Amen, Hallelujah!!! I received Jesus Christ, my Savior, a while ago, but I didn’t get the foundation classes. I finished part 1 and 2 . It’s very helpful for my understanding. Now, I can’t wait for the 3rd basic lesson. I appreciate, may God bless you! Now, I can say I am “a child of God through Jesus Christ.” Jesus is Lord!
እግዝአብሄር አምላክ ረዥም እድሜ ይስጥህ ።አሜን ባንተ ቃል እየተባረኩኝ ነኝ
የወንጌል አርበኞች ዘመናችሁ ይባረክ
አሁንም ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የጌታ ባርያ ተባረክ ።
ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!!! አንተ ውድና ብርቅ ወንድማችን ነህ!!!! እንወድሃለን!!!!!!
አሜን እልልልል እልልልልልልል እልልልልልል ተባርከሀል ይጨምርልህ ይብዛልህ ።
ትክክለኛ መሰረታዊ ትምርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከተመሰረተው መሰረት ሌላ የለም እየሱስ ክርቶስ የሕያው የእግዚያቢሄር ልጅ ነው አሜን ሀሌሉያ ተባረክ እኔ ከዛሬ 10 አመት በፋት የተማርኩት ትክክለኛ መሰረታዊ ትምርት ይሄ ነው ሁሌም ብማረው አልጠግብም ሁሌም አዲስ ነው አመሰግናለው ፀጋ ይብዛልህ ዋጋህን ተምነህ ወተሃል በርታ ።
አሜን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Tebarek 🙏🙏🙏 betam teru teimert new
Amen, Hallelujah!!! I received Jesus Christ, my Savior, a while ago, but I didn’t get the foundation classes. I finished part 1 and 2 . It’s very helpful for my understanding. Now, I can’t wait for the 3rd basic lesson. I appreciate, may God bless you! Now, I can say I am “a child of God through Jesus Christ.” Jesus is Lord!
አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ...
አሜን ወንድምዬ!! እኔ ስለእናንተ ጌታዬን አመሰግነዎለሁ!! Preach the Gospel !! Preach it Brother!!!!
Ameeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Elelelelelelen Elelelelelelele
Tebarek Tizu tsegaw yabzalek
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN tebarki be bizuuuuu Sega yibezalih
Amen amen amen!!!!!!!
Amen amen Amen
Tebarek wendime tizitaw xegawin yabizalik.
AMEN!
ዕብራውያን ምዕራፍ 6
:1-3
ስለዚህ የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፥ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ትምህርት ነው።
እግዚአብሔርም ቢፈቅድ ይህን እናደርጋለን።"
ወደ ዕብራውያን 9:11-15
ነገር ግን ክርስቶስ ይመጣ ዘንድ ላለው መልካም ነገር ሊቀ ካህናት ሆኖ፥ በምትበልጠውና በምትሻለው በእጆችም ባልተሠራች ማለት ለዚህ ፍጥረት ባልሆነች ድንኳን፥
የዘላለምን ቤዛነት አግኝቶ አንድ ጊዜ ፈጽሞ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ እንጂ በፍየሎችና በጥጆች ደም አይደለም።
የኮርማዎችና የፍየሎች ደም በረከሱትም ላይ የተረጨ የጊደር አመድ ሥጋን ለማንጻት የሚቀድሱ ከሆኑ፥
ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?
ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።"
The grace of our Lord Jesus Christ be with us all. Amen.
Amen Amen
አሜን ትዜ ጌታ ዘመን ህይወት አገልግሎትህን ይባርከው 🙏
... ክብር ለአምላካችን ይሁን ። ስትዘምር እራሱ ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑ ይታያል ። ይህ ትምህርት በጣም መሰረታዊና አስፈላጊ ነው። እኛ እንጸልይልሃለን ጌታ ደግሞ ከአንተ ጋር ነው ።
ተባረክ ጌታ ይባረክ ብሩክ ሰው ትዚ♥️😘
My God bless You be strong.
ተባረክ ትዜ ፀጋው ይብዛልህ 👏👏👏🙏🙏🙏🙏
tezuye egziabher yebarkeh tsegawen yabezaleh egnam enwedhalen
ተባረክ የእግዚሐብሄር ሰዉ
Haleluyaaa Haleluyaaa Haleluyaaa
አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነወ ሁሌም ...100❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebareke
God bless you more and more my brother
እግዚአብሄር ይባርክህ ወድሜ
ዘመንህ ይለምልም ትዜ
Mulañ. Tekotatereñ lela hiwot aynureñ amen
Amen amen tebarek
Tebarek Tsegaw yibzalih
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen amen elllllllllllllllllllllellllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tizu thank you!!! God bless you!!!
Amen God bless 🙏😇
Amen!!! God bless you more & more my bro.!!!!
GBU more and more !!!!!!!!
ዋው ተባረክልን ትዙዬ 📖💯✅🙏
አሜን
I am following this class seriesley over youtube please keep teaching and God bless you Man of God!!
Tebarek this’s very important lesson I didn’t have a chance to take this class I’m so glad .
❤️Amesgenalehu🙏
እናመሠግናለን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው
Amen
ተባረክ ከዚበላይ ተገለጥ
Amen tebarke
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ብሩክ
Ameeeeeeeeeen. Ameeeeeeeeeen. Egzabher. Babuzi. Tsag. Yibarki. Tabarki
አሜን አሜን ትዜ ዘመንህ ይለምልም
Amen Tebarek🙏❤
ትዝታው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛልህ!!!!
God bless you more and more 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Thank you so much😊
Uuuuffffff Ameeeeeen Ameeeen haleluyaa Ameeeeen tebark
ዘመንህ ይባረክ !!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen.Amen.May.God.bless.of.more.and.more.man
ጌታ ይባርክ ወንድሜ ሰው ለራሱ ጥቅም ይሩረጣል አንቴ ግን ክብር የሆኔ የእ/ር ቃል ለፈጠራት ሁሉ አሰተምራለክ እኔ ተባርከለሁ;ከሰማሌ ክልል መልካድዳ ሰድተና ከንፓ ጌታ አብዞቾ ይበርክ;
tabaraki wondime tizi
Tebarek
ጌታ ይባርክ
God bless you
May God bless u my Dear
Ameen ameen ameen tebarek
ፀጋዉን ያብዛልህ
ተባረክ
❤❤❤❤
Tsrgawu yibzalh bruk hun!
geta yibarek wondime
Amennnnn amennnnn tezi zameneh yebarkiii
Amen God bless you amen
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እሰይ 🙏🙏🤲
አበቃ ከላይም እየሱስ ከታችም እየሱስ አበቃ 100/100❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!
Tebark tez
Tebarkilin
እንዴት እንደምወድህ እኮ
Geta yeberkih wondime
tebrak
ተባረክ እኔ መማር በጣም ነው የምፈልገው ግሩፕ ካለህ በፀሎት እንድጠነክር መግባት እፈልጋለሁ
Amen amen🎤🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎷🎷🎧🎧🎧💓💓💓💓💕💕💕💙💙💙👍👍👍👍👏👏
ትዝየ ሰላም ላንተ ይሁን ። ጠፋእኮ ምን ነካት pleas አትጥፋብኝ ትዝየ ወንድምየ ።
ትምህርት ነው ወይስ ስብከት ?ለይልን ወንድማችን
56😂😂😂😂😂😂😂ጣዉት በጌታ በየሱስም ወጋሁ
👎👎👎👎👎👎
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ