ስለጋዜጠኛ ቴዲ ጉዳይ የግርማ ሹፌር ሚስጥሩን ዘረገፈዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 143

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 дні тому +47

    እባክ ጀግናው ጋዘጠኛ ነበልባል እና የነስር አይን(ልዑል)ና ዱካ ሾ (ዘላለም)ጠፍቶውብናል ፈልግና ንገረን ምክንያቱን አላወቅንም በሰላም መሆኑን ማወቅ አለብን በርታልን❤❤

    • @Belay-yp5vc
      @Belay-yp5vc 3 дні тому +6

      የልኡል ሰርግ ይኸን ሰሞን ነው ብላለች እኮ እናቱ🎉እደዛ ይሆናል

    • @wina-663
      @wina-663 2 дні тому +1

      Serg lay nachew

    • @hanagEshetu-r6p
      @hanagEshetu-r6p День тому +1

      የምድር አይንና ዱካ ደህና ይመስሉኛል።ግን ነበልባል በሰላም አይመስለኝም

    • @wina-663
      @wina-663 День тому

      @@hanagEshetu-r6p ነበልባል ፀበል ነዉ ብሏል እኮ

    • @haimanotmekonnen2792
      @haimanotmekonnen2792 18 годин тому +1

      Benatachu Yenser ayen (leule) duka show, nebelebal benatachu felgelin yen wendem

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 3 дні тому +16

    እዳትለቀው የኛ ጀግና አፋጠህ ጠይቀው እጁ አለበት እንዳትፋታው በርታልን

  • @amulove5866
    @amulove5866 3 дні тому +22

    እባክ ወዲሜ ጀግናዉ ነበልባል ጋዜጠኛዉ ጠፍቶብናል እባካቹን አፋልጉት አላህ ካንተጋሪ ይሁን በሪታ

    • @Serki19
      @Serki19 3 дні тому +1

      አዲስጎጆ ጠፍቷል

  • @MasrtDasa
    @MasrtDasa 3 дні тому +7

    ጀግና,ገዜጠኛ,እግዚሐብሔር,ዪጠብቅ,ናበልበልናዱካሾ,እናየናስርአዪን,ጠፊቶልአረበከቹከየቹ,የሰመቹ,ሹክበለን,ጨቆናል,አዱነቅየቹ,ናኙ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 3 дні тому +10

    ወንድሜ ተባረክ ግን ብቻክን ከወንጀለኞች ጋር ጥንቃቄ አድርግ ሰዉ በሰው ህይወት እንጀራ መብላት ኑሮዬ ብሎ ተያይዞታል እግዚአብሔር እነኚህ ክፉ ሰዎችን ከምድራችን ይጥረግልን

  • @AlexAddis-jp9tk
    @AlexAddis-jp9tk 3 дні тому +8

    ዋው ጠበቅ አድርገው እራሳችሁን ጠብቁ ካደገኞች ጋር ሲሆን በተለይ።

  • @NegaashiBalaneshi-h8r
    @NegaashiBalaneshi-h8r 3 дні тому +6

    Wowww jena betu💪💪💪💪💪

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 дні тому +2

    እባካችሁ ነበልባልን የት እደደሰ አሳውቁን ገበና ጋዜጠኛም ጠፍተዋል ምን ሆነው ነው ተፈላለጉ እባካችሁ እራሳችንን እየጠበቃችሁ ሱሩ🙏🙏🙏

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 2 дні тому +1

    የኛጀግናእራሰከንጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 дні тому +3

    በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ይሳለቃሉ እና በጣም ክፉ ናቸው። የመሬት መንቀጥቀጡ፣ እሳተ ገሞራው እና በሚሊዮኖች ከሚቆጠሩ ሰዎች ሞት በኋላ ንስሃ ለመግባት ፈቃደኛ አልሆነም። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 дні тому +5

    እግዚአብሒርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 дні тому +7

    ነበልባል ወንድማችንን ፈልጉልን እባካችሁ....

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 дні тому +14

    አረ በመድሀንያለም የነስር ዘላለም ነበልባል የት ጠፋ አረ ድምጻችሁን አሰሙን

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 3 дні тому +2

      አሉ ለገና ዋዜማ ቀርበውነበረእኮ የሠርግ ፕሮግራም ላይናቸው

    • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
      @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 3 дні тому

      ⁠ማን ፡ ድረው ፡ የምን ፡ ሰርግ

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 3 дні тому

      የልኡል ሰርግ ነዋ​@@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 3 дні тому +6

    ነበልበል ወንድማችንን አምጡልን

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 дні тому +4

    ራስህ ጤብቅ የኛ ጅግና 💔❤️❤️😥😥

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 дні тому +3

    ዘልኔ😭😭😭😭የትነህ ልዑልኔ😭😭😭😭ነበልባል😭😭😭😭😭ላብድነዉ የትናቹ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 дні тому +5

    ብቻህን አትሂድ የሚያግዝህ ስው ይኑርህ ተባልክ ብቻህን አትሩጥ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 дні тому +1

    ንሥር ጀግናችን ነቡልበል ዘላለም የንሥር አይንሉኡል ጠፉብን ደግሞ ያሉበት ሁኔታ የምታዉቅ ከሆነ አሥዊቀን አንተምእራሥህን ጠብቅ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 3 дні тому +6

    እረ እባክህ እራሳችሁን ጠብቁ ቀስ ቀስ እያለ እየጠፋችሁነው ነበልባል ገመናሾው የንስርአይንና ዱካሾው ጠፍተዋል

  • @Martejes
    @Martejes 2 дні тому +3

    ግርማ እጁ እረጅም ነው ሲባል ፋኖ ነው ወይስብልፅግና ነው ይሄ እኮ መንግስት እንደሌ ለ ነው የሚያሳየው ወይ ሀገሬ

    • @DanielGetachew-v6j
      @DanielGetachew-v6j 2 дні тому

      እነ ዱካ ሾው ዘላለም የተቋቋሙት ንስር ዓይንን (ልዑልን) ካገተው ዮሴፍ በላይ እጀረጅም ሰው አልነበረም ግን አሁን በሕግ ጥላ ስር ነው ዝም ብለው ያለፉበትን ብር ስለበተኑ ነው መጨረሻቸው አያምርም

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 дні тому +3

    ጋዜጠኛው በርታልን ነበልባል ጋዜጠኛው የትገባ እባክህን ንገረን አንተም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሞቼ በርቱ

  • @Abdurehmanabdi-f7h
    @Abdurehmanabdi-f7h 3 дні тому +7

    እባክህን ወንድሜ ስትንቀሳቀስ ብቻህን አትንቀሳቀስ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 3 дні тому +3

    This country is getting worse because of this criminal guys so painful 😢

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 дні тому +1

    እረ ጀግኖች የጠፉነዉ ተመልሶ ጠፉ ዘልኔና ልዑል እናአ ነበልባል ጠፉ የአላህ ከስርህ አርጋቸዉ ከለላ ሁናአቸዉ አደራህን ያረቢ ጠብቃልን ዘልኔ የትነህ?ሉዑልኔ የትነህ? ነበልባል አተስ የትነዉ ያላቹት ያረቢ ተጨነኩኝ ብላዉቃቹ ይሻለኝ ነበረ በጣም ተረበሽኩኝ ለፈጣሪ ብላቹ ፈልጋቻዉ ጀግናዉ አደራህ ፈልጉልን እነዚ 3 ጀግና ጠፉ ያገር ያለ

  • @SanNaet
    @SanNaet 2 дні тому

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 дні тому +1

    እባክህ የኔ ልጅ ነበልባል ሚዲያን ጠፍቷል አንተ ጀግና ነህ አፈላልገው ታገኘዋለህ በፈጣሪ ፈልገው።

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 дні тому +1

    በማርያም እባክ ወዲሜ ጀግናው ነበልባል ጋዜጠኛዉ ጠፍቶብናል እባካቹን አፋልጉን😢😢😢😢😢

  • @SiedeSiede
    @SiedeSiede 3 дні тому +5

    በጣም ይቅርታ እጠላህ ነበር ግን በጣም ጀግናነህ

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 2 дні тому +1

    ዘላም.......ሉኡል........እንዲሁም ነባልበል ጠፍተዋል ምን ሆነው ነው ?

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 3 дні тому +4

    ጋዜጠኛው በዛ ያለ ሰው ጨምር እነዚ ወንበዴዎች በገንዘብ የሰው ህይወት የሚያበላሹ ናቸው

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 2 дні тому

    በናትህ እራሰህን ጠብቅ ሰትጋፈጡ እራሳችሁን ጠብቁ በጌታ እመብርሀን ከነልጇ ትከተላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th 3 дні тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 21 годину тому +1

    በጥፊ በላት

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 3 дні тому +2

    ኘበልባልን ፈልገው ከዛ በጅብ እቃ ከሚያሥጭነው ሠውዮብሀላነው የጠፍው እህቱን ካዋራ ና ካገኛት፣ካመጣት ብሀላ እባክህ ፈልገው ይሔንን ጉዳይ እንደያዝከው

  • @muhammedyamor
    @muhammedyamor 3 дні тому +1

    ጀግና❤❤❤❤❤

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 дні тому +3

    በእግዚአብሔር ረስን ጠብቅ ጊዜው ከፍቶዋል

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 3 дні тому +2

    Waw 🤦🤦🙆🙆💪💪💪💪

  • @NNn-x2u
    @NNn-x2u 2 дні тому

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ውድሜ ግን አደራ እራስህን ጠብቅፍራም ከሀላ ከፍትህ ይቅደምህ የኛ ጀግና❤

  • @lulaberek7393
    @lulaberek7393 2 дні тому

    Jgna good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉God bless you 🇪🇷🇪🇷

  • @destata7749
    @destata7749 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይይ

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 3 дні тому +1

    ኤረ ጋዶኞችህ ጋዜጠኛ መፈለግ ከጀመርህ አንዱ ነበልባል ሁለተኛ በሱ ፍቃድ የሚባልጋዜጠኞች ጠፉ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 дні тому

    ጀግና ነህ ጋዜጠኛው❤❤❤❤

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 2 дні тому

    እነሱ የራሳቸው ጉዳይ አላቸው ነሰርዬ ለገና ያገባል ሠንጋ እየቀለብኩ ብላ ያኔ የታገተ ጊዜ እያለቀሰች ተናግራለች አምላክ ይጠብቃቸዋል ለእውነት ሰለሚሠሩ ❤❤❤❤❤😂❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 3 дні тому +1

    አቤት እግዚኦ እረሰው አለቀ እረ አገሬ እረ አዘንኩልሽ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 дні тому +1

    እጁ ረጅም ከሆነ እጁን በደንብ አድርጎ መቁረጥ ነው! አለቀ!

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 дні тому

    አረ ጋዜጠኞች እራሳችሁ ጠብቁ ሀገራችን የወንጀለኛ ጥርቅም ሆናለች አላህ ፈረጃቱን ያምጣልን እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @DenkeneshAbebe-e1z
    @DenkeneshAbebe-e1z 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዜአብሄር ይጠብቅህ ብቻህን አትጋፈጠ

  • @MelshMesfin
    @MelshMesfin 3 дні тому +1

    የንስር አይን ወይም ሉኡል ዳካ ሻው ወይም ዘላለም ዘገየ ከደገና ነበልባል የት ገቡ አጣራና ንገረን እባከኸ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq 2 дні тому +1

    ነበልባል ጠፍቶል ፍልጉት

  • @dufduf6240
    @dufduf6240 3 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 2 дні тому

    የንስር ዓይንን እመስላለሁ ብለህ. ቀላሉን ነገር አዎሳሰብከው ።
    ለማንኛውም በርታ ።
    የክትትልና የምርመራ አዘውታሪነትክን ግን. አደንቃለሁ አከብራለሁ ።።።።።
    በርታ ።።።🎉

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 дні тому

    berita wedimachin erasin xebiqi bechakin atekesakesi ❤❤❤❤❤

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 2 дні тому

    እነዚህ የመጨረሻ ክፉ ናቸው ንስሮቹ ከእግዛአብሔር ጋር የስሬ ባልድረቦችህን የሕግ አካልን ይዘህ ተንቀሳቀስ የአምላክ ጥበቄ አይለይህ

  • @KidstAbera-l9v
    @KidstAbera-l9v День тому

    ድምፃቸው የጠፋ ወንድሞቻችን አፋልጉልን እባካችችሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 дні тому

    አረ በማርያም ነበልባልን ፈልጉልን😢😢😢😢😢😢

  • @Amzee-q2m
    @Amzee-q2m 3 дні тому

    Rabbiin siyaa gargaaru bro jabaadhu ❤of eeggadhu adaraa 😢❤

  • @fjfu2397
    @fjfu2397 2 дні тому

    Jigna❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 2 дні тому

    ማሻአላህጒበዝነህ አላህካተጋርይሁን❤

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 2 дні тому

    Uffff pls tetenkek bel & gardi btarg turu new?🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻 aeseyyy yene natt 👍👍👍

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 19 годин тому

    አዲስ ጎጆ ዘላለም እና ነበልባል ጠፍተዋል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 2 дні тому

    አንበሳዉ🎉🎉🎉

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 2 дні тому

    በስማም ሰዉ በቃ እጁ እረጅም በመባል ተፈራ አረ ዘላለም ልኡል በሰላም ነዉ ከገና በአል ያየሁጨቸዉ ነዉ በሰላም ነዉ አረ ገባ በሉ እጂ 😢😢

  • @tube-kp3yh
    @tube-kp3yh День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 2 дні тому +1

    ቀቅጠው በደብ ያወጣል ምደረ ወሮበላ አትሰሩና ሰው እየገደላችሁ መኖር

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 дні тому

    ብቻህን አትስራ የህግ አካል አስከትል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ

    ብቻህን ፡ ለምን ፡ ትቀሳቀሳላቹ ፡ እራሳቹን ፡ ጠብቁ ፡ ወንድሞቼ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 3 дні тому

    በርታ ጥንቃቄ አድርግ እነዚህን ነበሰ በላዎችን ፈልፍሉ

  • @bintislam-f7o
    @bintislam-f7o 2 дні тому

    ጀግናዬ እባክህን እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሂድ የህግ አካል ያዝ እሺ

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍

  • @עייח-ו9ה
    @עייח-ו9ה 3 дні тому

    👍👍👍💔💔💔

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 дні тому +1

    ነበልባል ሚዲያ የት ጠፍ????

  • @ShewaKebede-e3s
    @ShewaKebede-e3s 3 дні тому

    በርቱ

  • @NorainiHagi-tc6so
    @NorainiHagi-tc6so 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 2 дні тому

    ☝☝☝😭

  • @EmuAbebe-vc6bk
    @EmuAbebe-vc6bk 2 дні тому

    ስዉ ያዝ ወንድሜ ወንጀለኛ ለሰዉ አይራራም ለራስህ ሚስኪን እነዚህ በገንዘብ የበድ ጌታ ይርዳህ

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @firdouskedir1650
    @firdouskedir1650 2 дні тому +1

    ገመና ነበልባል

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 дні тому +1

    ልኡሌትችላለሕአባቴአላሕበሔድክበትይከተልሕእጅአለበትአሣልፈሕሳሰጥአፋጠሕጠይቀው❤

  • @Hxugdty
    @Hxugdty 3 дні тому +2

    ሰልክስጠኝእባክህ

  • @citycity1587
    @citycity1587 3 дні тому +1

    ግሩሜ ራስህን ጠብቅ ጥንቃቄ አድርግ

  • @menfesdinku4137
    @menfesdinku4137 2 дні тому

    Be careful and you need more people with you

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 2 дні тому

    ጋዜጠኛው የዚህ አይነት ስራ አዳጋ ላይ ስለሚጥልህ ከሰው ጋር ሁን ሰው ያዝ

  • @ShewaKebede-e3s
    @ShewaKebede-e3s 3 дні тому

    ጀግኗ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 2 дні тому

    ጀግና ራስክን ጠብቅ

  • @ونشتتصفية
    @ونشتتصفية 3 дні тому

    🥰🥰🥰👍👍👍👍😢😢

  • @HaKe-k4g
    @HaKe-k4g 2 дні тому

    ሚስትየውን አስወጣና ጠይቀው

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 3 дні тому

    እንዲት ነው መታገት መታገት አልበዛም መንግስት ምነው ጠበቅ ያለ እግ ቢያወጣ።

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 2 дні тому

    ❤❤❤🌷🌷🌷👍👍👍👏👏👏

  • @מנדרהברו-ע1ז
    @מנדרהברו-ע1ז 2 дні тому

    👍👍👍👍👍👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 2 дні тому

    😢😢😢😢

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ День тому

    እባክህ ነበልባልን ፈልግልን በጣም ቆየ ከጠፋ 😢

  • @איששיםמיצה
    @איששיםמיצה 2 дні тому

  • @Atesii-e6f
    @Atesii-e6f 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 2 дні тому

    እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 19 годин тому

    ጌታ ይጠብቅህ

  • @beeftutube23
    @beeftutube23 3 дні тому +1

    Barta wandemechen eresek tebek😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 дні тому

    😂የወንደሜ እህት የት ነው ያለቹ ያስቃል ሙች😂😅😂

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 2 дні тому

    ግን ነበልባል ሚዲያ ደለካ ሾው የነ ስር አይን የት ገቡ ፈልጓቼው

  • @GenetFissha-o3i
    @GenetFissha-o3i 2 дні тому

    እባክህ ቀሸም ሠራነው የምትሰራው ለሰራህ በደንብ ዝግጅት አርግ እባክህሀ