Ethiopia: በቃ ዛሬ እውነቱን ልንገራቹ… አርቲስት አለማየሁ ታደሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ******Ethiopia: በቃ ዛሬ እውነቱን ልንገራቹ… አርቲስት አለማየሁ ታደሰ*****
    Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @Ritam432
    @Ritam432 5 років тому +276

    አሌክስ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛው።በእውነቱ አድናቂህ ነኝ።በተለይ ድምፅህ የተለየ ውበትና ሃይል አለው።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ💕

    • @saramohammed7275
      @saramohammed7275 5 років тому +1

      Amen amen

    • @technocenter2461
      @technocenter2461 5 років тому +1

      የማከብርህ 🙏🌹

    • @aseki6187
      @aseki6187 5 років тому +2

      እግዚአብሔር ጨርሦ ይማር የምሠራቸዉን ፊልምች በጣም ነዉ እምድልህ

    • @z4796
      @z4796 5 років тому

      Ere alexye kefu aynkak ye ethio mirt artist

    • @mareamuye2066
      @mareamuye2066 5 років тому

      ❤❤❤❤

  • @getnetgetachew3692
    @getnetgetachew3692 2 роки тому +2

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሌ እኖድካለን 🙏🙏🙏

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese5612 5 років тому +6

    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳለን አጠይቁኝ
    እንኳ አየውኽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውድድድድድ እስከ ጥግ
    ሁሌየም ሰላምና ጤና እመኛለው አሌክስ ከመላው ቤተሰብህ ጋ

  • @maihahamdan8582
    @maihahamdan8582 5 років тому +2

    አሌክስ አድናቂህ ነኝ ስምህ ይብዛልኝ እግዚያብሄር በምትሃድበት ሀሉ ይከተልክ አከብርሀለው

  • @ሐረግወይን-ሐ9ዐ
    @ሐረግወይን-ሐ9ዐ 5 років тому +143

    አሌኤክስ እመቤት ቅድስት ድግል ማርያም ከነ ልጆ ጥላ ከለላ ትሁንክ ከሙሉ ቤተሰብክ ፈጣሪ ይጠብቅክ የማደቅክ የማከብርክ እቁ ኢቲዮጵያዊ የኦርቶዶክስ ልጅ

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 років тому +3

      እግዛብሂር አምላክ ቀላሉን ያድርግልህ ወድማችን ጨርሶ ይማርህ ኑሩልን

    • @alhiat6945
      @alhiat6945 5 років тому

      አላህ እንኮን ለልጆችህና ለቤተስብህ በሙሉ እንኮን ደስ አላችው እኛም ደስ ብሎነን ተመስገን

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ 2 роки тому +1

    አሌክሶ ሁሌም የፈጣሪ ጥበቃአይለይህ ሠላማህ ብዝዝዝዝትይበልልህ

  • @salama4669
    @salama4669 5 років тому +145

    ቅባቅዱስ ተቀባ አንገትህን በተረፈ ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ሚሚሻእወድሻለሁ
    @ሚሚሻእወድሻለሁ 5 років тому +1

    አሌክስ ምርጥ ሰው እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ እጅግ በጣም ነው ማደንቅህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤናን ያድልህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር አክባሪህ እና አድናቂህ ነኝ

  • @seble123sisay7
    @seble123sisay7 5 років тому +3

    የኔ ጌታ ሀሌም እግዚያብሄር ጤናህን ይስጥህ
    ህመም እንዳያምህ እሻክ እንዳይወጋህ እንቅፋት እንዳይመታህ እንደው ስሞትልህ ለቤተሰባችህም ይሁን ለኛ ላድናቂወችህ 1000 አመት ኑርልን በጣም ነው እምንወድህ እራስህን ጠብቅ !!!!!!

  • @rcell6108
    @rcell6108 4 роки тому +1

    አሌክስ በጣም እወድሀለዉ ከነመላዉ ቤተሰብህ ሰላምና ፍቅር ጤና ያድላቹ ፈጣሪ

  • @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ
    @አዮየወሎልጅ-ጠ7ከ 5 років тому +6

    በስማም ያስደነግጥ ነበር እንኳንም ደህና ሆንክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @gjsugquvg8nd741
    @gjsugquvg8nd741 5 років тому +2

    አሌክስዬ ምርጥ ሰው እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ወንድሜ

  • @naniseifu9147
    @naniseifu9147 5 років тому +5

    አሌክሰዬ ምርጥ አክተር እኮ ነህ የመደረክ ፈርጥ…አንተ የምትተውንበትን ፊልምም ሆነ ድራማዎች ..ሰወዳቸው እኮ!!!!!! እንደ ጉጉት ነው አፍጥጨ የመከታተለው….. ጌታ ይባረክህ እግዚአብሄር ክከፉ ነገር ሁሉ አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ….

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 5 років тому +2

    በምናባቴ ቃላት ልግለጸህ አንተ ምርጥ ጀግና ሰው

  • @rimnasir8709
    @rimnasir8709 5 років тому +5

    ምርጥ ተዋናይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alialthopaiti6514
    @alialthopaiti6514 5 років тому +1

    አሌክስ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ምርጥ የሀበሻ ልጅ

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 5 років тому +5

    ምር ሠው ሀገሩን ወዳድ የሀገሩን ባህል የማይረሣ ባህሉን አክባሪ በእውነት አድናቂህ ነኝ ሠላምህ ይብዛ

  • @MustafaAli74
    @MustafaAli74 5 років тому

    አለማየሁ ታደሰ እንኳን ተሻለህ በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ምርጥ ሰው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 років тому +94

    አሌክስዬ የኔ ምርጥ ይህው ስብስክራይብ አረኩህ ሺ You tub ቢኖርህ ሺ ጊዜ ስብስክራይብ አረግአለው

    • @almazgrima2678
      @almazgrima2678 5 років тому

      Bewnte weyen benre

    • @ddddggcdd9926
      @ddddggcdd9926 5 років тому

      አሌክስ ሰላምክን ያብዛልክ የማውቅክ የዛሬ አሥር አመት ነው መዘጋጃ በምትሰራበት ሰአት አቦ እስከነ ቤተሰቦችክ ሰላምክን ያብዛልክ ድምፀ መረዋ አለማየው ታደሰ

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 5 років тому +1

    አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ በርታልን

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    የኔ ጀግና ክፉ አይንካ በዚ ስለመጣ ደስብሎኛል እመብዙሀን እመቤቴ ትጠብቅህ ምንም አትሁንብኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @mamamimilove
      @mamamimilove 5 років тому

      Enkwan gata fawasahe ya hagara yasafara leje

  • @monosaed6783
    @monosaed6783 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመቤተ ማረችህ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 років тому +7

    ዉይ አሌክስዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባለህበት ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ ጨርሶ ይማርህ ክፉን ያርቅልህ ሰላምህ ይብዛ 💚💛💓💕💞💝💜💜💜💜

  • @alexdavohabte1384
    @alexdavohabte1384 5 років тому +1

    አሌክስ በጣም ነው የምወድህ አፍቃሪክ ነኝ ከእዚህ የበለጠውን እድሜህን ያርዝምልን፣የመድረክ ቲያትር በአንተ ምክንያት ነው የወደድኩት ባለውለታዬ ነህ ኑርልን፣፣፣፣፣፣

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому +4

    አሌክስ አድናቂህ ነኝ በጣም ትልቅ ጠሰጥኦ ያለህ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን ኑርልን

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m 5 років тому +1

    በጣም የምውደው አርቱስ ክፉ አይካክ አሌክስዬ

  • @zelalemasres
    @zelalemasres 5 років тому +4

    Great job Alex! My family and I have been thinking about you. Wonderful to hear the swift recovery! We'r proud of you.

  • @fikirfikir3574
    @fikirfikir3574 5 років тому

    አሌክስ ጌታ ሰላሙን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ለራስህም ለሌላውም የምትኖርበት ብዙ የምሰራበት ሌላውን የምታሰተምርበት የምጠቅምበት ዘመን እድሜ ይጨመርልህ

  • @gharlyngarcitos3918
    @gharlyngarcitos3918 5 років тому +28

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ አክትረስ አሌክስ እረዝም እድሜ ኑርእልን የ አሌክስ አድናቂ

    • @djdjkriri4o367
      @djdjkriri4o367 5 років тому

      እነካን ዳህና መጣህ አላክስ በጣም እንወዳሀለን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ደ8ዐ

    አሌክስ የኛ መልካም ሰው እንኳን ሰላም ሆንክልን ክፉ አይንካህ አሁንም ሰላምህን ያብዛው

  • @kebronyegetalij2270
    @kebronyegetalij2270 5 років тому +7

    አሌክስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለህ ክፍ ነገር አይንካህ 💙

  • @eliabeanbesawo7144
    @eliabeanbesawo7144 5 років тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሌክስ ለልጆችህ ለባለቤትህ ለቤተሰቦች አይዞህ ወንድሜ

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 5 років тому +4

    በዘመንህ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅህ የምንወድህ ወንድማችን ((በጀጎል💚💛❤)) ስለ መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @edulalatube7452
    @edulalatube7452 5 років тому +1

    አሌክስ መልካም የጤና ዘመንህ ይቀጥል

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 років тому +7

    #አሌክስዬ የኛ ጀግና አርቲስት እንወዳሃለን ሰለ አይንህን እና ድምፅ ሰለ ሰማኝ በጣም ደሰ ብሎኛል አትመመኝ አይባልም አይተህ ማረኝ ነው የሚባለው እንኳን ደናህ መጣ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ

  • @webseyoum8585
    @webseyoum8585 5 років тому +1

    አለክስ የኔ ብዬ አድናቆቴን ለብቻዬ ላደርገው አልወድም አንተ የህዝብ የኛ ነህ በጣም ከማደንቃቸው አርቲስት ውስጥ ቅድሚያ ያንተን ነው የምጠራው ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ

    ዲሰክ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን ትገርሞኛላችው ነው የላይክ ምልክት እየመሰላችው ነው

    • @haimeyselasaleijenatamaria6164
      @haimeyselasaleijenatamaria6164 5 років тому +2

      እውነት አኔም ገርም የሚለኝ ነገር ዲስ ላይክና ላይክ የሚደረግ ነገር ለይተው አያውቁም ፎፎፎፎፎፎ
      ብዙ ጌዜ አይና እገረማለው

    • @mulumeresa7542
      @mulumeresa7542 5 років тому

      ክፉ፡ መንፈስ፡ ያደረበት፡ ሰው፡ ሁሌም፡ እንዲህ፡ ነው፡ ስድብ፡ የለመዱ፡ ስለሆኑ፡ አንፍረድ፡ ምህረቱን፡ ይስጣቸው፡ እንጂ፡ ታምሜ፡ ነበር፡ አሁን፡ ደህናነኝ፡ ላለ፡ ሰው፡ እንዴት፡ ይሰደባል፡?

    • @delina9047
      @delina9047 5 років тому

      አዱ የእሰጢፋኖስ ልጅ አዱ የእሰጢፋኖስ yenem tiyake esu new

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 років тому

      ክክክክክ አሳቅሽኝ እኔም ገርሞኛል ለወሬ ለጂጂኪያ እና ለቢኒ ሚባሉ አባሊታወች ኮሜት ይገርመኛል ለድራማ እና ለጥሩ ነገር ኮሜት አሰጥም እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ድስላይ አርጌ አላቅም ይደብራል ያልተመቸካለ ኮሜት ሚሻል አስተካክሉ እረተው እናተ ሰወች መዳም አቃጠለችኝ እናተም አቃጠላችሁ ልገሉኝ 👎👈እደዚኸ ምታረጉ እቤዶች ናችሁ እውነት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈ይልመድባችሁ ወገኖቸ

    • @ethiopiantube5668
      @ethiopiantube5668 5 років тому

      ክክክክክ እውነትሽ ነው

  • @yemisirachalemu9096
    @yemisirachalemu9096 5 років тому +1

    ዋዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በዚህ መንገድ ለአድናቂዎችህ ስለመጣህ እናመሰግናለን አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @kawtherms280
    @kawtherms280 5 років тому +4

    አሌክስ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነግር ይጠብቅክ በጣም በጣም አድናቂክ ነኝ ብእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ አሌክስ እናቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ፍፃሜክን ታሳምርልክ እሷ ጥላ ከለላ ትሁንክ

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 5 років тому +1

    አሌክሶ ምርጥ ሰው እረ አትታመምብን 😍😍😘😘

  • @sablesable4596
    @sablesable4596 5 років тому +4

    ሰላምህ ያብዛው እግዚአብሔር እረ ዝም እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ

  • @tutuyafette2318
    @tutuyafette2318 5 років тому +1

    100000000000000000..........ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋለለሁ አሌክስዪ ዘመንህ ትዳርህ ይባረረክ

  • @rozaegigu4958
    @rozaegigu4958 5 років тому +4

    እንኳን እግዚአብሔር ቀላሉን አደረገልህ ድንግል ትጠብቅህ

  • @almazosman8742
    @almazosman8742 5 років тому +1

    አሌክስዬ ምርጥ ሰው አላህ የጥብቀህ

  • @emu1070
    @emu1070 5 років тому +5

    አሌክስዬ ምርጥ አርቲስት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እማምላክ ጨርሳ ትማርክ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን

    • @galaxyj7prime312
      @galaxyj7prime312 5 років тому

      እግዛብሄ ይመሰገን ወንዴሜ ሰላም ይብዛ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ስሰማ ኣዝኘነ ነበር ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል ወንድማችን ደሞ ፀበል ታጠብ ይባላል

  • @toiybahassanysufe1002
    @toiybahassanysufe1002 5 років тому +4

    ተሻለህ መታመምህን ስሰማ በጣም አዝኘነበር ወንድም እኳንም ተሻለህ

  • @kelethiopia8715
    @kelethiopia8715 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል አንደኛ አሌክስ
    እድሜ እና ጤና♥

  • @Forgiverhuman
    @Forgiverhuman 5 років тому +3

    From Eritrea I appreciate your work u r just amazing keep going.

    • @yoni4926
      @yoni4926 5 років тому +1

      10Q We Love Yuo Ertriyan

  • @kidestyedengelljia5865
    @kidestyedengelljia5865 5 років тому +2

    አሌክስዬ የኔ መልካም ሰው የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋ ይሁን !!! በተረፈ ፀበል ና ቅባአ ቅዱስ ተጠቀም በተረፈ ሰላምክን ያብዛው!!!

  • @geniozilarsenallove8182
    @geniozilarsenallove8182 5 років тому +5

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንወድሃለን አሁንም አለህ ደሞም ትኖራለህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሃል የኛ የጥበብ ሰው

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 років тому +1

    *አሌክስየ ታመሀል በመባሉ አዝኘ ነበር የምር አላህ ሰላምያድርግህ እወድሀለሁ አደንቅሀለሁ*

  • @sarajen2153
    @sarajen2153 5 років тому +37

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጡሩ ስው ነክ በመፍሳዊ ህይወት ጡሩ ስው ነክ እግዚያብሄር ይዳብስክ

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 років тому

    ፀበል ጠጣበት ምርጡ የጥበብ ሰው ሁሌም ሰላምክን ያሰማኝ አሌክስ ምርጥ ሰው ነክ

  • @eimanalblooshu4257
    @eimanalblooshu4257 5 років тому +6

    ውይ አሊክሰየ ሰወድህ እኮ እኔም የህን ወሬ ሰምቸ ሰልክህን እያፈላለግኩ ነበረ አሁን ግን ዴሰ እሚል ነገረ ከአፋህ ሰማሁ እግዜያብሄረ ይመሰገን

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ዸ9መ

    ምርጥ.የኢትዮጵያ.ታላቅ.ልጅ💚💛❤👍👌

  • @tamrilchesmachiu5590
    @tamrilchesmachiu5590 5 років тому +4

    አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህልን ይኸው በውለቱ ስልክ ነው ሰብስክራይብ እማደርገው ደስ ብሎናን አሌክሶ

  • @seidseid5883
    @seidseid5883 5 років тому +2

    በጣም ምርጥ ሰው እድሜናጤናይስጥህ ፈጣሪ

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 років тому +5

    አሌክስ እንኳንም እግዚአብሔር ማርህ የምወድህ አርቲስት ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛው
    እሽ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ

  • @waselafadel4913
    @waselafadel4913 5 років тому +1

    ምርጥ ሰው አለህ አፉየየድርግህ ወደስረህ በሰለም ተመለስ

  • @tube2134
    @tube2134 5 років тому +6

    አሌክስ እግዚአብሔር ይማርህ ቀጣይ ስራዎችህን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ7ጠ

    አሌሥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትሠራቸው ሥራዎች በጣም ምርጥ ናቸው ለሌሎችም ተሥፋ ነህ

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 5 років тому +4

    አሌክስ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የመዳህኒዓለም ቸርነት የድንግልማርያም አማላጅነት አይለይህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ::

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 5 років тому

    አሌክሲዬ በጣም ነው የምወድህ ...god bless u and your family

  • @sameeraawall5596
    @sameeraawall5596 5 років тому +3

    አሌክሥዬ እንኳን ደህናመጣህ ባባዬ ወላሂ በጣም ነበር ያዘንኩት ግን አሁን ሣይ ልክ ታላቅ ወድሜ ያየሁ መሠለኝ እኔ ሥደትላይ ሆኜ ነው ለማንኛውም አልኸምዱሊላ ዋናአተን ማየታችን ትልቅነገርነው አሁንም አላህ እድሜናጤና አብዝቴ ይሠጥ ባባዬ የኔ ወድም

  • @christinasweet1086
    @christinasweet1086 5 років тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አለክስዬ!!!

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 5 років тому +6

    አሌክስ ስለተሻለክ ደስ ብሎኞል
    ሰላምህ ይብዛ አድናቂህ ነኝ

    • @dametiukuma572
      @dametiukuma572 5 років тому

      እመብረሀን ትጠብቅክ ምንም አይንካክ አንት የድንግል ማሪያም ባሪያዋ ነክ ትጠብቅክ

    • @danielgirmachew91
      @danielgirmachew91 5 років тому

      Seleteshaleh betam des yelale geta yemesegen

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 років тому +1

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ውድና እንቁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ክፉ አካህ መልካም ሠው ነህ ሠላምህ ይብዛ

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu2437 5 років тому +9

    የኔ ውድ ስወድህ እኮ እረ እመብርሀን ከነ ልጃ ትጠብቅህ እንኳንም ተሻለህ በቃ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ምክኒያቱም ላተ ትልቅ ክብር አለኘ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому +1

    ውይ አሌክሶ ክፉ ሁሉ ከአንተ ያርቅ ልዑል እግዚአብሔር🙏💖😘😘😘😘

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 5 років тому +1

      እንካን ለዚህ አበቃህ እመብርሀን ከነልጃ ትጠብቅህ

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 5 років тому +4

    እልልልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ አትታመምብን አንተ የመድረኩ ንጉስ: እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን!🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ወለተሰንበትየማርያምልጇተ

    እንኳንም ምህረት ሰጠክ ወንድማችን

  • @selambaig2666
    @selambaig2666 5 років тому +8

    አሌክስ ሰላምህ ይብዛ አስቤ ነበር በመጥፍትህና በወሬዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማደንቅህ አርቲስት የተዋህዶ ልጅ !!

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 5 років тому

    አሌክስ ባለህበት ከነቤተስብህ ስላምህን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላካችን በምትስራቸው ሥራ ወች ሁሉ ጣልቃ እየገባ ይርዳህ አሜን ።

  • @sarasara-yo7gj
    @sarasara-yo7gj 5 років тому +5

    በጣም ነው የምወድክ በስራዎችህ በጣም ነው የማደንቅህ ሲቀጥል አባቴን ነው የምትመስለው አባቴ በህይወት የለም ሳይክ በጣም እደነግጣለሁ እደሰታለሁ እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ውድድድድድ

  • @ብሥራተየድንግልልጅ

    አሌክስ በጣም እወድሃለሁ በጣም አከብርሃለው ፈጣሪ ከነቤተሠብህ ይባርክህ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 років тому +3

    I’m so glad you are getting better 🙏🏿♥️

  • @ethio5132
    @ethio5132 5 років тому

    ወፌ ቆመች ይሚገርም ምርጥ የradio

  • @tigraytube5597
    @tigraytube5597 5 років тому +3

    Long live to my best actor 💋🥰💋🥰💋🥰

  • @ErshadshirinVlogs
    @ErshadshirinVlogs 5 років тому +1

    እንኳን ቀላል አደረገልህ ሰላምህ ይብዛ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +5

    አስደነገጡን እኮ አሌክሶ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @meserettemeagen5812
    @meserettemeagen5812 5 років тому +1

    በጣም ነው ምንወድህ ኣልዬ ጤናህን ሰላምህን ቤተሰብህን ሁሉ እግዚኣብሔር ይጠብክህ

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 5 років тому +4

    እንኩዋን ሰላም ሆንክ ወንድማችን....እባክህ ሁሉም ይቅርብህና ዝም ብለት ተርክ ..ትረካህን ለማዳመጥ.እኛ የጎዳና ልጆች እሬድዎ ፍለጋ እንገላታ ነበር.,እባክህ ትረካውን አታቅዋርጥ። አድናቂዎችህ.ከጎዳና

  • @hjjkkk2180
    @hjjkkk2180 5 років тому

    አሌክስ መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በድሜ በጤና ከነቤተሠቦችህ

  • @ykdaneljenge3003
    @ykdaneljenge3003 5 років тому +3

    Alxya u are my hero God protect you always with your family love you be blessed

  • @ሰውአይረሳምጌታ
    @ሰውአይረሳምጌታ 5 років тому

    አሌክስ ምርጥ ተዋናይ ነህ ሰላምህን ያብዛው እንወድሀለን

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 років тому +6

    አለኪስየ እግዛብሂር ይማርህ ጨርሶ አተታላቅሰውነህ እር የሰወርስ አይሰማ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому +6

    My best Aleks Love you So Much My Brother God Bless you Amen💌💘😍😍

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 5 років тому +1

    አልክስ ክፉ አይካህ ወድሜ እግዝአብሔር ይጠብቅ ህ የልጆቺህ አምላክ

  • @sofiyaabdu9967
    @sofiyaabdu9967 5 років тому +14

    U are the best of best Ethiopian actor. Fan from America.

  • @eapeap1405
    @eapeap1405 5 років тому +1

    እንኳን ደና መጣህ አሌክስ ሰላሙን ጤናውን ያብዛልህ

  • @Maria-pc8fs
    @Maria-pc8fs 5 років тому +6

    💖💖💖💖ዉድድድ፣💖💖💖💖💖ወድማችን፣ልጆችህን፣ፈጣሪ፣ይጠብቅልህ፣ክፉ፣አይካችዉ፣በርታ፣በርታ፣

  • @Hፍቅርወሎዬዋያውምየወልዲ

    አሌክስ ምርጥ ሰው እኮንም እግዛብሄር ማረህ ምርጤ ከልብ አድናቂህነኝ

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታ
    @ፍሬህይወትሙሉጌታ 5 років тому +12

    አሌክሰ የምወድህ የማከብርህ ሰብሰክራይብ አድርጌሃለሁ ፍፄ ልኮኝ ነው

  • @meskerm2908
    @meskerm2908 5 років тому

    አሌክስዬ ምርጥ ሰው እንኳን አገኘሁህ ::እግዚአብሄር ይጠብቅህ ምንም አይንካህ ወንድሜ

  • @sisiyanoswondmu4202
    @sisiyanoswondmu4202 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም የማደንቅ አርቲስት ነክ አሌክሶ በርታ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን

  • @samirawithgorges2179
    @samirawithgorges2179 5 років тому +1

    እመቤቶችን ፍፁም ታምርህ ወንድማችን እግዝአብሄር ይማር እይዝዎ

  • @emamama8347
    @emamama8347 5 років тому +6

    አሥደነገጥከን እኮ ምድነዉ ብዬ ተሎ ተረጋጋህ እጅ ደግጨነበር

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 5 років тому

    አልክሥየ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ

  • @lilililiaby6261
    @lilililiaby6261 5 років тому +3

    አሌክሰዬ ጤናክን ይስጥክ
    አድሜና ጤና ይስጥክ
    የስው ፍቅርና የሰው መውደት ይሰጥክ
    አሌክስዬ በጤናላይ ጤና ይስጥክ በላይ በላዩ እመቤቴ ትዳርክን ህይወትክን ትባርክልክ
    አሌክስዬ ምን ብዬ ልንገር አለ በጣም ነው ማደንቅ