ጎስዐ ልብየ-ልቤ መልካሙን ነገር አወጣ| ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ| Arganon Media+++SUBSCRIBE NOW+++

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #subscribe #like #share
    ቪድዮውን ለወዳጅዎ በማጋራት የቤተ-ክርስቲያችንን ትምህርት ተደራሽነቱን ያስፋፉ።
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021

КОМЕНТАРІ • 135

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 роки тому +80

    የተዋህዶ እንቁ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መልክትን ያሠማልን

  • @Yetetwahdo
    @Yetetwahdo 6 місяців тому +65

    ✝️ጎሳ ልብዬ ቃለ ሰናዬ
    ~~~~~~~~~
    ጎሳ ልብዬ ቃለ ሰናዬ (2)
    ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም (4)
    እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁ
    እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ
    ቀን ከለሊት ሳልል ለምስጋና እተጋለሁ
    የሐጢያአቴ ቁስል እድፈወስ እጮሃለሁ
    ምርኩዜ ነሽ እና እመቤቴ ባች እመካለሁ
    እዝ
    ኦ---እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
    የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልን
    ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግል ማርያም የአምላክ መገኛ
    በአማላጅነትሽ በመተማመን እንጮሐለን እኛ
    ምሕረትን አሰጭን ኪዳነምሕረት የአለም መዳኛ
    እዝ
    ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለእኔ እናቴ ነሽ
    ስለ ንግስትነተሽም እመቤቴ ነሽ
    ዝናብ ሳያያጠጡት አየራትም ሳያሳዱጉት
    ሰማያዊ እንጀራ የሰጠሽን ቤተልሔማዊት
    ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት
    እዝ
    ቃና ዘገሊላ በሰርግ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሳለ
    ውኃውን ወደ ወይን ባንች ምልጃ እዳስለወጥሽ
    ዛሬም የእኔን ህይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሁኗል እና
    አንች የአምላክ እናት ንጽህይት ቅዱስት ርህርተ ህሊና
    ህይወቴን አንጽተሽ ቀድሰሽው ሙይው በምስጋና

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +12

    እልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም

    ምንኛ መመረጥ ነው እንዲህ በሚጣፍጥ አንደበት የአምላክን እናት ማመስገን
    በረከቱዋ ይደርብን

  • @reem4353
    @reem4353 Рік тому +5

    ኤኤኤኤኤኤኤኤኤ ዘማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @mihiretab9591
    @mihiretab9591 Рік тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴዲዬ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 10 днів тому +1

    ምን አይነት ፀጋ ነው ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ💗🌹
    ኦ እመቤቴ በእውት እንወድሻለን♥💙
    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌹🍃🌹🍃👏🌹🍃👏🌹🍃👏🍃🌹👏

  • @heran3479
    @heran3479 4 місяці тому +3

    ጎሳ ልብየ
    =============
    ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ/2/
    ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም/2/
    አ.ዝ-------------\\
    እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁ
    እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ
    ቀን ከሌሊት ሳልል ለምስጋና እተጋለሁ
    የኃጢአቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሃለሁ
    ምርኩዜ ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ
    አ.ዝ-------------\\
    እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
    የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልን
    ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግልማርያም የአምላክመገኛ
    በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሃን እኛ
    ምሕረትን አድይን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ
    አ.ዝ-------------\\
    ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለእኔ እናቴ ነሽ
    ስለ ንግሥትነትሽ እመቤቴ ነሽ
    ዝናባት ሳያጠጡት አየራት ሳያሳድጉት
    ሰማያዊ እንጀራ የሰጠሸን ቤተልሔማዊት
    ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት
    አ.ዝ-------------\\
    ቃና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሳለሽ
    ውኃውን ወደ ወይን ባንቺ ምልጃ እዳስለወጥሽ
    ዛሬም የእኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኖአልና
    አንቺየአምላክ እናት ንጽሂትቅድስት ርኅሪሂተ ህሊና
    ሕይወቴን አድሰሽ ቀድሰሽ ሙይው በምስጋና

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 3 роки тому +21

    እልልልልልልልልልልልል. ኡፍፍፍ እንዴት ደስስ ይላልልል. ሊቀ መዘምራን እመቤቴ ደስ ታሰኝክክ አሜን !!!

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluemehari6914
    @muluemehari6914 3 роки тому +8

    ዝምርየ መላእክት የሰማሊን የኛ የተዋህዶ ዑንቅ ሊቀ መዘምራን

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 роки тому

      ua-cam.com/video/h5El7jVk1cs/v-deo.html

  • @bezayoutube
    @bezayoutube 5 місяців тому +2

    *ጎሳ ልብየ*
    ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ/2/
    ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም /2/
    እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁ
    እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ
    ቀን ከሌሊት ሳልል በምስጋና እተጋለሁ
    የኃጢአቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሃለሁ
    ምርኩዜን ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ
    
    ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
    የእውነተኛ መብልን ክርስቶስን ወለድሽልን
    ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግል ማርያም የአምላክ መገኛ
    በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሀለን እኛ
    ምህረትን አሰጭን ኪዳነ ምህረት የዓለም መዳኛ
    ስለቸርነትሽ እመቤቴ ለእኔ እናቴነሽ
    ስለንግሥትነትሽም እመቤቴነሽ
    ዝናባት ሳያጠጡት አየራት ሳያሳድጉት
    ሰማያዊ እንጀራን የሰጠሽን ቤተልሔማዊት
    ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት
    ቃና ዘገሊላ በሰርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሳለሽ
    ውሃውን ወደ ወይን ባንቺ ምልጃ እንዳስለወጥሽ
    ዛሬም የኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኖልና
    አንቺ የአምላክ እናት ንፅህት ቅድስት ርህርዕተ ህሊና
    ህይወቴን አንፅተሽ ቀድሰሽው ሙይው ምስጋና

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 роки тому +4

    ERE BEHEGE AMLAKE MEZMURUN ATABELASHUTE MANHE SEWYEW AWERDEW YEHEN!

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 роки тому +8

    እልልልል በኢየሱስ ስም መሳጭ ነዉ በማርያም ዉስጥ መኖር ምን መታደል ነዉ እጃ አለም የተዋህዶ ልጆችም ልቦና ይስጣችሁ የምትጨፍሮ
    ቴዴየ ዝማሪ መላክት ያሰማልን አይናችን ነሽ ማርያም

  • @NuhaminYeshiwas-i1x
    @NuhaminYeshiwas-i1x 3 місяці тому +2

    የተዋህዶ እንቁአችን ነህ ይሄ መዝሙር ደግሞ በቃ ይለያል ❤❤❤❤❤

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому +1

    የኔ እንቁ እወድሀለው አባቴ ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ❤😭🙏🙏❤❤❤እድሜ ይስጥህ አባት❤🙏🙏❤❤

  • @melsewdese8049
    @melsewdese8049 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኛ ቴዲ 👏❤️

  • @tashezemene7527
    @tashezemene7527 3 роки тому +7

    ቴዲዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝመዉ በቤቱ ያቆይልን።

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እመቤታችን ማርያም ሆይ እንወድሻለን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እስተማሪያም
    @እስተማሪያም 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይጠበቃል የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sntayehusntayehu3292
    @sntayehusntayehu3292 3 роки тому +6

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 роки тому

      ua-cam.com/video/h5El7jVk1cs/v-deo.html

  • @eyoub5903
    @eyoub5903 3 роки тому +10

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @selam12212
    @selam12212 7 місяців тому +1

    ጎስዐ ልብየ ቃለ ሰናየ ወአነ አይዲ ቅዳሴሃ ለማርያም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት❤

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ ቴዎድሮስ እንቁ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому +7

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ትዙየሚካኤልልጅትዙየ-ቈ6ዠ

    የኔ ጥኡመ አንደበት ተባረክልኝ

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ

    እልልልልልልልልልልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያስመልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅንህ የእመብራሃን በረከተ ይደርብን🙏

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 роки тому +5

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!

  • @Melka9808
    @Melka9808 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ቴዎድሮስ እልልልልልልልልል❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ዘማርያችን❤❤❤

  • @TegstHabtmu
    @TegstHabtmu 5 місяців тому +1

    ዝማሬመላይክትያሰማልን የኔአባት

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Місяць тому

    አሜን🎉 አሜን 🎉አሜን

  • @Gete-ql4mv
    @Gete-ql4mv 5 місяців тому +1

    አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nebiyubahiru1750
    @nebiyubahiru1750 3 роки тому +1

    kale hiwot yasemalen! wede lijnet zemen yenestuh agelgelot libe melskegn

  • @masiyemaryammasiyemaryam2275
    @masiyemaryammasiyemaryam2275 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ
    @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ 3 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tihitinakebede4583
    @tihitinakebede4583 5 місяців тому +1

    ድንቅ ጥኡም መዝሙርር❤❤❤

  • @israelzeethiopia848
    @israelzeethiopia848 3 роки тому +5

    👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😍

  • @zemedushilingu4291
    @zemedushilingu4291 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AddisuWondimu-m6v
    @AddisuWondimu-m6v Рік тому +1

    አሜን

  • @ruthlema3078
    @ruthlema3078 3 роки тому +2

    ዝማሬ መልክትን ያሠማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን። አሜን

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 роки тому

      ua-cam.com/video/h5El7jVk1cs/v-deo.html

  • @raheltsegay7991
    @raheltsegay7991 3 роки тому +1

    Ellllllllllllll ellllllllll ellllllllll..... Aseyyyy anatineshhhh gosa lbiye temesgenki anati....!!!!

  • @CaliiGetacho
    @CaliiGetacho 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤be bezu feker enwedehalen❤❤❤❤❤

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 3 роки тому +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @helensmulugeta6538
    @helensmulugeta6538 2 роки тому +1

    👏👏👏 እልልልልልልልል

  • @bezaleul
    @bezaleul 2 роки тому +1

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል

  • @BettyShwit
    @BettyShwit 3 місяці тому +1

    Amin amin❤❤❤❤❤❤❤ it is lovely song

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen zemare melaketn yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TakeleTamrat
    @TakeleTamrat 3 місяці тому +1

    እልእእእእእእእ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ9ረ

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰👏✝️

  • @EyoalEshete
    @EyoalEshete 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልል

  • @MikirWorku
    @MikirWorku 5 місяців тому

    Amen kalhiwotn zimare melayiktn yasemaln ❤❤

  • @ethioorthtube8373
    @ethioorthtube8373 3 роки тому +1

    አልልልልልል አንድነት ድስ ይላል

  • @genetyifru1888
    @genetyifru1888 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @solomonfentahun5321
    @solomonfentahun5321 Місяць тому

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @alemtsehay204
    @alemtsehay204 3 роки тому +3

    እልልልልልልሰሰ

  • @BamlakeKesetee-u4m
    @BamlakeKesetee-u4m Місяць тому

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekaduzeriwun
    @fekaduzeriwun 3 роки тому +2

    amen

  • @keneanewedesn5574
    @keneanewedesn5574 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልል
    ዘመን ይባረክ ልጆቼን እንዳንተ ያድርግልኝ

  • @GeezMetaf
    @GeezMetaf 20 днів тому

    እልልልል🎉🎉🎉❤

  • @hdhdhhhdhhdhd7788
    @hdhdhhhdhhdhd7788 3 роки тому

    የተዋህዶ እቁ ሊቀ መምህራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ
    ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

  • @Ayla-zt4cl
    @Ayla-zt4cl 5 місяців тому

    Amen Amen Amen zimare melaikt yasemalin

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 роки тому

    ግሩም ምስጋና 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @helengetachewhelen864
    @helengetachewhelen864 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ይሰማል

  • @babymt1678
    @babymt1678 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 3 роки тому +1

    Zmara melaekt yasemaln tadiya 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @sefineshgebru-c3s
    @sefineshgebru-c3s Рік тому

    ዝ ማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @kaleamare6625
    @kaleamare6625 3 роки тому

    ስለ ጸጋህ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት

  • @fkrehijgdd9383
    @fkrehijgdd9383 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asnakumekonenasnakumekonen386
    @asnakumekonenasnakumekonen386 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 роки тому

    Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln elll elll

  • @rutaabrhamabrham1012
    @rutaabrhamabrham1012 3 роки тому

    Elllllllllllllllll ebekal kal yelemen ko msgana namlak zebenka ybarek

  • @kewaniteweldemesfin3250
    @kewaniteweldemesfin3250 3 роки тому

    Teddye tebarek

  • @hiwottesfaye9651
    @hiwottesfaye9651 3 роки тому

    አሜን አሜን

  • @wesesew2910
    @wesesew2910 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @kisanetissack4155
    @kisanetissack4155 3 роки тому

    Ellllllll zmare mlkti ysemaln

  • @LiyaAh-cr3pi
    @LiyaAh-cr3pi 5 місяців тому

    Edme na tena ysth❤❤❤

  • @dataa1056
    @dataa1056 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @MartaWubishet-sd9bj
    @MartaWubishet-sd9bj 5 місяців тому

    Kale hiwot yasemalingi

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 3 роки тому

    Zimare Melaheket yasemalen

  • @seblek.6546
    @seblek.6546 3 роки тому

    elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zmre meleaktn yasemaln

  • @ייי-ש2ש
    @ייי-ש2ש 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @luwamkinfe5058
    @luwamkinfe5058 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @zozodubai4312
    @zozodubai4312 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልል

  • @genetagedew2295
    @genetagedew2295 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @guldeyasguldeyas9906
    @guldeyasguldeyas9906 3 роки тому

    ልልልልልልልልል

  • @Myhomemaid
    @Myhomemaid Місяць тому

    Ellllllllllll AmenAmen Amen ❤

  • @mimidawit9385
    @mimidawit9385 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @hanihanicho9651
    @hanihanicho9651 5 місяців тому

    Ended des ylal bemaryam

  • @mulu1270
    @mulu1270 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @betiale8315
    @betiale8315 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TGMTG
    @TGMTG Рік тому

    አዝማቹ ቢፃፍ ጥሩ ነበር❤

  • @heyimjohnlololol
    @heyimjohnlololol 3 роки тому

    lyricsss???
    Kale Hiwot Yasemaln!!!