In the first place, I appreciate Moaze tibebat Daniel Kibret for writing this historiographical work. Next, I would like to comment on one of the points forwarded by the same author. "Ethiopians during the reign of Tewodros II hate their emperor, Tewodros II. Eventually, they threw him into Mekdela fortress, but we Ethiopians now are praising and boasting about Tewodros, which he does not like that much", Said Daniel Kibret in this video. However, I think, this is a mistaken idea. Tewodros was ahead of his time. He foresaw about Ethiopia and Jerusalem. Because of his innovative ideas and policies his contemporaries hated him. Posterity always historically judge previous historical actors and characters. Today`s Ethiopians are far more civilized than those in the time of Tewodros II. It is a simple fact for any Ethiopian today that Tewodros was right in his policies and committed suicide rather than surrender; and this was unthinkable for Tewodros`s contemporaries. Hence, WE SHOULD CONTINUE TO PRAISE OUR BELOVED EMPEROR FOR EVER !!!!!!
Unless a father stops slapping a child when a child speaks up ...violence will never stop in Ethiopia 🎉🎉🎉First fathers learn to communicate with wives. Parents learn to talk with children. .
Do you know truth Ato Daniel ????? Why are you silent not to tell your God (ABIY)to dis arm only Amhara is a wrong way ! Why not the others region ????!!!!! and you are trying to lie Ethiopian people ! kkkkkkkkkkkkkkk
SewyeW? PM Dr ABIYE AHMED is his name man. Try to be polite my fellow Ethiopians. This is to the second man who asked a question M.T Daniel Kibret.Get real man PM ABIYE IS LEADING ETHIOPIA BECAUSE GOD HAS CHOSEN HIM FOR SUCH A TIME LIKE THIS, .NOTHING IN THIS WORLD HAPPENED WITHOUT GOD KNOWING>. M.T DANIEL KIBRET THANK YOU FOR YOUR DEDICATION>
Ato Daniel Kibret You have good Idea for Your Country!!!
Thank you. Diakon. Very good perspective for our country.
ዳኒ በጣም ጥሩ መፅሃፍ ነው ።ወደ ህዝብ እንዲሰርጽ ።ጋዜጠኛ፣ምሁራን ተብዬዎቹ እና አንዳንድ አገር ወዳድ ዲያስፖራዎች ጋር ውይይት ቢደረግ።
አንት እባብ ሰውን መግደል ሀጥያት ነው አንተን መግደልና ከምድር ላይ ማጥፋት ግን እ/ርም ሚስማማበት ሀሳብ ወይም ጽድቅ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። it’s exceptional አንተ መርዝ
Danel Kibret E/r ybarkhe tleq meredat new mastewal yesten. You are perfect.
God Bless you! Brother, the most rational thought.... Le chachata gize endleleh asmeskirehal Dani
ዲያቆን ዳንኤል ጽሁፎቹ እጅግ ይማርኩአ
የዳቆኑ አክባሪና አድናቂ ነኝ ታሪክ መጻፍ ያለበት ታሪኩ ካለፈ ቢያንስ ከ 30 ዓመት በውኋላ ነዉ ይባላል ምክንያቱም ታሪኩን በመውደድ ወይም በመጥላት አንዳይዛባ ይባላል ብልጽግና እንደ ዳኒ አይነት ጥቂት አላማው የገባቸው ግለሠቦች ቢያገኝ የጀመረውን ሥኬት እንዴት ባፋጠነው ድል ለብልጽግና ውርደትና ሽንፈት ለላኪና በተለይ ለተላላኪዎች
ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት ክበሩልን
አው 🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🥰🥰🥰
መምህር ዳንአል የሰው ልክ በነገሮች የማትናወጥ ብርቱ የኢትዮጵያ ኩራት እድሜና ጤና ይስጥህ:
ተማርን ብለው የውጭ ተልኮና አፍራሽ ትርክት ይዘው በህዝባችን ላይ ጭነው ለዘመናት እሚያጫርስ ትርክት እውነቱን ለማቅረብ የሰለ እውቀትህን ስላካፈልኸን እናመሰግናለን:: አብያችን በዚህ አጋጣሚ እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ስቃይ ተመልክቶ ያመጣልን መሪ ሳይታክት ለኢትዮጲያ ከፍታ
ስለምትደክም ድንግል ከልጇ ጋር ትጠብቅልን::
ጀግና ደኒ አደንቅሃለው ፣ዶ/ር ወዳጅነህ በፀራ ሰላም ሀይሎች ተሞልተው ስለገበ ጥሩ መልስ ሰጠህ
''የትርክት እዳና በረከት''' የሚለው መፅሀፍ የቆየውን ታሪክ በመተቸት ለገበያ ተብሎ ጊዜ ተኮር ''' አንድን ብሔር ኮንኖ እና ተችቶ ሌላውን ሌሎችን ብሔር በማስደሰት ትርክት መፅሀፍ ነው ብዬ አሥባለሁ። ዳንኤል/አለቃ ገብረሀና በኔ አንድ ናቸው ልዩነቱ ያኔ አፈታሪክ ነው አሁን አቅም የብር በመፅሀፍ ታትሞ መፅሀፉን አግኝቶ ያነበበ የተጎዳው ብሔርን ጥርስ የሚያስነክስ የተወደሠበት ብሔር ሲያነበው አንጀቱን ቅቤ የሚያጠጣ መፅሀፍ ነው ብዬ እላለሁ። እንደኔ ከገዙት /በስጦታ ከተሠጣቸው ከመፅሀፍ አዟሪዎች ሰዎች መፅሀፉን ተከራይታችሁ አንብቡት እላለሁ።
Wow amazing massage for our country Ethiopia 🇪🇹 God bless you and long life for you your family and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️ 💙
ፋኖ🎉
ትክክለኛ አርስት በትክክለኛ ሰዓት የወጣ መፅሐፍ ።እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም ግን የብልፅግና ስውር ዘርኛ አመራሮች እና ጭፍን ተቋዋሚ አመራሮች አሰልጥንልን። ለዝህች ሀገር ውድቀት ተጠያቅ 1ኛ ቤተሰብ 2ኛ መምህራን (ትምህርት ቤት )እና የሃይማኖት ድርጅቶች ተጠያቂዎች ናቸው።አንተ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
ጀግና ነህ ወንድሜ የምትችለውን አበርክተሃል። እናመሰግናለን።
አንድም የሚጠቅም ሠው የለም በጣም የሚገርመው ደግሞ የፎቶ ፍቅራቸው ነው
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንድ ለእናቱ የሆነ ታላቅ ሰው ነው፡፡ ማንም ምንም ቢል የእሱን ያህል መንፈሳዊና አለማዊ እውቀት ያለው ሰው የለም አራት ነጥብ
99% ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ይወዳል !! ችግር ፈጣሪው ምሁር ነኝ ብሎ እራሱን የሚጠራ 1% የትምህርት ቆሌ የሌለው ስደትን እንደ ጀብዱ የሚቆጥር ! የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ በበለፀገው አለም እየኖረ የበለፀገ እእምሮ መፍጠር የተሳነው ትውልድ በሚረጨው መርዝ ትውልድን በርቀት የሚበክል ወዘተርፈ በመፅሓፉ ቢካተት ምን ይመስላቹሀል ?
❤❤❤❤❤💯💯💯💯አው ባዉነት 💯💯💯💯💯
አይዞህ ወንድሜ አንተራስህ ሳትሆን ክሎን የተደረገው ዳንኤል ስለሆንህ አንፈረድብህም
በጣም አመስግናለሁ ይህን ሁሉ ችግር ችላችሁ ሀገርን ለማፅናት ለምታረጉት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Thank great lesson for me
የኢትዮጵያ እዳም ምንዳም አንዱ እንዳንተ አይነቱ ነው ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርታ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
thank you, my brother the truth is hurt ❤🙏🙏👍💐💐💐
አበሳ ዳኒ ። አንብቤ ስጨርስ እሸልምሀለው 👍👌👋
ዳኒ እናመስግናለን _ _______ ውጪም ውስጥም ያሉት ፖለቲከኞቻቾን የኢትዮጵያን ችግር እንዳንተ ቢረዱ ሀገር መከራዋ ይቀንስላት እንደነበር አይጠረጠርም
የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው በጸሎት፣ በስግደት፣ በንስሃ፣ በምጽዋት ... ወደ እግዚአብሔር በመመለስ ብቻ ነው። መጽሃፍ ብትጽፍ፣ ዛፍ ብትተክል፣ ኮሪደር ልማት ብትል ... ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ካልታረቀ ይህቺ ምድር መቼም ሰላም አታገኝም። ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሃገር ነች፣ ችግሮቿ መንፈሳዊ እንጂ ሥጋዊ አይደሉም። በፍልስፍና ሰይጣን አይሸነፍም። እግዚአብሔር ብቻ ነው አጋንንትን የሚያሸንፈው። ኢትዮጵያ ድም ይፈሳት እንደነበረችው ሴት ናት ... መድኃኒቷ ደሟ መፍሰስ የሚያቆመው በእግዚአብሔር ብቻ ነው። ገንዘቧን ሁሉ ለባለመድኃኒቶች ጨርሳ በመጨረሻ አምላኳ ክርስቶስ እግር እንደወደቀችው ሴት ኢትዮጵያም በመጨረሻ ሁሉን ሞክራ ወደ እግዚአብሔር ስትመጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈሰው ደም ይቆማል።
ብዙ ኮተት ባለባት ሀገር ስለ ኮትና ካራባት ስታወራ የሚታመን ባይመስልም እውነቱ ግን በሀገሬ ተስፋ አለኝ። ሩዋንዳም ሀገር ሆና ቆማለችና/ 1ኛውና 2ተኛው የአለም ጦርነትም አልፎ አለም አሁንም አለች።
ዳቆን ዳንኤል 🌹🥰🥰🌹💯💯💯💯💯💯💯💯🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿አግዚአብሔር ይባርክክ ❤❤❤
እጂግ በጣም የሚገርም ገለፃ ነው ክበርልኝ ወንድም ዳንኤል
ይህ ሰይጣን ላነተ ምንህ ነው ሚያወራው የማደንዘዣ ንግግር ነው
አስተያየት ስንሰጥ ሀላፊነት ባለበት መንፈስ መሆን አለበት
ተባረክ
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
እናመሰግናለን ዳኒ! አልታደልንምና በተለያዩ ዘመናት በጥይትም በትርክትም ያጨናገፈናቸው ያንተ አይነት የእስኪሪብቶ ጀግኖች መቶዎች ቢኖሩን የት በደረስን?
❤❤❤❤❤አው አው ❤❤ባዉንት 😭😭😭😭አግዚአብሔር ያርዳን አሜን
💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🥰
አንተ የስላም ጥላት
እናመሰግናለን፤ ጥሩ ዕይታ ነው።
❤🎉🙏👍💕💐🙏👍💕🎉❤
እውነት ተናግረሃል ዳኒ ከዚህ ቀደም ኢትዮጲያን አታውቃትን ነበር አሁን ግን እየተረዳኃት ይመስለኛል!
jegna ❤❤❤
Kkkkkkkkllkkkk😂😂😂
Yehem yalfal ‼️‼️‼️
In the first place, I appreciate Moaze tibebat Daniel Kibret for writing this historiographical work. Next, I would like to comment on one of the points forwarded by the same author. "Ethiopians during the reign of Tewodros II hate their emperor, Tewodros II. Eventually, they threw him into Mekdela fortress, but we Ethiopians now are praising and boasting about Tewodros, which he does not like that much", Said Daniel Kibret in this video. However, I think, this is a mistaken idea. Tewodros was ahead of his time. He foresaw about Ethiopia and Jerusalem. Because of his innovative ideas and policies his contemporaries hated him. Posterity always historically judge previous historical actors and characters. Today`s Ethiopians are far more civilized than those in the time of Tewodros II. It is a simple fact for any Ethiopian today that Tewodros was right in his policies and committed suicide rather than surrender; and this was unthinkable for Tewodros`s contemporaries. Hence, WE SHOULD CONTINUE TO PRAISE OUR BELOVED EMPEROR FOR EVER !!!!!!
100% ዳኒ
መቼም ለሚገባው በትክክል ተነግሯል
አንድ መጽሐፍ ሸልምልኝ ዳኒ
በኔ ግምትና ኤስተያየት፤ደራሲው ዳንኤል ክብረት በገለጻው ላይ፣ መወያየትን ኣትኩሮ ኣስምሮበታል። እንደኔ ውይይቱን ብናደርግ መድሃኒቱን የሚናገር የለም፤ ምክንያቱም፤ የበሽታውን መፍትሄ የሚያውቁ ሰዎች ውይይቱ ውስጥ ኣሉ።
ለምሳሌ!! ኢትዮጵያ ሃገራችን ስትተዳደር የቆየችው፣ በሁለት ብሄሮች ፊውዳል ሥርዓት ነበር ።(በኣማራና በትግራይ)። እነዚህን ስርዓቶች ኣንስቶ (ስማቸውን ጠርቶ)መወያየቱ ተወያዩ ህዝብ ይፈራል። ለምን ይፈራል? ያለፈውን የሁለቱን ስርኣት ደጋፊ ከተሰብሳቢዎች ወሰጥ ተቀምጧል። ቢናገር ይሳጣል፣ ይመታል፣ ከስራ ይባረራል፣....... ማን እንደ ጎዳው ሳያውቅ ይሞታል። የኣማራና የትግራይ የፊውዳል ስርኣቶች ብቻቸውን ኣላስተዳደሩም። ጥቂት በሄሮችን ኣቅፈው ነበር። ጉራጌኔ፣ ሃረሪን፣ ወላይታን... እነዚህ ይነሱ!!! ስማቸው ይጠራ!!! ይወቁት!!
ሌላው፤ የነዚህ ብሄሮች ቅሪት በሂደት ስለሚቀሩ መታገስ ነው። ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ፣ ከቦታቸው ማንሳት ነው። ዳኒ ይህን እያወቀ ለመናገር ፈርቷል ባይ ነኝ።
🎉እናመሰግናለን ወንድማችን የቻልከዉን አድርገሐልና
ትችላለህ አንድ ቀን ይገባናል
Gena generation bezi seytan litanets mehonu new, 😢
የራሳችንን ችግር ሁሌ በነጮች ላይ ማላከክ መፍትሔ አይሆንም።
የተናገረን ሃሳብ የሰጠን ዘብጥያ እየጣሉ መነጋገር ነው ችግራችን ብሎ መዘባበት በሕዝብ መቀለድ ነው ። እስቲ እስር ቤት ያጎራችኋችሁን የኅሊና እስረኞችን ፈትታችሁ ተወያዩ። እውነታውን እዛ ላይ ታገኙታላችሁ ።
የማያሰሩና ወይ የማይሰሩትን አንተን መሰል ዘበጠጦች ዘብጣያ አይደለም ሌላም ጫን ያለ መጣያ ኖሮ ተጥለዉ ሀገር ኡፈይ ብትል መልካም ነበር
Ahun ehe seytan zer yetsafew linebeb new, ethiopia yeazeqt awdima
ከሰማይ በታች ካሉት ሰዎች አንዱ እና ምርጡ ሰው ነው።
Mendenew yemetawerte Gera agabachehugne
አምታታው ዳንዔል
አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣቶች ከመጥፋታቸው በፊት ለምን አትነጋገርም ነበር ከወያኔ ጋር መደራደር ሳይሆን ለታሪክ እዳይናገር አድርጎ ማጥፋት ነው ስትል ነበር በኋላ ደግሞ የጠፉት ወጣቶች ደማቸው ሳይደርቅ ሽልማት አቀባይ ሆነህ መጣህ ሰው ይታዘበኛል አትልም እንዴ በአዋቂዎች ፊት ስትናገር ማፈር ነበረብህ በየትኛው ሞራል ነው ስለ ቴዎድሮስና ስለ ዮሃንስ ያወሩትን ወጣቶችን ለማረም የመጣኸው በግል ሂስ ብታደርግ መልካም ነበር የዶክተር ወዳጄነህን ብልህ አጠያየቅ ሳላደንቅ አላልፈም። ለማንኛውም የታዳሚውን ፊት በደንብ ከተመለከትከም መልሱን ፊታቸው ላይ ታገኛዋለክ።ውሸት ተናግሮ ተመሳስሎ ቤተመንግስት ከማደር እውነት ተናግሮ ጎዳና ላይ ማደር ይሻላል
ዳግመኛ አርዮስ በአንተ በኩል አየሁት
እንዲህ ንገራቸው ለእነ ቁሞ ቀሮች።
ድግሱንማ በየቀኑ ተንበራጨቃችሁበት😊😅
ዳኒ ትልቅ ሰው
ታድያ ዳኒ ማነው ያለ ሞያው ፖለቲካ ዉስጥ የገባው ማነው? እርሶ አደሉም እንዴ?
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!
የአዲስ አበባ ውሾች ዛሬስ? ያሳዝናልይህም ያልፋል?
ይሄ የጭን ገረድ እስቲ ለአረመኔው ዕድል እንስጠው እያለን ነው
አቅዶና ወስኖ የኢኮኖሚና የፖለቲካ የበላይነትን ይህን ጎሳ አረጋግጥለታለሁ ብሎ ስልጣን የያዘና ትዛዜን ብቻ ተቀበል ከሚል ጋር እውን መነጋገር ይቻላል?
መጀመርያ ከአጠገብህ ያሉት ሰዎች ሰብረናቸዎል ሲሉ ምን መለስክላቸዎ?መጀመርያ ለመነጋገር የእነሱ አመለካከት መለወጥ አለበት እንጅ መነጋገር ለውጥ አያመጣም
ኢትዮጵያ እስካሁን የደረሠባትን የጠላቶችዋን ጥቃት ተቋቁማ የቀጠለችው ረጅም የሀገርነት ታሪክ ስላላት እና ህዝቡ በጣም በጣም የተሳሰረ የተወሳሰበ ስለሆነ ነው ። ያ የሀገሪቱን አንድነት ጠብቆታል። እንጂ እንደተሠራውማ ገና ድሮ አልቆላት ነበር ።
መፅሐፍ ላይ ፊርማ ፈርምል ይላሉ አንባቢያን እና ከምን አንፃር ነዉ
(ከፀሃፊ መግዛትህን ለመናገር ነዉ ወይስ)????
አቃጣሪው እጁ በሰው ደም የተጨማለቀ ነው አይሁዳ ነው
Unless a father stops slapping a child when a child speaks up ...violence will never stop in Ethiopia 🎉🎉🎉First fathers learn to communicate with wives. Parents learn to talk with children. .
እዚህ ውስጥ አንድም ጭንቅላት አይታየኝም። የሚታየኝ በሙሉ ሆድ ነው
ራስህን ምሁር አድርገህ ከሆነ ይህን የፃፍከው ተሳስተሀል ከምሁራን ውጭ ነህ የደብተራ የፃፈ ምሁር አይባልም
ወንድም ዳንኤል ፣ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ መፅሐፍ ጽፈህ ማበርከትህ እጅግ ያስመሰግንሀል። ነገር ግን አንተ ለመንግስት ያለህን ወገንተኝነት ለማፀባረቅ ብለህ ህዝብንና ትውልድን መውቀስ ፈር መልቀቅ ነው። ህዝብ ያማረ የፀዳ ቢሆን ኖሮማ መሪ አያስፈልገውም ነበር። ማህበረሰብ/ህዝብ በተፈጥሮው ጐዶሎ ነው። ለዚህ ነው የጐደለውን የሚያሟሉለት የፖለቲካ በለው የሀይማኖቶ መሪዎቾ የሚያስፈልጉት። ነገር ግን ጉድለቱን መሙላት ሲያቅታችሁ ህዝብን መውቀስ የአቅም ማነስ ወይም የአታላይነት ምልክት ነው።" የዚጋ ፖለቲካ አሁን"!!
አይ ሠው ሞራሉ
ዲያቆን የሚለውን ሰም እንከኳንም አነሳቹት
Do you know truth Ato Daniel ????? Why are you silent not to tell your God (ABIY)to dis arm only Amhara is a wrong way ! Why not the others region ????!!!!! and you are
trying to lie Ethiopian people ! kkkkkkkkkkkkkkk
የዳኒ ሱፍ ግን የአፄ ቴዎድሮስ ነዉ እንዴ
እንዲያው አንድ ጥያቄ አለኝ አንተ የማይካድ አገልግሎትህን እረዳለሁ ግን አሁን ለሀገር ማዘን ለአንተ ምን አይነት እዝነት ነው?
2 ሰውን ሰይጣን ብለህ ሲያስፈልግህ ጃውሳ ሲያስፈል ጃርት ሲያፈልግህ ቤልዜቡል እያልክ የምታዋርድው ሕዝብ ዛሬ ያሳዝነኛል ማንምን አታቁስለን አንተ አምላክህም ሃይማኖትህ ሕይወትህም እዛው አቢይ በትፈልግ ስገድ አምላክ ዋጋ ከፋይ ነው
lemn ayidegagemm? lela program ayasfeligm enablalaw...le fana tv
SewyeW? PM Dr ABIYE AHMED is his name man. Try to be polite my fellow Ethiopians. This is to the second man who asked a question M.T Daniel Kibret.Get real man PM ABIYE IS LEADING ETHIOPIA BECAUSE GOD HAS CHOSEN HIM FOR SUCH A TIME LIKE THIS, .NOTHING IN THIS WORLD HAPPENED WITHOUT GOD KNOWING>. M.T DANIEL KIBRET THANK YOU FOR YOUR DEDICATION>
your life depends on abiye.
መጽሐፉ መቼ ተፃፈ?
አስመሳይ ህዝብ ምድረ አሮጊት።ማትረቡ
ኢትዮጵያ ማን ናት???
ዲያቆን ዳንኡል ከዶክተር አብይ እኩል መአት እየወረደበት ያለ ነው፣ፅናቱን ይስጥህ፣አብይ ተረት ሲተርት እንኳን ዳንኤል ነግሮት ነው ነው የሚባል፣በዚህ ሁሉ መአት መሀል ሆንህ በመፃፍ ጉብዝናህን ያሳያል።
ጋኔል ክስረት
Kalawk teyik
አጋዚ ነህ ትል እራስ
ጋንኤል
ተበዳ ደብተራ
Externalizing Ethiopians problems
This is nonsense of Daniel kibret
አቤት የማሽቃበጥ ፕሮማክስ!!
ወሪ ሰለቻልህ ታወራለህ። ስራህ ወሪህን አይገልጥም
ይሄ ደፍተራ ዛሬ ደግሞ በሌላ ጉዳይ መጣ
አይ ዳንኤል አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ማንነትህን ጠንቅቆ ስላወቀ የአንተን ወሬ ገዝቶ ማንበብ ይቅርና አንተን ለአይኑ ማየት ተፀይፎሃል።ወራዳ
Ante Jilanfo,wagahin tagegnaleh....
የኢትዮጲያ ህዝብማ ሰላም እና ዲሜክራሲ፣ ፍትህና እኩልነት አስፍናችሁ ለእድገት እና ብልፅግና አስተዋፅኦ ታደርጉለት መስሎት አብይን ሙሴ ብሎ ተቀበለ ከአንተ በፊት እኔን ብለው አንዳንዴችም እራሳቸውንም ለአደጋ አሳልፈው ሰጡ። አንተን እና ሌሎች ቁማርተኛ ፓለቲከኞችን መርጦ ስልጣን ሰጠ። እናንተ ግን ድኃውን አራቆጣችሁ (በላዩ ላይ ቤቱን አፈረሳችሁ/አቃጠላችሁ፣ ልጆቹን/ሚስቱን/ባሏን በፊቱ ገደላችሁ/አስገደላችሁ: አስገድላችሁም በግሬደር እንደቆሻሻ በጅምላ ቀበራችሁ! መጤ/ ፀጉረ ልውጥ ተብሎ ከቀየው ሲባረር ፓለቲካዊ አመክንዮ ሰጣችሁ ዝም አላችሁ፣ በመረጣቸው ተወካዮች ዛሬ አንተ በምትደሰኩርለት መንገድ በሰለጠነ መንገድ ሲጠይቅ ልጆቹን አንቃችሁ ወህኒ ቤት መቀመቅ ከተታችሁ፣ ድምፅ የሚሆኑ ልሳኖቹን ዘጋችሁ፣ ከቦታ ቦታ እንዳይንቀሳቀስ ታፔላ ለጠፋችሁበት፣ ከዚያም ከፍ ብሎ መብቱን በሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ሲጠይቅ አላገጣችሁበት፣ ነፍጡን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውንም እናስፈታለን ብላችሁ ፎከራችሁበት፣ እርስ በርስ ከወገኑ ጋር ነገር ሰርታችሁ ደም አፋሰሳችሁት፣ አባቶቹ የሰሩትን መሰረተ ልማቱን አወደማችሁበት፣ በኢኮኖሚ አድቅቃችሁ ለረኃብና በሽታ አጋለጣችሁት፣ የጥላቻ ኃውልቱን እየተንከባከባችሁ፣ የሥልጣኔ እና ፓትሪዎቲዝም ኃውልቱን ካላፈረስህ አላችሁ፣ የአምልኮ ሥፍራውን አቃጥላችሁ አስደፈራችሁ፣ እነሽመልስ አብዱሳን እና ጀዋር መሃመድ እየጋለባችሁ ህዝብን በህዝብ ላይ ሲያነሳሱ ዝም አላችሁ። ዛሬ አንተ የምትደሰኩረውን ዲስኩር እነ አቶ አዲሱ ቂጤሳ የጀመሩትን ትርክት የማስተካከል ፕሮጀክት ምላሱን እንዲሰበስብ አደርጋችሁ ጥላቻው ከልክ አልፎ እንዲሰበክ በር ከፈታችሁ። በፌስቡክ ላይ እየወጣህ ሰውን ከሰውነት (ከስብእና) በሚያዋርድ ፍረጃ እየፈረጅክ ሚሊዎኖችን አስፈጅተህ ዛሬ ችግራችን ትርክት ነው ትለናለህ። አጭበርባሩው ዳንኤል ክብረት የጥላቻ ትርክት የተዘራበት ትውልድ እና ማህበረሰብም እማ የምታወራውን ዲስኩር አይሰማህም፣ መፀኃፉንም አይገዛህም ቢገዛህም አያነበውም። ስለዚህ መፅኃፍህ የአንተን ኪስ ይሞላ እና አንተን የመሰሉ ቁማርተኛ እና ጨካኝ አረመኔዎችን ስም ያድስ ካልሆነ በስተቀር ለኢትዮጲያ የሚጨምርላት ያለ አይመስለኝም። በቋንቋው የፃፍክለት ማህበረሰብ ኃሳብክን እንዳይገዛህ አንተ ከምታስበውና ከምትናገረው ነገር ውጭ የጠየቀው እና ያደረገው የለም። ያ ማህበረሰብ አንተን ፈጠረ እንጂ አንተ በምትለው ዲስኩር አልፈጠርከውም። ይህን የምታወራውን ወሬ በተግባር ባታደርገውም ሰው ምን መሆን እና ማድረግ እንዳለበት አስተምሮህ ነበር።
እና
በሽታው እንዳልከው የተሳሳተ አደገኛ በሬ ወለደ ትርክት ሆነ ሳለ ያን በሽታ በላብራቶሪ አስቀምጦ ጊዜ እና ወቅት እየጠበቀ ለፖለቲካዊ ትርፍ እያባዛችሁ የምትሸጡ ቁማርተኛ ፓለቲከኞች ናችሁና ችግሯ እራሳችሁን መጀመሪያ ፈውሱ/ተፈወሱ። በጥይት አትገደሉኝ ብሎ ላለ ህዝብ በታንክና ድሮን እያስጨረስክ ትቀልዳለህ።
አደንዛዥ እፅ በአደንዛዡ ዳንኤል ክብረት።
አንዱ የዚህ ትውልድ ዕዳ ከርሳሙ አንተ ነህ። ምን ያክል ህዝቡ እንደጠላችሁ ማወቅ ከፈለጋችሁ ከአንድ ተራ ዩትዩበር ያነሰ ተመልካች ነው ያላችሁ። ምክንያቱም ተራዎች ስለሆናችሁ
ፀሐፊው እና ተራኪው እራሱ ክፉ ዕዳ ለትውልድ እየሰጠ ያለ ወንጀለኛ ነው:: ይሄው ሰው የራሱ ማተሚያ ድርጅት ያለው ብሎም አሽቃባጭ ካድሬ