እጅግ አሳሳቢው ሴራ! ከዳንኤል ክብረት ጀርባ ; የትርክት ዕዳው! | Daniel Kibret | Zemene Kassie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 3 місяці тому +4

    የብሔር ጭቆና የለም
    ነጮች ሊበታትኑን ሲያሤሩ ረዥም ጊዜ የወሰደባቸው ፕሮጀክት ነው፡፡
    የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ነን አለቀ፡፡
    አገራችን ሠላም እንድትሆን ከተፈለገ ህገመንግስቱ ላይ የሰፈረው መርዝ መነቀል አለበት እንዲሁም ከነጮች ተፅእኖ መውጣት አለብን

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 3 місяці тому +1

    Absolutely intellectual explanation. Knowledgeable

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 місяці тому +3

    እውነት ነው ቁዋንቁዋ መሳርያ ነው። ችግራችን ድህነት ነው ። ፖለቲከኞቻችን ለችግራችን መፍትሄ የማይሆን ትርክት እየነገራችሁ ከምታናቁሩን ህዝቡ እንዲመለስለት የሚፈልገው አንገብጋቢ ጥያቄ ላይ አተኩራችሁ ስሩ።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 місяці тому +3

    We inhale,hear the concrete words of the profound distinct man

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 3 місяці тому +2

    እንዲህ ዓይነት ሰዎች ሊበረታቱና ሊበዙልን ይገባል

  • @yosephtesfaye1771
    @yosephtesfaye1771 3 місяці тому

    Yes we are all human you can speak any language but your language don't change your humanity you are human

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +2

    እባካችሁ ሙአዘ ዲያቆን ምናምን የምትሉትን ለነዚህ ለደደቦች ጥሩው ስም አትስጣቸእ፣ ዶክተር ምናምን ትላላችሁ ምድረ ያልተማረውን

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 3 місяці тому +4

    አቶ ሰብስቢ እወነትም ሰብስቢ ነው ፡፡ ጠንካራ ሙህር በሳል ትንተና

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +2

    እረ ዝም ብለው ነው፣ ላቲን ቁዋንቁዋን የሚያወራው ስንት ሐገር ነው? በጣም ብዙ ሐገራት ላቲን ስፓኒሽ ያወራሉኮ፣ በዛ የተለያዩ ሀገራት ስፓኒሽ የሚያወሩት ሌላ ሌላ ሐገር ሲኖሩ እንግሊዘኛ ማውጣት የለባቸውምኮ በስፓኒሽ ያወራሉ በቃ፣ እኛጋ ስትመጣ የበታችነት የሚሰማው ሁላ አማርኛ አላወራም ይላሉ፣ እንግሊዘኛ ይሻላል ወይስ የራስህ ሐገር መኩራት? አረ ቻይና ብቻ አይደለም ራሺያም እያስተማረች ነው፣ ጀርመንና ካናዳ ዩኒቨርስቲ ውስት ግእዝ በፊት ማስተማር ጀምረዋል፣

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 3 місяці тому

    ቋንቋ ተወልዶ ተጨቁኖ ታሞ ይሞታል ።😊

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 3 місяці тому

    ቃንቃ ጨኻይኝ ነዉ እድያም ግፈኛ ጨካኝ ነው ጠጉርህ እስከ ምያልቅ የጨኮነህ ቃንቃ ነው ቃንቃ አለማወቃችን እንደ እንስሳ ያሰለፍነው ኣታቅም

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 2 місяці тому

      Ignorant መጀመሪያ ሀሳብህን ለመግለጽ ቋንቋውን ልመድ። ሀሳብ የለሽ

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 місяці тому +1

    የማትገባበት፡ የለህም፡ መቼም

  • @samsontamiru1796
    @samsontamiru1796 3 місяці тому

    Really, I would like to say thank you. Pls try to present your idea and debate but do not ... ,

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 місяці тому

    የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለበት ከሌላዉ በተለየ መልኩ በሀገረ መንግስት የታገዘ የዘር ማፅዳት ነዉ። ማሳያዉም እንደሚከተለዉ ነዉ:
    ክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? ከሌላዉ ህዝብ በሙሉ እንዴት በዚህ ደረጃ ተለየ? መልሱ ቁጥሩ ህዝቡን አለ ጥይት ድምፅ ለማጥፋት በዉሸት የተቀመረ ስለሆነ ነዉ! No more!
    የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!!
    Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*.

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 3 місяці тому

    አቶ ስብስቤ አማራ እኔ በሌሎች ተጨቆንኩ አላለም። ነገር ግን አማራ የሚናገረው ቋንቋው አማርኛ በመሆኑ አማራ ጨቆኝ ተብሎ ተፈናቀለ፤ ተስደደ፥ ተገደለ። ሰለዚህ ይህ ህዝብ ከመስደድ፤ ከመገደል ህልውናውን ለማስከበር ገዳዪቹ መብቱንና ህልውናውን ለማስከበር አመፀ እንጂ። እንደ ብሔር ቋንቋዬ እና ባህሌ ተጨቆነ ብሎ ራሱን ነፃ ለመውጣት አላመጸም።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 3 місяці тому +1

    ጋኔል ክብረት

  • @TsehayeTewolde
    @TsehayeTewolde 3 місяці тому

    ወድ በሻሻ ኣቤይ እስተምረው

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 3 місяці тому

    የብሔርና የሐይማኖት ጭቆና የኢኮኖሚ ጭቆና ለማካሄድ መሳርያ ሆኖ አገልግሏል ።
    የመንግስት ሥራ እና የትምህርት ቋንቋ እንዳይሆን የታገደዉ ቋንቋ ተጨቁኖዋል ።

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 3 місяці тому

      ወንድሜ ቋንቋ ብሔራዊ በመሆኑ ብቻ ሌላውን ቋንቋ ጨቆነ ማለት አይደለም። ስውን የሚጮቂነው ስው ነው። እሱም በህዝብ ስም ስልጣን ላይ ያለ ስው እንጂ ተራ ስው ሕግ ባለበት አገር ሌላውን ሊጮቅን አይችልም። ቋንቋ ብሔራዊ የሚሆነው ብዙዎች በመናገርና በመጻፍ መግባባት መቻላቸው ነው የሚያስመርጠው። አለበለዚያ ብዙ ቋንቋ በሚነገርበት አገር ይግድ አንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ ያስፈልጋል።

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 3 місяці тому

    እንደ ጋዜጠኛ ሁሉንም ማዳመጥ ልክ ቢሆንም እራሱ ቅዠት ውስጥ ያለን ሰው ኢንተርቪው መልቀቅ ደሞ ህዝብን መናቅ ነው። cultural identity የለም የሚል ግለሰብ ተጨማሪ 50 አመት ብትጨምርለት አይገባውም። አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ --- እያለ እየተናገረ የብሄረሰብ የሚባል የለም ሲል የድንቁርና ጥጉን እንጂ---

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 місяці тому

    አቶ ዳንኤል ክብረት በለው

  • @BizuAdis
    @BizuAdis 3 місяці тому

    ሠው ለሆዱ ተፈጥሮ ለሆዱ ይሞታል ማለት ነው።

  • @yirgalemyirgalem8836
    @yirgalemyirgalem8836 3 місяці тому

    Neftegna will cry soon

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 3 місяці тому

    አቶ "ዴሉዥን" የዛሬው ደግሞ ምን የሚሉት መቀባጠር ነው?

  • @leakeberhe
    @leakeberhe 3 місяці тому

    አየ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የጎለደመ ደነዝ ሰውም አላት እንዴ መጨበጫ የሌለው ዝባዝንኬ ብትቶ የሆነ ፍጡር

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 2 місяці тому

      Ignorant mercenary. Your rational mined is closed and downed. Your are one of the group of animals

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 3 місяці тому

    😂😂😂😂 ቅዠታም ሰውዮ😊

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 3 місяці тому

    Zim beleh atenetebateb tebetaba sera fet bozene maweratena meserat yeleyayal kedada wonfit maferia 😜😜😜😜😜😜

  • @anonymoususer9755
    @anonymoususer9755 3 місяці тому

    የመሀይም ትንተና ነው የሚመስለው፣ very hard to understand his point.unscientific explanation.

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 2 місяці тому

      እንዲገባህ አትፈልግም።close minded and ignorant

    • @searchtv5878
      @searchtv5878 2 місяці тому

      You are foolish/ቂል ነህ ፣ እውቀት የለሽ

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 3 місяці тому

    ብሔር የለም የምትል ፣ እግዝሐብሔርስ ?

    • @DaniManjus
      @DaniManjus 3 місяці тому

      መጀመርያ ብሔር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ዕወቅ ፡፡
      'ብሔር' ማለት የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አገር ማለት ነው፡፡