Lualawi ሉዓላዊ-አቶ አረጋ ከበደ (የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት) ከሉዓላዊ ሚዲያ ጋር ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @Awito123
    @Awito123 Годину тому +4

    Thanks sis you are amazing on revealing the truth❤❤❤
    Awito

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 3 години тому +11

    Sisay, the true professional journalist with integrity. Be blessed. 🙏❤️

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Годину тому +1

    Awesome. President Arega, 😊thank you for forthcoming interview. .please stay strong. Tomorrow the will shine. Ethiopia shall prevail.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 години тому +10

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሲስነትም እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

    • @እሬቱነኝ
      @እሬቱነኝ 2 години тому

      የማንኛው መከላካያ ነው እባከህ ያብይ ስልጣን ጠባቂውን ነው እረ ተው እፈራ ወላሂ ልታፍሩ ይገባል ኢትዮንኮ ባሁኑ ሰአት ያልቆረሳት ሀገር የለም አዳ ከምኑ ነው መከላካያው እፈሩ

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Годину тому

      @@እሬቱነኝእናተ እፈሩ እንጂ ዘረኞች ጥቦች ትገማላቹ ሙስሊም ሆኖ ዘረኝነት ቱቱቱ ጥብ ትገማላቹ በዘረኝነታቹ ይህ ን እኔ አይደለሁም ያልኩት ውዱ ነብያችን ናቸው ያሉት ሰ ዐ ወ

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 Годину тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 2 години тому +4

    እናመሰግናለን

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 2 години тому +7

    THANK YOU SIR!

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Годину тому +3

    Thank you sis ❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Годину тому +3

    እስቲ፡ አስረዱኝ፡ የአፍጋኒስታን፡ ታሊባንና፡ በአማራ፡ ክልል፡ ት/ቤት፡ ተማሪዎች፡ እንዳይማሩ፡ አዛውንትን፡ በእንብርክክ፡ ከሚያስኬዱት???

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 23 хвилини тому +1

    እግዚኦ አሁን ይሄ ነዉ ታላቁን አማራ የሚመራዉ አማራዎች ጉዳችሁን ስሙ ኑ🙆🙆🤔😭😭😭

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 2 години тому +6

    ሲሳይ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከእነዛ ጋር እንኳን ኖረካል ems አንተ ትችላለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 2 години тому +5

    እናመሰግናለን ሲሱ እንዲሁም የተከበሩ አቶ አረጋ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 години тому +3

    Thank you Lualawi Media 🙏🙏🙏Thank you Sis 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Nice interview good job Sis.

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j Годину тому +5

    አማራዬ ጉድህን ስማ

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 7 годин тому +6

    ኢትዮጵያ ዛሬም በሚሊዬኖች የሚቆጠሩ ብርቅዬ የቁርጥ ቀን ጀግኖች አሏት ፡
    ኢትዮጵያ ዛሬ ጦረኛ በአፈሙዝ የሚያስብ ሳይሆን በሀሳብ የሚፎካከር በተሻለ ሐሳብ የሚያምን ትውልድ ያስፈልጋታል ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል፥ ታላቅ፥አሸናፊ የሚያደርግ የሠለጠነ ሀሳብ የሚያመነጭ ትውልድ ነው ሚያስፈልጋት
    ጫካ ገብተው ኢትዮጵያዊያንን ጨፍጭፎ ኢትዮጵያን አሸንፎ ሥልጣን ለመያዝ የሚያልም ትውልድ ግዜው አልፎበታል

  • @GizachewAmsalu-t8j
    @GizachewAmsalu-t8j Годину тому +4

    እኔ ልንቀጥቀጥልህ አቤት በል የተባልከውን ስትናገር በራስህ ሳትኮራ ስትጠቀር ይህኔ መሞት ይሻላል ጎበዝ" መድሃኔአለም ሳታበላሺ ግደለኝ "

    • @zerihunodda2202
      @zerihunodda2202 52 хвилини тому

      😜😜 ከትችትሽ በፊት ቋንቋሽን ደግመሽ ብታጣኚ???What a buffoon?😜😜😜

  • @abrehamyizengaw6010
    @abrehamyizengaw6010 2 години тому +4

    እናመሰግናለን ሲሳይ

  • @roserose-mh3ok
    @roserose-mh3ok 3 години тому +6

    እና መሰግናለን ሲሳይ

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 години тому +8

    አቶ አረጋ በዚህ ፈታኝ ወቅት ክልሉን ከቀውስ ለማውጣት እያደረጉ ላለው ተጋድሎ አድናቆቴን መግለጽ እፈልጋለሁ ፣ ለባልደረቦቻቸው ጭምር ።

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 2 години тому

      የማን ፕረዝዳንት እንደሆነ ትነግረኛህ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 7 годин тому +5

    ሰላም ሰላም

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp Годину тому +1

    Honest approach.

  • @abiyotkebede
    @abiyotkebede 30 хвилин тому

    ተላላኪ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 хвилин тому

    ይሔው ነው እዉነታው የአማራው ክልል ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እናም እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ።

  • @MelkamuMeaza
    @MelkamuMeaza Годину тому

    በዚህ ጉዳይ ከአማራ ቤተሰቦቼ/ ዘመዶቼ/ ጓደኞቼ ጋር ጤነኛ ውይይት አድርጌ አላውቅም። ሳትማር ካስተማረችኝ እናቴ ጋር በስተቀር። RIP Enana!

  • @mogosserkalem3731
    @mogosserkalem3731 Годину тому +1

    ቅል እራስ እናተንም ብልፅግና ይበላቹሁሃል በቅርብ ቀን ጠብቁ

  • @shewalefaabate3877
    @shewalefaabate3877 Годину тому +1

    እኔ በጣም ደስ ካሉኝ ጥያቄዎች መካከል የእነ ዶክተር አምባቸውን ማን ገደላቸው ግርማ የሺጥላን ማን ገደለው እንዲሁም ፋኖ የአማራ ክልል ልዩ ሃይል መልሶ ሊደራጅ በነበረበት ወቅት TDF ትጥቅ ሳይፈታ ለምን ብሎ እንደምክንያት ማንሳቱ ውሸት መሆኑን ያወቅሁት አሁን ከTDF ጋር አብሬ እሰራለሁ ሲል ነው።

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 години тому

    ሲስ ጀግናችን ጀነራል አበባው ታደሰን አቅርብልን ክብር ፍቅር ለመከላከያችን❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Годину тому +1

    Sir, as the region chief, you should get your region security report daily. I am not buying you said you have no information about important information. Sorry, I sensed lack of leadership and incompetence.

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 3 години тому +2

    🤝 🤝 🤝 LUALAWI

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 3 години тому +1

    THOSE INDVIDUALS WHO STILL LEAD THIS REGION WITH COMPLES & SABOTAGE ARE HEROS & SERVIVERS AS WELL AS WINNERS OF ALL CHALENGES!!!

  • @fikerbelet389
    @fikerbelet389 2 години тому +2

    ታላቁን አማራ የሚመረው😂😂

  • @melaku6462
    @melaku6462 Годину тому

    AREGA KEBEDA BERETA 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 години тому +2

    ሰላም ሰላም ሲሱ

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 Годину тому +3

    ፋኖ ምን እደሚፈልግ የአማራ ህዝብ ይቅርና እኔ ጉራጌው ጠንቅቄ አውቃለው አረጋ ከበደ
    ብልፅግና የሰጠውን እስክሪፕት በደንብ ተውኖዋል አማራ ክልል አስተዳዳሪ አይውጣልህ ተብሎ የተረገመ ይመስላል ::

    • @ehetekarega3640
      @ehetekarega3640 29 хвилин тому

      እኔ ጉራግዋ አቃለሑ ብላችኻል እዴ ኦዶደ ይና አይርነ አገባው ገብቶ ሰው ዘባርቃ እኔ ስሜን እጅ ምኞቶን ማን ያውቃል ብዙዬ

  • @ethio360-yl5ll
    @ethio360-yl5ll 2 години тому +4

    ዉሸት በእግሩ ቆሞ እየሄደ በአረጋ = አየሁት

  • @elsamesele
    @elsamesele Годину тому

    በዚች ድእቄቃና ስአት፣ አማራእው. እያቀው. እናት ግን ለእሊናቹና ለስእባዊንታቹ ለሐይማኖታቹ ሣይሆነ፣፣ ለሥጋቹ በላቹ ከበልፅግና ተስእልፍቹ. ህዝብን ታስእበላላቹ። ነእፁሀነነ. ታስእጨፍእጭፍላቹ. ሲሣይ. እሳችህእውነ ተዋቸእው. አንተም አንተም. እር፣ ኢትዮጵያ. ታልቅስብሀለች. እውነት ትፍእርድካለች።እር ሢሣይ. ድእርስላችእው ድእርሱልን. እያሉ. ነእው. መእርጃእው. ከሊለ፣ ድእውእልና. ውእድውእለጋ. ፣አጣራ።❤😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @-aderamedia2971
    @-aderamedia2971 2 хвилини тому

    ዋዮ። ፋኖ በረሃ ነው አለ። ከዚያ ደብረ ማርቆስ፣ ጎንደር ሸዋ ፋኖ ፒፒን ገደለ ይላል።

  • @elsamesele
    @elsamesele Годину тому

    እዝጌሆ ሆሆ ላንተ ለእርሶ ለርእሳችህእው. መግቢኦትን. ፍእልጉ፣ የሉም. ሞትዋል፣ እረሳቸህእ እሱ. ንብእስ ይማር፣አቶ፣ አለነጋ ፣ አለንጋእውና. ግርፍቱ ፣ፓሩዱ፣፣ እስኪጠብሶት፣ ፣በዚህ ልክ፣ለምን፣????ይዋሻል፣ ስእላአማራ፣በዚ፣ልክ።ውእይ እቶ፣ ፍእነቶ፣ በድእጋሚ. ነብስ ይማራ፣ ግነ፣ እኛም. ከርሶ፣ጋ፣ አማአራ፣፣ተብለነ. በመጠራታችን፣😭😭😭😭😭🔥🔥🔥

  • @tech-f4c
    @tech-f4c Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 46 хвилин тому

    ድሮም እናተ ናችሉ ይሔን ድሩዬ ቡድን ያጯማለቃ ሕዝብ ባይደገፈው አጨማለቀም ነበር

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 3 години тому +7

    እስካሁን ካሉት የአማራ ክልል ፕረዚደንቶች በconfidenceም ሆነ በarticulation አረጋ ከበደ ይሻላል::

  • @fikerbelet389
    @fikerbelet389 Годину тому +1

    ይሱ ዱባ አናትህ ቀጣይ ይነደላል

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 години тому +2

    በርታ

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 26 хвилин тому

    አሁን ይሄ ነዉ አማራን የሚመራ😭😭😭😭😭😭

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 2 години тому +1

    THERE ARE FOREIGN ORGANIZATIONS WHO KNOW THESE REGIONS FOR OVER 6 DECADES THEY THÉ SAME THING AS YOU SAY !!!!

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 45 хвилин тому

    ሲሳይአጌና አሁን ሚዛናዊ ሰው ሆነሃል ይሄ ጭልፊት ራስ ሰውየ አማራን አይወክልም

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp 2 години тому +2

    ምርጥ ዉይይት ሲሳይ አናመሰግናለን ሌሎች ከአንተ ይማሩ ይሆነ?

  • @FituneredieteGashaw
    @FituneredieteGashaw 2 години тому +1

    ewunet ante ethiopian(amhara) nek vuvuzela

  • @tadelewalle
    @tadelewalle 2 години тому +3

    ሲሳይ ለምን የፋኖ አመራሮችን ቃለመጠየቅ አድርገህ እነጻጸርሕ አትጠይቀውም አረጋን ! ከአንድ ወገን ብቻ የምትስራ ለምን???

    • @ahmedjemal6362
      @ahmedjemal6362 2 години тому +2

      Yet new yalut ???

    • @EthiopianDaily1
      @EthiopianDaily1 53 хвилини тому

      @@ahmedjemal6362 የሌሊበትን ጠይቅ ዱዝ

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 2 години тому

    አቶ ሲሳይ ፕሬዘዳንቱ ባቀረቡልህ ሀሳብ መሰረት ወደ ውጭ ሀገር የሸሹ አማራ ነጋዴዎችን ለምን ኢንተርቪው አታደርግም? ይችን ጥያቄ ጸጥ ብለህ አለፍካት።

  • @እሬቱነኝ
    @እሬቱነኝ 2 години тому +1

    ሲጋራም 😂😂😂😂

  • @TeferaAbera-p2b
    @TeferaAbera-p2b Годину тому +2

    ሆዳሙ ሲሳይ አጌና አይዞህ ከፋይህ ሲወድቅ ትወድቃለህ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 3 години тому +2

    ❤❤❤❤

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Годину тому

    ሲሳይ በዘመነ ኢህአዴግ ብአዴን ተላላኪ ነው ስትለን አልነበር?

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 24 хвилини тому

    If the so called Amhara diaspora don't understand and examine this interview and come to their since it will only
    lead to more death and distraction to the poor Amhara people in the region.

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 години тому +3

    ቲያትረኛ የሆንክ ሰው።

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 41 хвилина тому

    ይሄ ማንከበደ እሚባል ድንጋይ ራስ አፈር ብላ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 години тому +2

    አሁን ድርድር ትላለህ ያኔ በሰላማዊ ሰልፍ ስትጠየቅ ለምን የህዝብን ጥያቄ አልመለስክም?

    • @hasenbahiru
      @hasenbahiru 2 години тому +1

      ያለመደራደር ተጎጂ የሚያደርገው የአማራን ሰፊ ህዝብ ነው፣ አረጋ ከበደ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ መኖር ይችላል ።

  • @habibaseid1974
    @habibaseid1974 2 години тому

    ሲስ ጀነራል አበባውን አቅርንልኝ

  • @EndalewMolla
    @EndalewMolla 16 хвилин тому

    ኩሊ ምንጣፍ ጎታች

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 8 хвилин тому

    የወረደ የዘቀጠ ሰውየ የሺመልስ ገረድ እንከፍ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 години тому

    የግምገማ ሰነድ እኮ ይኖራል ወዴት ነው ሽሽቱ አቶ አረጋ ከበደ?? ሲሳይ አንጥረህ አውጣ እንጂ??

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 3 години тому +1

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 2 години тому +1

    Why disrepect for Yohanis Boayalew.One.can see the tragic event but can't be a witness to the root cause.

  • @እሬቱነኝ
    @እሬቱነኝ 2 години тому

    ሀሀሀሀሀ

  • @EthiopianDaily1
    @EthiopianDaily1 36 хвилин тому

    2ቱ በልጥግና😂😂😂😂😂

  • @FituneredieteGashaw
    @FituneredieteGashaw 2 години тому

    kaleneber seow ga mawrat,chek malfat neow

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 4 хвилини тому

    እንደው ከየት አመጡብን ይሄን ደንቆሮ ሰውየ

  • @2love640
    @2love640 Годину тому

    Argash mn honesh.nw gen

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 11 хвилин тому

    Arega Atwash

  • @DanelAsefa-s4l
    @DanelAsefa-s4l 20 хвилин тому

    ሕሊናን፡ከርስሕ፡የሚገርፈዉ፡አንተን፡አየን።

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 Годину тому

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ሞት ለሆዳሙ አማራን ከአብይ አህመድ ጋር እያስገደለ ላለው ለአረጋ ከበደ።
    ጊዜ ይፈርዳል።

  • @EthiopianDaily1
    @EthiopianDaily1 41 хвилина тому

    አረጋ እርኩስ ነህ ትምህርት አቤት በድሮን ያወደመ ማን ነው

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 Годину тому

    I feel so sorry for amharan people. The problem of amharan intellektuells: It is all about arrogance, ignorance and a lack of wisdome to confront the reality on the ground. To all intents Pm is and was not your enemy. But you claim ureasonably and unfairly, as pm were amharan enemy. The suffer and misery of the amharan people should stope somewhere.

  • @eshetuGobena-rd9or
    @eshetuGobena-rd9or 2 години тому +1

    አማራ በእንደዚህ ጀላ ራስ ስመራ መየት እንዴት ያስቆጫል ስንት ምሁር በለበት

    • @ace.500
      @ace.500 4 хвилини тому

      ሁሉም ሌቦች ሆኑ እሱ ህይወቱን አስይዞ ነው ያለው እንደ አማራ የራሱን መሪ ቆርጥሞ የሚበላ አላየሁም በስሜት እና በወሬ የሚመራ ነው ለአቶ አረጋ በጣም አዝንላቸዋለሁ ጥንካሬውን አደንቃለሁ

  • @yigremendale8855
    @yigremendale8855 2 години тому +2

    Dil le fano

  • @kefaleatinafu-it4jm
    @kefaleatinafu-it4jm Годину тому +1

    Puppet of abiy

  • @-aderamedia2971
    @-aderamedia2971 6 хвилин тому

    ቀንድ አውጣ አለሽ እንዴ?

  • @ErmiasCobra
    @ErmiasCobra 26 хвилин тому

    መጨረሻክ ቀንዳዋጣ ?

  • @EthiopianDaily1
    @EthiopianDaily1 40 хвилин тому

    ቀንድ አውጣ

  • @gofan1279
    @gofan1279 3 години тому +1

    አንተሰው መርተህ ላትመራ ክልሉን አሥርክብ አማራን አታሥጨርሥ

    • @ሚሚተካ
      @ሚሚተካ 3 години тому +4

      ዘመነ ይምጣልህ?

    • @HakimMusa-y2z
      @HakimMusa-y2z 2 години тому +2

      @@gofan1279 ለማን ያስረክብ ማን እንዲመራ ነው አንተ የምትፈልገው

    • @GF3-c
      @GF3-c Годину тому

      ​@@HakimMusa-y2z የእናትህ /ሽ/ እምስ እንዲመራ

    • @HakimMusa-y2z
      @HakimMusa-y2z Годину тому +1

      @@GF3-c እናትልብዳልህ አንተ የሸርሙጣ ልጅ የቀነጨርክ ቦርኮ ልብ ካለህ በሀሳብ አትሞግትም ጭቅቅታም ቅል እራስ ለዘረፋ አልተመቸህም እንደ ድሮ ተባኖብሀል ሸለምጥማጥ

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 2 години тому

    PROFESSIONAL /NON PROFESSIONAL IVESTORS HAVE DIFFERENT INCOME SOURSES/SOME WITH BOOD MONEY SOME ARE PURE TAX PEYERS !!!