Ethiopia : በድብቅ ጠንቋይ ቤት የሔዱ ታዋቂ ሰዎች ሚስጥር | ethiopian artists and voodoo | Habesha top 5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2021
  • Ethiopia : በድብቅ ጠንቋይ ቤት የሔዱ ታዋቂ ሰዎች ሚስጥር | ethiopian artists and voodoo | Habesha top 5
    #Ethiopia #Fikiraddis #HabeshaTop5

КОМЕНТАРІ • 61

  • @habeshatop5
    @habeshatop5  2 роки тому +7

    ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

    • @degelamalaje60
      @degelamalaje60 2 роки тому

      ይገርማል ሰይጣን ማምለክ ዕድሜን ያሳጥራል

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 7 місяців тому +2

    መሄድ ብቻ አይደለም የሀሙሱ ፈርስ ተብሎ ተዘፍኖላቸው የለ እንዴ ለምን ይረሳል?

  • @user-dd9xs6mr6f
    @user-dd9xs6mr6f 2 роки тому +5

    አቺም ቦታውላይ ነበርሽ ማለት ነው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Рік тому +1

      ቅር አለሽ አባል ነሽ እንዴ. ?

  • @makedatekleabe9603
    @makedatekleabe9603 Рік тому

    Ewnte lek nshe

  • @meyiramabeshir4028
    @meyiramabeshir4028 2 роки тому +1

    Anchi hedesh neber

  • @zebibamare9981
    @zebibamare9981 2 роки тому +1

    Anchi ehn endt awksh erasesh ehne setnkbalelye new werwn yesmashw

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 роки тому

    Tikill nesh zefage yetblema tenkaye bate yehadalu enawekal ketdy afero bestker

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 місяці тому

    ታምራት ደስታ ስትይ ክው አልኩ😭😭
    ነፍሱን ይማረው

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Місяць тому

    Ere manbeb al halshim

  • @mimiaddisu7516
    @mimiaddisu7516 19 днів тому

    አቺምንምአገባሺ

  • @jiregnatuli3604
    @jiregnatuli3604 2 роки тому

    Muxe

  • @teshomebelete
    @teshomebelete Місяць тому

    ነውር ነው የሰውን ገበና ማውጣት

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 4 місяці тому +1

    ፀሐይ የሞቀው ሀገር ያወቀው እውነት ነው

  • @rediatalemu4107
    @rediatalemu4107 2 роки тому

    Ehe ken hiwot ga min yagenagnewal

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 2 роки тому +1

    They have every right to belive and worship who ever they want

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Рік тому

      And you are one of them seytan amlaki

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 Рік тому

    ይሄእንኳን የሰው ክብር ይነካል አልተመቸኝም ጌታ እናንተንም ይገስፃችሁ

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 роки тому

    Tiru zegeba new bertu

  • @fareshailu2088
    @fareshailu2088 10 місяців тому

    ere yemcheshi

  • @ephratuseskias4571
    @ephratuseskias4571 6 місяців тому

    turinafa geamshu emnetachewn akbari nachew ergetenga ng

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 2 роки тому

    እና ምን ይጠበስ?

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 2 роки тому

    Kelet ayebalem ketebalem anchi nesh keletamwa

    • @Etho19pia
      @Etho19pia 4 місяці тому

      ማለት😂 ከፋሽ😊

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Рік тому

    አዎ ፍቅር አዲስ የአሙሱ ፍርስ አብዛኞቹ በብዛት
    ይሄዳሉ ድብን አድርገው

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 2 роки тому +1

    Endet awekesh???

  • @NunuKumsa
    @NunuKumsa Місяць тому

    ሌላ ስራ የለሽም በመያገባሽ ገብተሽ እምትለፈልፊው

  • @aynalembereda2754
    @aynalembereda2754 Рік тому

    keltame nashe dage argo men agabashe

  • @mekashawdessalegne1320
    @mekashawdessalegne1320 2 роки тому +3

    መረጃዎችን የት አገኘሽው። ወሬኛ!

    • @tewabechmeconen1911
      @tewabechmeconen1911 2 роки тому +1

      በጣም ባሌጌ ናት የሞተን ሰው ስም የምታጠፋ ስም በማጥፋት ገንዘብ ለመብላት አቤት ስው ከሰውነት እየወጣ ነው ሲጀመር የሰው ጉድ አውጭ እሶዋ ማን አባቶ ናት

  • @helendavid455
    @helendavid455 2 роки тому

    Anshi astelta...mind ur bussness

  • @user-us5sk6fi4j
    @user-us5sk6fi4j 2 роки тому

    Aishalshem be live

  • @adanechmengiste1169
    @adanechmengiste1169 2 роки тому

    lela were atashe enda

  • @jiregnatuli3604
    @jiregnatuli3604 2 роки тому

    Min agebsh weregna nesh achim xenqyi nesh muxe

  • @halimaethopian191
    @halimaethopian191 2 роки тому

    እነሱከፈለጉአቺምንአገበሽየሰውሚስጥርማውጣትባለዬ

    • @NesibuaBereket122
      @NesibuaBereket122 Рік тому

      ጁንታዎች የዉሸት ትርክት ያሉትን ወሬ ይዘሽ ትቀደጃለሽ እንዴ ወያኔ ሀብቱን ፈልገዉ ነዉ የሌለ ወሬ የዘገቡት መርከብ የሰረቁ ሜቴክ አደሉ የዉሸት ወሬ አንች እራስሽ ን መስለሽ ኑሪ ወሬ አለቀበሽ

  • @user-pi5uk1qc4s
    @user-pi5uk1qc4s 2 місяці тому

    አንችም በቦታው ነበርሽ ወይ በአብዛኛው ለመተወቅ የሚትሹ ሰዎች በአጉል አምልኮ ስለምትወዱ ነው

  • @haimihaimanot2890
    @haimihaimanot2890 2 роки тому +1

    Woy gud were atesh new gin ere. Esti atwureji even be srestu enkuwan manbeb atchiyim dedeb stastela

  • @user-rk4cj4ex4y
    @user-rk4cj4ex4y 2 роки тому +1

    ባሊጌ

  • @eslameslam3549
    @eslameslam3549 2 роки тому

    አንቺ ምንአባሽ አገባሽ ታዲያ ስራ ፈትነሽ ጠንቁዋይ የሚያዉቅ ነዉ ስለሱ የሚያወራዉ

  • @AbriAschenaki
    @AbriAschenaki 10 днів тому

    ያልበላሽን አትከኪ😅

  • @user-bc1nv3nw3e
    @user-bc1nv3nw3e Рік тому +2

    ወረኛ ነሸ የሞተ ሰዉ ማሳት አሁን ምን ይሉታን ኤጭ ወደዛ

  • @alalal1569
    @alalal1569 2 роки тому

    እረበናትሽምንሁነሽነው

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 роки тому +2

    ያንቺ አባትሽ እናትሽ አክስት አጎቶችሽ ጠንቁዎይ ቤት ኤደው ለጠንቁዎይ አልሰገዱም ?
    አንቺ በሰው ላይ የምትፈርጅው አንቺ ማን ነሽ?
    ይልቅ ጊዜሽን ለበጎ ተጠቀምትበት

  • @user-wl4np4uv3y
    @user-wl4np4uv3y 7 місяців тому

    አይይ ዋሸሽ ስለ ቀዳማዊት እንካን

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 роки тому

    እንዴ እነሱ ከመኑበት እንቺ ምን እስጨነቀሽ የሰው መብት መጋፉት ነው ባለጌ ነሽ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Рік тому

    “Don’t judge!” Mathew 7:1-6

  • @senaitseni9684
    @senaitseni9684 Рік тому

    ጦሱን ወሰዱ የታምራትን ሌቦችናችሁ

  • @user-dc7ce2wc1e
    @user-dc7ce2wc1e Рік тому

    የኔ ውድ አንቺ የሰዎችን ስም ጠቅሰሽ ይህንን አልሽ አንቺ ማነሽ እናት አባት አያት ቅድማያት አለሽ እነሱ የእናት አባት ከራማ ያላቸው ናቸዉ ግን አንቺ ማርያም ልጅዋን ተሸክማ አሁን አንቺ ጠንቋይ የምትይው በሀገሯ ባሉት ደጅ ጠንታ ለምናለች ነገር ግን እንዳቺ ና እንደ ታምራት ገለታ የዳቢሎስ ወደጆች ነዋይ ናፋቂ ውሸታም የመልካም አባቶች ና እናቶች ከፈጣሪ የተሰጣቸውን መልካሙን በክፉ ይጠራሉ ምክንያቱም ሰዉን ከጠባቂ ጋር ነው የፈጠረው ፈጣሪ እሺ ግን አንቺ ጀርባሽን ታውቂዋለሽ?

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому

    ዘባራቂ ምን እገባሽ ወሬያም ስንት የሚወራ ሀገራዊ ጉዳይ እያለ እንቶፈንቶ ማውራት እሁን ወቅቱ የሀገር ሉአላዊነት ነው ይህን እሉባልታሽን እንኲዋን የምታወሪበት አገር ያስፈልግሻል ስለዚህ አእምሮሽን አስሪው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 11 місяців тому

    የማንንም ክብር ለመንካት አይደለም ይቅርታ ብላችሁ በሃሜት ዘፋኞቹን የሞቱት እንኳን ሳይቀር ታማላችሁ ትሳደባላችሁ!!! አረ ይደብራል

  • @hilnatube2043
    @hilnatube2043 Рік тому

    ስራ ፈት ነሽ

  • @yirgudange9000
    @yirgudange9000 Рік тому

    ቀስፉታ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому

    ሰምቶ ከማውራት በዐይን ዐይቶ ማውራት ይበልጥ አሳማኝ ነው ምላጭ አፍ ነሽ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Рік тому

      አንቺም ገብስማ ዶሮ ይዘሽ ትሄጃለሽ እንዴ. ?😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tsedeniyazerihun5183
    @tsedeniyazerihun5183 2 роки тому

    እንጀራ ብለሽ የሞቱ አርቲቶች ስም ተነገጃለሽ ፈጣሪ ይቅር ያላቸውን አንቺ ማነሽ ደሞ ምን ለማሳሰብ ምን point የለውም