ዘግይተህ አይደለም | ዘማሪ ዲ/ን ብሩክ አደፍርስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #21media #eotc #eotcmk #mahtot #orthodox #viral #fyp

КОМЕНТАРІ • 62

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 Рік тому +17

    የሚያስፈልገኝን አንተ ቀድመህ አውቀህ ሁሉንም በጊዜው ታደርግልኛለህ የኔ አባት አንተ ያልከው ሁሉ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yaredteame8842
    @yaredteame8842 Рік тому +4

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ወንድማችን እኛ ሠዎች ችኩል ነን እንጂ እሡ ቸር ነው በጊዜው ሁሉንም ያደርገዋል 🙏 አሜን

  • @habtamudaba4825
    @habtamudaba4825 3 місяці тому

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @WubaleWubale
    @WubaleWubale 3 місяці тому +1

    Zimara melak yasemailn 🎉🎉🎉🎉

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya 5 місяців тому +1

    ይህ መዝሙር ልቤ ዉስጥ ታትሞ ቀረ
    ዘረማአዘርህ ይባረክ ወድማችን ይህን የመሰለ መዝሙር ስላበረከትከን ኡፍፍፍ ደስስስስስስ ማለቱ በየሱስ ስም

  • @Nasebnas
    @Nasebnas 3 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማማልን ወንድማችን❤❤

  • @Mahider-i5u
    @Mahider-i5u 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያብርታህ ወንድሜ የእውነት እኔም እስኪ አብሬ አቹህ ልዘምር ፍቃደኛ ከሆናችህ ችየ ሳይሆን በጣም ህልሙ ነበረኝ ግን በአቅም ማነስ አንድቀን ይሳካል ብየ እየጠበኩኝ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @abeldereje3263
    @abeldereje3263 4 місяці тому

    ❤❤❤ስብከት የሆነ መዝሙር 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማን ያሰማን!

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 10 місяців тому +5

    ወይኔ እንዲ ሚቻል ከሆነ እኔም በጣም ብዙ ምዘምረው ነበረኝ ችግሩ ግን እኔ እንባ ነው ሚቀድመኝ ስዘምር 🤲😭🤲😥✝️💗💗

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u 4 місяці тому +1

    ሠምቸ የማልጠግው…………ዝማሬመላክ ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 10 місяців тому +3

    የነብዩ መዝሙሮች ❤❤❤ልብ ውስጥ ይገባሉ 💗🤲

  • @Sosina-bw1xo
    @Sosina-bw1xo 4 місяці тому

    Amen 🙏🙏🙏 yhunlin yderegiln🙏❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 7 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን 😇😍🙏🏻በርቱልን እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች 😇

  • @milliymee7886
    @milliymee7886 7 місяців тому

    Fetari yebark wondem

  • @yaredeshetu9388
    @yaredeshetu9388 7 місяців тому +4

    በቅቼ አይደለም ግን አንድ መዝሙር አብርያችሁ ልስራ በልደታ ። የዘመናት ህልሜ ዘማሪ መሆን ነበር ግን ከቤቱ እርቅያለሁ

    • @hailumegersa133
      @hailumegersa133 7 місяців тому +2

      እግዚአብሔር እንደገና ንፁህ ሊያደረገን ይችላል፤ አንተ ግን የሚያዝን የሚፀፀት ደግሞ ቅዱስ ቃሉን ሰምቶ የሚደነግጥ ልብ ስላለህ ደስ ይበልህ አንድ ቀን ክርስቶስን ወደምሰል ታድጋለህና በፀፀትህ ውስጥ ደስ ይበልህ

  • @MayaYeye
    @MayaYeye 7 місяців тому +1

    Amen Amen hulume begizew new zemaremelaketn yasemalne

  • @SinduTaye-hl2lz
    @SinduTaye-hl2lz Рік тому +1

    ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemeneshkebede9045
    @alemeneshkebede9045 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 8 місяців тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል i🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከዝህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 7 місяців тому +1

    እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል 🙏🙏🙏ዘማሪ መላክት ያሰማልን አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉

  • @sarayohanis8993
    @sarayohanis8993 Рік тому +1

    waye beruke mazemurun sewadaw tabarekligye wandeme

  • @MesfinSebel
    @MesfinSebel 6 місяців тому

    ዝማሬ መልሐክት ያሰማልን

  • @AsnakechAyalew
    @AsnakechAyalew 7 місяців тому +1

    Amen

  • @MedanitKiki
    @MedanitKiki 7 місяців тому +2

    መዝሙሩ ደሲላል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብ የሚያረሰርዝ መዝሙር

  • @MisayeAbebe-t8f
    @MisayeAbebe-t8f 7 місяців тому +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @ህይወትአስካለማርያም21
    @ህይወትአስካለማርያም21 7 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 8 місяців тому

    ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው በነጋ በጠባ ስምክን የማርረው 🎤👏👏👏👏👏

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 місяців тому +2

    Ameen Ameen Ameen zemare melakten yasemalen 🙏🤲❤️❤️❤️❤️

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 10 місяців тому

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena 7 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላክክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆችየ እንደት ናችሁልን ሳብስክራብ ኣድረጉኝ🙏🙏🙏🙏

  • @yaboo703
    @yaboo703 7 місяців тому

    አሜን

  • @ማህደርቲዩብ
    @ማህደርቲዩብ Рік тому +3

    እውነት ነው እርሱ አይዘገይም እኛ ነን የምንቸኩለው

  • @AyinalemDechasa
    @AyinalemDechasa Місяць тому

    Elilililililili❤❤❤❤

  • @Fitsum-j5o
    @Fitsum-j5o 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @WudassieMulualem
    @WudassieMulualem 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @بلاينشاجزو
    @بلاينشاجزو 7 місяців тому

    እልልልልልልል

  • @tsehayarbesie4751
    @tsehayarbesie4751 Рік тому

    ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው😢😢😢❤❤

  • @Guufc-t3j
    @Guufc-t3j 7 місяців тому

    😥😥😊ይህ ዝማሬ😊🙏

  • @endaleh2549
    @endaleh2549 7 місяців тому

    Kale hiwot yasemalin.

  • @MesfinSebel
    @MesfinSebel 6 місяців тому

    እልል

  • @brhanwejerat516
    @brhanwejerat516 7 місяців тому

    ኣሜን(3)👏😍

  • @TemesgenTesfaye-p7x
    @TemesgenTesfaye-p7x 7 місяців тому

    እልልልልልልልልል 🙏

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 7 місяців тому

    በርቱ ጎበዞች የራሳችሁ ቻናል ሲኖር ደስ ይላል

  • @AlmazAntehunegn
    @AlmazAntehunegn 7 місяців тому

    ሁሉም በእርሱ ሆነ

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 10 місяців тому

    አሜን 😥😥🤲💗

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretYegrem
    @MeseretYegrem 7 місяців тому

    እልልልልልል ልልልልል

  • @YONASTIGISTU
    @YONASTIGISTU 9 місяців тому

    Ewnat naw kala hiwt yasmlen bura😊😊😊❤

  • @tigistbekele4293
    @tigistbekele4293 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @MeseretYegrem
    @MeseretYegrem 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 7 місяців тому

    Elllllllll❤❤❤❤

  • @SaraSara-gb5fw
    @SaraSara-gb5fw 7 місяців тому

  • @MemakiyaAlemaya
    @MemakiyaAlemaya 7 місяців тому

    Zemar melket yasemal❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TseganeshTsega-h2s
    @TseganeshTsega-h2s 7 місяців тому

    በኔሄወት የተዘመረ መሠለኘ

  • @Segenettebeje
    @Segenettebeje 7 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏