እነ ሰአዲ ድንገት መጥተው አስደነገጡኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 113

  • @zehara53o
    @zehara53o 4 місяці тому +2

    ረምላዬ የሴት በላይ ቆጆ አለባበስሽ ሁሌ ማሻአላህ ሰፋ ያለ መወጠር የለ መለሰን ሁሉ ነገሯ ናቹራል ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Ansha0597
    @Ansha0597 4 місяці тому +20

    ማሻ አላህ ስታምሩ አገሬ ገብቼ ጡሩ ጓደኞቺ ይዤ እዲህ ዘና ማለት ናፈቀኝ ግን መቼ ይሆን😢😢

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 4 місяці тому +1

      እኔአለሁልሺ❤❤ማርእሻአላህ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 4 місяці тому +1

    መገን ሴት የኔ ኤዋሆች አይዞችሁ ታዳ ጮኛ እንዳንመርጥ ሁሉም በሚካብ አብደዋል ለማንኛውም የሚካብ አርቲሰቷን ነፃ ከሆነች መርጫለሁ እኔንም እንደት ቀባኝ ዉበቷም ደሰ ይላል

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 4 місяці тому +1

    የኔ ቅመም ረምላየ ስወዲሺ ኢንሻአላህ እኔ ስመጣ እንደዚህ ፎአዲርጌ ጎደኞቸን እምቀበል ያዲርገኝ

  • @فروذ
    @فروذ 4 місяці тому +12

    አይዞሽ ራምሊ 20ሽ ነውየቀረሽ በርች

  • @zedusman
    @zedusman 4 місяці тому +6

    ማነዉ እንደኔ ብቸኝነትና የሰዉ ቤት የሰለቸዉ ወላሂ እንደናንተ በቤቴ የማርፍበት ቀን ናፈቀኝ😢

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 4 місяці тому +1

    እረምላየ ስወድሽ እንደ አንች ድንቡሽ ያለች እህት አለችኝ እሶን ትመስይኛለሽ❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 місяці тому +11

    😂😅😅እኔ ሚኪያጂ ሳይ ረምላ ከግርፍና ከልስን ቡሓላ ያለችው ትዝ ሲለኝ ብቻዬን እስቃለሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому +2

    ውይ ደስ ስትሉ 😢 እኔ አንድ ቀን እንዲ ሳልውል አረብ ሀገር 😢 ሀገሬ ላይ እንዲ መሆን እፈልጋለሁ ግን ሰው እፈራለሁ ጓደኞቸንም እፈራቸዋለሁ 😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 місяці тому

      እኔም ከመዳም ኩሽና ተወትፌ ሳልዝናና የሄዉ 30 አመት ሞላኝ አይይይይይይይ

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 4 місяці тому +1

    ማሻአላህብያለሁ ምርቃትይችላሉ እራምላየ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    እሙየ የሴቱችጀግና ስውድሽበርችልኝአይዞሽ ጉዞውደመቶሸ

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 4 місяці тому +5

    የሀቢብ ንግስት ስወድሽ በአካል መቼ እንደማገኝሽ ናፍቆኛል በተረፈ ደስ ትላላችሁ የኬሚሴ ቆነጃጅቶች እንደ ሰአዲ እና ረምሊ አለባበስ ልበሱ በተረፈ የረምሊ እናት ናፍቀውኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤😂🎉🎉🎉😮😮😮

  • @fetyakedri
    @fetyakedri 4 місяці тому +2

    አረ ረምለ ቡጀባ ይፈቀዳል ይቅርብሽ ቢስሚላ በቂ ነዉ እኔ አገርቤት እያለሁ እናቴን አሰለቂቂታለዉ ግን አሁን የለሁት ሀረብ አገር ነዉ ያለሁት እጠይቃታለሁ ትቻለሁ ትለኛለች ወላሁ አእለም

  • @ሰሚራ-ጐ9ቘ
    @ሰሚራ-ጐ9ቘ 4 місяці тому +2

    ወዉ❤አላህአይለያችሁ❤❤❤

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 4 місяці тому +2

    ከሳአዲ ውጭ አለባበሳቻው ሲያስጣላ 😢😢😢😢😢

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 місяці тому

    ሰአዲ የአሊ ንግስት ረምሊ የሀቢብ ንግስት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግኖች ማሻ አላህ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 місяці тому +1

    ረምሊዋ ረከቦትሽ ሲያምር❤😘😘😘🌹🌹

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 4 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ ስብሰባቹ ያምራል ግን ሁላቹም ዱቄት መስላቹዋል ካሜራቹ መሰለኝ😅

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ 15አመትያከበርሽው የያውባይፈቀድም ጠካራነሽ ዱቄትአታብዙ

  • @abatezebiba
    @abatezebiba 4 місяці тому +2

    Remlan 100k enasgbat abshire ermlu❤

  • @سعادهعلي-غ1ي
    @سعادهعلي-غ1ي 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ አይልያችህ❤❤❤❤❤

  • @Kemilaadem
    @Kemilaadem 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 4 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጨምርላቹህ❤❤❤

  • @Ekaeka44xn
    @Ekaeka44xn 4 місяці тому +1

    አቤትየትምአለግንየቡናስነስራአትአከባበርየኬሚሴልጆች፡ስወዳችሁ❤❤❤😂

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 4 місяці тому +1

    ረምላየ ማሻአላህ 😍😍😍😍

  • @Aleemaaleema-jy7zv
    @Aleemaaleema-jy7zv 4 місяці тому +1

    ማሽአላህ❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 4 місяці тому +1

    ማሻ አለህ ደስስስ ይለል አለህ ይጨምርለቹ❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ ወላሂ❤❤❤❤

  • @ዘሀራየአላሻልጅ
    @ዘሀራየአላሻልጅ 4 місяці тому +19

    ወላሂ እናትሽ ናቸው ትዝ የሚሉኝ አንች ቤት ብቻ ሳይሆን ሌላም ይቱበር ቤት ነው ሲግባበዙ የይቱበር ገዘብ ያለማስረጃ አይበላም ያሉት

    • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
      @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ 4 місяці тому

      ውዴ ደምሪኝ 🎉

    • @remlalemma
      @remlalemma  4 місяці тому +4

      ወላሂ እያልኳቸው ነበረ እነስአዲን😂😂😂

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 4 місяці тому


      ይገባሽ አይደል

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂 እማማ የሺ ስወዳቸው​@@remlalemma

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ አቤት ማማራቹ❤❤❤❤

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 місяці тому +1

    ማሸአሏህ ሥታምሩሩ❤❤❤❤

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336 4 місяці тому +1

    ረምል ሳይሽ ትዝ እሚለኝ ሃብብን የሰራሺው ነው 😂😂😂😂

  • @AminahAd-bn2poያረብ
    @AminahAd-bn2poያረብ 18 днів тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አለውያ
    @አለውያ 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤ፍቅርእስከጀነት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 4 місяці тому +1

    የወሎ ቆነጃጅቶች ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @tyyfyyu6714
    @tyyfyyu6714 4 місяці тому +1

    መሽአላ 🥰🥰🥰🎉

  • @Awollotube
    @Awollotube 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ👍👍👍💐💐💐💐💐

  • @zahraAlimusa-r1p
    @zahraAlimusa-r1p 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤መሻአላህ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 4 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ❤

  • @user-seadi
    @user-seadi 4 місяці тому +7

    ረም የሀቢብ ንግስት ❤

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 4 місяці тому +1

      እህት ደምሪኝ በቅንነት ማማየ❤❤

    • @user-seadi
      @user-seadi 4 місяці тому

      @@መካሁሴን-ሸ6ጰ መርሀባ አድርጌሻለው በርች

  • @nawal5119
    @nawal5119 4 місяці тому +1

    ሳይናገር ድንገት ሚመጣ እንግዳ ያናደኛል አይመቸኝም

  • @awolfedlu5443
    @awolfedlu5443 4 місяці тому +1

    Husband is 1st you are giving him the last coffee means”stela” yedeferese not good when I came Dessie I am going tell him😅😅😅

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 20 днів тому

    ማሻአሏህ❤

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 4 місяці тому +1

    እኔም ምርጥ ጓደኛ ነበረች በስደት ለፍታ ሀገር ገብታ የተረገመ ጦርነት ከባድ መሳሪያ ወሰደብኝ 😢😢ግን ለምን መቶ አትገቢም ቅስቀሳ አድርጊ❤

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 4 місяці тому +1

    ደስ ስትሉ❤

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨመረላችሁ

  • @MekiyaAhmed-lq9te
    @MekiyaAhmed-lq9te 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 4 місяці тому +5

    ረምላዬ 💖

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 4 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tube6846
    @tube6846 4 місяці тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤

    • @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ
      @Ahlam_mersaሀሉሚ_መርሳ 4 місяці тому +1

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውዴ ደምሪኝ🎉🎉

  • @EkarmEkram-r5k
    @EkarmEkram-r5k 4 місяці тому +3

    ❤❤❤

  • @FunnyBlueMackerel-xe1wz
    @FunnyBlueMackerel-xe1wz 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ

  • @HawaRasin
    @HawaRasin 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrn3878
    @mrn3878 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 4 місяці тому +1

    👍👍👍

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 4 місяці тому +1

    😅😅❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 4 місяці тому +1

    ተምራላቹ ግን ብዙ ግዜ አንቺም ጋ ሰአደም ቤት ቡና አቅርቦ ጀባ ዱአ ምበለውን ናገር አቁሙ

  • @እሙሙአዝሰ
    @እሙሙአዝሰ 4 місяці тому +1

    ማሸአላህ

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 4 місяці тому +1

    ማሻአላ

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 4 місяці тому +5

    ረምሊ😎😎😎🌹

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @ካሙጀማል
    @ካሙጀማል 4 місяці тому +2

    አሰላሙ አለይኩም አዲስ ጀማሪ ነኝ ስበስክራይብ አርግኝ የመዳም ቅምነኝ

  • @Skyblue-dh7xj
    @Skyblue-dh7xj 17 днів тому

    😅😅😅❤❤

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 4 місяці тому +1

    እስኪ እደ ረምሊ ተረጋጉ ብና ላይ ሜካፑን በሆላ ተቀቡት ግን ነጭ ሁናችሆል ሁላችሁም😂😂

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 4 місяці тому +1

    ሰአዲ ባሏጋ አሰራም እሳ ውዶቼ አይቻቸው አላቅም የለም እንዴ ባሏ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 4 місяці тому +1

    ኧረምርቃን😂😂😂በሉለኛምዱአአርልን🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-om6cf
    @SaraSara-om6cf 4 місяці тому +2

    ስታምሩ እሪምሊ እንግድነት አጠሪኝም??

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 4 місяці тому +1

    አቺ ጀበነ ሰትተይ ትንሸ ትመሰለለች አጀቡዙ ትዘለቸ መሸለሀ ደሰ ትለለቹ

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 4 місяці тому +1

    እኔስ አድም የልብጓደኛ የለኝም

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 4 місяці тому +1

    እኔ ድንገት የሚመጣ ሠው ያናደኛል

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 4 місяці тому +1

    ያረብጓደኞቸናፍቀኝሁሉምአገርገብተዋልአኔነኝየመዳምሸቃሉኢንሸአላህሀዳርላይአገባላሁአላህያሳክልሽበሉኝስልችቶኛልሀባይቤ

  • @seadi5
    @seadi5 4 місяці тому +1

    እረምላቤትሽያለእናትሽአያምሩም

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 4 місяці тому +1

    3ቱልጆች ለምን በዚህ እድሜቸው ቡና ይጠጣሉ ጥሩ አደለም

  • @zena9750
    @zena9750 4 місяці тому +1

    ክክክክክክ ዱበርቲ መሰላችሁ እኮ

  • @zehara53o
    @zehara53o 4 місяці тому

    ወላሂ ከይቅርታ ጋ ሰአድም አታቡኝ ዱቄት እንደ ረምላ ለማ ሁኝ በተፈጥሮሽ ተብቃቂ የምር አመድ ላይ የተከባለለች ገጥዋ ነው የመሰሉት ቡንን ጨርሰው 😅😅😅😅😅

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 4 місяці тому

    ዱቀት ሴቶችን አበላሸ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ሜካብን ሳይ ረምላ ያለችዩ ትዝ አለኝ ተገርፍ ያላለቀ ጅልሰም 🤣🤣🤣🤣🤣 በተረፈ ሶስቱ ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ ከላይ አልሀምዱሊላህ ከታች አኡዙቢላ ሆናችሁ

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 4 місяці тому

    Justice for heven😭
    * የህፃናት
    * የሴቶች
    * የእህቶች
    * የእናቶች ሞት ይብቃ !!!
    * እኔም ነገ ልጅ ይኖረኛል
    * ታናሽ እህት አለችኝ
    * ይህን ለማውገዝ ሰው መሆን በቂ ነው
    * ሄቨን የኔም ልጅ ነች @followers @highlight

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TtfgJhgfh
    @TtfgJhgfh 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 4 місяці тому +1

    የወሎ ቆነጃጅቶች ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 4 місяці тому +1

    ማሻአሏህ

  • @تهمت-ح7ر
    @تهمت-ح7ر 4 місяці тому +1

    ማሻአላህተባረከአላህበጣምታምራላችህአላህይጠብቃችህእህቶቼበጣምአከብራችሀአለሁኝእወዳችሐአለሁኝላይክአድርጌአለሁኝለሐቢብልጆችሸለእናትሸለእንግዶችሸየከበረሰላምአቅርብልኘአገራችንአላህሰላምያምጣልንአሚን

  • @Skyblue-dh7xj
    @Skyblue-dh7xj 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @AmetrhmanAmetrhmanAhmed
    @AmetrhmanAmetrhmanAhmed 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @HuatHuotah
    @HuatHuotah 23 дні тому

    ❤❤❤