የአይሁድ ስደት እስከ ሂት-ለር ጭፍ-ጨፋ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @zol676
    @zol676 7 місяців тому +2

    አቀራረቡ በጣም ደሰ ይላል በርታ ።
    አንድ ነገር አስተካክል በሄዱበት የሚገነቡት ቤተ መቅደስ ሳይሆን ምኩራብ ይባላል ሁለቱ በጣም ትልቅ ልዩነት አላቸው።
    በረታ ቀጥል

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 9 місяців тому +10

    ይገርማል! የዝያን ጊዜው የአይሁዶች ታሪክ ከዛሬው የአማራ ታሪክ ጋር በጣም ይመሳሰላል። የሯንዳ ቱፂዎችም እንደዚሁ ተጨፍጭፈዋል።

    • @moot5931
      @moot5931 9 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @SabirSeyid
      @SabirSeyid 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 9 місяців тому

      ቲች!! ወሽካታ!!!!! You are the TERRIBLE

    • @satenaw.gonderaw
      @satenaw.gonderaw 9 місяців тому

      ልዩነቱ አማራ ሊገለው የመጣውን ጠላት አፈር ከድሜ የሚያስግጥ ጀግና ህዝብ ነው

  • @DanielMuche-qd2bf
    @DanielMuche-qd2bf 9 місяців тому +1

    እጅግ መሳጭ ና አስገራሚ አቀራረብ ነው።እናመሰግናለን።

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 9 місяців тому +3

    እንዳልከው ታሪኩ ሰፊ ቢሆንም ባጭሩ ለመዳሰስ ሞክረሀል እናመሰግናለን

  • @מלקמובלאי-ר6נ
    @מלקמובלאי-ר6נ 9 місяців тому

    እናመስግናለን ❤

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 9 місяців тому

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ

  • @mariamabrahamkidane7940
    @mariamabrahamkidane7940 9 місяців тому +4

    ሂትለር በአውስትራሊያ የሚለው በኦስትሪያ ለማለት መሰለኝ፣ ይታረም።

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey Місяць тому

    Ana frank mil metsaf sanebew began be tigray hzb 3 amet yetezeganew yasalefnew mekra temesasay new❤❤❤

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 2 місяці тому

    ይመችህ በቀጣይ አይሁዶች ከየት መጡ እንዴትስ የራሳቸው ሀገር አለያዙም?

  • @siyummahmud438
    @siyummahmud438 9 місяців тому

    ታድያ የምጀመርያ ስደተኞች ኩኦናቹ ስደተኞች መስቃየት ለምንድነው

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 3 місяці тому

    ወይ ጭካኔ

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 9 місяців тому

    Betekekel ende zarewe Amara