በረመዳኑ ቤታችን ባዶ ሆነ🍜

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 305

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 7 місяців тому +167

    ማሻ አሏህ ደስ ይላን የመዳም ቅመሞይ አቦ እናተንም አለህ እንደ ጨረቃ እና ኳዋክብ የደመቀ ሂወት ይስጣችህ የኔ ጎበዞች የነገ አበባወች ❤❤❤

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 7 місяців тому +41

    አሊኮ እድለኛ ነህ እንዳንተ የዋህነት ሰዓድን ሰጠህ ሰአድ ና አሊ የዋህ ምርጥ ጥንዶች
    ❤❤ሰአድ ጥንካሬ 100%
    ❤❤ሰአድ ሙያ 100%
    ❤❤ሰአድ ቁንጂና 100%
    ❤❤ሰዓድ ጀግና 100%
    ሰአድ ሙሉ ሴት የሴት በላይ ደርባባ❤❤❤❤❤❤ ሰአድና አሊ ሺ አመት በፍቅር ኑሩ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed 7 місяців тому +95

    ቅመሞችየ ተሥፍ እንዳትቆርጡከሸቃልነት ወደ መዳምነት ይቀይረናል አብሽሩ።

    • @madenam8568
      @madenam8568 7 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @seada12a28
      @seada12a28 7 місяців тому +2

      አሚን ያርብ ኢሻአላህ

    • @Emuhamed-u8c
      @Emuhamed-u8c 7 місяців тому

      ኢሻአላህ ያርብ

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 7 місяців тому

      ኢንሻ አላህ

    • @AbcAbc-gs9pu
      @AbcAbc-gs9pu 7 місяців тому

      ኢንሻአላህ ያረብ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 7 місяців тому +53

    ሰዓድ ሙያ እና ፅዳትሽን በጣም እወድልሻለሁ መቸም የመዳም ቅመሞች በሙያእና በፅዳት አንታማም

    • @Aelhamedulilah
      @Aelhamedulilah 7 місяців тому +1

      የትኛው ሙያ ነው እጄራውን አላየሺውም ?? በደንብ እይው

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 7 місяців тому +7

      ​@@Aelhamedulilah ወላሂ እንጀራውን አላየሁም ቢዛ ሳንቡሳ ጌማት ነውያየሁት መጨረሻላይ አሁን አየሁት ክክክ አንዳንድጌዜ ያጋጥማል በሚለው እንለፍ

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 7 місяців тому +61

    ❤መሸአላህ አላህ ይባርክልሽ እኔን የታየኝ ህፃኑ ሰአድ እያለ ሲከተልሽ አላህዋ አላህ ሶሊህ የሆነ የአላህባሪያ ባልና ልጆች ቢሰጠኝና ከልጆቼ ጋር በአገሪ መኖር አድለኝ ለስደተኛ እህቶቸም ወፍቀን ።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 7 місяців тому +29

    ማሻ አላህ አላህ የአፍያ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ግን ለዱኒያ ብልጪልጪ ብቻ አታስቡ ለተቸገረ አካፍሉ ልታካፍሉ ትችላላችሁ ግን በደንብ መስራት ትችላላችሁ እኛንም ልባችንን ዱኒያን ብቻ ከማስብ ያውጣልን ለአኼራችን የምንስራ ያድርገን

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 7 місяців тому +20

    አይ ወሎ ተሁለዴሬ ሴት ከኔ ጀምሮ ሞያ ነገ ነው ማሻአላህ ይስለሙየዲኪ ያገሬልጅ።ከቁጅና ሙያ ጥንካሬ ምርጥ ሚስትነት ማሻአላህ ረመዳን ሙባረክ

    • @ሀዩ-ቈ2ሸ
      @ሀዩ-ቈ2ሸ 7 місяців тому +4

      መጠርጠሩስ❤ወሎ ሙያ ቁጅናሁሉምአለ🎉🎉🎉

  • @emuMohammed-v8o
    @emuMohammed-v8o 7 місяців тому +13

    ትለያለሽ እኮ ጀግናዬ ባለሙያ አላህዬ ይጠብቃችሁ እንወድሻለን❤❤

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 7 місяців тому +11

    በስመአብ ስታምሩ ግን ምግብ ስታቀርቡ እንጀራ ላይ እሩዝ ከዛ ወጥ በጣም ይደብራል እንጀራ ቁርጥ ይሁን በመሀል በመሀል እሩና ቁርጥ ሲሆን ያምራ ለመብላትም ደስ ይላል ወጡን መሀል ላይ በትንሽ ሳህን አስቀምጡ ከዛ ዋው አምሜዚ ይሆናል ለበይውም አፕታይቱ አይዘጋም በተረፈ ብላፌ

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 7 місяців тому

      ሁሉምስው በራሱ አይነት ነውናነው የሚስራው የሁሉም ይለያያል እግዲህ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 7 місяців тому +12

    በጣም ያምራል ሰአድ እና አሊ መስኮቱን ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ስቀይ በት ይሸፍነዋል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 7 місяців тому +19

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @mimenoor3224
      @mimenoor3224 7 місяців тому

      ሱለላሂአሊሂወከለምምየሀቢቢያረሱለላህህ

  • @chfh4793
    @chfh4793 7 місяців тому +15

    ማሻአላህ የኛንም ሂወት ቀይርልን አላህዋ ከልጆቻችነ ጋር እሮመዳንን የምንፆም ያድርገን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @haderahadra8164
    @haderahadra8164 7 місяців тому +23

    ፍትህ ለእሥሮኞች በሣኡዱ ለሚሠቃይ

    • @ሀዩ-ቈ2ሸ
      @ሀዩ-ቈ2ሸ 7 місяців тому

      😭😭😭

    • @ሀዩ-ቈ2ሸ
      @ሀዩ-ቈ2ሸ 7 місяців тому

      ሚስኪንእረኛቹማተረሱ ማንምድምፅአይሆኑም ባሌከተያዘ 10ወሩሳዝኑ 💔💔😭😭😭

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ማሻላ ተባረካላ ስአድ ፅዳትሽና ስራ ወዳድነትሽ ማሻላ አለማለት ንፍገት ነው ❤❤

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 7 місяців тому +3

    መሽአላህ ቤቱ ሁሉም የተሟላ ነው ግን ሶፉ እና የሱፍራ ጣውላ ያስፈልገዋል ለቤቱ የሚመጥነው የጣውላ ሱፍራ እና ከነብ ነው በተረፈ መልካም እሮመዳን

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 7 місяців тому +1

    የኛ ተምሳሌት ጀግና አስተዋይ ደግ ሠኢዩ ነፍ እዲሜና ጤና ተመኘሁልሺ👌👌👌❤

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 7 місяців тому +5

    የግርግዳ ሰአት አደርጌበት በልኩ ግዝትሸ! አወ የግርግዳ ጌጥ! ማለት ማራኬ ይሆነል

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 місяців тому +6

    ረያን የናቱ ልጅ ቁርጥ ወላሂ ሙሀመድ ያባቱልጅ አጀብ ወላህ ማሻአላህ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ ሰአድ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህበይ ሁሉምይምራል

  • @JemilaDesye
    @JemilaDesye 7 місяців тому

    ማሻአላህ ስአድየ እሮዳንሙባረክ ዉደቢልአፊያ❤❤❤❤

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 7 місяців тому +2

    ማሻአላህ ከሰው አይንና ከሸረኛ ከምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ ልጅ አስተዳደግኮ ሰአዲ 1😘ናት ማማረጥ የለ ምን የለ በቃ እንድህነው ብቻ አይራበውጂልጅ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አይለያችሁ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤ወድ ልጅ እኮ እረባሽ ናቸው

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 7 місяців тому +3

    ፍቅራቹህ ለዘላለም ሳድየ ❤❤❤ የልጂልጂልጂ የምትድሩበት ያድርጋቹህ የወረዲቱ ነው ማነው የምትያት አጋዥዥ የነበረችዋ ደናናት ትደውላለች

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 7 місяців тому +2

    ማሸአላህ ሰአድየ ጀግና ነሽ የኔ ባለሞያ የማዳም ቅሞመች እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ ሀሳባችንን አሳክቶ ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሰቦቻችንጋ በቤታችን ወልደን ክብርን እድህ ፎ ይምልን ያርገን ያረብ ጉሉአሚን

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 7 місяців тому +5

    ልጆቹ አዱ አባቱን አዱ እናቱን እሚመስሉት

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 7 місяців тому +1

    እረመዳን ኢቲወ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ወላሂ ሀገሬ የምፆምበት ቀን ናፈቀኝ ሳአዲ ማሻአላህ ያምራል ቤትሽ❤❤

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 7 місяців тому +5

    ማሻ አላህ በጣም ለዉጥ አለ ዘሪቱ እምን ደረሰች

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 7 місяців тому +1

    የመዳም ቅመሞች ለእኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢 ጉሉ አሚንን

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 7 місяців тому +4

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እረ ያረቢ እንንተን እንደዚህ አየነት ሂወት የሰጣቹህ ጌታ ከአረብ ሀገረ የገላገላቹህ ጌታ እኛንም የወፈቀን ከማዳም ሸቃላነት ሂወት ያረቢ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 7 місяців тому +7

    ማሻአሏ አረአሏህ ለኛምይወፍቀንያረቢ

  • @z.d7914
    @z.d7914 7 місяців тому +4

    እኔ የሚገርመኝ ግን ባዴ እደዚህ የተለወጡት ምን ቢሰሩ ነው ከሳውዲ ሲሄዱ እኮ ቤታቸው እራሱ ገና አልተጨረሰም የነበር ለማነኛውም መሻአላህ

    • @ያአላህበሪያናኝ
      @ያአላህበሪያናኝ 7 місяців тому +5

      ዩቱብ

    • @HabibMohammed-fi5mk
      @HabibMohammed-fi5mk 7 місяців тому

      ወጥረው ሠርተው ነው ከሠሩ መለወጥ ያለ ነው

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 7 місяців тому

      ​@@HabibMohammed-fi5mkዩቱፕ ነዉ በዛ ላይ ነጋዴ ናቸዉ

    • @emueAbdullhe
      @emueAbdullhe 7 місяців тому

      ዩቲብ ነዋ እድሜ ለመዳም ቅመም ሀቢበቲ ክክክክ

    • @tube8843
      @tube8843 6 місяців тому

      ጠካራ ወንድ አግብታ ነዉ ከሰራሽ የትም ትለወጫለሽ

  • @yjjyuu864
    @yjjyuu864 7 місяців тому +2

    ሠአዲልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሺየኔ መመም ለሠው ምቀኝነት የለሺ እደጊ ተመደጊ የማታእጀራ ይሥጥሺ

  • @ekrammohammed8514
    @ekrammohammed8514 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ደሰ ሰትሉ ውድች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @LubabaHussain-i9t
    @LubabaHussain-i9t 6 місяців тому

    በርእስሽ ትንሽ ደንግጨ ነበር ማሻላህ ያምራል እኛንም ለዝህ ያብቃን ላገራችን

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ሠአዲና አሊ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ መስኮቱን ካልፈለግሽዉ በኮፒስታት በልኩ አድርጋችሁ ዝጉትና በግድግዳዉ ቀለም አይነት ቀቡት በሌኩ ከሆነ አያሳዉቅም

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 7 місяців тому

    ማአሻአሏህ ሣአዴ ወሏሂ አቺ ዩቱብ ይከፍልሻአል እኔ አረቤት አረጀሁ እዳቺ አደርጋለለሁሥል ወሏሂ ሢአምር❤❤❤❤

  • @tube3923
    @tube3923 7 місяців тому

    ማሻአላሕ ደስይላልበረጅም እድሜ ከባልሽ ከልጆችሽጋር

  • @seadi5
    @seadi5 7 місяців тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ስወዳችሁወላሂ
    11አመቴበስደትዱአአርጊልኝለመጨውአመትእሮመዳንስደትላይእዳልሆን/ማሻአላህያምራል

  • @Aelhamedulilah
    @Aelhamedulilah 7 місяців тому +3

    አረ ኡኡኡኡ እንጄራሁ ምነው ነቃቃ የማሽላ ነው ወይስ የበቆሎ

    • @feruza2537
      @feruza2537 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂 ጤቁር ጤፍ

  • @tube3507
    @tube3507 7 місяців тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀግኖች

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 7 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ነዉ የሚምረዉ ቤትሺ ሰአድየ። እነባባ ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸሁ❤❤❤❤

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 6 місяців тому

    መሻአላህ የሳአድና ያሊ ቤተሰቦች እስኪ አበረታቱኚ

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 7 місяців тому

    ማሻ አላህ የኔ ማሮች ከስደት መልስ 2ት ነዉደ የወለደችዉ አላቅም ነበር ወላ

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 7 місяців тому +2

    ውብ የዉቦች ውብ እኮ ናት ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @semiramohammed2584
    @semiramohammed2584 7 місяців тому

    ልጆቹ ያምራሉ ማሻ አላህ ትንሹ ሰአዲን ትልቁ አሊን መሳዮች❤

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 7 місяців тому

    ማሻአላ እምድሩ እምኩሎበት አላህ ያርጎላችሁ ያረብ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 7 місяців тому

    መሸአላህመሸአላህ ማናው እንደኔ ሠአድና አሊን የሚወድ ሁሉ ነገራቸውን እወድላቸዋለሁ መሸአላህ

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb 6 місяців тому

    መሸአላ ያምራል ዉደ አላህ ያጠክርሺ

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 7 місяців тому

    ማሻላህ ሁለታችሁም ጎበዞች ነችሁ

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 6 місяців тому

    ማሻአላደስሲልሁሉነገርበጣምያምራልኮርኒሱምበጣምነውእሚያምረውወላሂመሽአላመሽአላለኛምቤትለለንእንደዚህአይነትቤትይስጠንታምራለህሙሀመድመሽአላነውምግቡምቤቱምአስቀናናኝኢትዩጲያላይአላህይስጠኝ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 7 місяців тому

    ማሻአላህ ዉዶቸ የኔ ሥአድየ ባለሙያ ነሽ ማሻላህ ብል አፍያ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 7 місяців тому

    መሻአላህ አደጉ አላህ የሠድግለቸሁ ሦሊህ በዲናቸው መሪ የርገቸው መሻአላህ ❤🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም❤

  • @zuzuweloyewaTube
    @zuzuweloyewaTube 7 місяців тому

    ማሻአላ ደስ ይላል እኔም የዚህ አይነት ጀብሰም ኮርኒስ ነበር የመረጥኩት እና ብዙ መብራት ይላል እንደት ነው ውድ ነወይ የሚገዛው መብራቶቹ አምፓሉ ምናም መልሺልኝ እስኪ

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 7 місяців тому

      ደሴ አለ እኔ ገነቴ ነኝ እህቴ አሰርታለች

  • @ليلى-غ7ي1ظ
    @ليلى-غ7ي1ظ 7 місяців тому

    ማሻአላህ ብላፍያ ሳዓዲ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 7 місяців тому +1

    ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ አብሽሩ ሁሉም ያልፋን ልፋታቹሁ አለህ ያቅልልላቹሁ ብዞወቻችን ስደተኛ ነነ ብየ ነው

  • @ببقت
    @ببقت 7 місяців тому

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ምግብ አታባክኑ ስት የተራበ አሉ

  • @umzubyer
    @umzubyer 7 місяців тому +1

    ምንታደርጉታላቹሁ ጥላችሁት የምቴዱት ዱንያነው ምንምአያጅበኘም ወረቢ የጀነትቤታችሁን ባሳመራቹሁ የዘለሙንን

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ሰአድ ቆጆ አላህ ደጋግመሸ ምወልጂበት ቤት ይሁን ያምራል ቤትሸ ፈረስ ያስጋልባል የዛሬ አመት አድም ሳጎሉ አሊም ሁለተኛ ሚስት አምጥቶልሸ ፍድሸድሸ በሉ😂😂

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 7 місяців тому

      አቃጠልሻት😢

    • @HabibMohammed-fi5mk
      @HabibMohammed-fi5mk 7 місяців тому

      ምን አለችሺ አንቸችየ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 7 місяців тому

      @@HabibMohammed-fi5mk ምቀኝነት😭

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 7 місяців тому

      @@hhkk4666 ላላ እኔ ምቀኛ አደለሁኝም ፈገግ ላርጋት ብየ ነው እጂ በሙስሊም እህቴ ለምን እቀናለሁ ብዙ ጊዜ አልኮምትምይ ሁለየ ምከታተላት ምወዳት እህቴ ናት

  • @zina5085
    @zina5085 6 місяців тому

    ሁሉ ነገርሽ ብርቅሽ እኛ አሁን የአንች ቤት መቸ ጨነቀን ስራ ፈት😅😅

  • @neza6422
    @neza6422 6 місяців тому

    ማሻአላህ ዱአ አረጉ አገራቺንን ሰላም ያረገዉ ያረብ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 місяців тому

    ወይ ጉድ ህልም የማያሰየዉ የለም ዛሬ ከሳአዲ ጋር በህልሜ ከቤቷ መጥቼ አየሁ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 7 місяців тому

    ማሻአላህ ያምራል ደሞ ተራሱ ሲያምር ያሠላም

  • @samerall2803
    @samerall2803 6 місяців тому

    አረብያ መጀልስ ለኔም አሠራልኘ ሳኢድየ

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 7 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁእንኳን ለተከበረው ወር ሸህ ረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 7 місяців тому

    መሽኮቱን መጅብሰም ድፈኒው መሸአላ ደስ ትላላችሁ

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 7 місяців тому

    አዘጊው በቦሌኬት ወይም በጣውላ እጨት መሰኮቱን

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 7 місяців тому

    ሣአድየ እንኳን አደረሳችሁ ግን ባለፈው ደውየለሽ አንድ ጉዳይ አጫውቼሽ እሽ ቪድዮ እሰራልሻለሁኝ ወይም አሊ ሸር ያደርገዋል ብለሽኝ አይናይን እያየሁ ፀጥ አልሽኝ እረ በአሏህ ሸር አርጊ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    አህለንን ውቦች
    አሊ ዬት ጠፋ እየልኩኝ ነበር መልካም ዬዋህ ሰው ነህ አላህ ከሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቀችሁ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 7 місяців тому

    አስደንግጣቹኝ ነበር ግን ርእስሳቹ አርጋቹት ነው!!
    ግን ሰው ማስደንገጥ ለዛውም በረመዳን

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 7 місяців тому +1

    ስአድ. እና አብድ. ስወዳችሁ. እኮ. ኢትዮጵያ. ስመጣ እማ. ከናተ እመጣለው. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kubraa271
    @Kubraa271 6 місяців тому +1

    Mashallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melektube
    @melektube 7 місяців тому

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁየመስኮቱን ዲኮር ስቀይበት ቆንጆ ለአይን ግል ብሎ የሚታይ አሪፍነው ወይም እዛውላይ የሚለጠፍ የወረቀት ዲኮር ተጠቀሚ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 7 місяців тому

    ሰአዲ እኔም የመዳም ልጆች ልቤን ዝቅ ነው የሚያዴርጉኝ የንች እንኳን 2 ናቸው የኔ 7 ናቼው ሊገሉኝ ነው

  • @Kidstየናቶልጅ
    @Kidstየናቶልጅ 7 місяців тому

    የቁረአን፡ጥቅስ፡ስቀይበት፡ማለቴ፡የማ ሚሰርግላይ፡ለምለም፡❤❤❤❤❤ስቶታ፡ያመጣችዉ፡አይነትስቀይበበት፡በዛዉም፡ያምራል፡ይሸፉናልም❤❤❤❤❤በሀሳቢ፡የምትስማሙ፡በላይክ፡አሳዩት🎉🎉🎉

  • @indujed3236
    @indujed3236 7 місяців тому

    Wawrwb mashllhaa mashllhaa saedi wehali moyashin batem nweu yamwdo ejish yebrhka mashllhaa La,du,aa Aenmi yarbi Amin yarbi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mubetube2
    @mubetube2 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ ቢል አፊያ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 місяців тому

    እንኳንአደረሰንበልአፊያ

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 7 місяців тому

    እንኳን አደረሳቹ ዉድ እህት ወንድሞቼ ረመዳን ሙባረክ ሳዲ 🌹❤

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 7 місяців тому +1

    መሥኮቲቱን የሆነ ሎሃ በረጅሙ አርጊበት ደሞ ባጡጋ የተጠጋ ሥለሆነ እሚመቺ አይመሥለኝም እኔ እራሡ መሺቁል ሆኩ በመሥኮቱ 😆😆😆😆

  • @saadsaad6513
    @saadsaad6513 6 місяців тому

    መሸአላመስከቱንሉሀ ስቀይበት

  • @zed8412
    @zed8412 7 місяців тому

    ማሻአላህ ሰአዲ ማሻአላህ ብላፊያ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 7 місяців тому

    የግድግጣ ጌጦች
    አሉ አዱ ከፉ አዱ ትንሽ ዝቅ
    አዱ ደሞ በደብ ዝቅ አድረገሽ አነስ ያሉ አሉ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 7 місяців тому

    አህለን ሰአድ አሊጠፍህኮ የሰላምየፍቅርቤትያድርግላችሁ

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 7 місяців тому +2

    እርብሩ መድርሻ አጣ ባመት ባመት መቀየር ብሩን ለሚስኪን ስጡት አጅር አለው ታስቀየምኳችሁ አውፍ በሉኝ

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 7 місяців тому

    ማሻላህ

  • @najathussain2779
    @najathussain2779 6 місяців тому

    Mashallha rabbiin isinfi addaballuu❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 7 місяців тому +1

    ደስ ይላል ሳሎሽን እንኳን አሰፋሹ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 7 місяців тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ እኳንአደርሳችሁ

  • @meryembente1110
    @meryembente1110 6 місяців тому

    ወይኔ ልጀቹ ሸኔ ነው የሚመስሉት አላህ

  • @HalimaAhmed-w8w
    @HalimaAhmed-w8w 6 місяців тому

    የጨቃ ቤት ኮሪሡን በቡለኪት ማረግ ይችላል እንድ የምታቁ ነገሩኝ

  • @saadaabudhabi7326
    @saadaabudhabi7326 7 місяців тому

    ሰአዲ እኔ ሶፋና ቀለል ያለች ቡፌ ፈልጌ ነበር እስኪ ተባበሪኝ እህት በውስጥ ላናግርሽ ?🍬🍬🥰💫✨🌷🌷🌷

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ሰአድ እር እቃችንን መላ በይን

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 7 місяців тому

    ማሻአላ ❤❤❤❤

  • @sameraassen3690
    @sameraassen3690 7 місяців тому

    ማሻአላህ ሰአዲ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 7 місяців тому

    ሠአዳዬ የኔ ቆንጆ ሥወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    Yebetshe estaile waw new gen knbu sofa bihonena yetivew bota yesufra tawla bihon btam yamral ahunm arif new❤❤❤❤❤

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 7 місяців тому

    ሙሀመድ ያባቱልጅ ትንሹ የናቱልጅ መሸአላህ

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    እንኳንአብሩአደርስን ሱሱየቅመምስውድሽ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 7 місяців тому

    የኔቤት ጠባብኛለች አችደግሞ ሰፈብኝ አልሺ