለም
Yes you are right ✅️ ❤
እናመሰግናለን ኪራዬ 🥰
ጀግና ወጣት በጣም ነው የማደቅህ በርታ
እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ሥላተ ለመናገር በርታልን ወንድሜ እሚገርመው እተናገርካቸው ነገሮች ውሥጥ ነኝ ውሥብሥብ አሉ ነገሮች ውሥጥ ነኝ መቸ እደሚሣካልኝ አላቅም ሥደት በራሡ አንድ ተፅኖ ይፈጥርብናል ብቻ አላህ ያጠክረን በተለይ አረብ ሀገር ላይ ለምንኖረው
እውነት፣ አናጭ ፈዋሽ ገለፃ 🙏 የማውቃቸውን ኮንሴፕቶች reaffirm አርገህ አስተምረኸኛል አመሠግናለሁ።
እናመስግናለን ወንድሜ ❤️❤️❤️👍👍👍
❤❤❤❤ምን ያህል እየተጠቀምኩብህ እንደሆነ ብታዉቅ ኪሩ ❤❤❤ለዚህ ትዉልድ ታስፈልገናለህ😊
ምክርህ በጣም ደስ ይላል በርታ 👏💪😇
በትክክል
ኪራዪ ስወድክ ኑርልን መካራችን ❤❤
Thank you kiraye & Abani❤️🙏“መልካም ተናገር ወይም ዝም በል ብለዋል ነብዮ መሀመድ ሰ.ዐ.ወ.” የቃላትን ሀይል ለማሳወቅ ይመስለኛል።ሌላዉ ደሞ “ አቶ አሸናፊ ታዬ” ስለቃላት ሀያልነት ያስተማሩት አለ ከቻላቹ እዩት UA-cam ላይ።
Of course Habib ❤❤
ትክክል ነው ወድሜ እኔ ከ 2017 እስከ 2018 ድረስ ራሴን መቀየር እፈልጋለሁ ምክኛቱምየናቴን ህውት መቀየር እፈልጋለሁ
Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስከ ዛሬ comment ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ባላመሰኝህ ይቆጨኛል አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️
Your ideas are the best, as usual ❤❤❤
እሔልጅ እኔን በቃ በሥረአት የሚያወራ ያለብኝንሁሉ ያዬብኝ የሚመሥለኝነገርስ ብዙትምህርት አስተምረኸኛል ከሚባለዉበላይ አመሠግናለሁ ሠላምህይብዛ ኑርልን ❤❤❤❤❤
Powerful🔥 thank you so much
ሞትም ሂወትም ምላስ ላይ ነው አንደበት የፍጥረትን እሩጫ ያቃጥላል በገዛ አንደበታችን ብዙ ነገ አጥፍተናል ኪራየ አመሰግናለሁ የምታስተምራቸውን ትምሩቶች በመፅሀፍ ነው የምፅፈው አንድ ቀን ውጤቶቸን እመሰክራለሁ ወንድሜ
Ante mrx sew🥰Enameseginalen🙏
ኪራ🙏❤️
thankyou bro
ታውቃለህ በህይወቴ በጣም ማመሰግነው ሰው ቢኖር አንተን ነው የምር ኪሩ በጣም ብዙ ነገሬን ለውጠህዋል አመሰግናለሁ ወንድሜ ኑርልኝ❤❤❤
በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ኪራችን ከዚህ በላይ የጥበብ ባለቤቱ ጥበብና ማስተዋሉን ያድልልን እኞም የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን አሜን ለሁላችን ሰናይ አዲስ አመት🎉🎉🎉🎉
በትክክል በአፋችን እንደቀልድ የምናወጣቸው ቃላቶች እውን ይሆናል ከራሳችን የሚወጡ ቃላቶች በጣም ከባድ ናቸው👍👍👍
አንተ የእትዮ ወጣት ላይ ብዙ መስራት የለበት አይነት ሰው ነህ keep it up ❤we love u,support you
ኪራዩ በጣም የምትለይ ሰው ነክ ለዚህ ቀን ላደረሰን የድንግል ማርያም/ እማፍቅር ልጅ ይክበር ይመስገን🙏በመቀጠል እጅግ አመሰግናለው ወንድሜ❤ለኔ በዚህ ዓመት ብዙ ትምህርት ስለጋኘሁ ለምትሰጠት ምክርህ በጣም ተጠንቅቀህ ስለምትሰጠን ለኛ ለስደተኞች ይለውጠናል እና ክበርልን💝
'አራት ሰነፍ ጓደኞች ካሉህ አምስተኛው አንተ ነህ' አሉ......
ኪራዬ ይመችህ ❤
ኪራ ከፈጣሪ ቀጥሎ የብዙዎች የልብ ጓደኛ አጽናኝ እና አበረታች ነህ በተለይ ለኛ ለሴት እህቶችህ ሁሌም በጉጉት ነው ነው የምንጠብቅህ ፈጣሪ ያማረ ያርገው ሙሉ ዘመንህን ኑርልን🎉🎉🎉
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ቲክ ቶክ live ላይ ተጥደዉ የሚለፋደዱትን በጭራሽ አላይም ጠርጌ ነዉ የማሳልፋቸዉ!!!2017 ስላደረሰኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለዉ ለኔ 2016 በጣም ጥሩ ነበር አሁንም ጥሩ ቢያደርግልኝ ምኞቴ ነዉ እና በብዙ መለወጥ እፈልጋለዉ የእርሱ ፍቃድ ይሁንልኝ ኪራዬ አመሰግናለሁ በርታልኝ ምክሮችክ በጣም ጥሩ ናቸዉ እግዚአብሔር ይስጥክ ❤❤❤
የምትናገረው ነገር በሙሉ ሰውን የሚቀይር ነው ተባረክ
2017 መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን ከዛ በኋላ ደሞ አንተ በጣም እናመሰግናለን ላንተም የእውነት የዘመኑ ምርጥ ወጣት የሚገርመው ሁሌ ስራ ቢዝ ነኝ ግን ኤልፎን አርጌ በብሉይትዝ ነው ምሰማው ያንተ ስለዚህ በጣም ነው የማመሰግነህ አንድ ቀን መቐለ መጥተህ ታስተምራለ ቢየ ተስፋ አደርጋለሁ 😊❤🙏
Kera gene betame new mamsegnew
ቃል የለኝም ብቻ ሁላችንም የምንጠቀምበት አሏህ ያርገን 3ቱም ውስጥ ብዙ ት/ት አለበት በርታ እንለወጥልሀለን አመስግናለው
ወላሂ ደጋግሜ ነው የሰማሁት የኔ እንቁ ብርታችን ነህ ኪራየ ቃላት የለኝም ባዲስ አመት ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ኪራየ
ተባረክ የውስጤን ነው የነገረከኝ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ዕድሜክ እንዲህ ዓይነት እውቀት መታደል ነው በተለይ በ positive thinker ላይ ያስተማርከን 100% ይሰራል አረጋግጨዋለሁኝ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድሜ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
አባቴ❤
ኪሩ❤ የምር የምትለይ የዘመኑ ጀግና የልብ አዋቂ ሰው ነህ...0 አበኒ ጥሩ አድማጭ ነህ 🙏 ክበሩልን በብዙ ሰዎች ዘንድ ውስጥ ስለሆናቹህ እወዳችኋለሁ ነገ የተሻለ የለውጥ ሰው የምንሆንበት ቀን ነው ✨✨😘
You are right ❤❤❤🙏🙏🙏
ኪራ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ትምህርት
ኪራዬ ያወቁትን ለ ሰዎች ማካፈል ከጽድቅ አሳንሼ አላየውም እኔም በ ግሌ እከታተላሃለው ብዙ ትናንሽ ለውጦች እያመጣሁ ነው ወደፊት እንደ ማሳድጋቸው እርግጠኛ ነኝ ኪራዬ ያቀድኳችው ነገሮችህ አሳክቼ አንተን የበለጠ እንደማመሰግንህ እርግጠኛ ነኝ
እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ❤ደምሩኝ እናንም
ስለመትሰጠን ትምህርት ሁሌም አመሰግናለሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ/ን!!!!🙏
የልቤን የማማክረው ሰው የለኝም ነገር ግን ቪዲዮዎችህን ሳይ ይህ ችግሬ ይጠፋል ሁሌ የልቤን ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
😢❤❤❤❤
ኪራ እግዚያብሄር ይመስገን ሀሳብህ በጣም የሚገርም ነው ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
ስለምትሰጠን ትመህረት እግዚአብሔር ይስጥልን በዙ እየተማርሁ ነው በርታልን 🌻🌻🌻
Vidoe Yayehut zare NeW betam Erasen Mekeyer Efelgalehu ebakh Erdagn
አትችልም የሚል መንፈስ ሲመጣ አትስማዉ
እሺ ይሄ የኔ ችግር ነዉ ቶሎ ቢቀረስ ዝም ብይሄ ከመድከም እላለዉ ከዚህ በዋላ አስተካክላለዉ ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነዉ
Thank you!!! ኪራ
እውነት ነው ከአፍ የሚወጣ ቃል ይሰራል ይሆናል ብለህ positive ነገር ስትናገር ይሰራል Negative እንደዛው ስለዚህ በአንደበታችን መልካም እንናገር
ኪራ የምር passionክን ነዉ እየኖርክ ያለከዉ..ፈጣሪ የገለጠልክን ጥበብ ማቀበል ትችልበታለክ..ፈጣሪ ጨምሮ ጥበቡን ይግለጥልክ❤
ዋው በጣም ጥሩምክር Thankyou bro
በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
ማሻ አላህ ምርጥ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
አሚንንንንን መንድም
በጣም ኣስተዋዬ ነህ በዚህ እድሜህ እንደዚ ኣስተሳሰብ ይገርማል እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
Thanks a lot Kira
ደጋግሜ ኣየዋለዉ በማሃል ሌላ ቦታ እየወሰድከኝ ነበር
እናመሰግናለን ብሮ
ኪራ የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ እና እኔ የምስራዉ ለብዙ ወጣቶች መትረፍ የምችል ነው እኔ ግን ወጥቼ ለማስተዋወቅ በጣም እፈራለው በራሴ የመተማመን እና የመናገር ድፍረት የለኝም እና ምን ትመክረኛለህ
እናመሰግናለን ኪራ ላንተም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ "እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀት ይጨምርልህ " የእዉነት የዛሬው ለኔ ነው ባዲሱ አመት የተግባር ሰው ለመሆን እጥራለሁ
🎉❤በውነቱ እግዚ አብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን እና ሞገሱን ያድልህ ኪራዬ እናመሰግናለን
ማነው እንደኔ ኪራን በጓጓት ምጣብቃው❤❤❤❤❤ ተበራክ ኪራዬ🙏
ትለያለህ በእውነት♥️
በትክክል ወንድማለምዬ ስው ውሎሁን ይመስላል ከመላካም ስውጋ የዋለ ስው መልካም ያስባል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት❤❤❤❤❤ እናመስግናለን
አመሰግናለዉ ወንድሜ
ድንቅ ንግግር ከድንቅ መልእክት ጋ ምነው ባላለቀ እያልኩ ነው የሠማሁት
በጣም እናመሰግናለን
Thankyou brother nice ትምህርት ❤️🥰
እናመሠግናለንወድም 🎉🎉🎉
አንደኛ ነው ምርጥ አገላለፅ ❤
ተቀይሬ እዳመሰግንህ ፈጣሪ ይርዳኝ
ኪሩ በጣም ትለያለህ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
You're the only one........God bless u brother
ወድሜ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳሄው አግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏❤️❤️
Kira wandime bewunat betam desssss yamil new tamachitognal God bless you 🙏🙏❤️❤️❤️
እኔ ለመወጥ በጣም እየጣርኩ ነው ። በጣም ብዙ እርቀት መጥቻለሁ። በእግዚአብሔር ቸርነት ዛሬም ነገም እጥራለሁ።
እውነት ነው።
Tebarek
የኔ አንደበተ መልካም የኔ ምህሩ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ❤💙k💙
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም መልካም አዲሰ ዘመን ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
“እግዚአብሔር በሰማይ፥ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል፤ ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን።”
- መክብብ 5፥2
“በአፍህ ቃል ተጠመድህ፤ በአፍህ ቃል ተያዝህ።”
- ምሳሌ 6፥2
የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
ኪራዬ አመሰግናለሁ በእውነት❤🎉
Thank you!!
Ewunet elkalehu bizu vidoe eketatelslem betam tmesche misamak binor yaten new enamesegnalen zemenk yibark wendme
Such a blessed guy ❤
አመሰግናለሁ
kiru 🔥🔥🔥መለወጤን እንድፈልግ ምክንያቴ ነህ😞🥂Thanks
Wow betam amsegenalhu wendeme
የምር አንደኛ እኮ ነህ
Thanks happy new year
🎉🎉❤እናመሰግናለን ወንድማችን 😢ጠዋት ጠዋት እየገባሁ ነው የማዳምጥህ
❤❤♥♥
Windlij endi Gegina sihon endt des yelal ,am praud to you❤👏
Kiraye betam new miwedih
Yihe lesson rasu iskirbto ina mastawesha yizhe new yetemarkut wudu memihrachi..
Demo inkuwan adereseh adisu amet yeselam yefiker yihunilig kante bizu intebkalen
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Best advice 👌
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ከልቤኮ ነው የማዳምጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰💙🙏
በቃ እኔ ዘንድሮ የግድ መቀየር አለብኝ ።ምክሮችህ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን በርታ👌
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
Hello kira, you are amazing as always !
❤❤❤❤ምርጥ ምክር
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ኩሩቤል
እያስተማርክ ወጣቱ ሃይማኖቱ ጠበቅ እንዲያደርግ ንገረው ባክህ ከፈጣሪውና ከፀሎት ርቀን ሰይጣን የምናስበውና የምናወራው የምናደርገው ነገር እያበላሸብን ነው
ወጣቱ ወዶ ኣደለም
Yes you are right ✅️ ❤
እናመሰግናለን ኪራዬ 🥰
ጀግና ወጣት በጣም ነው የማደቅህ በርታ
እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ሥላተ ለመናገር በርታልን ወንድሜ እሚገርመው እተናገርካቸው ነገሮች ውሥጥ ነኝ ውሥብሥብ አሉ ነገሮች ውሥጥ ነኝ መቸ እደሚሣካልኝ አላቅም ሥደት በራሡ አንድ ተፅኖ ይፈጥርብናል ብቻ አላህ ያጠክረን በተለይ አረብ ሀገር ላይ ለምንኖረው
እውነት፣ አናጭ ፈዋሽ ገለፃ 🙏 የማውቃቸውን ኮንሴፕቶች reaffirm አርገህ አስተምረኸኛል አመሠግናለሁ።
እናመስግናለን ወንድሜ ❤️❤️❤️👍👍👍
❤❤❤❤ምን ያህል እየተጠቀምኩብህ እንደሆነ ብታዉቅ ኪሩ ❤❤❤ለዚህ ትዉልድ ታስፈልገናለህ😊
ምክርህ በጣም ደስ ይላል በርታ 👏💪😇
በትክክል
ኪራዪ ስወድክ ኑርልን መካራችን ❤❤
Thank you kiraye & Abani❤️🙏
“መልካም ተናገር ወይም ዝም በል ብለዋል ነብዮ መሀመድ ሰ.ዐ.ወ.” የቃላትን ሀይል ለማሳወቅ ይመስለኛል።
ሌላዉ ደሞ “ አቶ አሸናፊ ታዬ” ስለቃላት ሀያልነት ያስተማሩት አለ ከቻላቹ እዩት UA-cam ላይ።
Of course
Habib ❤❤