ለ 72 ሰዓታት ያህል ሳንተኛ...? ምን ተፈጠረ? ያልጠበኩት የሚካኤል ቤት ወይስ ሙዚዬም! @gizachewashagrie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 799

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Рік тому +344

    ስለምትከታተሉን አመሠግናለሁ!

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +370

    ሚካኤል እስከ ባለቤቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ምርጥ ተዋናዮችም ኑሩልን🙏💞💞💞

    • @ferhankedir3353
      @ferhankedir3353 Рік тому +3

      Ethiopiawenete hulum beye anegelu new mefelegew yegerema

  • @yafet2121
    @yafet2121 Рік тому +259

    አርቲስቶቻችን እንደዚህ ተሳክቶላቸው ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    omg የምወደው እና የማከበረው አረቲስት ከነሚስቱ ኢትዮጵያ ወዳጆች በቃ ትለያላችሁ ማርያምን ተዳራችሁ ይባረክ❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +73

    ዋዉዉዉዉዉ ቤቱ እንዴት ያምራል ሚካኤል እስከ ባለቤቱ የ አፄዎቹ መንፈስ ያለበት ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤❤

  • @Ethio601
    @Ethio601 Рік тому +95

    ከአይን ያውጣህ በጣም ደስይላል ሰው ለፍቶ የልፍቱን ዋጋ ደስ በሚል ሁኔታ ስትጠቀምበት ደስይላል ፈጣሪ በጤና በሰላም እምትኖሩበት ያድርግ ⭐️

  • @berekethselassie7635
    @berekethselassie7635 Рік тому +37

    ምርጥ ሰው ማርያምን ቤትህን እጅግ በሚገርም ሁኔታ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወላዲተ አምላክ ጨምራ ትስጥልኝ

  • @yengustube
    @yengustube Рік тому +83

    ግሩም ነው እስከ ባለቤቱ እንቁ ናቸው ዘራችሁ ይባረክ እንድህ አይንት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን ❤🎉🎉❤

  • @israelsolomonb1541
    @israelsolomonb1541 Рік тому +32

    ዎውውው ትንሿ ኢትዮጵያ ከነሚኪ ቤት ነው የሚታየው ከበሩልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ልጆቻቸው እግዚአብሔር ይባርክላቹህ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Рік тому +21

    የምትፈልገውን ሆነሃል በትክክል ከነ ባለቤትህ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ጥንቷይቷን ኢትዮጵያን በአንተ ቤት ትገኛለች እውነተኛ የህዝብ ሆኖ መገኘትህ ታላቅነት ነው ሚኪ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👋👋👋

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +107

    እዚህ ቤት ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘ትታየኛለች ስወዳቹሕ ሚኪዬ ማአዚዬ ስወዳቹሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሑ 🙏ሰላም ለሐገራችን ፍትህ ለንፁሃኑ ሐገር 🇪🇹ወዳዱ ለአማራ ሕዝብ

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct Рік тому +31

    የኢትዬጲያ ምርጦች አለባበሳችሁ ስነምግባራችሁ የእዉነት እንደምትኖሩት ያስታዉቃል እጅግ አድርጌ ነው የማደንቃችሁ ታላቅ አክብሮት አለኝ ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልኝ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Рік тому +35

    አይገርምም ባላቤቴ ስነ ግራኝ ልክ እንደአያኝ እቺ ናት ባለቤቴ ነው ብሎ ይህው አስራ ሳባት አመት ሆነን የሶስት ልጆች እናት እና አባት ሆን እኛም አንድ አይነት ስራ ነው ያለን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ሚኪ እና መዓዚ❤

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Рік тому

      😊😊እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ በፍቅር ያቆያችሁ ሚስት ለባሏ ዘውድናት ይባላል ❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Рік тому +44

    ሚኪ እና መአዚ ,,, እናንተ ዉስጥ የ ድሮዋን ኢትዮጵያ አያታለው 🙏🏿❤🙏🏿 ተባረኩልኝ!

  • @kdstamaram6572
    @kdstamaram6572 Рік тому +231

    ከአዳነቺ,አቤቤ,አይን,ይጠብቃቹሁ,,

    • @ገነትዘውዱ22
      @ገነትዘውዱ22 Рік тому +2

      አሜን😂

    • @MoonSun-wu2tx
      @MoonSun-wu2tx Рік тому +13

      እነ አዳነች ካልገቡ ወሬ አይጣፍጥላችሁም አይደል ደነዝ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Рік тому +5

      በትክክል አረ ከአብይ ቢባልም ውስጣቸው በቅናት የሰከሩ ናቸው

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Рік тому +10

      ​@@MoonSun-wu2tx ሰው ጥራ ቢሉት አዳነች አሉ አሁን እሳ ተጠራች አልተጠራች ስራዋ ደሀውን አስለቅሳ የት ልትገባ ይሆን መጨረሻዋ ልቦና ይስጣት የሰው እንባና ደም አሳምጣታል

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Рік тому

      😂😂😂

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 Рік тому +39

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የኛ ሀገር አርቲስቶች በሱ ታይብ ያሉ እደዚህ አይነት ቤት ያለው አይቼ አላውቅም ❤

  • @MoonSun-wu2tx
    @MoonSun-wu2tx Рік тому +3

    ሚኪዬ እና መአዚ መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳድር ህይወት ነው የላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ቤታችሁ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ለኔ ሙሉ አይደለችም እስከ አሁን ያየሁት በጨረፍታም ቢሆን ሰሜናዊዋን ኢትዮጵያ ብቻ ነው ሙሉ ለማድረግ ደቡቡንም ምስራቁንም ምእራቡን የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመልከት ከተሳሳትኩ እታረማለሁ!!!

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ

    ሁሉም ነገር የእኛ ነው ከሚሉት አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ❤

  • @kidistseyoum4737
    @kidistseyoum4737 Рік тому +7

    ሚኪ ያልተዘመረለት ጎበዝ አክተር። ሚስቱ ደሞ አንደኝ ናት። ምርጥ አክትረስ። ጀግና ናት። ድምፅ ደሞ ዎው። ምሳሌ ሚሆኑ ባለትዳሮች። ተባረኩ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Рік тому +14

    ሚኪዬን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ሚኪዬንም ባለቤቱንም በጣም ነው የምንወዳቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏❤️

  • @-nt5np
    @-nt5np Рік тому +34

    በኑሮአችሁ መንፈሳዎ ቅናት አደረብኝ መመረጥም መታደልም ያስፈልጋል ❤❤❤ ምርጥ አጋሮች ናችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 Рік тому +46

    ❤❤❤ ኢትዮጵያዬን የማይባቸው ጥንድ አርቲስቶች ያኑራቸሁ ❤

  • @tirudej
    @tirudej Рік тому +14

    በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው ፣ባልና ሚሽት ቤት ሄደህ ስላስጎበኘህን እናመሰግናለህ 👌

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +13

    ሚካኤል ሚሊዮንና መአዚ እንዴት እንደማከብራችሁና እንደምወዳችሁ ብዙ አመት በደስታ ኑሩ🤲🤲🙏🙏🥰🥰 thanks ግዜ ደቂቃዋ ግን ምነው አነሰች 🤔🤔 ሙዚየም ነው የጎበኘነው 🥰🥰 👏👏

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +7

    በዚህ ዘመን ጧት ሠርተው ማታ በመጠጥ አባክነው ነገ የህዝብ ነን ድረሡልን በሚሉበት ሠአት እደዚህ ያለ ሠው ማገኘት እጂግ ከባድ ነው እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +10

    ሚኪ እና መአዚዬ የምር ወዳቹዋለው 🥰🥰🥰 በፍቅር በጤና ዘላለም ኑሩ 🙏
    ሁሌም ሚታስገርመኝ መአዚን ምገልፅበት ረቂቅ የሆኑ ቃሎች🥰 ኡፋ መታደል ነው ሁሉም ወዶች እዳተ አስተዋይ እዲሆኑ ተመኘው 🙏

  • @atsede9027
    @atsede9027 Рік тому +6

    በጣም ነው ደስ የሚለው ሚካኤል በጣም የምወደው አርቲስት ነው ማራኪ ስላቀርብከው እናመሰግናለን

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Рік тому +9

    አለባበስህ ብቻ ሳይሆን ቤትህም በባህል የታጀበነው እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋርነው

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Рік тому +11

    ይሄ ፕሮግራም ሊበረታታ ይገባል በርታ ግዜ ሚኩ ማሻ አላህ ባንተ ቤት የኔዋን አማራ አየሁዋት ፈጣሪ ይጨምርልህ ሚኮ😍❤🙏

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Рік тому +31

    ስወዳቹ እኮ : ንፁህ ኢትዮጵያውያን ናቹ እኮ : እንደ በአፄው ዘመን የነበሩት ንፁህዎቹ ናቹ ትዳራቹ ይባረክ: አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ: ልጆቻችሁም የናንተን ፈለግ እንደሚከተሉ አንጠራጠርም

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Рік тому +6

    ዋዉ ሚኪ በጣም ከማደንቃቸው አርቲስት አንዱነክ ፈጣሪ ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +16

    ግዞ በርታ ወንድሜ ከዚህም በላይ አድገህ ለማየት ያብቃን:: እነዚህን ቤተሰቦች አርቲስቶስ በጣም ነው የምወዳቸው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🥰🇪🇹

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Рік тому +2

    ሁለቴ አየሁት በጣም ነው የምናመሰግነው ሚኪየን ስላቀረብክልን መአዚ ብትኖር ጥሩ ነበር ። ባልና ሚስቱ አንድ ላይ ሰፋ ባለ ፕሮግራም ቀርበው ለባ ትዳሮች ትምህርት ቢሰጡ አሪፍ ነበር ከምር ዛሬ ማን ሴት ነች ባሏን ጌታየ ብላ የምትጠራው መአዝየ ተባረኪ❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +4

    እኔ ገምቻለው በቃ የሆነ ታአምር እንደማይ የሚገርም ሰው እኮ ነው በስማም ስወድህ ሚኪዬ መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ አንተ ራሱ ታሪክ ነህ በቃ ግዜ ግን ሰዓት ይታሰብበት ለምን ታሳጥሩዋለህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +28

    ዋዉ በጣም ተወዳጅ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ከነልጆቻችሁ ተባረኩ🙏🏾♥️🌺

  • @Kibranmedia17
    @Kibranmedia17 Рік тому +11

    This young man needs millions of subscribers! ግዜ በርታ! ሚኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Рік тому +41

    የምዬን ምኒልክ ፎቶ አየሁት ልበል
    የ ሚገርም ደስ የሚል የእውነት ሰው ነው ❤️

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Рік тому +4

      Awo wuda Amara new eko

    • @ferhankedir3353
      @ferhankedir3353 Рік тому +2

      @@rosarosa1646 zegerem lemen zeregna tehognaleshe

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Рік тому

      🥰🥰

    • @sinemariamashenafi3193
      @sinemariamashenafi3193 Рік тому +5

      @@rosarosa1646 አማራ መሆኑን እንዴት አወቅሽ እኔ እሱ ውስጥ ኢትዮጵያን ነው እያየኋት ያለሁት እንጅ አማራ ነቱን አላየሁም

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Рік тому

      ​@@rosarosa1646 አማራ ስለሆነ ነው የትግራይ ባሻ ያየሽው

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +5

    ሚኪ ባለቤቱ መአዚ ምርጥ እንቁ ኩሩ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አቦቦቦቦቦቦ ...... ዘራችሁ ይባረክ ሺ........ ሁኑልን 💚💛❤️

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Рік тому +2

    ሚኪ ከነሚስቱ ቆራጥ ቤቱንና ትዳሩን አክባሪ ባህሉን ጠባቂ" ለኔ ጀግናዬ ነው ክበሩልን ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ🙏 ካሜራ ማኑም በጣም ጎበዝ ሥነስርዐቱን የጠበቀ ነው 'በርታ

  • @lidiayuhanes4071
    @lidiayuhanes4071 Рік тому +16

    ሚኪ ስወደው እርተው ስብስክራይብ እያርጋችሁ የውንት ደስ የሚል ብሮክራምነው መበርታታት አለበት❤❤

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +1

    ሚኪዬ በጣም ምወደው አርቲስት ነው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ፊልሞቹን በጥሞና ነው ማዬሁ እንዚህ የተሳካ ሕይወት ስላለህ ደስ ብሎኛል 🎉

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому +3

    ሚክ እና ያች ውብ ደርባባ ባለቤቱ 100% ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንዴት እንደምወዳቸው😘❤️👏🏾👍🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏿🙏🏿ሁለቱም ጀግኖች ናቸው

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Рік тому +2

    በጣም ግሩም ተዋናይ የጥበብ ሰው/ he is the best actor/ love his facial expression ብዙ ፊልም ላይ ጠፋ እያልኩኝ ነበር ፣እሰይ ግሩም ድንቅ ሕይወት! ይህ ነው normal ምለው ሕይወት! እሰይ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ድንቅ ጅማሬ ለብዙዎች ፈለግ፣ለሚቀጥለው ትውልድ ትልቅ ምሳሌ ነውና እግዚአብሔር ያክብርልኝ! ሰው ማለት ይሄ ነውና ከኢትዮጵያ ማንነቱ፣ ጨዋነቱ ፣እውነተኛነቱ፣ መንፈሳዊነቱ! ልታይ ማይል ግን የእውነት ልብን ሚነካ ግሩም ሕይወት ነውና ውሸት በሰለቸን ዘመን እውነትን ስላሳያችሁን ብርክ በሉልኝ። ግሩም ቃለ መጠይቅ

  • @teddyhabtamu6710
    @teddyhabtamu6710 Рік тому +3

    ሚኪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እ/ር ከነቤተሰብህ ዘመንህን ይባርክልህ።..የተሟላ ተዋናይ ማለት እንዳንተ ነው አባቴ!!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +4

    ድሮም በጣም አደንቃችዋለሁ!!!!!አውን ደሞ እጅግ ጨመረ እውነተኛ ኢትዮጽያዊ ናችው ባልና ሚስት ከአንድ ይቀዳል አይደል የሚባለው!!!!ጥበብን እናተ ቤት እይወት ዘርቶ አየውት❤❤❤❤❤ኦኦኦኦኦ እስከዛሬ ካየውት የናንተ ይለያል!!!!❤❤

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Рік тому +18

    ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ እንቁ የሚገርም ስብእና የሚገርም ቤተሰብ እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ በእውነት ❤❤❤❤❤

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 Рік тому

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን በቤትህ አየናት

  • @fitsumleuelseged1581
    @fitsumleuelseged1581 Рік тому +9

    እዴት እደምወዳቸዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ❤❤ፈጣሪ ፍቅር ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Рік тому +4

    ባል እና ሚስት (አትጠገብ)በጣም በጣም ተወዳጆች ናችሁ እናትህን ባለቤትህን የገለፅክበት መንገድ,ብ ቤታችሁ ውስጥ ያለው ውበት ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎችም በማሰብ ማንበብ የሚፈልግ መጥቶ ማንበብ ይችላል ያልከው , ባጠቃላይ የቤታችሁ ድባብ ልብን ደስ ያሰኛል እድኪያልቅ በጉጉት ነው የተመለከትኩት ❤❤

  • @Tina-ue2og
    @Tina-ue2og Рік тому +5

    እንደው እንዴት እንደምወድህ ፈጣሪ ትዳርህን እስከመጨረሻው ያሳካልህ ልጆችን እንዳንተ አንጾ ያሳድግልህ❤

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 Рік тому +30

    ሀገሩንና ባህሉን ሚወድ ሰዉ ❤

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Рік тому +9

    የእኛ ነው ብለው ከሚወስዱ የሚገሉ የሚሳድዱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @genetkonjo
      @genetkonjo Рік тому +2

      ኡፍ አሜን እኔም ፈራሁለት ጌታ ይጠብቀው ከቀን ጅቦች

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому +2

    የኔ ባለ ማህተም ስወድህ በማርያም ሚኮዬ የመአዚ ባለቤት ኡፍፍፍ❤❤❤❤እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ

  • @senichoseni3148
    @senichoseni3148 Рік тому +4

    Omg ቤቱ እኮ ሙዝየም ነው ሚመስለው ታድለው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ ምርጦችችች ❤❤ i wish demo i could visit your house physically 😊

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +12

    ቤቱ እራሱ እኮ ጉዲ ገራሚ ነው ዋውው እርጂም እዲሜ ይስጥህ ከመላው ቤተስብህ ጋር🙏😍

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Рік тому +7

    ግዜ: የምታወራበት መንገድ ጥሩ ነው። ነገር ግን እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ቀደም ቀደም የማለት እና የምትናገርበት፣ አልፎ አልፎ ደግሞ የምትጠይቅበት መንገድ መብሰል ይኖርበታል። ለምሳሌ:- ''ይህ ነው በቃ ያንተ ህይወት?''
    ብለህ መጠየቅህ በጣም ያሳቅቃል።

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 Рік тому +8

    ወይይይይ ማርያምን እነዚህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetigirma6156
    @yetigirma6156 Рік тому +7

    የሰላም ቤት ያርግላቸው ይዳሩበት ይኳሉበት ከምቀኛ አይን ይሰውርላቸው የኔ ጀግኖች በጣም ያምራል

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተጣመሩበት ፍቅር የበዛበት ትዳር ስውዳችሁ እገር ወዳዳች ኑሩልን

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Рік тому +28

    The best couple ever! Beautiful inside out! I love the house. There's nothing like the good old Addis houses with air to breathe & beautiful architecture.

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Рік тому

      Exactely! Houses built during the Emperor H/Selassie . Love it!!❤❤❤

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Рік тому +1

    ሚኪና መአዚ በጣም ነው የምወዳቸው ልታይ ልታይ የማይሉ አለባበሳቸው አዋርድ ላይ እንኳን ሲቀርቡ የባህል ልብሳቸው ሲያምር እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድላችሁ❤❤

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому +1

    ሚኪ ጎበዝ ሌሎችም እራሳቸውን ስራቸውን ሀገራቸውን እንዲያከብሩ አርአያ ትሆናለህ ❤ ከፊልሞችህ ሼፉ #1 አንደኛ ነው በርታ ለትውልድ

  • @marymery4899
    @marymery4899 Рік тому +1

    Mikiye tiru Ethiopiawi. Edme ketenagar ysthi wedme ❤️Good blessed you ❤❤❤❤❤

  • @aaea4929
    @aaea4929 Рік тому +5

    እዚ ቤት ውስጥ የመቶ ሀምሳ አመት ኢትዮጵያን እናያታለን ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ከነአዳነች አበቤ ከነኬኛ ሚኪበጣም ጥሩ አርቲስት ኢትዮጵያዊ ነት የሚነበብብህ እንወድሀለን እናመሰግንህምአለን

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Рік тому +2

    እስካሁን ካየሁት በጣም የማረከኝ ቤት ነዉ የነማስረሻዬ ቤት፡ ቤቱ እራሱ አርት ነዉ ፤ የምወዳቸዉ አርቲስቶች ናቸዉ ፡ ስላጋራሀን አመሰግናለሁ፡፡

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Рік тому +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከክፉ ይጠብቅልን ሳየው እራሱ ሀገሬ ትታየኛለች❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የቅዱስ ሚካኤል ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤❤❤❤

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment Рік тому +4

    ሚኪ የእውነት ከአንተ ብዙ ተምሪያለው ቤትክ እኮ ሙዚየም ነው የሚመስለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ❤

  • @mekdesbirhanuayalew3831
    @mekdesbirhanuayalew3831 Рік тому +4

    መዓዚዬ እና ሚኪ እጅግ ውብ ሀበሾች
    እግዚአብሔር ሞገሱን አሁንም ያብዛላችሁ!

  • @Menkorer
    @Menkorer Рік тому +1

    ወይኔ እንዴት መታደል ነው? በጣም ስለምወዳቸው ፕሮግራሙ አጠረብኝ።
    እናመሰግናለን ማራኪዎች

  • @rozikonjo2980
    @rozikonjo2980 Рік тому +5

    አይሚኪሻ አዳነችዬ እንግዲ የመሬት ወረራ ብላ ህዝብ ይፍረደኝ እንዳትል ፍራሁልህ ለማንኛውም በጣም ምርጥ እና የምትችል ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ብያለሁ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Рік тому +2

    ዋው መዓዛ ሚካሄል ቤታቹ እውነትም ሙዝየም በጣም ያምራል ማራኪ ምርጥ በጉጉት የምጠብቀው በርታ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Рік тому +2

    ዋው ሚኪዬ ደስ የሚል አኗኗር ጌታ ይባርካቹ መላው ቤተሰብህ ባለቤትህ የትወና ብቃቷ ከቋንቋ በላይ ነው ስወዳችሁ😘😘😘😘💞💞💞💕💕💕💕👌👍👍

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Рік тому +5

    ሚንሊክ ዛሬም ህያው ነው 🙏 ሚካኤል እግዚአብሔር ጥላህ ከለላ ይሁንህ ከነቤተሰቦችህ🌻🙏 እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ መጥቼ ሃብህን እጎበኛለው 🙏

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +6

    ❤❤❤❤❤❤በጣም የምወደው ተዋናይ ደግሞ የቤታቸው ማማር ኢትዮጵያን በናንተ ቤት አየው

  • @SurafelSolomon-l7k
    @SurafelSolomon-l7k Рік тому +1

    ሀሳብክ የተዋበ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ 🙏💚💛❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Рік тому +2

    በጥጣም የምወፈው የማከብረውን እንግዳ ስለጋበዝክልን ማራኪ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🌺🌷

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 Рік тому +8

    በጣም በጣም ይምወዳቸው እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እርቲስቶች ሺ እመት ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +2

    ወይኔ ሚኪዬ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Рік тому +1

    ሚኪዬ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ሰው ኑሮና ምግባሩ ሲመሳሰል እንዴት ደስ ይላል❤❤❤

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Рік тому

    ሚኪ ማእዚ በእውነት እጅግ በጣም የሚማርክ ህይወት በኢትዮጵያ ኢትዮጵያን መስሎ መኖር በእውነት መታደል ነው እግዚእብሄር ይጠብቅህ.ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ በርቱ.

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Рік тому

    ሚካኤል እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ክበርልኝ ከዚህ በሗላ በብዙ ስራ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @helenfetahi1323
    @helenfetahi1323 Рік тому +1

    ሚኪ ከባድ ሰው ከነ ባለቤትህ ኢትዮጵያዊነትን የምታንፀባርቁ ምርጥ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ጀግና በርታ አርአያ መሆን የምትችል እውነትም ከስምህ ጀምሮ በክብር የተገኘህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ፡፡

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Рік тому +5

    ሚኪና መአዝዬ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ኑሮ ነው የምትኖሩት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hayatantehungn5500
    @hayatantehungn5500 Рік тому +1

    የዘመናችን ጀግኖች ናቸው ታሪክን ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚሰሩት ነገር ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ባልና ሚስቶቹን የምቶዱሃቸው 🥰🥰

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ያጣመራቸው ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ቤታችሁን በበርከት በፍቅር ይባርክ

  • @yibeltalasfaw2363
    @yibeltalasfaw2363 Рік тому

    እውነት በጣም እምትገርሙ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እና እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሚኪ& ማዚ::

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Рік тому +2

    ወይኔ ኢ/ያዬን አየሗት በምክኒያት ነዉ የምትወደደዉ ምረጥ ኢትዮጱያዊዉ ከእነ ቤተሰቡ ፈጣረ እረዝም እድሜ ከጤና ጋረ❤️🦁🦁🦁🇪🇹

  • @bettychekol03
    @bettychekol03 Рік тому

    ሚኪዬ ሳይክ የለም በሏት ብለህ ሮጠህ የገባካት ካስት የወንዶች ጉዳይ ትዝ ይለኛል በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ኑርልን

  • @TGST645
    @TGST645 Рік тому +5

    አንተ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከነ ባለቤትህ❤❤

  • @seblegirma7315
    @seblegirma7315 Рік тому +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማይክ ከነቤተሰብህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @ነገመቼነው
    @ነገመቼነው Рік тому +1

    ሚክየ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብክ ይስጥክ ፈጣሪ❤🙏

  • @azmetsazmets8789
    @azmetsazmets8789 Рік тому

    አካበድክ በጣም ሚኪ ሁሉ በልክ ሲሆን ያምራል ብዙ ታሪካዊ ነገር መሰብሰብህ ደስ ይላል ግን በዛ

  • @AmitiLove-ls1rj
    @AmitiLove-ls1rj Рік тому +3

    በውጪ ዝም ብዬ ሳያቸውና የአኗኗር ሰታይላቸውን እንደገመትኩት ነው ያገኘሁት። ሠው ህልሙን ራሡ እንደፈለገው ክርኤት አድርጎ ሲኖር ደስ ይላል

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Рік тому +1

    Beutifull place ❤❤ ተባረክ ሚካኤል ከነቤተሰብህ።

  • @rideonbole669
    @rideonbole669 Рік тому +1

    የሚደንቅ ማንነት ልዩ ክብር አድናቆት ላንተም ለመአዚም ኢትዮጵያን የምታሳይ ምንም ያልተበረዘ ከማንም ያልተኮረጀ ስታስደስቱ ስታዝናኑ ቁምነገራችሁ የሚነገርላችሁ ነገር ብዛቱ ተባረኩ ብዙልን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም ይደጉ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    እንዴት እንደምወድ ይህንን ቤተሰብ በጣም አከብራቸዋለው ንጹ ኢትዮጵያዊ ደስስስስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጆቻችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому

    ውቡ የጀግኖች ጀግና ሚኪያችን ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል ክበሩልን ከመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን።🕊💕💕💕💕💕

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому +7

    የተባረኩ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ጥንዶች❤❤❤