ዱባይ ሞል ላይ ማማዬንና ፍሬን ጉድ አደረኳቸው | Dubai Mall | Surprise

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 142

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ዋው እዚህ ቤት ያለፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ልጅ ይጨምርላቸው የምትሉ በላይክ 🥰👍

  • @Mlove879
    @Mlove879 Рік тому +6

    ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል ታላቁ መፅሀፍ እና የኔ ዘመን ልባም ፍርዬ ናት ። ቤትሽን ሰላም ደስታ ፍቅር ይሙላው

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Рік тому +2

    ማሚቶ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ❤ smart የሆኑ እናትና አባት አለሽ👌🥰 ክብር አንቺን ለሰጣቼው ለልኡል እግአብሔር ና ለወላጆችሽ ይሁን🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +11

    ቅመም የሆነች ልጂ ልጂ የሌላችሁ እንደዚች ቅመም የሆነች ልጂ ይስጣችሁ ይስጠኝ 😊❤

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +21

    እኛ የመዳም ቅመሞች ብቻ አልታደልንም በጎን ያመናል በጎን ስራዉ ያዞረናል ሰርተን ብራችን ፋይድ የለዉ እረ ስቱን😒

  • @tube703
    @tube703 Рік тому +5

    የኔ ቆጆ ማማዬ በጣም ደስተኛ ነች ሀቢቢቲ አላህ ያሳድግሽ ❤

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 Рік тому +6

    እውይ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ያሳድግሽ 🥰🥰 ፈጣሪ ይጠብቃቹ 💟💟💟

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +5

    እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወዳችሁ ማማዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ Рік тому +5

    አላህ ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆሽ ልጂ❤❤❤

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 Рік тому

    Yemachachu Dubayi mole wwwwww mamitoo yen Fikiri❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +2

    ማማዬ ዱባይን ወዳዋለች she look happy 😃

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Рік тому +3

    ስታምሩ እኮ ስወዳችሁ ❤እንዳንቺ አይነት አባት የሆነ አጋር ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ ❤❤❤ፍቅሮች

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Рік тому +2

    ማሚቶ ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም ቤተሰብ ተባረኩ እወዳችኋለሁ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +5

    ጣፋጯ እድግ በይ የኔ ማር ብትን በይ የአራዳ ልጅ 🤣ይመችሽ ❤😘🥰

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +3

    ስታምሩ ደስ የምትሉ ብተሰብ ማሜቶ የኔ ጣፋጭ 😍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +3

    በጣም ነው የሚደክመው ውሰጥ መግባት❤❤❤

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Рік тому +2

    ሰላም ፍሬ አንቺ ያወቅሽውን ለሌሎሽ ለማሳየት የምትጥሪው ነገር በጣም ደስ ይላል በጣም ታምራላችሁ ሜትሮ ምርጫዬ ነው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому +2

    ማማየ ነይ ዳዉን ታወር የኔ ድቡሺየ ልይሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bitanyaendalkachew
    @bitanyaendalkachew Рік тому +1

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ማሚቶዬ ያሳድግሽ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +8

    ይሄን ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ👍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +1

    ማሚቶየ የኔ ማርርርርር❤❤❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    ቅመም የሆነች ልጅ ወላሂ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdeslove4708
    @mekdeslove4708 Рік тому +2

    ሰላም ለናተ ይሁን ፍርየ በጣም የማክብርሽ እና የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ግን አይኔ ነው በፆም አይስክሪም ከልጆች ጋር ተውራርጅ ነው ፍርየ በፆም በፍፁም አታርግውም ብየ ነው የማልሁልሽ እናም ይችን መልስ ሀገር ስትገቢ የኔ ውድ ደስ የምትሎ ፋሚሊ ናችሁ ለኛ ለስደትኛ የምታበርቱን አርያ ጎበስ የሴት ልክ ነሽ ❤❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Рік тому +8

      አሁን ያለሁት እኮ ሀገሬ ነው ከ1 ወር በፊት የተቀረጸ ነው የኔ እህት … መቅዲ አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @የሚችል
      @የሚችል Рік тому +5

      ከፆም በፊት መሆኑን ለማወቅ ፍሬ አሁን ላይ ደብረብርሃን በእርዳታው ጉዳይ እየታየች ነው በዛ ማውቅ ይቻላል ቪዲዮ ቀድሞ የተቀረፀ ነው

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому +1

      እንዲህ የጨዋ አጠያየቅ ደስ ይላል።

  • @felegfeleg555
    @felegfeleg555 Рік тому

    Thx about the metro station information frey bless your family we coming soon ❤❤❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +1

    ማሚቶ ዳንሷ😂❤የኔ ቅመም❤

  • @susuzuzuyoutube6742
    @susuzuzuyoutube6742 Рік тому +2

    ወይኔ ዛሬሥ ልኮምት ነው ዱባይ ሞል ባሳምት ነበር የምሄደው ተዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ በጣምነው የምወዳት ዱባይን

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ

    ማሻ አላህ ቆጆ❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Рік тому +3

    ፍርዬ ሜትሮ አጠቃቀም ስላሳያቹን አመሰግናለሁ ❤

  • @bezabezing7168
    @bezabezing7168 Рік тому +1

    Mamito afegechi yene marr

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    Enkifat aymitabacheu lijachehun 1000 tihunilachehu edegilin ❤

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +4

    WOW WOW BETEFOL FAMILY GOD BLESS YOU AND GOD BLESS ALL ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻🙏🏻❤️🙏🏻

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 Рік тому

    አየ መታደል እንደዉ እኛስ ከመዳም ሸቃላነት የምንወጣዉ መቸ ይሁን የእራሳችን ህወትን የምንኖረዉ😢

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Рік тому +1

    እስኪ የማሚቶ ደስታ ያስደሰተው በላይ !

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Рік тому +4

    መግቢያ ላይ ቢዲዮ ባታበዙ ጥሩ ነው❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Рік тому

    Benate yetenesa erefitachenin Dubay linaderg new❤

  • @aswagqwe3999
    @aswagqwe3999 Рік тому

    ቆንጆዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +5

    ምርጥ ቤተሰብ 😘😘😘

  • @abebaketema9457
    @abebaketema9457 Рік тому

    You are the best Family

  • @saneyittsagayyee8170
    @saneyittsagayyee8170 Рік тому +1

    Selam nachu 💯

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Рік тому

    ፍርዬ አሁን እዚህ ላይ አለባበስ ለቦታው ይሄዳል እየተዝናናችሁ ስለሆነ በጣም ያምራል

    • @HHh-ux6wd
      @HHh-ux6wd Рік тому

      የት ያቁታል እና ነወ አለባበሥን።ሢጀመረ

  • @helinaameha2523
    @helinaameha2523 Рік тому

    Fre betam wedshalew❤ eskene betesebsh

  • @wubalemteshome4403
    @wubalemteshome4403 Рік тому +1

    Habib welcom dubi

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Рік тому

    Mametoya tafach yewelajochesh deseta she elef hugn egezeyabehar yasadegesh love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ዀ3ዠ

    እዴ ቆይ ጦሙስ ፍርዬ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Рік тому +2

      ከወር በፊት የተቀረፀ ነው ብላለች ማሻአላህ ስተትን አይቶ የሚነግር ያለ ስድብ ደስ ይላል

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Рік тому +1

      ኤልሲዬ ከወር በፊት የተቀረፀ ነው አመሰግናለሁ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Рік тому +1

      @@maryamhusain4106 አመሰግናለሁ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Рік тому

      ስወዳችሁ ፍርየ እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጣችሁ ማሚቶየ ውድድ

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Рік тому

      ​​@@FrieDagiFamily ከወር በፊት የተቀረፀ ከሆነ በፆም ወቅት መልቀቅ ለምን አስፈለገ
      ገዳም ስትጎበኙ ቢሆን ጥሩ በኩዳዴ ፆም መዝናናት ፣አይስክሬም ማሳየት መልእክቱ አልገባኝም
      በፆም ወቅት በቀደም እንዳደረጋችሁት የበጎ ተግባር የሆኑትን ብትለቁ ስንት ሰው እናተን እያየ ይበረታታል እንዲህ አይነቱ ቪድዮ ነው የሚያስፈልገው ዱባይ ለእኛ ምንም አታደርግልንም
      ከዱባይ ይልቅ የደብረ ብርሀን ችግርተኞችን እዲረዱ ስታበረታቱ መንፈስስችን እረካች ምንም ባናደርግም

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ዀ3ዠ

    ዋውው ስታምሩ

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Рік тому +3

    ወይ እኔ አላቀውም ደባይ ሞልን ስንት አመቴ😢❤

  • @Ethi912
    @Ethi912 Рік тому +1

    Mamay love you 😍

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 Рік тому +1

    ወይ ዱባይ ሰው ለሳምንት መቶ ያቅሻል እኔ ደሞ መንፈቀ አመት ተቀምጬ አላቅሽ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Рік тому

    ያምራል እስቲ ምንያህል ያስወጣል እኔም እድሞክረው

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Рік тому

    ኧረተው የኔ አዳም ተወለድ😔ሚጣዬ 💖😘

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому +2

    ስወዳት ሁለተኛ ሀገሬ❤

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Рік тому +2

    ብ part 1 የ ገስት ሃውስ ዋጋ ስንት ነው ብለን ጠይቀን ነብር

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Рік тому +3

      እሺ እንመልሳለን ቪዲዮ እየተዘጋጀ ነው

    • @Draco_7
      @Draco_7 Рік тому +1

      @@FrieDagiFamily Please start blocking some really hateful people. Don’t tolerate outright hateful comments. Just block them.

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Рік тому +3

    ተልኮአችሁ የፈረሰ ይሁን !!

    • @addysam1271
      @addysam1271 Рік тому

      Yemin telieko

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому

      😂😂😂 ምነው አልሽ?🤔

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Рік тому

      ምናረጉሽ😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @የአቢጉእናት
      @የአቢጉእናት Рік тому

      ምን ተልእኮ አላቸው? ይልቅ የራስሽ ተልእኮ ካለሽ እርሱ ይፍረስ እንጂ።

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Рік тому +1

    Vanilla ice cream ፆም የለውም ወይ?

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому

    ዱባይ ተስማምቶቸዋል እምትሉ የማማየ እስታይል ወድጀውነበር እደቀጠለነው የፀጉሮ ከፊቶጋር ይሄዳል

  • @tringojo
    @tringojo Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi5298
    @haymi5298 Рік тому +1

    Yene liyuuuu

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому

    በጣም ታምራላቹ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +1

    ማማዬ ድባይ መታ ሳላገኛት 😳 አራም ለምን ወደዚ መምጣታችውን አልነገራችሁንም😏

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Рік тому +1

    ፍርዬ የአእስክሬሙን ሰወዬ በጥፊ ሳትይዉ ተመለሽ?አናዳጅ ነገር ነዉ

  • @MerryGebrehawariya
    @MerryGebrehawariya 3 місяці тому

    ❤❤❤❤hyj❤❤❤❤

  • @helinaameha2523
    @helinaameha2523 Рік тому +1

    Fre lik endanchi yemafekrew yemiyafekregn sew lijoch yedesta hiwet fetari endisetegn megnote new fre anchi gn betam gobez set nesh behulum negersh adenkshalew yanchi aynet set lemehon kebad new

  • @zedted1368
    @zedted1368 Рік тому +1

    Wow😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Рік тому

    Temhirt yelem ende?

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😘

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሙተይ፡አውድሽ፡አል፡የኔማር፡ውድድድድድድድድድድድ፡ስትሙር፡ብፍቅራ፡የናሮች

  • @seadasead2516
    @seadasead2516 Рік тому +2

    ዱባይ ሁለተኛ ሀገሬ

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому +1

    🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @አባይነሺ
    @አባይነሺ Рік тому +1

    ማሚቶሰላምነሸየኔቆጆፈንድሻሁነሻል ማር

  • @zabibamohammed5945
    @zabibamohammed5945 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyaendalkachew
    @bitanyaendalkachew Рік тому +1

    😘😘😍😍

  • @fatumaseid6332
    @fatumaseid6332 Рік тому

    ዘናረጋችሁኝ ፍሬና ማሚቶ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Рік тому

    Love you

  • @accacc3506
    @accacc3506 Рік тому +1

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @HdHd-qe4lr
    @HdHd-qe4lr Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Рік тому +1

    Aye dubai besom des ayelm

  • @kayrujamel6775
    @kayrujamel6775 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amya7831
    @amya7831 Рік тому +2

    ምነው ፃም የለም

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Рік тому

      እረ ወደሠው ለመጠቆም አንቸኩል ከ1ወር በፊት ነው የተቀረፀው አሁን ደብረብረሀን Video እየሠሩ አይደል እንዴ ?

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 Рік тому

    Lijen Endeh Destega Madergbet Ken Fetari Yadelege🙏🙏🙏🙏🙏

    • @myhero6436
      @myhero6436 Рік тому

      አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ😢

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ Рік тому +1

    ዛሬ አደኛነኝ

  • @emamiyo
    @emamiyo Рік тому

    Yene konjo edgelin

  • @fatumaseid6332
    @fatumaseid6332 Рік тому

    ብዙ አሣልፌባትነበር አሁግን ሌላቦታ ገብቸ ዉጭናፍቆኛል

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Рік тому

    Yene marr Nurlgn

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Рік тому +1

    የኔልእልት

  • @bona2318
    @bona2318 Рік тому

    Wiy echi hitsan lay techawetebat

  • @wubalemteshome4403
    @wubalemteshome4403 Рік тому

    Unk beeselm mexachu

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Рік тому +1

    ❤❤❤❤😂

  • @emuyeemu4084
    @emuyeemu4084 Рік тому +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤

  • @ranj9020
    @ranj9020 Рік тому

    🙊🙊🙊🙊🙊❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @beniyasyohannes8114
    @beniyasyohannes8114 Рік тому +1

    💯💟🐼

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt Рік тому

    ማሚቶበጣምእድሻለሁ❤❤❤

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ Рік тому

    😃😂😂😂😂

  • @mentwabmulugeta5938
    @mentwabmulugeta5938 Рік тому

    በዚህ በኩል ለተራበ እንድረስ እያላችሁ ስትሯሯጡ ነበር አሁን ደግሞ ለኛ ይህን ቪዲዮ ማሳየታችሁ ጥቅሞ ምንድነው።

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Рік тому

      እረ ከ1ወር በፊት የተቀረፀ ነው

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Рік тому +1

    ለኔ የመንግስት ካድሬ የሆነ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ በሰው ደም የሚኖር ነው ብልጽግና የሲኦል መንገድ ነው ሴክረት ሶሳይቲ

    • @የሚችል
      @የሚችል Рік тому +1

      ቦታ ተሳስተሃል ተሳስተሃል ማነህ😂😂😂😂

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 Рік тому

      ​@@የሚችልkkkkkkkkkk

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому +1

      ኧረ እዚህ ቤት ፖለቲካ የለም ማነው እዚህ ቤት ያስገባህ?? ውጣ ባስቸኳይ

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Рік тому

    Yasdgs konjo

  • @eyerusalemtilahun921
    @eyerusalemtilahun921 Рік тому +3

    አሁን የናንተ ድባይን ለማነው የምታሳዮት ኤጭ ተጃጃላችሁ ሁሉ ነገር ብርቃችሁ ነዉ ወይ ደሀ

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому +1

      ኧረ ነውር ነው የምንፅፈውን እየለየን። የኛ ሰው ነጌቲቭ አስተያየት ይወዳል ማን ብርቅ ሆነበት? ኤዲያ።

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Рік тому

      እይልኝ አላሉሽ እረ ሠው ሁሉ ልቦና ይሥጥሽ

    • @eyerusalemtilahun921
      @eyerusalemtilahun921 Рік тому

      @@tadlaal9123 belewma new eyasayu yalut yadelew mesa teketatero kadesaba yegabezale

    • @eyerusalemtilahun921
      @eyerusalemtilahun921 Рік тому

      @@mennibeke2912 newerenetu menulay new commenent mesetu new tadeya comment kalefelegu lemen eyun eyun alu

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому

      @@eyerusalemtilahun921ታዲያ ስንት አይነት የጨዋ ኮሜን እያለ እንዲህ አይነቱን ኮሜንት ምን አመጣው?? ለምን ቀናነት ጎደለው??

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 Рік тому +1

    ❤❤

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤