የካሳንቺስ እዉነታ ተጋለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 20 днів тому +9

    _እነዲ ባራት ነጥብ ሊዘጋ ምራፉ_
    _እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የሱ ሆኖ ሰልፉ_
    _መልካም ለመናገር አፉ ባይታል_
    _ይሄን እስኪያይ ጠላት ምናለ ዝም ቢል_
    _አብያችን ሺ አመት ኑርልን አዳነች አበቤ ዘርሽ ይባረክ_

  • @Mati_Entertainment904
    @Mati_Entertainment904 7 днів тому +1

    FIROMSA🎉 (MIKO)... I luv u ma brotha...keep doin' great👐

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 20 днів тому +7

    ሪች ሪቾ እባክህን ለገሃር ቂርቆስ አካባቢ የድሮ ቀበሌዎች 10 11 12 13 ከንቲባችን መጥታ ትይልን በእውነት blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 20 днів тому +8

    እውነቱ ይሄ ነዉ ስለ አዲስአበባ የሚጮሁት ጭራሽ አዲስአበባ አያቋትም የሀገር ጠላት ናቸው እኔ የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ ሽንት ቤት የሌለው ቤት አለ ሜዳ ላይ ነበር ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥ አለ በጣም

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 20 днів тому +18

    ምድረ እንቁራሪቶች እየጮሁት ያለው ለምኑ ነው እናቶች ደስተኞች ናቸው አገሪቱ እየተቀየረች ከዚህ የበለጠ ለውጥ አለ ታዲያ ይህ መንግስት እድሜ ከነ ጤና ይስጥልን ጀግኒቷ አዳነች ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 20 днів тому +7

    ያዘንኩት መፅዳጃ ቤት የብዙ ሰው ነው በተለይ ሴቶች ሲወልድ አሮጊቶች አሁን ጌታ ይባረክ ተብሎ ጌታታን ማመስገን ይገባናል

    • @eagle4452
      @eagle4452 19 днів тому

      ትክክል 👍🏽 😁 እኔ በጣም የሚያበሳጨኝ ውጭ ያሉት ጥላቻ ሰባኬወች እውነት ለ ብሂራቸው ቢቆሙ ሽንት ቤት ይሰሮላቸው ነበር ።
      በ 2024 ሽንት ቤት በሊለው ህዝብ ደም የሚነግዶ እርኬሱች ጌታ ይፍረዳቸው

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 21 день тому +9

    በጣም ደስስስስስይላል ባዳወች ገደል ግቡ

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 20 днів тому +5

    ይመችህ

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 21 день тому +11

    እውነቱ ይሔ ነው ማመሥገን ይገባል

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 20 днів тому +7

    የሴራ ፡ ፖለቲካ ፡ ለማንም ፡ ኣይጠቅምም ፡ ሀሉንም ፡ ስራ ፡ በተንኮል ፡ የመረዳት ፡ ኣባዜ ፡ እና ፡ በአንድ ፡ ጨፍልቆ ፡ ማየት ፡ ኣይበጅም። መልካም ፡ ተግባራትን ፡ ማመስገን ፡ አግባብ ፡ ነው።

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 20 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አስታዋሽ ያጡ ምስኪን እናቶች አባቶች አሁን መደረግ ያለበት ጠጣም ውስን ነበር ነው መግቢያ መውጫውን መጽዳት ለእይታ እንዲያምር ማድረግ የበለጠ ነዋሪዎቹ እንዲወድት ማድረግ ይቻላል መስተባበር ሁሉም እንደቅሙ

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 19 днів тому +4

    👍🙏🙏💪💪💪🌹💞💜💘❤ጀግና ኢትዮጵያዊ 💞💞

  • @mimim9982
    @mimim9982 19 днів тому +4

    የግል ቤት ያላቸዉን የት እንደደረሱ ብጠይቅ ብታሳዉቀን ?

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 20 днів тому +3

    ጎበዝ ህዝቡ እዲህ እያለ እያመሠገነው

  • @EndalkGamer-o4r
    @EndalkGamer-o4r 20 днів тому +15

    ህዝቡ ግን ለውጥ አይፈልግም ከምር ከዚህ በላይ ምን ይፈጠር ቆይ 😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 20 днів тому +4

    መኖር ደግ እግዚአብሔር እንኳን ይህንን ቀን አመጣላችሁ ❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 20 днів тому +2

    በጣም አድሎና መድሎ ያለበት ሰራ ነው ሒድ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆሰፒታል የተነሱትን አናግር የቀበሌ ቤት ተነሺዎች ቅድመ ክፍያ ብር ከፍለው ነው እሱም ያላለቀ ቤት የተረከቡት የግል ባለ ይዞታ ባዶ ቦታ እና ለቤት መሰሪያ ብሎ ሁለት ሚሊዮን ነው የሰጠው ቤቱን እሰከምንሰራ የት እንረፍ ሰንል በተሰጣችው ብር ተከራዩ ነው የተባልነው ሒድ ጠይቅ እውነታውን ህዝቡ ይወቅ የምን ማለባበሰ ነው ፍርድ ከአምላክ እንጠብቃለን

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 20 днів тому +2

    ማይኮ እናመሰግናለን

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 18 днів тому +1

    እውነት ልማት ከሆነ ሲያፈናቅሉ ባሉበት ልክ እንደ አዋሬ ገንብቶ መሰጠት ነበረ ፡ እውነቱን ተናገር ለህሊና ሰትል ሰው እንዴት ከከተማ ወደ ገጠር ይገባል ፡ ፍርድ የማያዛባ ጌታ ይፍረድ

  • @takelederesa
    @takelederesa 20 днів тому +6

    ሚኮ ለምታደርገው በጎ ምግባር ሁሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠህ እንውድህለን ❤❤❤

  • @endalegirmu8419
    @endalegirmu8419 20 днів тому +3

    ሚኮ የቀበሌ ቤት ተነሺ እውነት ቀን ወጥታለች ግን ወንድ ከሆንክ የግል ቤት የነበራቸው ትልልቅ ቢላ የነበራቸውን አግኝተህ በነሱ ላይ ፕሮግራም ሥራ ግን አታደርገውዊ

  • @gediman8749
    @gediman8749 20 днів тому +2

    Thank you for sharing and reality u doing great job we love you miko ❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 19 днів тому +1

    እሰይ ህዝቡ ደስ ካለው ሌላው አሉባልታ ትርፍ ነው.

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 20 днів тому +2

    ሚኪ ጅግና ❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Mikiethio
    @Mikiethio 20 днів тому +3

    Next degmo eski fok yalachew ena gebi bet yalachew sewochen yeferesebachewen asayen 👍🏼

  • @Bubululu1234
    @Bubululu1234 19 днів тому

    Thank u brother.keep it up!!!

  • @TafdrXfdfc
    @TafdrXfdfc 18 днів тому

    በነገራችን ላይ ጥሩ ሲሰራ ማመስገን ነው

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 19 днів тому

    Thankyou this the truth

  • @scf3129
    @scf3129 20 днів тому

    የት ሰፈር ነው የደረሳቸው

  • @km1481
    @km1481 20 днів тому

    ከነ አልጋና ወንበር ነው እንዴ የተሰጠው ?

  • @abenezergirma-kn2bs
    @abenezergirma-kn2bs 20 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 20 днів тому +1

    Bravo

  • @D.D501
    @D.D501 21 день тому +1

    Ewuneten seteketel dula yibezabehal berta bro

  • @selamselam805
    @selamselam805 20 днів тому +1

    wow❤❤❤❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 18 днів тому

    Wow

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 20 днів тому +1

    እውነታው እዲህ ነው ግን ግራ አጋቡን

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 14 днів тому

    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @almazbekele417
    @almazbekele417 20 днів тому +4

    በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 20 днів тому +1

    በሁሉም ነገር ፕሮፓጋንዳ የሚሰሩ ሊያፍሩ ይገባል

  • @Etienesh
    @Etienesh 7 днів тому

    ተመሰገን❤️🙏❤️👌

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 18 днів тому

    ❤🎉

  • @abelbirhanu7520
    @abelbirhanu7520 19 днів тому

    Miko mike do your own job please leave this kide of content to govermount midea you no 1

  • @BIniam-jh3cb
    @BIniam-jh3cb 21 день тому +1

    miko ewneta maweratk des yelal yesefer lij

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 21 день тому +1

    ከሲእል ወደ ገነት መግባት ይሔ ነው

  • @gediman8749
    @gediman8749 20 днів тому

    Next sarbet please please and u can imagine my mom saying ❤

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 21 день тому

    Wooww👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 21 день тому

    የምር ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 19 днів тому

    አሁን ደግሞ ምንትሉ? እውነቱ ይሄ ነው::

  • @selamselam805
    @selamselam805 20 днів тому

    Kestlibet miko ewnet ewnetun

  • @እድሉ
    @እድሉ 18 днів тому

    አይ ማይኮ ፕራክ ባንተ ግዜ ቀረ

  • @mobarak-d3t
    @mobarak-d3t 18 днів тому

    ሚኮ ለምን ፕራክ አትሰራም እረ ፕራንክ ስራልን

  • @samualgetachew5303
    @samualgetachew5303 19 днів тому

    ብሮ ልብ ካለህ የግል ቤት ተነሽዎችን ጠየቅ ተ

  • @SalmannSalm
    @SalmannSalm 19 днів тому

    የቄርቆሰልጅነውይሆልጅ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 18 днів тому +1

    አቤት አቤት ፕሮፖጋንዳ ሰርተህ ሞተሀል ከርሳም ከድሬ የተወሰኑ በዘራቸዉእና በተለያየ ነገር ተመርጠዉ ቤት የተሰጣቸዉን አቅርበህ ህዝቡን ልታሳስት ትሞክራለህ

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 21 день тому +4

    የአዲስ አበባ ልጆች እና አዲስ አበባን በኮዬ ፈጬ የለወጣቹ አዲስ አበባዊያን *
    አለመደራጀት እና ወይም መብትና ግዴታን አለማወቅ ይሄንን ያስከትላል። ባላችሁበት አልምተው እዛው ቦታቹህ ላይ አፓርትመንት ሰርተው ሊሰጧቹ ይችሉ ነበር። ነገር ግን ይሄንን መብት እዳላችሁ አታቁም እስክንድርም ሲነግራቹ አልሰማችሁም። ቢራ እየጨለጣቹህ፣ በኳስ ግዜ አችሁን እያሳለፋችሁ ከተወለዳችሁበት ሀገር መንደር ጎረቤት ከተማ ስራ ተፈናቅላቹ ኦሮሚያ ገጠር ከተቷቹ ቀድማቹ ብትደራጁ መብታችሁን ታግላቹ መጠየቅ ስትችሉ በዎዛ ፈዛዛ እድላችሁን ከተማችሁን አስበላቹህ አሁን የፒያሳ ልጅ ነኝ፣ የ ካሳንችስ ሰፈር ልጅ የከተማ ልጅ ብሎ ነገር የለም። ታሳዝናላቹ

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 21 день тому +3

      አንተ ምቀኛ ነሕ ሠው የተሻለ ነገር ሢያገኝ ደሥ አይልሕም ሕብረተሠቡ ግን እውነቱ ን እየመሠከረ ነው

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 21 день тому

      @@mhhhedgudelese ሙታፍ ነቃይ ባንዳ ሰገጤ።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 20 днів тому

      አቃጣሪ፣ ምቀኛ፣ ቅናተኛ ተንኮለኛ ታራለህ ትደብናለህ ምን አ---- ታመጣለህ

  • @shalom4024
    @shalom4024 18 днів тому

    Ones you become politician your view has declined in two days 6K is low Vs your former trend

  • @tadedjemba612
    @tadedjemba612 20 днів тому +3

    አንተ አይደብርህም እኚን ትልልቅ እናቶች እንደዚህ እያስፈራራህ መቅረፅ እንኳን ተያየን አንበሳው ከማን ጋር እንደመጣህ አይተናል 😢

  • @ፍቅር-ሰ6ፀ
    @ፍቅር-ሰ6ፀ 21 день тому

    ባታወራስ ምን አይንት ሰፈር እንደሆን አንተ አታቅም ወረኝ

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 20 днів тому +4

    አንተም ኦሮሙማ ሆንክ ልክህን ታገኛለህ ጠብቅ

  • @wondwosentsige2638
    @wondwosentsige2638 21 день тому +2

    Anchin sewuye, shinitishin yemiyashena wondi yitifa

  • @kukukuku7808
    @kukukuku7808 18 днів тому

    አንተነክ እንዴ

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 20 днів тому +3

    አንተ : ያልገባህ : አንድ : ነገር : አለ : ህይወቱ : እንዲቀየር : የማይፍልግ : ስው : የለም : ግን : ይህንን : በኖሩበት : ስፍር : ማድርግ : ይችላል :ህዝቡንም : ሳይበትነው : ሴራው :ግን : ሌላ : ስለሆነ : የከተማ :ጫፍ : መጣል : እንደትልቅ : እድለኘነት: ታወራለህ :: በውጭ : ሀገር : old town ተብለው : በጥሩ : ሁሄታ : ነው : የሚገነቡት :: ትንሽ : ህሊና : ቢኖርህ : ለሀገር : ብታስብ : እንዲ : አታደርግም : :
    አይፍርድብህም : ስው ስው : የሚሽት: ጠፍቶል!!

  • @ስደትለምኔ
    @ስደትለምኔ 20 днів тому +1

    አንተልጅ አሁን አሁን የአዳነችን መሰልከኝ❤

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 20 днів тому +2

    አንዳንዱ ለኮሪደር ልማት ተነሺ የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን እነዚህ ነዋሪዎች ከአጠቃላይ ተነሺ 25% በታች ናቸው። አብዛኛው ግን የራሱ ህጋዊ ይዞታን ያለውና በማይረባ የግምት ክፍያ (በምንም ዓይነት መልኩ ከገበያው ዋጋ ጋር በማይቀራረብ) በመስጠት ማባረር ለከፍተኛ ቅረታ እየተዳረገ መሆኑ ግልጽ ነው። አሁን ሰሚ ብያጣም በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ ግን በካርዱ መቅጣቱ አይቀርም።

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 20 днів тому

    Why etv do this? Otherwise it against government

  • @temeseganeregassa
    @temeseganeregassa 20 днів тому

    አንተ ጀማሪ ካድሬ የተመልካች ምች መታህ አይደል እንደው ጭው አደረገህ አር የነካው እንጨት አደረገህ አይደል አይ ጀማሪ ውሻ ዋው ዋው እውይ ቡቺ ምራቅ መዳኒቱ ቱ ቱ

  • @ArefiyaArufi
    @ArefiyaArufi 21 день тому

    hi Rich miko can you inbox me ? Please !

  • @ቆባኧረምድ
    @ቆባኧረምድ 19 днів тому

    ❤❤❤❤