ከ ግሪስሊን የበለጠ ቆዳን የሚያለሰልስ የለም!! የቆዳሽን አይነት ቤት ውስጥ ሆነሽ ማወቅ ትችያለሽ!!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 360

  • @Dr.SeifeWorku
    @Dr.SeifeWorku 12 днів тому +183

    ጥሩ ቆይታ ነበር

    • @EtifalemYifiru
      @EtifalemYifiru 11 днів тому +4

      ዶክተርዬ በእውነቱ ሥለቀረብህ ደሥ ብሎናል የኛ እቁ

    • @yohannessefane3497
      @yohannessefane3497 8 днів тому

      Yeah!! It was great, You always do great.

    • @selamneshberhanu1969
      @selamneshberhanu1969 8 днів тому

      Dr. Please lije yekoda alerji alebat 13 Ametua new Yet new mitseraw yizat limta?

    • @tehunget3830
      @tehunget3830 7 днів тому

      እርጋታክ ግን ውይይይይ ፈጣሪ አይውሰድብክ ነፍፍፍፍ አመት ያኑርክ ዶክተርዬ

    • @Lguama
      @Lguama 6 днів тому

      ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @seada9327
    @seada9327 14 днів тому +27

    Dr ሰይፈ በጣም የምወደዉ ሰዉ ነው ብዙ ነገር በቆዳየ ላይ ከመሞከር የታደገኝ ሰዉ ሲናገር እጥር ምጥር ግልፅ ነው ግራ አያጋባም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤ኤሚ ቆንጆ

  • @mikimarkiy
    @mikimarkiy 14 днів тому +69

    ፀባየ ሰናይ አምለሰት በጣም ነው የማደንቅሽ, ጭዋ : መልካም ሴት :በሀይማኖታ የፀናች :ብትዳራ ተወስና ሕይዎታን የምትመራ: ትልቅ ስበእና ያላት ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት :ርጅም አድሜና ጤናን ከባልሽ ጋር አመኝልሻለሁኝ::🙏🙏🙏

    • @MelatKuma
      @MelatKuma 14 днів тому +8

      አንድ ቀን እንካን አውርቶት የማያቀውን ሰው እንዲ ማውራት ይችላል

    • @seada9327
      @seada9327 14 днів тому +1

      ❤❤

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki 10 днів тому +3

      ትክክል ጀግና ሴት ❤❤❤❤❤

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 10 днів тому +2

      @@MelatKumaበምን አወቅሽ አብሯት እንደሚሰራ ዘመዷ እንደሆነ አንቺም ከቅናት የተነሳ እንጂ ምንም መረጃ የለሽም አንቺ አዉርተሻት ስለማታዉቂ እሱ አያቃትም ማለት አይደለም።

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 9 днів тому

      ​@MelatKምን ማውራት ያስፈልጋል አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል😂uma

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 14 днів тому +176

    ወንድሜ የጎበት ህምም አለብህ ተብሉል ነገ ወድ አዋሽ ይሂድን እግዚአብሔር ቸር ያስማኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 14 днів тому +15

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኔ ፈዋሽ አምላክህ ነኝ ብሎናል በእምነት መፀለይ ነው እግዚአብሔር መልካም ያድርግላችሁ

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 14 днів тому +10

      እግዚአብሔር ይማርው

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 14 днів тому +5

      እግዚአብሔር ይማረው

    • @selameneshtseyon3884
      @selameneshtseyon3884 14 днів тому +6

      እግዚአብሔር ይማረው፣ በመድሃኒቱ ውስጥ የእግዚአብሔር ማዳን ይጨመር

    • @henok1495
      @henok1495 14 днів тому +3

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራው !

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 14 днів тому +81

    በቅርቡ ጥናት ተደርጎ ሜካፕ የሚጠቀሙ ሴቶች የስነልቦና ችግር እንዳጋጠማቸው እና በራስ መተማመን እንደሌላቸው ተረጋግጧል እግዚአብሄር ይመስገን በተፈጥሮ ከአርቴፊሻል ማንነት ነፃ ሆኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል🤩

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 13 днів тому +2

      አቤት እውቀት አንደኛ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 9 днів тому +1

      ትክክለኛ!ሃቅ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 6 днів тому +2

      ይሔ ሳይታለም የተፈታነዉ የመዳም ልጆች ካልተለቀለቁ እሰዉ ጋር አይደበለቁም እድሜአቸው እኮ ገና አስራወቹ ዉስጥነዉ ቢሞቱ ካልተቀቡ ለምን ቤተሠቦቻቸው ዘንድ አይሆንም ባይሔድ ይመርጣሉ

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 6 днів тому +1

      @ 😂

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 4 дні тому +1

      በጣም በእውነት እኔም አልፎ አልፎ ተጠቃሚ ነበርኩ አሁን በጣም ወደራሴ ተመልሻለው በቅርብ ያለውን የሂዩማን ሄር እና የሜካፕ እቃዎችን የመጣል ፕላን አለኝ

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 14 днів тому +24

    አምለሰት ቆንጆ podcast ነው! አስተማሪ ሰዎችን እያቀረብሽ ነው። ከዚህ ቀጣይ ደሞ
    1. ቴዲ አፎሮን 2.አስቴር አወቀ 3.መዓዛ ብሩን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 14 днів тому +27

    ብዙ እውቅና ያልተስጣቸው ጀግና ስወች አሉ እና ከእነሱ ብዙ እንማራለን

  • @gigitad651
    @gigitad651 3 дні тому +3

    ዳክተረዬ በጣም ማከብርክ ቅን ስው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 13 днів тому +8

    ዶክተር ሰይፈ የማደንቀው ሰው👍 ተባረክልን አሚ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን🙏

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 14 днів тому +5

    በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ አጅግ ከምንገልፀው በላይ ጠቃሚ ሀሳቦችን በሙያው በሚዲያ የሚረዳ ዶክተር በዚህ ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ስላየነው ደስ ብሎናል ክበርልን ዶክተር

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 9 днів тому +11

    እናመሰግናለን! በናትሽ ኤሚ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን 🙏🏽

  • @halimab609
    @halimab609 14 днів тому +13

    በጣም እናመሰግናለን ቆንጂቲዬ።
    እኔ ግን የቆዳ ጥራትና ጉዳይ የሚመጣው ከውስጥ ነው ነው የምለው።
    ብዙ እህቶችን አይቻለሁ ሀሳብ ጭንቀት ምን እንደሆነ የማያውቁ ፊታቸው እንደህፃን ልጅ ፊት እንዳማረበት ሳይቀየር ሳይበረዝ የቆዬ ከእድሜያቸው በታች የሆነ ውበት፡ ምንም ነገር ፊታቸውን ሳያስነኩ።
    እንዲሁም ደግሞ ብዙ ሀላፍትናና ሀሳብ ያለባቸው ደግሞ ፊታቸው ከመበላሸት አልፎ ያረጃል በልጅነት ፡ ምንም ነገር ለፊት ቢጠቀሙም ለውጥ አያመጣም።
    ሁለተኛው ደግሞ የሚገባንን የምግብ አይነት አለመጠቀም ነው ለፊታችን ህመም መንስኤው።
    ከዚህ ካለፈ ነው እንደማጣፈጫ ቅመም ክሬምም ሆነ ሌላ ውህዶችን ብንጠቀም ለውጥ የሚያምርብን።
    ያለበለዚያ ድካም ነው ሚሆነው።
    የውስጥ ሰላም ያለው ሰው መቼም መቼም ፊቱ አይበላሽም።

  • @hailemikayelebekele5184
    @hailemikayelebekele5184 14 днів тому +8

    እናመሰግናለን ለዚህ አስተማሪ ፕሮግራም በርችልን እህታችን ዶ/ር ሰይፈ እናመሰግናለን በርታልን።

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu 14 днів тому +3

    የኛ ሀኪም ጀግናው ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 14 днів тому +9

    ተወዳጁ ዶከተር ሰይፈ ❤❤❤

  • @NebuHaji
    @NebuHaji 14 днів тому +19

    Your hair style looks you younger 😊😊

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 14 днів тому +4

    በጣም ትሁት ዶ/ር ኤሚ እናመሠግናለን በራሱ ቻናልም ቨጣም እከታተለዋለሁ

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 14 днів тому +7

    ዶ/ር ስይፈ በስው ሀገር ላይ ሆኝ እከታተላለው ግን አንዳንድ ጌዜም ጥያቄአችንም መልሱልን እረጅም እድሜ ይስጥልን በርታ❤❤❤አምለስት የኔ መልከመልካም ፀባዬ ስናይ የምታቀርቢያቸው እንግዶች ወሳኝ ወሳኝ ናቸው ክብረት ይስጥልን❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 14 днів тому +3

    እናመሰግናለን ጥሩ እንግዳ ነበር ያቀረብሽልን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ሁሌም ጠቃሚ ምክር የሚሰጡ እንግዶች ስለምታቀርቢልን🙏❤💚💛❤🙏💚💛🙏❤

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 13 днів тому

    ዶክተር ሰይፈ እጥርምን ያለዉን ጠቃሚ ትምህርቶችህ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በርታልኝ እግዚሐ ብሔር እዉቀት ይጨምርልህ።

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 14 днів тому +15

    ዋው ዶክተር ሴፉ በጣም ነው የምከታተለው

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 14 днів тому +3

    በርቺ አሪፍ ነው ዶክተር አድሜ ከጤና ይሰጥህ እናመሠግናለን

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 14 днів тому +7

    I don't know what the secret is? every day you are glowing, you so pretty 💗 never mind I know the secret. your personality 100%A+/❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 11 днів тому +1

    ውይ የኔ ቆንጆ አንቺ እግዚአብሄር በስጠሽ ውብት እጊጭ በጣም ታምሪያለሽ ሁሉም ለአፈር ስለሆነ ባለሽ ተፈጥሮ ተማመኝ ቆንጆ ነሽ 🥰❤️

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 14 днів тому +5

    ዶ/ር እንውድሀለን እንዲሁም ሀምለሰት❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 14 днів тому +2

    በጣም የምወው እና የማከብርው ጎበዝ ደኩተር እንኳን ደህና መጣህ

  • @hilina3541
    @hilina3541 10 днів тому +1

    Very knowledgeable. Betam Arif program!!!!! Thanks for sharing.

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 14 днів тому +1

    ዶክተር መልካም ሰው ነክ ዘመንክ ይባረክ የኛ እቁ

  • @asekagnew
    @asekagnew 14 днів тому +1

    አምሊ የኔ ደርባባ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ስርአትሽ አስተዳደግሽን ያሳያል ፀባየ ሰናይ እወድሻለሁ።

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 14 днів тому +3

    በጣም ደስ ይላል በእገራችን የተማሩትን ያብዛልን እላለሁ ወደፊት እገራችን ስላም ካለ ወደፊት ከተለያየ እገር ለህክምና ብዙ የሌላ እገር ስዋች ን ማከም የምንችልበት ግዜ ይመጣልና በርቱልን በድጋሚ ለእገራችን ቸሩ እግዚአብሔር ስላም ያምጣልን❤❤❤

  • @Mesey-z1p
    @Mesey-z1p 13 днів тому

    ኢሚዬ እናመሰግናለን በጣም የማከብረው ዶክተር ነው በጣም እነመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ኢሚዬ እናመሰግናለን🙏❤

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 14 днів тому +22

    ቆንጅት ቴዲ የቅርብ ሩቅ እንደሚሆንብሸ አውቃለው በቻልሸዉ አቅም አቅሪብልን እሰገዛው ምርጦችን አበበ(አሰናቀ) ግሩም ዘነበ ግሩም ኤድሚያሰ ብታቀሪቢልን ዋው ዋውውው አይደል ውዶቼ 👍👍👍👍ለናተሰ ማን ቢቀርብ ደሰ ይላቸዋል

    • @LidyaMohammad
      @LidyaMohammad 8 днів тому

      Ene

    • @NebateMohammed
      @NebateMohammed 5 днів тому

      ቴዲ ቢቀርብ ስለምን ትማሪያለሺ😂

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 дні тому

      ምን ለመስማት ነው ቴዲ ቴዲ የምትሉት ግን ?

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 дні тому

      ​@@amytk6095ስለ ሙዚቃ አጀማመር😂😂😂😂😂

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 дні тому

      ​@@NebateMohammedምንም😂😂😂

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 5 днів тому

    you guys are doing a great Interview. Amelset keep it up. It is usefull information.

  • @lemlemgsilaselemlemgsilase6694
    @lemlemgsilaselemlemgsilase6694 12 днів тому +1

    ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነበረ❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 14 днів тому +2

    እኔ ቁጪ ብዬ ስመቼ ነዉ የቸርስኩት ትኅሁት ዶከተር እናመስግናለን በጣም አምሳልት ስላቀበሽልን ኢናመስግናለን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 14 днів тому +11

    በጉጉት ሚጠበቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ሁሌም ሞገስ ይስጥሽ ❤🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa 14 днів тому +44

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ እ
    ዶግተር ነው ቴዲ አፍሮ ይቅርብ የምትሉ ❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 14 днів тому +8

    አመልዬ የኔ ደርባባ ጨዋ ሴት🥰
    በጣም እናመሰግናለን የምፈልገውን ነው የጠየቅሽልን😅
    ደግሞ አንቺ እንዲህ ውብ ሆነሽ እንኳን
    የውበትና የቆዳሽ ጤንነት የዝህን ያህል ካሳሰበሽ እኔ ምን ልበል?😂
    ለማንኛውም ዶክተር እናመሰግናለን
    ሳቶች ያለእድሜ እርጅና ሚያመጣውን
    የቆዳችን ችግር መፍቴ እናብጅለት።
    እግረ መንገድሽ ስለፀጉርም ብጠይቂልን ጥሩ ነበር 😔 እኔ ገና በ17 አመቴ ሽበት ጀመረኝ በ26 አመቴ ደግሞ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ሽበት በሽበት ሆኛለሁ😢
    ቀለም መቀባት ሰለቸኝ የእውነት በጣም ስነልቦናን ይጎዳል😔

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 12 днів тому

      ምነው ፊቴ ላይ ያለው ማዳት ጠፍቶ ጸጉሬ በተመለጠ

    • @Marew-p6n
      @Marew-p6n 7 днів тому

      የፀጉር ነጭ መሆን የጤና ችግር አይደለም። የተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩትም ቅሉ። ቀለም እየተቀቡ ማስመሰልም የመፍትሔው አካል ሊሆን አይችልም፣ ይልቁንም በራስ መተማመን ቀዳሚው ይሆናል።

    • @UyDf-n5i
      @UyDf-n5i 6 днів тому

      ትክክል እኔ በ24 እኛ መቴ 3 ፅጉር ነበሩኝ ነጭ አሁን ግን 29 አመቴነው ግማሽ ለግማሽ ነጭ ነ ው አንድ ቀንም አሳስቦኝ አያውቅም​@@Marew-p6n

  • @QueenKiyu
    @QueenKiyu 20 годин тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን ❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 20 годин тому

    Oh my God, yes because I have a little little my dad’s I am 37 years old but I don’t know whether I expensive treatment laser but never move more more my skin dark mark and after that maybe over now my children certain certain still normal really Ethiopian skin very sensitive doesn’t like laser I don’t understood. I wish this is explain doctor before listen never touch my face thank you so much doctor thank you so much. Have a blessed I love you so much Teddy wife I love you so much. All of you Ethiopia people thanks.🇬🇧🇲🇱🙏

  • @feker122
    @feker122 14 днів тому +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው❤

  • @zeezee9295
    @zeezee9295 14 днів тому +8

    Thank you for invite the people not popular but they are doing great job

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 14 днів тому +4

    እንኳን አደረሰሺ አምለሰት

  • @BikaPhone-p3s
    @BikaPhone-p3s Годину тому

    ዬምትአማጫቾው ሁሉ ምርጥ ምርጥ ዬእውነት ግን ስለ ምንም ተማር ከናሱ

  • @genitube3975
    @genitube3975 2 дні тому

    ዶክተ ሰይፈ አደኛ ሁሌም የምከታተለው ዶክተር

  • @Ethio631
    @Ethio631 14 днів тому +1

    በጣም አግኝቸው ስለቆዳየ ልጠይቀው የምፈልገው d.r ነው አድናቂህ ነኝ

  • @mekdimule
    @mekdimule 14 днів тому +1

    ምርጥ ፕሮግራም ኤሚ የኔ ወርቅ እቁ ❤😊

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 6 днів тому

    Thank you Sis for sharing this person, seteikw tinsh leza yalew plus don't tell to the doctor you have this or that on face" ayeblem " esh ?
    Blessings ✨️ 🙌 ✨️

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 4 дні тому +3

    ውሃ መጠጣት ሲል ተነስቸ ጠጣሁ ስሰማ ብቻ የምጠጣው ከዛ እረሣዋለሁ እናመሰግናለን እህት ወንድማችን ለትምህርትህ

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 13 днів тому

    Thank my brother's everything specially you are politely to explain for people.

  • @amelework9368
    @amelework9368 9 днів тому +1

    Hello እባክቨ እሰቲ በረጋን አቅሪባት she is hard work.lady.we.love u.from canada Belan and AMele Brook

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 13 днів тому +1

    Dr seife Thank you so mach ❤❤❤

  • @FurutunaKashay
    @FurutunaKashay 7 днів тому

    ቆንጆ ፕሮግራም ነበር አስተማሪ የዶክተር አድራሻ በትክክል ቢፃፍ

  • @henok1495
    @henok1495 14 днів тому +2

    Very interested topic, but the sound quality is very poor it’s interrupted I don’t know maybe it’s from my side or not ! Thank you tho for this interested topic Amy !!!

    • @mggg8841
      @mggg8841 14 днів тому

      It is from ur side, it's nice & clear.

    • @LemraSolomon
      @LemraSolomon 14 днів тому

      ዝቅተ ኛነው አዎ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 14 днів тому +9

    እኔ ኢሮፕ አድጌ ግን ያንተን ትምህርት እሰማለሁ እና አንተ ከነዚህ ነጮች የበለጥክ እና እምታስተላልፈው ትምህርትበጣም ትክክል ነው። 🙏

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l 12 днів тому +1

      መንግስተ ሰማያት አደረግሽው ?

    • @MeoneMeon
      @MeoneMeon 8 днів тому

      😢😢😢😢​@@Degie-t8l

  • @Chaina88
    @Chaina88 6 днів тому +4

    ፀጉርም ሆነ ቆዳ ከፀሀይና ጨረቃ ጋ ብቻ አይገናኝም ገጠር ያሉ ዘመዶቻችን ከፀሀይ ቃጠሎ ቢጠነቀቁ እንኳ ከእሳት አይርቅም ያውም ከማገዶ ከጭስ ግን ፀጉራቸውም ቆዳቸውም ውብና ፅዱ ነው እርጅናም አነሱን ዘግይቶ ነው የሚጎበኛቸው እና ቢቻል ንፅህናን ጠብቆ በተፈጥሮ መኖር ነው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 13 днів тому +1

    The one show that exposed Amleset shallowness, it’s all about her beauty nothing else. She could ask him more questions like her other gusts but failed. As always he’s amazing guy

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir 13 днів тому +1

      ይቅር ይበልህ, she already mentioned she invited him to discuss ሰነ ዉበት when he listed his credentials. Beauty industry is a billion dollar business, meaning there is a high demand for maintaining beauty and youthfulness ...so it is a valid topic to discuss. It is not shallowness.

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 14 днів тому

    Waw, may God bless you both, much love and respect 🙏🏻

  • @Zetsion
    @Zetsion 14 днів тому +1

    ሁልጊዜ እንደሚያስተምረን እንግዳ ሁኖም ማስተማር ነው ስራው;;
    እናመሰኛለን ዶ/ር ሰይፈ

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 14 днів тому

    Thank you for information and thank you for inviting him

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 14 днів тому +8

    ❤ይሄንን ፕሮግራም እንደኔ ማየት የሚናፍቀው በዚህ ፕሮግራም ላይ በሚቀርቡ አስተዋይ እንግዶች በሂወቱ የተቀየረ ሂወት የገባው ሰው ማነው ❤? እንኳን ደህና መጣሽ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 14 днів тому +1

      🎉Amen Amen Amen 🎉

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 14 днів тому

      @yegeleabelay8906 ቀና ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 14 днів тому

      It is good except wedaje and cherre the rest yes

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 14 днів тому +2

    ፅድት ያለች ዉብ ኢትዮጵያ መሰለሻል💕

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 14 днів тому

      "ጽደት"?

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 9 днів тому

      ምን ለማለት ነው እና ፅድት ያለች💚💛❤️ለመሆኗ የቲዲያችን ሚስት መሆኗ ይበለጥ ይመሰክራል💚💛❤️😍

  • @ZerhuFekadu
    @ZerhuFekadu 12 днів тому +1

    በርቺ ጀግና ነሽ !!!

  • @BanchayhuShegaw
    @BanchayhuShegaw 14 днів тому

    የምወደዉ ዶክተር መልስት እናመሰግናለን

  • @SisuLove-dr1bp
    @SisuLove-dr1bp 9 днів тому

    ዶክተር ሰይፈ የማከብረው እንግዳ ነው እናመሰግናለን

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl 14 днів тому +11

    ከራሱ ዩቱዩብ ውጭ ታይቶ የማይታወቅ እንግዳ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።

  • @Mulusew-g9m
    @Mulusew-g9m День тому

    Selam mekedonia bego adragot mahaber yefitachen yekatit 1 bemiyadergewu program Erson yebekulon yewetu ❤❤❤

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 14 днів тому +2

    እዴ ዶ/ር በቅርብ ደስ ይላል ግን ያጋጠምን ስትነግረን በጣም ያሳዝናል ኮፊዲ በጣ ክፍ በሽታ ነው

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 13 днів тому +1

    Thank you so much

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 13 днів тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 14 днів тому +3

    My Favorite Dr. ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 14 днів тому +2

    አምለሰትዪ ቴዲዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleniabebe3320
    @eleniabebe3320 14 днів тому +2

    አምለሰት ዛሬ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ዉቢት ኢትዮጺያ

  • @HiwetArega
    @HiwetArega 10 днів тому +1

    የኔ ንግሰት ሰወድሸ ሁሉ ነገርሸ ቁጥብ ሰታወሪ ሰዉ አክባሪ ትሁት የምትመሰይኝ ንግሰት ቴዲ ሀገሩን የሚወድ ንጉሰ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 14 днів тому

    Thanks Ethiopia Thanks አምለስት ሙጭ ማነሕ እንግዳው ጥሩ ነው መልስሕ ።

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 14 днів тому +1

    Dearest Dr🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 днів тому

    ❤❤❤❤ እናመሠግናለን ኑሩልን ተምረንበታል❤❤❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 8 днів тому

    እናመሰግናለን ጥሩ ት/ት ነው

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 14 днів тому

    It was really nice ..i learnt much

  • @musesbhatu7352
    @musesbhatu7352 14 днів тому +5

    መልካም ውይይት ነበር ትህምርት
    ቀስሜበታለው
    ኤሚ። ቀድመሽ ብታሳውቂን
    ጥያቄኦች ነበረኝ
    ይኤን አስቢበት
    በተረፈ በዚው ቀጥይበት በርቺ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 10 днів тому

      ይሄ የተቀረፀዉ ከሁለት ወር በፊት እንዴት አድርጋ ታሳዉቅ ? እያንዳንዱን ስራ በየቀኑ ጥያቄና መልስ እኮ አይደለም እሷ ሌላ ስራ ላይ ናት።

  • @KedraSiraj
    @KedraSiraj 10 днів тому

    Ambesa betam enameseginalen teru temirt niber Amlesetye sewedish berchi

  • @yonasgeremewgebre7417
    @yonasgeremewgebre7417 3 дні тому

    በጣም ጥሩ ነው።

  • @asmawitmehari2100
    @asmawitmehari2100 10 днів тому

    She's So beautiful ❤️❤️❤️

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 14 днів тому +30

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 14 днів тому

    Very interesting thanks ❤❤❤

  • @kiyaenu
    @kiyaenu 13 днів тому +5

    በቀጣይ የጅማውን ዶክተር አብይን አቅርቢልን ኤሚ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 12 днів тому

    Thanks for sharing, konjo ❤

  • @tselothanatube-lifestudy9250
    @tselothanatube-lifestudy9250 5 днів тому

    Thank you beta konjo giza asalfen

  • @Tarekgnnigussie
    @Tarekgnnigussie 14 днів тому

    እንኳን አደረሰሸ ከመላውቤተሰብሸ

  • @BesmateSentayhu
    @BesmateSentayhu 9 днів тому

    እርጋታሽ ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 дні тому

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @hilluTube
    @hilluTube 2 дні тому

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 3 дні тому

    Amleset letaye letaye yematye lemsemate maygorebete chwata 👌🙏

  • @meazahabte8654
    @meazahabte8654 4 дні тому +1

    በጣም ይቅርታ የጋዜጠኛ ተስጦ የለሽም አትቀልቀይ ረጋ በይ አስተዋይ ሴት ሁኚ እወድሻለው

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 2 дні тому

      ኧረ አንዳንድ ሰዎች ገደብ ታልፋላችሁ ለኔ በጣም የተረጋጋች ነች አልተቀዠቀዠችም pls mind ur word

    • @QueenKiyu
      @QueenKiyu 19 годин тому

      አቤት ድድብና የቱ ጋ ነው የተንቀለቀለችው ጅል 😂😂😂

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 14 днів тому

    ዉዪ አመለሰት እንደዛሬዉ ተመችቶኝ አያዉቅም ሳላየዉ ነዉ የምኮምተዉ አቀራረቡ ቅልጥፍናዉ እዉቀቱ ዋዉ ነዉ ግዜ ቆጣቢ ዶክተር ሰዪፉ

  • @nathantsedeke9246
    @nathantsedeke9246 14 днів тому

    ኤሚዬ መልክሽ ውብ ነው ልብሽ ግን ከውብም በላይ ነው ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 14 днів тому +1

    በጣም የምወደው ዶከተር ሺአመት ኑረ

  • @Belu-d7o
    @Belu-d7o 14 днів тому

    Amleye, it would have been great if you were asking about sexual medicine more. I am sure its a problem of many. Please invite him for this specific topic again

  • @samsol3
    @samsol3 11 днів тому

    Ameleset gen you are already beautiful yale make up gen ayechesh alakem....maybe le camera lihon yechelale....makeup kemayewedu west tehognalesh beye emegn neber i don't know why......anyway, shurubaw suits you well.....hopefully i will see without makeup in the future

  • @nani-lb9vm
    @nani-lb9vm 11 днів тому +1

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እናመሠግናለን እግርሽን አትወዝውዢ ሀሳብ ይሰርቃል 💙💙