ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ | በዘማሪት እፁብ ድንቅ ሲሳይ | Gosa Libiye Kale Senaye | EOTC Mezmur |
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ በዘማሪት እፁብድንቅ ሲሳይ | gosa libiye kale senaye |zemarit Etsub dink sisay
የመዝሙሩ ባለቤት:-መልዐከ ሰላም ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
ይህ ዝማሬ በመዋሥዕት ዜማ እና በ መዝሙረ ዳዊት ዲጂታል ስቱዲዮ ትብብር የቀረበ ነው።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
#mewasiet_zema#መዋሥዕት_ዜማ#መዋሥዕት _መዝሙር #mewasiet_mezmur#zemari_mirtinesh_tilahun #ዘማሪት_ስንዱ ታዬ
#New_Ethiopian_Orthodox_tewahdo_Mezmur#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር#Christian_ Mezmur
#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #new_ethiopian_orthodoxtewahido_mezmur
#ዝማሬ #zimare #mezmurorthodox #amazing_mezmur
Contact us
1.Telegram....@psalms_recording_studio
2.Instagram...@psalms rec 21 official
3.Tiktok..........@mewasietzema
4.Facebook.....@Dawitzemariam
Mezimurn yawotawawu like zemariyachin tediros yosefi new ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ሌሎችንም ዝማሬ እንደዚህ ብሰሪልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እጅግ የምንወዳቸው መዘምራን አሉ፣ ሁልግዜ የሚደንቀኝ የማያልቅ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ዛሬም አፍ የማያስከድኑ ባሪያዎቹን ሊከብርባቸው ስለሚያስነሳልን እሱ የተመሰገነ ይሁን! ስምሽ ራሱ እፁብ ድንቅ መሆኑ ይገርማል፣ ፀጋውን ያብዛልሽ፣ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!!!
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ የኔ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ❤😊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺ ድምፅሽ ያምራል የድሮ መዝሙሮችን እያደስሽ አቅርቢልን።❤
እንዲህ ነው እንጂ ጸጋው ያብዛልሽ እህታችን
ቃለህይወትን ያሰማልን
መዝሙሩን ያወጣው ማነው❤❤😂😂🎉😢😢😮
ዘማሪ እንግዳወርቅ
ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ
ድንግል ተወደስበት ዘንድ እንግዳ ወርቅ ዘመረ እንጂ ሌላ ሰው እንዳይዘምርላት ከልካዩ ማነው?
አሜን ፍቅሯ እና የምስጋናው ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ
አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤
❤❤❤❤