ምህረቱ እንደዚህ ነው / GEJA KALE HIWOT "D" (URIM) CHOIR - NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG - 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @meskeremgetu586
    @meskeremgetu586  Рік тому +13

    1. መቶ በግ ያለው እረኛ
    ከእነሱ አንዱ ቢጠፋ
    የሰላም እንቅልፍ አይተኛ
    ይወጣል እሱን ፍለጋ /2x/
    ባገኘውም ጊዜ እጅግ ደስ ይለዋል 2x
    አንስቶ በጫንቃው ይሸከመዋል
    እንደገና ይሸከመዋል 2x
    በደስታ ያሰማራዋል
    2. የሚመች መስሎት ሚደላ
    ከአባቱ እቅፍ ወጣና
    ቢባክን ሁሉን ቢያጠፋ
    ተመለሰ ተፀፀተና /2x/
    ባገኘውም ጊዜ እጅግ ደስ ይለዋል 2x
    ጥፋቱን ሳይቆጥር ቤቱ ያስገባዋል
    እንደገና ቤቱ ያስገባዋል 2x
    በደስታ ይቀበለዋል
    ምህረቱ እንደዚህ ነው ለእኛ ያሳየው
    ስንጠፋ መልሶን በፍቅሩ ሰብስቦን
    የአባትነት ፍቅር በእርሱ ተገልጧል
    ትከሻው ሰፊ ነው ዘውትር ይሸከማል
    ብናጠፋ ብንበድል ምህረቱ ዘላለም ነው
    በደልን ማይቆጥር ምህረቱ ዘላለም ነው
    ሀጢያትን ይቅር የሚል ምህረቱ ዘላለም ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ዘላለም ነው

  • @adnewalemu1435
    @adnewalemu1435 Рік тому

    Amen ye egziabher miheretu bizu new❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TheChristianNews
    @TheChristianNews Рік тому +1

    ቤተክርስቲያን ⛪ ተተኪ ትዉልዶች እንዳሏት የተመለከትንበት ድንቅ ዝማሬ ነዉ። በርቱልን ብዙ እንጠብቃለን!! 🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Рік тому +1

    ምህረቱ ዘላለም ነው።
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 Рік тому +1

    It is a good beginning for these Geja Urim Chior. God bless you. I like it. Keep it up. we expect more and You should take more with the Holy Spirit. Again God bless you. I love you.

  • @abebayehuzenebe5476
    @abebayehuzenebe5476 Рік тому +2

    አዲስ የወንጌል መዝሙር ነው ጌታ ይባርካችሁ ❤

  • @meklittilahun4693
    @meklittilahun4693 Рік тому +1

    God bless u all

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Рік тому +1

    Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️💔💔😭😭😭💔💔💔🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Рік тому +1

    ከዕድሜያችሁ በላይ የበሰላችሁ ናችሁ ተባረኩ!!!!

  • @shitaberhanu8987
    @shitaberhanu8987 Рік тому +1

    አመን እግዚአብሔር አምላክ ምረቱ ዘላለም ነው።

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Рік тому +1

    😊😊😊😊😊😊ameeeeen taberku uffff asilaqasagn

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +1

    አሜን አሜን ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ ምህረቱ እንደዚህ ነው ለእኛ ያለው

  • @tsionyilma2325
    @tsionyilma2325 Рік тому

    Amen Amen bless you ❤

  • @eyobnesru5712
    @eyobnesru5712 Рік тому

    ፍቅር እንደዚህ ነው እኛ እንደወደድነው ሳይሆን እሱ እንደወደደን ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቦ አቦ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ
    ገና ብዙ እንጠብቃለን 😌😌😌

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Рік тому

    God bless you all brother and sister ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እየሱስፍቅርነው
    @እየሱስፍቅርነው Рік тому +1

    Ameeeeen 😢😢😢😢😢

  • @Jesus_saves_from_hell
    @Jesus_saves_from_hell Рік тому

    ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው፤ አምላካችን የእንደገና አምላክ ነው፤ በጣም ነው የወደድኩት፤ በብዙ እጥፍ ተባረኩልኝ ❤

  • @RuthGedion-oe3rt
    @RuthGedion-oe3rt Рік тому

    ተባረኩ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Рік тому

    Very powerful message about the Love of our Heavenly Father. Great music & vocal too. Tebareku.

  • @lidiyagedion
    @lidiyagedion Рік тому +1

    Beruk hunu ❤

  • @andualemwoldeandy6043
    @andualemwoldeandy6043 Рік тому

    Denk zemare geta ebarekachu

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Рік тому +1

  • @hebronsamuel6872
    @hebronsamuel6872 Рік тому +1

    Bless u Guys🙏

  • @mhireteabmathewos8055
    @mhireteabmathewos8055 Рік тому

    ምህረቱ እንደዚህ ነው ለእኛ ያሳየው
    ስንጠፋ ፈልጎን በፍቅሩ ሰብስቦን
    የአባትነት ፍቅር በእርሱ ተገልጧል
    ትከሻው ሰፊ ነው ዘውትር ይሸከማል
    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ዘላለም ነው!

  • @temesgenaraso4355
    @temesgenaraso4355 Рік тому

    አሜንንንንን

  • @alemnehendale291
    @alemnehendale291 Рік тому

    አሜን! እንደገና ❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Рік тому +1

    ተባረኩ❤❤❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Рік тому

    Yesssss amen taberku🙏🙏♥️♥️♥️

  • @sg..394
    @sg..394 Рік тому +1

    ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ❤❤😊

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @EthGooner
    @EthGooner Рік тому

    አሜን ምህረቱ ለኛ ለልጆቹ እንዲህ ነው!

  • @chernetsileshi2627
    @chernetsileshi2627 Рік тому

    ውዶች ጌታ ብርክ ያድርጋቹ❤❤❤

  • @abenezeryohannes9609
    @abenezeryohannes9609 Рік тому

    wow amezing song

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን እንደገና ይሸከመዋል

  • @mseyosy8602
    @mseyosy8602 Рік тому

    Tabarkuu❤❤❤

  • @elsabethelujosh6736
    @elsabethelujosh6736 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Рік тому

    Bless you!

  • @yabuyab6477
    @yabuyab6477 Рік тому

    ተባረኩ😍😍😍

  • @bereketalemahyhu3861
    @bereketalemahyhu3861 Рік тому

    Bless u all 😍😍

  • @mihretendale9128
    @mihretendale9128 Рік тому

    ባገኘውም ጊዜ እጅግ ደስ ይለዋል❤❤tbarku

  • @tiruneshyusuf-ug5sv
    @tiruneshyusuf-ug5sv Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @becks5548
    @becks5548 Рік тому

    Bless you guys❤❤❤

  • @BesntuGetu-hk6xv
    @BesntuGetu-hk6xv Рік тому

    ❤❤

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Рік тому

    😊❤❤❤

  • @danielworku8991
    @danielworku8991 Рік тому

    DAaniel Tadesse