🔴 ከሳአዉዲ አሳፋሪ ቪዲዮ ወጣ|የሂቨን ገዳይ ሊለቀቅ ነወ|በህፃኑ ልጃ ስበብ ሰለመች|seid media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • ከሳአዉዲ አሳፋሪ ቪዲዮ ወጣ|የሂቨን ገዳይ ሊለቀቅ ነወ|በህፃኑ ልጃ ስበብ ሰለመች|seid media
    Shameful video released from Saaudi | Heaven's killer is about to be released

КОМЕНТАРІ • 196

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 День тому +28

    ኣረ ወንድም ኣፍንጫቸውን ይሳሳማሉ. ንጉሶችም ሁሉም ዝም ብላችሁ ወንድ ለወንድ ኣትበሉ መጀመሪያ ምጣራት ማወቅ ሳውዲዎች ባህላቸው ነው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 День тому +8

    ሰያ ዛሬ የሳኡዲውን ቸኮልክ ወንድሜ ባህላቸው ነው ከንፈር አይደለም አፍንጫ ነው የሚሳሳሙት የአክብሮት ሰላምታቸው ነው

  • @EthiopiaKiya
    @EthiopiaKiya День тому +10

    እስራኤል 🇮🇱 እንደ አሜሪካ በተፈጥሮ በላ የምትጠቃበት ቀን ናፈቀኝ😅

  • @Merma-m5l
    @Merma-m5l 6 годин тому +1

    ما شاء الله
    ما شاء الله
    ያረብ
    አተጠብቀን
    የአሏህ❤❤❤😂😢😢😢😢😢

  • @SeadaMohammed-gr2rq
    @SeadaMohammed-gr2rq День тому +11

    አረቦች በአፍንጫ ነዉ የሚሳሳሙት መጀመሪያ አጣሩ

  • @eriwedi2222
    @eriwedi2222 День тому +11

    ወንድም እነዚ ሰዎች እንደ ባህል ነገር ነው ከንፈር ለከንፈር ሳይሆን ኣፍንጫው ነው የሳመው ይህ ደግሞ ያን ታላቅ የሆነ ወይ በቤተሰብ ላቅ ያለ ቦታ ያለው እንደ ባህላቸው ኣፍንጫው ይሱሙታል ይህ ደግሞ እንደ ክብር ወይ ማክበር ይወስዱታል

  • @bintahmed
    @bintahmed День тому +9

    ያረቢ ብራህመትህ እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ እዝነት በራህመትህ እየን ያረብ

  • @mabrukharun4613
    @mabrukharun4613 День тому +11

    የሳዉዲን አትቸኩል ሰላም ነው ባህል ነው

    • @imanksa3017
      @imanksa3017 22 години тому

      ሳያጣሩ መሮጥ ያአላህ አቀል ሸይ ሁሞ መስሊም

    • @امحسنى-ه2غ
      @امحسنى-ه2غ 13 годин тому

      ትክክል አረቦች ሰላምታቸው ባፍጫቸው ነው ስርአት አላቸው በማታውቁት አትናገሩ አሚሮቻቸውን ማየት ይቻላል እንደት እንደሚዘያየሩ

  • @زينبلمى
    @زينبلمى День тому +5

    አሚንንንን ያረበል አለሚን

  • @Foziyahmed-g4d
    @Foziyahmed-g4d День тому +5

    አረ ሰኢድ ምንም ሳትረዳ ዝም ብለ ብለክ ሚዲያ ላዪ አታዉራ የተሳሳሙት አፍንጫ ለአፍንጫ ነው። ባሀላቸው ነው።

  • @zinet3501
    @zinet3501 23 години тому +1

    ወንድሜ ሰኢድ ሳዑዲያ በአፍንጫቸው ነው ባህል ነው በከንፈራቸው ይመስላል ከሩቅ ሲታይ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi День тому +2

    እስልምና አላህ ለሰው ልጆች መርጦ የሰጠው ሀይማኖት ነው የሚጠብቀውም አላህ ነው,እኛ ኸይር ብንሰራ ለራሳችን ነው መጥፎ ብንሰራ ለራሳችን ነው: አላህ ምንም አጋዥ አይፈልግም ሰማይን ካለምሰሶ ያቆመ ጌታ ነው

  • @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ
    @ይማምአብዱ-ጀ9ጠ День тому +4

    ያአላህያአላህያአላህያረብያረብ

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p День тому +4

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 19 годин тому

    ሱብሀንአላህ ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድነቤ🎉🎉🎉

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 День тому +2

    አንተ ልጅ ለብር ብለሕ ያልሆነ ነገር እያሰራጨህ ነው 😢ሙንከርን ክብርት ያስራጫት ከሰረ 😢ሰሪው ቢቶብት አሰራጭውምን ይህን ቶበቱ😢 ተው ባልሆነ ነገር ርዕስ እየሰጡ ........ ዋጋ ያስከፍላል። እስኪ መረጃ ይኑርህ ዓለማችን ብዙ ባህሎችን ወጎችን ያኗኗር ዘዬወችን ያልሆነ ስያሜን መስጠት አይገባም። ተው

  • @KedijaAbzinab
    @KedijaAbzinab День тому +1

    Masha Allah

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf День тому +5

    ماشاءالله٠الله٠اكبر❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w День тому

      🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله День тому +3

    እሄበናቶቻችን ቀረ አሁን ወዶች ናቸዉ እሚጦወሩት ሴቶች እየሰራን ቤተሰቦቻችንን አማክረን አስፈቅደን ለባላችን እንርዳዉ አንርዳዉ እያልንነዉ ወዶች ተዋርደዋል እነሱ ወደቤት ሴቶች ወደዉጭ ሰርተን ለማስተዳደር እናመብት የላችሁም ወዶች ሰርታችሁ ማስተዳደር አችሉም ጡረተኛናችሁ ግን አላህ ያዘነላቸዉ ወዶችአሉ ካስር አድ

  • @YousefFaisal-sp5dk
    @YousefFaisal-sp5dk 20 годин тому

    ኧረ አላህ ሁሉም ሰው ሂዳያውን ይስጠን በየ ቤቱ ይቃብ ብያስወልቁ ደስ የሚላቸው ቡዙ ሰዎች አሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸው😊

  • @HasmaAhmdan
    @HasmaAhmdan День тому +3

    Ygdele menme cekeceke yale nwe betdare laye yth guoday ፈትህ ለሄቨን ለሄቨን ጀግና አበቄነሽ አላህ አለ እውነት እስክ መቼም አይወድቅም ፈትህ ለሄቨን

  • @hayatmuhamed-f4e
    @hayatmuhamed-f4e 18 годин тому +1

    አላህ,ቀጥተኛውንመገድይምረንያረብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani 20 годин тому

    ሰይድ ወድማችን የሳውዲው ባህላዊ ሰላምታ ነው አፍጫቸው ነው

  • @amreamre-fw1qt
    @amreamre-fw1qt День тому +2

    አሚንን

  • @mustafaghalu3516
    @mustafaghalu3516 День тому +1

    ሰዒድ ቸኮልክ አጣራ አፍ ለአፍ አይደለም አንዱ የአንዱን ኣፍንጫ ለመሳም ሲሽቀዳደሙ ሁለቱም ኣፍንጫ ላፍንጫ ይነካካሉ እንጂ አንተ እንዳልከው አይደለም 3:56

  • @munamohammed2702
    @munamohammed2702 16 годин тому

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ልባችን ደርቃል ያርቢአማና

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen День тому +1

    የመጨረሻው ፈትዋ አስፈላጊ ነው ለኔመ ለህቶቸም እሱ ሳያውቅ ነው ብር የምልከው የራሤ ብር ነው ብየ ቡሀላ ነው የም ነግረው አላህ ሪዝቃችንን ያስፋልንጂ

  • @AnshaYasuf-n2l
    @AnshaYasuf-n2l День тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 4 години тому

    ስለሳውዲ የለቀከው ቬድዮ ዝም ብለህ ባልገባህ ነገር ነው ያወራሐው የሳውዲ ወንዶች በባህላቸው በአፍንጫቸው ሰላምታ ይለዋወጣሉ ዝም ብለህ የሙስሊሙን ስም አተታጥፋ

  • @GgggGgff-k9o
    @GgggGgff-k9o День тому +1

    የሳውዲ ሰላምታ ነው ወድሜ አትሳሳት አፍንጫ ሲሳም በአፋቸው መልስ ነው የሚሰጡት አይሳሳሙም

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج День тому +1

    ማሻ አላህ❤

  • @جميلهنصر-ز8ج
    @جميلهنصر-ز8ج День тому

    مشاءالله تبارك الرحمن

  • @Gsgdg-tx1pz
    @Gsgdg-tx1pz День тому +2

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @جميلهنصر-ز8ج
    @جميلهنصر-ز8ج День тому

    مشاءالله تبارك الله

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js День тому

    አረቦች አፍጫቸውን ይሳሳማሉ. አረጋግጡ እኔ ዱባይ ነኝአንድ ቀን ስውዬዬ ከጓደኛው ጋር ሰላም ሲባባሉ ድንገት አይቼ ደንግጬ ነበር ግን ማረጋገት ጥሩ ነው

  • @JamilaAbdulfatah
    @JamilaAbdulfatah 23 години тому

    ማሻ አላህ ህፃነትውች

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 21 годину тому

    የሳውዲ ሰላምታ ነው ሰዒድ አንድ ነገር ሳታጣራ ወደ ሚዲያ አታምጣ እኛ ሱዑዲ ነዉ ያለነዉ ሣታቅ አትመዠግብ

    • @zahraahmed4094
      @zahraahmed4094 20 годин тому

      ሰዒድ አፍና አፍ አይደለም አረጋግጠህ ምጣ

  • @KubraSharafa
    @KubraSharafa День тому +1

    .ማሻአላማሻአላ❤❤❤

  • @mabrukharun4613
    @mabrukharun4613 День тому +1

    መጀመሪያ አጣራ አዉርድ

  • @FatumaAdem-v8p
    @FatumaAdem-v8p День тому +1

    አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤

  • @Mesudhussen-g2y
    @Mesudhussen-g2y День тому

    ماشاء الله ❤❤❤

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k День тому

    ማሻ አላህ

  • @Fadeela-e5h
    @Fadeela-e5h 20 годин тому

    ሰለላሁኣለይሂወሰልም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ረዲየላሁአንሁማ አጅማኢን

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r День тому

    እረ ስለ ሳኡዲ ሳታጣሩ አታውሩ እና አረጋገጠ እነሡ ግባራቸውን አፍንጫቸውን ይሳሳማሉ ያም የሚሆነው እናት እና አባተቸውን የሚወዱትን እና የሚያከብሩትን ሲያገኙ ነው

  • @መግፊራኢትፕ
    @መግፊራኢትፕ День тому

    ማአሻላህ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 День тому

    Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe masha allhe allhe yatɓeken allhe katmhenen yasmirlen

  • @Qurantube-h8i
    @Qurantube-h8i День тому +1

    Kuran melkek jemriyalew eyegebachhu aberetatugn lealah bye ewedachhalew

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l День тому

    Masha allahe

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ነው ችግራቸውን የሚያውቀው

  • @AlimaAbshiro
    @AlimaAbshiro День тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    🎉🎉ማሻአላህ

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 День тому

    ማሻ አላህ ብያለዉ አንድ ጥያቄ አለኝ ለወረዳ አትቾክል ያልተጣራ ወሬ እያወራቹ ሀገራችን እሪስ በርረየስ ትባላላቹሁ ግን ባሕር ማዶ ተሻገራቹ እንኑርቤት ብልግና መስሎክ ነዉ አይደለም እደኛ ሀገር ሙስልሞች እጅ ለእጅ አይዘያየሩም አባት አጎት እናት አያትታላቅ ወንድም ታላቅ እህት አያቶችን ግንባር እጅ ይስማሉ እንጂ ለብልግና አይደለም የቾከለ አፊሶ ለቀመዉ ነዉ የሚባለዉ አትቾክል ተረጋጋ ጠይቅ ስለዲኒ

  • @MehubaJemal-l8v
    @MehubaJemal-l8v День тому

    Msshallah

  • @khadijahussne9416
    @khadijahussne9416 День тому

    አንድ ሴት ትዳር ከያዘች በኋላ እሱ ነው እየሰራ ማስተዳደር ያለበት እሷ በጣም ሀብታምም ብትሆን በፍቃዷ ካልሆነ በስተቀር ለቤትሽ ወጪ አውጪ አትባልም ኡስታዙ ያሉት እሱ ሰርቶ የሚያመጣውን ነው ያለሱ ፍቃድ ገንዘቡን መስጠት የለባትም ያሉት ነገር ግን ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ኖሮብሽ ከሱ ጋር በስምምነት ልሰራ ከወጣሽ የዚ ፍርድ ሌላ ነው የሚሆነው ማንኛውም ነገር በገንዘብሽ ለቤተሰቦችሽ ስታደርጊ ባለቤትሽን ማስፈቀድ አለብሽ የለብሽም የሚለውን ኡስታዞችን መጠየቅ ነው

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 23 години тому

    ማሻአላህ እድግ በሉ❤

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp День тому

    በመጀመሪያ እረቦች ከልባቸው የሚወዱትን ሰው የሚያከብሩትን ሰው አፈጫቸውን ይስማሉ ከፈር አይደለም የሳሙት ለምን እሩቅ እንሄዳለን ኢቶፂያ ውስጥ ከፈር ለከፈር የሚሳሳሙ ብሄር አለ አይደል እንደ እና ሳኡድ አፍንጫ ላፋጫ ነው የሚሳሳሙት እና ሌላው የሱማሊያ እና ያፋር ሴቶች ችግር አለባቸው ኒቃብ ላይ ግን አፋሮች እንደ ሱማሊያ አይጨፍሩም ግን ሳይገባቸው ነው ኒቃብ የሚለብሰው ስንት ሳቶች አሉ ለኒቃብ ብለው ዋጋ የከፈሉ እየከፈሉ ያሉ አሏህ ሁሉንም ይምራን ብቻ

  • @TgD-q6y
    @TgD-q6y День тому +1

    ሰ ያ የምታቀርቡትን አሪፍነዉ የዉሸት ድራማየሚሰሩትን አታቅርቡ

  • @JamilaJamila-d4s
    @JamilaJamila-d4s 18 годин тому

    እነሱ ማህላቸው ነው ሲገናኙ በአፋጫቸው ነው ሰላም የሚባባሉት

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 День тому

    Inshalla inshalla ❤

  • @WssdAsdd
    @WssdAsdd День тому

    መሻአላህ❤❤❤❤

  • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
    @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ День тому

    እይ አረቦች ይከባበራሉ ግባራቸውን ሁሉም ቀድመው ለመስማት ይሮጣሉ ለዛነው ቀረፃ ስላለ እጂ ይሄብልግናአይደለም እዳውለወረ ባንሮጥ

  • @AllQua-h5i
    @AllQua-h5i День тому

    ማሻአላህየኔጣፋጮችአላህያሣድጋችሁ

  • @Kids-nd2cj
    @Kids-nd2cj День тому

    ማሽ አለህ❤️❤️❤️

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi День тому

    Afencha ..yesasamalu...bahel...nw...

  • @ሙሀመድይመር1234
    @ሙሀመድይመር1234 День тому +1

    እኔምለመጀመራግዜጠይቃቸው ችግርዠለውምአሉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሰይድ ግን እትቸኩል አረቦች እንደኘ ምቀኞች አይደሉም

  • @መግፊራኢትፕ
    @መግፊራኢትፕ День тому

    ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሠቢት ቀልቢ አላ ዲንክ

  • @HaniMolla
    @HaniMolla День тому

    አሚን አሚን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ሁላችንንም

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 День тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    رضي الله عنه وارضاه

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u День тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢

  • @ግራይግባህ
    @ግራይግባህ День тому

    ማሸአላህ

  • @ፋፊቢንትEbrahim
    @ፋፊቢንትEbrahim День тому

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله الله يحفظكم يا رب

  • @kedijazeinu683
    @kedijazeinu683 День тому

    MashaAllah

  • @ሙሀመድይመር1234
    @ሙሀመድይመር1234 День тому +1

    አረቦችቲዘያየሩእንድህነው ሀደትነው ከፈርናከፈርነውየሚሳሳሙት ዱባሁሉምእንድህናቸው

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 День тому

      መጀመርያ አማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ተማር ደደብ መሀይምበበ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 День тому

      መጀመርያ አማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ተማር ደደብ መሀይምበ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ምርጥ አየር መንገድ

  • @seyapure8917
    @seyapure8917 День тому +1

    Ameeen

  • @hasnaMahmud-ud1gc
    @hasnaMahmud-ud1gc День тому

    ማሻላህ

  • @FoziyaAbdu-gm9nn
    @FoziyaAbdu-gm9nn День тому

    Mashallah

  • @sdffdf-i1k
    @sdffdf-i1k День тому

    ماشاء الله

  • @zinet3501
    @zinet3501 23 години тому

    ኣየር መንገዱ ሽልማት ይገበዋል🎉🎉🎉

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m День тому

    Wl wr wb
    Mashaa Allah ❤❤❤
    Subahaan Allah 😢😢
    Salalah aleyii wasallam ❤❤❤❤❤Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam Salalah ❤❤❤❤❤❤❤❤Salalah aleyii wasallam Salalah aleyii wasallam ❤❤❤❤

  • @DJj-b9y
    @DJj-b9y День тому

    ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ

  • @samsungatwo2496
    @samsungatwo2496 День тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @SeadaEshetu-h8m
    @SeadaEshetu-h8m День тому

    እረ ያረቦች ባህል ነው አፍንጫ መሳም ወንዶቹ ሳታውቁ ፍርድ አትስጡ ወንድሞች

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ይያዛቸው ፈሳድ የሚያስፋፉትን

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 День тому

    Sallallhi allehi wassllam ❤❤jazklhe kayer ostaze

  • @dej1328
    @dej1328 День тому

    ሣታሥረግጡወደዝህአትምጡ ሣኡዶች ባህላቸዉነዉ አፎጫላፍጫነዉ የተሣሣሙት

  • @alidekalaz2485
    @alidekalaz2485 День тому

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ День тому

    ማሸ አለህ❤

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 День тому

    ኧረ አንዳንዲ አረቦች አፋንጫቸውን ይሳሳማሉ ከንፈረ ለከንፈረ አይደለም

  • @HyeriaMohammed
    @HyeriaMohammed 3 години тому

    እሸአለህ

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h День тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @حبشي-م3ه
    @حبشي-م3ه День тому

    ሳኡድወቺ አፍጫላፍንጫ ነወ እጂ ከነፈርአቸወን አይደለም ያጀማአ

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f День тому

    ማሻአላህ

  • @SamiraJamal-m5q
    @SamiraJamal-m5q День тому

    Sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi

  • @RamaNagashi-vn6eq
    @RamaNagashi-vn6eq День тому

    Maasha Allaah❤❤❤

  • @menarmu189
    @menarmu189 День тому

    ብሮ የሳውዲው ልክ አይደለሽም

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p День тому

    አሚንንንንን❤😭😭😭

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p День тому

      ማሻ አላህ❤

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p День тому

      አሚንንንን እናት❤❤