ዩቲዩብ ስንት ይከፍላል/How to make money online part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 449

  • @emutube6233
    @emutube6233 Рік тому +69

    ቅንንነት ይገርማል እግዚአብሔር ያሠብከዉን ሁሉ ያሣካልህ!! ከፋቻለሁ በማዳም ኪችን ሁኘ እየሠራሁ ነዉ እዉነት ነዉ በፍፁም ተሥፋ አልቆርጥም ወደፊት ብዙ ነገር እንደምሠራበት ሥለማምን የከፍታቹ ተሥፍ እንዳትቆርጡ በርቱ👏👏

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 Рік тому +1

      የት ነው እምትኖሪው እንረዳዳ

    • @emutube6233
      @emutube6233 Рік тому

      @@fgdhggfyt9679 "በደስታ 👉 Lebanon

    • @Mechanic21
      @Mechanic21 Рік тому +1

      ❤❤❤በርቺ በጋራ አብረን እንሰራለን

    • @WarkaዋርካYouTube
      @WarkaዋርካYouTube Рік тому +1

      ነይእኔምሠብአረግሻለሂውዷበርች

    • @Kindgroup-fr9xd
      @Kindgroup-fr9xd Рік тому +1

      Great bro....❤

  • @MastewalBirhanu
    @MastewalBirhanu Рік тому +13

    እናመሰግናለን፡፡ይሄኛው ቪዲዮህ ራሱ ዩቲዩብ ስንት ብር እንደሚከፍል ብቻ ሳይሆን፤እንዴት ጠንካራ መሆን እንዳለብን እና ከበረታን ያሰብነው ነገር መድረስ እንደምንችል የሚያስረዳ የአጭር ጊዜ ስልጠና ነው ብል በፍጹም አላጋነንኩትም፡፡ቅንነትህና እና ግልጽነትህ እራሱ ሌላ ትምህርት ነው፡፡ቀጥልበት፡፡በድጋሚ እናመሰግናለን፡፡

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 Рік тому +4

    እጅግ በጣም ቅን ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ሥራህን ይባርከዋል።
    ጥረህ ግረህ ስለምትኖር ደግሞ ትዕዛዙን ፈፅመሀልና፤ ያለህንም ዐውቀት ለሌሎች ስላካፈልክ ስላካፈልክ ግዴታህን ተወጥተሀልና።
    ተባረክ።

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ Рік тому +21

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ቅንነትህ ደስ ይላል ከዚህ በላይ ይገባሀል ለቅን ሰው መልካም ስራ እየሰራህ ነው ❤❤❤❤❤❤ አማርኛ ቋንቋ በቻይና ና በተለያዩ ውጭ ሀገሮች እየተማሩ ስለሆነ እንግሊዝ በምታስተምርበት ቻናል አማርኛ ፊደል ቃላት ና ሙሉ ቋንቋውን ብታስተምር የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናለህ በርታ ወንድማችን የሰው ለውጥ ያስደስተኛል ❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Рік тому +7

    ለዩቲብ መክፈት ብቻ ሳይሆን፡ ለሌላ ስራ ጀማሪዎችም ጥሩ ሞቲቬሽን ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን።

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +7

    አላህ ከዚህ የበለጠ ይስጥህ
    ቅንነት ለራስ ነው ወንድማችን

  • @5Gcreativestudio
    @5Gcreativestudio Рік тому +6

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ለጀማሪ UA-camr አሪፍ አነቃቂ ትምርህት ነው 🙏🙏 2months 100k ለመግባት እየሰራው ነው let's go 💪💪💪

  • @natblublu1584
    @natblublu1584 Рік тому +4

    መሃሪ ምትገርም ሰው ነህ ግልጽነትህ የበለጠውን ይስጥህ በኛ ባህል የዚን ያህል ግልጽነት አይገኝም ሚገርመው ሌላው ርዕሱ ነው እንጂ ውስጡ ስትገባ ሌላ ያንተ ግን ሚገርም ነው በርታልን ወንደማችን

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Рік тому +2

    በጣም ቅን ሰው ነህ እኔ የዛሬ 3 አመት ልሰራ ተዘጋጅቼ ለምቀርበው ሰው እንዲያግዘኝ አማከርኩት ጠዋት ነግሬው ማታ ለቤተሰቤ ነገራቸው እነሱም አስቆሙኝ 700 ሺ ብር ነበረኝ ሱቅ ክፈች አሉኝ ሳልፈልግ ተከፈተ በ3 አመት ውስጥ ያለኝን ሁሉ አጣሁ ከሰርኩ

  • @tsehayeteklu8482
    @tsehayeteklu8482 Рік тому +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዛኣብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ። በዚህ ዘመን ኣብረን እንስራ ኣብረን እናድግ የሚል ሰው ብጭራሽ የለም ኣንተ ግን እግዛኣብሄር የሰጠህ ስጦታ ሰለ ሆነ ቀጥለው። በምክርህ ለይ ጽናት ይስፈልጋል ይልከው ትክክል ።

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera Рік тому +6

    እኔ ጀምሪያለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 11 місяців тому +2

    Very touching points you have in your heart beyond all. Continue to teach and change your audiences.

  • @HermelaShimelis-y9l
    @HermelaShimelis-y9l Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ መልካም ነገር አግኝቼበታለሁ ለዩቲዩብ ብቻ ሳይሆን ለአጠቃላይ እንቅስቃሴዬ ።

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Рік тому +3

    በዚህ እራስ ወዳድና instant gratification የሚፈልግ ትውልድ መካከል እንደ አይነቱን ሰው እግዚአብሔር ስለፈጠረ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ

  • @user-sam.son1
    @user-sam.son1 Рік тому +2

    ይመችህ አቦ you are realy unique ከአሁን በፊት ኮሜንት ፅፌ አላቅም ሰብስክራይብ ላይክ ማድረግ አይመቸኝም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አንተን አደረኩ thank you bro

  • @theodoreyeamalajitu9392
    @theodoreyeamalajitu9392 5 місяців тому +1

    This is how education can make a difference! Highly qualified! nt abt ur educational background bruh bt about ur personality Kin neh ...Salute!

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Рік тому +20

    My brother, you are a person who deserves a lot from the service you give us. May God bless you

  • @Belete980
    @Belete980 Рік тому +4

    ይገርማል ማህሪ ባለውለታየ ነህ English 12ኣመት ተምሬ ያልገባኝን የመሀሪ 2፣3video ኣይቸ ያገኘሁት ለውጥ እኔ ኣውቀዋለው በርታ ወንድማችን

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 Рік тому +3

    አላህ ይስጥክ ወንድሜ ተስፋ የሚሆነን ሰው ነበር የምንፈልገው እናም እኛ ሞኒ ሁነናል እናም አላህ ያግዘን አንተ ግን ምርጥ ሰው ነክ

  • @ytesfaye5042
    @ytesfaye5042 Рік тому +2

    I did talk to you a week ago from North America. Keep it up! You're doing a great job! May God continue to bless you and your family!

  • @AbrhamShitahun
    @AbrhamShitahun Рік тому +7

    በራሱ የሚተማመን ሰው ይለያል! እውነት ነው አንት እውቀቱ፣ብቃቱ እና ክህሎቱ ክለህ ያንተን የገቢ ምንጭ አንዳችም ነገር የሚቀንስ ነገር የለም!!!

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 5 місяців тому +2

    Still i love you dear Mehari, but today i love you too! You are really kind, it is nice of you to do that everything my bro!

  • @ethomengesha6983
    @ethomengesha6983 Рік тому +2

    I live in USA and I consider I speak English but I learn a lot from you … and you are open person
    Thank you

  • @derejemulatu-t3r
    @derejemulatu-t3r Рік тому +1

    ሀይ ወንድሜ በእውነት ቅን ኢትዮጵያዊ ነህ በቅድሚያ ሙሉ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ እኔ የእንግልዝኛ ትምህርትህንና ዩቲዪብ ላይ የሚታስተምረውን ሁሉ እየተከታተልኩ ነው ተባረክልኝ ቀጥሎ የሚጠይቅህ ዩቲዩብ እንዴት መጀመር እችላለሁ? እዳኝ ሌላው የእንግልዘኛ ሰልጠናውን እንዴት ማግኘት እደምችል እረረዳኝ

  • @Muhammad-v7l9h
    @Muhammad-v7l9h Рік тому +3

    ሰላምህ ያብዛልን የኔ ምርጥ መምህር የውነት አንድ የሚያስገርመኝ ነገር ከልብህ እውነቱን ስር ክፍል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @yktekle
    @yktekle 7 місяців тому +1

    አይ አንደበት! ለማስተማርና ሰውን ለመርዳት የተፈጠረ አንዳንድ ሰው ግን በቃ ፀጋው እኮ ነው መታደል ነው ወንድሜ በርታ እግዚያብሄር ህልምህን ያሳካልህ። እኔም ማንኛውንም ህይወትን በመልካም የሚቀይር ነገር መስራትና ራሴን መቀየርና ከተቀጣሪነት መውጣት እፈልጋለሁ እገዛህን ግን በምን መልኩ እንደማገኝ አላውቅም።

  • @joechen6510
    @joechen6510 Рік тому +2

    Best wish bro! I just subscribed you! I think this message will help a lot of people. Be blessed!

  • @Mereja-rg5cx
    @Mereja-rg5cx Рік тому +1

    ጀግና ጎበዝ ይሄዉ የኔን መቼ እንደከፈትኩት ገብተህ ብታየዉ በሁለት ወር ዉስጥ ነዉ ሞኒታይዝ ያረኩት በርታልን ወንድሜ

  • @TadeMan-c1l
    @TadeMan-c1l Рік тому +2

    Wow, hopefully we may work together someday. Mahari keep it up it's good to share such kind of things thanks.

  • @Mereja-rg5cx
    @Mereja-rg5cx Рік тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ ሁለተኛ ላይ የጫንኩትን ቪዲዬ ስማዉ ሲመችህ የንግግር አካሄዴን በተረፈ መልካም ሰዉ ነህ የማትሰስት

  • @JFASTTUBE
    @JFASTTUBE Рік тому +2

    ብዙ ስለዩቱብ የሚዎሩ ሠዎች ተከታትያለሁ አተ ለየት ያለ እዉነታና ተስፋ ሠጭ ነህ 🙏🙏🙏🙏ቅር ካላለህ ቤተሠብ ሁነኝ🙏

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 Рік тому +2

    Watching you from dallas Texas. You a hero.
    MashAllah MashAllah wish u all the best.

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 5 місяців тому +2

    I swear i have never and ever seen like you sir.

  • @IccitiiTube
    @IccitiiTube Рік тому +1

    Good idea i am working on you tube.
    I start you tube this year .
    Continue .....

  • @Thelearninglounge926
    @Thelearninglounge926 Рік тому +3

    Great content. You are indeed become a great inspirational for me. Pls keep going and show with another content.Stay blessed

  • @Fuad_A07
    @Fuad_A07 Рік тому +2

    Thanks for all of your kind and encouraging words brother
    Ur videos are very motivating as well as informative as well ,
    I will start recording my UA-cam content soon ,
    Thanks for the Tips and strategies

  • @KelkileKelkil
    @KelkileKelkil Рік тому +2

    Thank you very much Mehari, you are perfect teacher and good man.

  • @mymotherland9108
    @mymotherland9108 Рік тому +3

    You are a hard worker gentle man !you deserve it bro!

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Рік тому +1

    በእውነት የሚገርም ብርታት ነው የምትሆነው 14 አመት በአረብ አገር አልገፋ ብሎኝ ለካ ይህም መፍትሄ ነበር ኧረ ክፈቱልኝ ጉትታችሁ ከዚህ አገር አውጡኝ በጣም ትችላለህ ልምድ እንጋራለን

  • @GodsPower444
    @GodsPower444 Рік тому +4

    I’m one of your followers your kindness is beyond words no body is like you may God give you long life with good health ❤❤❤❤

  • @tibebulegesse5954
    @tibebulegesse5954 Рік тому +2

    Great video you made bro. Thanks!!!

  • @ADDISUHORA
    @ADDISUHORA Рік тому +2

    I really loved your loving kindness bro. you deserve more than what you have got so far. keep shining God will bless your effort. stay safe !

  • @VITALEnglish8381
    @VITALEnglish8381 5 місяців тому +1

    Having watched so many people lecturing how to make money via you tube, I can say this is the best and inspiring presentation! Thank you very much!!

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Рік тому

    በፈጣሪ ልብህ የሚገርም ነው❤ እኔ አንተን መከተል ከጀመርኩኝ አመት አልፎኛል ከልብህ ሰው ነው ተባረክልን❤

  • @BReaction-v7e
    @BReaction-v7e 4 місяці тому +1

    thans so much my broBasament senti videonaw men laqawo

  • @senehiwot
    @senehiwot Рік тому +1

    What a wonderful presentation! You have motivated me to embark in. See you on the other side.

  • @Tsion-d5x
    @Tsion-d5x Рік тому +2

    God bless you, you're honest person and I improved my English by your lesson, Thank you alot

  • @Jhtech2015
    @Jhtech2015 Рік тому +2

    Thank you bro. I have learned many and more things from your experience .I really appreciate your sincerity. Keep it up my bro.

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg Рік тому +1

    አላህ የበለጠ ይጨምርልህ!! እውነቱን መናገርህ ብቻ በቂ ነው!! ያብዛልህ

  • @nesrubahru9700
    @nesrubahru9700 Рік тому +1

    Thanks Mehari. Bro and sis who live abroad Kindly tech us your different expriance like Mr Mehari.

  • @Toshisantiago
    @Toshisantiago Рік тому +3

    you are very kind & open minded man . Thankyou for your motivation.

  • @yitbo
    @yitbo Рік тому +5

    Thank you for your motivation!🙏

  • @laftadaily
    @laftadaily Рік тому +2

    Wow emigrem hasabe nw brother bretaln bdenbe nw motivate ydrekegn🎉🎉🎉

  • @picotube222
    @picotube222 5 місяців тому +1

    Wow, your amazing. Keep up the good work!

  • @abenezer-21
    @abenezer-21 Рік тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ምርጥ መረጃ ነው። እናመሰግናለን። በርታልን።

  • @abebawdemissie1861
    @abebawdemissie1861 Рік тому +1

    Waw! one of the best educational and motivational speeches have ever heard . One can see easily that you have selfless generous big heart. Life is not easy true . But we can overcome what ever problems we face. Excellent presentation. Expecting more from you. Thank you and keep it up !!

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Рік тому +7

    Man I can see the real professionalism in your presentation❤❤

  • @anuka9166
    @anuka9166 Рік тому +2

    This channel gonna be great. I learn a lot. Let it grow fast and teach us immense

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Рік тому +5

    በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልህ

  • @hadjikediro2612
    @hadjikediro2612 4 місяці тому

    Teacher really I respect you because you are true teacher. Continuous .....

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 Рік тому +2

    Wawww.....energetic thought for me ,ur chanle is educational and entersting b/c for 120million people we need this kind of educational program not like politics and clamzey conversations you're best men thanks keepgoing 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Viva.com1
    @Viva.com1 7 місяців тому +1

    Wow!!!!!! what a great video I have ever seen teacher Mahari 🙏🙏

  • @yasmenyasmen8250
    @yasmenyasmen8250 Рік тому +1

    የእውነት መልካም ሰው ነህ ገንዘብህን በረካ ያድርግልህ ወገን አረብ ሀገር ነኝ ስራ ጠፍቶ ቤት ተቀምጫለሁ የመስራት ፍላጎቱ አለኝ በግል ስልጠና የምትሰጥ ከሆነ እርዳኝ

  • @alemtsehaynigussie7467
    @alemtsehaynigussie7467 Рік тому +2

    You’re so positive!! God bless you more and more!!

  • @frenchforethiopians3231
    @frenchforethiopians3231 Рік тому +4

    Thank you bro! All your points are valid and I heard them from A to Z!
    This means a lot! I do teach French and Amharic. I have lots of clients via online tutoring but my You Tube content is lame so far and slow growing! I will make lots of quality content after now while improving my technological equipment! Footnote: I want not to stress the valid point you raised. Life is not easy. I am a hard worker and give sessions till 3 am and will be ready for the morning and teaching is my passion for real!!!

  • @danielmamu10
    @danielmamu10 Рік тому +1

    የእንግሊዝኛየ መምህር I love you so mach በርታ ሁሌም እንከታተልሃለን ❤❤

  • @Protestantmzemur
    @Protestantmzemur 9 місяців тому +2

    እኔም ልጀምር ነው ፨ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Рік тому +3

    true! Above all, being a UA-camr requires a lot of passion and motivation. UA-camrs need consistency and patience, but if they focus only on making money, the process will be tedious and exhausting. Bro, I appreciate your sincerity and generosity, keep it up

  • @tamir2235
    @tamir2235 5 місяців тому +1

    መልካም ሰው ነህ የእውነት አስተማሪ ነህ ተባረክ

  • @medhinaemiro1047
    @medhinaemiro1047 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነህ እናመሰግናለ። በምን መንገድ እደሚከፈል ግን አልነገርከንም ባንክጋ እዴት እደሚገናኝ ማወቁም ይጠቅማል ግልፅ ስለሆንክ👏👏

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 8 місяців тому +1

    ወይኔ እስከዛሬ የትነበርኩ፣ሳላውቅህ፣ስቱን፣የማይጠቅም ስከተል፣ኑሬ፣ወድሜ፣እኔ፣ስት፣አመቴ፣ሞኒ ከሆኩኝ፣ተስፋ፣አስቆርጦኝ አይቼው ነበር😢

  • @Solanjaw2024
    @Solanjaw2024 Рік тому

    ገና ዛሬ ነው የማየው ግን በጣም ቀና ሰው ነህ በርታ 🙏👊

  • @ethio8grades
    @ethio8grades Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ልጅ ነህ በዚህ ደረጃ መረጃ የሚሰጥ የለም

  • @Mechanic21
    @Mechanic21 Рік тому +2

    ❤❤❤የውነት ትልቅ መረጃ ነው የሰጠከኝ የውነት ይሄው ሰላሳ ሳንቲም እየቆጠረ ነው ገና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addisnet21
    @addisnet21 11 місяців тому +2

    Thank you for sharing!

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 5 місяців тому +2

    Life is the matter of presentation.

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Рік тому +5

    ቅን ሰው እግዚአብሔር ይባረክ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @ZaharaAhmed-cq1wg
    @ZaharaAhmed-cq1wg Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ዋው!! ሁሉም ይገባሃል!! እኔም ዛሬ በጣም ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ!!

  • @berhanuwolde2048
    @berhanuwolde2048 Рік тому +1

    Brother mehari you are very kind I like your generosity thanks 🙏

  • @infromedcitizenschannel914
    @infromedcitizenschannel914 Рік тому +2

    I subscribed this person because of his honesty

  • @seadaseid-uj7uo
    @seadaseid-uj7uo Рік тому +1

    Gobez ken nh lelaw yerasu video endnay bezum aykefelm yelalu anet sew ediyageg tefelgalh

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Рік тому +4

    I am learning English from you even though I lived in the U.S 11 years 😊😅! Thank you for sharing everything you know.

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 Рік тому +2

    Wow u are amazing and u motivated me and incurage me

  • @Ethioface
    @Ethioface Рік тому +2

    Thank you very much dear. By the way i have channel, but i got give up. Today i was inspired by your speech. thanks.

  • @addisum2011
    @addisum2011 Рік тому +1

    Thank you for your thoughtful and informative information. I also appreciate your kindness and humility!

  • @alebachewmoges2038
    @alebachewmoges2038 Рік тому +3

    በእውነት በእውቀትህ ስደነቅ በቅንነትህም ተደንቄአለሁ በርታ ሁሌ እከታተልሃለሁ ኦንላይን ልጀምርም እያሰብኩም ነው አመሰግናለሁ !!!!

  • @Yohananslife12
    @Yohananslife12 Рік тому +2

    Wow you're a great resilient person. Still now i guess you have made around 1 million birr, right?

  • @abdulselamgena6799
    @abdulselamgena6799 Рік тому +1

    Great brother 👏
    I really do appreciate your integrity.

  • @AzmerawBayih
    @AzmerawBayih 5 місяців тому +1

    I subscribed both your channal my bro!

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 Рік тому +1

    I'm so proud you. I listen to you and learn from you to improve myself and to pass on your intelligence to the younger generation to improve their lifestyle. You are so unique my dear brother.

  • @christhomas6893
    @christhomas6893 Рік тому +1

    You got my subscription just for being honest for what you do and for what you get.

  • @Mechanic21
    @Mechanic21 Рік тому +2

    ስልጠና መስጠት ብትጀምር ደስ ይለኛል ማስረዳት ትችላለክ ተጨማሪ ማስተማሪያ ቻናል ብትከፍት።

  • @GebrekrstosBrhane
    @GebrekrstosBrhane 9 місяців тому +1

    I get your vidio motivational and real idea thanks keep it up!

  • @tegenewondimu
    @tegenewondimu Рік тому +1

    ደስ ይላል ተሞክሮው ድንቅ ነው።ይምቻል ይምችህ።

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 Рік тому +1

    Good job...may Allah bless you brother

  • @CodeBrewJavaDevelopment
    @CodeBrewJavaDevelopment Рік тому +2

    des ylal hasabh, enem jemrew kakomut sewoch wust negn

  • @yohanslikasa501
    @yohanslikasa501 7 місяців тому +1

    ትችላለህ በጣም በሚገባ መንገድ አስረድተሃል❤

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 Рік тому +1

    እባክህ አስጀምረኝ የውነት ምንም አስቤው አላውቅም ግን ብዙ ልሰራቸው ምፈልጋቸው ነገሮች አሉኝ ያልተለመዱ አዳዲስ ሀሳቦች እና ቅንነትህ ይለያል አግዘኝ እባክህ እ???

  • @abdousalah2923
    @abdousalah2923 Рік тому +1

    ኣንተ ብሻ ናው ኡነት ተናጋሪ ዩቱበር የቅንየልና እምበሳ❤

  • @demlewabhoy4668
    @demlewabhoy4668 Рік тому +3

    Thank you bro. This is what integrity is.