ክፍል 1 "የሀሰት ትርክት ከየት ይጀምራል? መንግስቱ አልኮበለለም,የ 60ዎቹ ስህተት አሁን ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ነው,"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 3 місяці тому

    You are right everybody’s different history they have

  • @Fano316
    @Fano316 3 місяці тому

    Teddy I like your jacket brother

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 3 місяці тому

    ቴዲ ትክክል ነክ የዚህ የሀሰት ትርክት ለኛ ለልጅ ልጆቹም ተርፋል የዚህ ጠባሳ ተጎጅ ከሆኑት ሰዎች መካከል ነን ይሄ ሀሳብክ መፍትሄ ከሰጡት ሰጡት ካልሰጡት ግን ጥሩ የህሊና እዳ አስቀምጠህላቸዋል በእውነት አንተን የወለደች መሀጸን የተባረከች ትሁን ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ከፊትክ ይቅደም ቴዲ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️

  • @WudieYbza
    @WudieYbza 3 місяці тому +1

    ቴዲዬ ስለኑሮ ውድነት አታውራ ፣ልጆቻችንን የሚቀምሱት የለም

  • @abrahamweldemaryam8971
    @abrahamweldemaryam8971 3 місяці тому

    ሰላም ቴዲ የምታቀርበው ወቅታዊ ነገሮች በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ነው በዚህም በርታ ያለክ የፓለቲካ እውቀት ጥሩ ነው በርታ ነገር ግን በተወሰነ ሐሳብክ ላይ ያልተረዳከው ወይም ያልተረዳውት ነገር ስላለ እስኪ ስለ መንግስቱ ኃይለማርያም አስተዳደር ግዜ የምታደርገውና ስለ ጄኔራሎች የምትናገረው ብዙ በእነሱ ላይ ግንዛቤ ያለክ አይመስለኝም አርም

  • @mesfinayele5167
    @mesfinayele5167 3 місяці тому

    Yetegnaw her new

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 3 місяці тому

    Eskinder Nega is a well educated man for your info

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому +1

    Be agebabu

  • @MergaReje
    @MergaReje 3 місяці тому

    Teddisha ,ewunetihin newu yalikewu sergewu ye gebu ye amara political west alu.Tikit ewunetegnoch gin alu lik "endante".enamesegnalen.

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 3 місяці тому

    ምን አሚ ነገር ታሪክ አላቸዉ ብልፅግና ነዉ የሚባለዉ ብልግና የታሪክ አተላዉች

  • @deshedeshe2605
    @deshedeshe2605 3 місяці тому

    ቴዲ ተባረክ

  • @fikir1677
    @fikir1677 3 місяці тому

    የራያን የባህል ልብስ ለብሰህ ና 😍😍

  • @yosithegreat7877
    @yosithegreat7877 3 місяці тому

    Yes indeed this is the correct history of for the wrongful tireket

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 3 місяці тому +4

    ታሪክ ሲወራ ያዛጋዋል ባባ 😂😂😂ከዕውቀት ነጻ ታሪክ የሚጀምረው ከብልጽግና ነው የሚመስለው የሚገባውም ለስድብ ስለሆነ ምንም ኡያውቅም አይ ኢትዮ 😢😢😢

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 3 місяці тому

      በደንብ አስተውለከዋል 😂

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 3 місяці тому

      😂😂😂😂እኔ እሱን አሳልፌነዉ የምሰማዉ ስለሚዘጋኝ ይከ ደደብ ባባ የሚባል የአብይ ድስት ላሽ

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 3 місяці тому

    ebakh ye anget get atarg. endezihu wenda wend slehonk

  • @stgmedia2363
    @stgmedia2363 3 місяці тому

    ወንድሜ! ቴዲ።እርስዎን ለማግኘት መንገዶች
    የጠፋ።
    እኔ እንዴት
    አድርገው?__
    እባካችሁ__
    አሁን __
    ተስፋ አለኝ.

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 3 місяці тому +1

    Vote baba out he address his points with anger he is un professional we don't to hear from him

  • @stgmedia2363
    @stgmedia2363 3 місяці тому

    Hi

  • @yadetasabane7731
    @yadetasabane7731 3 місяці тому

    የትኛዉ ስልጣኔ ነዉ ባልቴት ብሎ የሚለዉ?

  • @stgmedia2363
    @stgmedia2363 3 місяці тому

    Teddye

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 3 місяці тому

    ልጁ ምንድነው የሚያወራው በነገራችን ላይ ምኒልክን ከአማራ ልጆች በላይ የሸዋ ኦሮሞዎች በጣም እንደሚወዱት ምን ያህል ታውቃላችሁ ሙሉ ኦሮሞ አይወደውም ብለህ የድንቁርና ሐሳብ አትስጥ አድዋን ለማክበር ከሸዋ አዲስ አበባ ድረስ ፈረስ እየጋለቡ የሚመጡ የበዓሉ አድማቂ ፈረሰኛ የኦሮሞ ልጆች ነበሩ አሁን እንዳይገቡ እና እንዳያከብሩ እስከመከልከል ደርሷል ለነገሩ የነሱ ከዛ መምጣት ብቻ ሳይሆን በከተማው ያለውም ተከልክሏል

  • @NezirNezir-e8p
    @NezirNezir-e8p 3 місяці тому

    😂😂😂😂ቴዲየ

  • @abidan2755
    @abidan2755 3 місяці тому

    Men gud nw zara yelebesik, Tedda

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 3 місяці тому

    ሞጊልዶ የወላይታው ልጅ በአማራ እና በኦርቶዶክስ ጥላቻ ያበደው የተናገረውን ንግግር አማራ የሆንክ ሁሉ መዝግብ ልጁን በተለያየ ሚዲያ ዘግቡት የተናገረው ንግግር አማራን በኒኩለር ቦንብ መመታት አለበት ያለውን ያለውን ንግግር በየሚዲያው አሳዩት አማራ ምን ያህል እንደተደገሰልህ።(ቴዲ እራጁ የኦነግ ደጋፊው የምትለው ማን እንደሆነ ሳታቀው ቀርተህ ነው ወለጋ የታረደው አማራ የተቃጠለው ቤተክርስቲያን በእነ እራጁ ትእዛዝ እንደሆነ አታውቅም ካለወክ በነእራጁ ትእዛዝ ነው)።

  • @getachewtizazu3934
    @getachewtizazu3934 3 місяці тому

    እኛ ከሚኒሊክ እንጂ ከአማራ ጋር ችግር የለብንም የምትሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለምንድነዉ ሚኒሊክ የዛሬ 150 ዓመት የኦሮሞ ጡት ቆርጧል ብላችሁ አይደለም እንዴ አሁን ያለዉን ትዉልድ የአማራ ንፁሐን ህፃናትንና አዛዉንትን የምትገሉትና የምትጨፈጭፉት

  • @mesfinayele5167
    @mesfinayele5167 3 місяці тому

    Kkkkkk

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 3 місяці тому

    የውሸት ትርክትን ማን እንደጀመረው ለምን እንደ ጀምረው "በአንደበቱ ሌንጮ ለታነው ሌንጮ ባቲ የተባለው ሰውየ በአንደበቱ ተናግሯል እንደማስረጃ ቪዲዋውም አለ ብቻ በቂ ማስረጃ እና መረጃ እያለ ለምን በጆኖሳይድ እንዲጠይቅ ለማድረግ ለምን ዝም ይባላል ድርድር ሳይሆን ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡልን !

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 3 місяці тому

    I don’t think so Abby Ahmad don’t plane plane yourself is his working hard to work you guys you sitting here too much talk talk talk nothing you don’t do

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 3 місяці тому

    ሎሬትን የሚሳደቡ ናቸው ያንተ አዋቂዎች? ጋርቤge!

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 3 місяці тому

    95% በመንግስት ቁጥጥር ሆኖ ነው አሁንም ያ ሁሉ ሰራዊት የሚያዘምቱት 😂 ቀልዳቸው አይጠገብም ውሸትም ልክ አለው የደሃን ልጅ ከማስጨረስ ውጪ ቅንጣት ታህል ለውጥ አያመጡም

  • @deshedeshe2605
    @deshedeshe2605 3 місяці тому

    አንተሕ እራጅ የመፍትሔ አካል ጥሩ ነው

  • @deshedeshe2605
    @deshedeshe2605 3 місяці тому

    አንተነሕ ዩናይተድ አማራ እራስ ጎልድ ሁላቹሐም ዘርቱ
    እንዎዳቹሕም