Meri Rass Aman Belay - Part One - መሪ ራስ አማን በላይ ክፍል-፩ (1) - ትዝታ ዘ አራዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Meri Rass Aman Belay - Part One - መሪ ራስ አማን በላይ ክፍል-፩ (1) - ትዝታ ዘ አራዳ በተፈሪ አለሙ #Sheger FM 102.1

КОМЕНТАРІ • 9

  • @firehiwottegegn6206
    @firehiwottegegn6206 3 роки тому +1

    ነብስህን ይማረው ጋሽ አማን🙏🏾

  • @betelhemshimelis5202
    @betelhemshimelis5202 5 років тому +3

    you are amazing person

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 6 років тому +7

    የመንፈስ አባቴ መሪ ራስ አማን በላይ ስጋ እና ነፍሴ ሁሌም ባንተ ስራ ደስ ይለዋል። ከገነት ሆነህ አስበኝ ። ወዳጄን ቅ/ሚካዔልን እንደምወደው አጥብቀህ ንገርልኝ። የልመናዬን ድምፅ እንደቀድሞ ፈጥኖ እንዲሰማኝ አግባባልኝ።
    ኢትዮጵያዊው ብርሃነ ሩፋዔል
    ከታላቂቷ ባቢሎን(ሰ. አሜሪካ)

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 5 років тому

      እ? መልዕክትህን ያነባሉ ብለህ ነው? ምናልባት "ወደ እኔ ጩኽ" ያለውን ፈጣሪ ረስተህ እንዳይሆን።

    • @brookhaile6862
      @brookhaile6862 5 років тому +5

      Love All ከሞት በኋላ ህይወት አለ ብለህ የምታምን ከሆነ ይገባሃል። ነፍስ አትሞትም ህያው ነች እንጅ። በትንሳዔው የተነሳው አምላካችን ይህን አሳይቶናል።

    • @hibstkidane6681
      @hibstkidane6681 4 роки тому +1

      እንደነዝህ አይነት አባቶችን ማጣት አይ ሃገሬ የእውቀት ባለጸጋውችን እየበላች ወንበዴወች የሚቆዩባት ሃገር

  • @jofunnyvideo9634
    @jofunnyvideo9634 2 роки тому +1

    በርቱ ሸገሮች ግን ይህትወልድ ግን ታሪኩን ለማወቅ ብዙም ፍላጎት የለውም ማን ያውቃል አድቀን ይበራልን ይሆናል የሰው ማንነቱ ያለው በራሱ የሃገር ታሪክውስጥ ነው

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 Рік тому +1

    መሪ ራስ አማን በላይ የታራክ ተመራማሪ የጥንቷ ኢትዮጵያ ታሪክ ከግዕዝ በመተርጎም 24 መፅሐፍት በማሳተም ሠገድ ያበረከቱ ስለመሆናቸው መረጃውን በማድረስ ረገድ እንዲሁም ሚዲያው በራሱ ይዘትም የታሪክና ምርምር ምንጭነቱ ይመስገን። ከመረጃው መነሻነትም፤
    1/የአለም ታሪክ መነሻ ኢትዮጵያ እና ግብፅንና ሱዳንን በአስተዳደሯ ዘመን የታሪክና የሥልጣኔ አካሏ በሆኑባቸው እነዚህ አካባቢዎች የሰው ዘር መገኛነቷን/ከሉሲ መገኘት ታሪክ ዘመን በፊትም/ ፈጣሪ ምድርን ፈጥሮ አዳም ከኖረበት ዓመታት ያላነሰ ቀድማ ሰለመፈጠሯ ያረጋግጣሉ።
    2/የአለም ታሪክና ምርምር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በዘመናዊ ትምህርት ተደግፎ እስካሁን በመፅሐፍ ደረጃ የተፃፉ ፅሁፎች መነሻቸው ከኢትዮጵያ በብራና ላይ የተፃፉ፣ በዋሻ የቀብር እና ድንጋይ ወዘተ ላይ ወካይ ምልክትን ለማሰባሰብ አጥኚዎች በቀዳሚነት ወደ ኢትዮጵያ የገቡበት እና ዛሬም ድረስ የተመላለሱበት ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው።
    3/ከኢትዮጵያ የተገኙት ምንጮች የሥልጣኔ አና ዕድገት መነሻ እንዲሆናቸው 18ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ድረስ ትምሕርትን ለዕድገታቸው መሠረት እንዲጥል ከቀረፁት ሀገራት መካከል በርካታ አገሮችን ለማንበርከክና በቅኝ ገዥነታቸው ያስገበሩትን ፍልስፍና ፓለቲካ የመንግሥት አስዳደርና ሕግን የቀመሩበትን የበላይነት መጎናጸፊያቸው ይህ ቅርሳችን ለኢንዱስትሪ አብዮት መነሻነት ተጠቀሙበት።
    4/የታሪክና ሥልጣኔ መነሻ የሆነች ኢትዮጵያ የዘመነ ኢቶጵ አፍሪካን የመራችበት አፍሪካን በዙሪያዋ የከበባት ውቅያኖስ የኢትዮጽያ ግዛት መሆኑን ታሪክ ያረጋገገላት ኢትዮጵያዊው ንጉሥ የልጅ ልጆቻቸው ሥርወ መንግሥት አካል የሆኑ የምሥራቅ አፍሪካ አገራትና በእንግሊዝ ወረራ ቋንቋቸው ባሕልና እምነታቸው እየተበረዘ የሚገኙ ቅኝ የተገዙ ክፍሎች በኋላም አፍሪካን መቀራመት የነበረው የአውሮፖውያን ወረራ የኢትዮጽያነት መሠረት የነበራቸው መሆኑን ያረጋግጣል። 5/ኢትዮጵያ የታሪክ ሀብቷንና የዘመናዊ አስተዳደር ባለቤትነቷን ለታላቅነቷ እንዳይውልም ዛሬ ድረስ የሚሸረብባት አለምን በቅኝ ያስተዳደረቻቸውን በማይቋረጥ ሤራዋ ግንባር ቀደም መሪነቷ ያልተነጠቀባት እንግሊዝ ከአጎራባች የአፍሪቃ አገራት ጋርም አይንና ናጫ ሆነው እንዲቆዩና ከአወዛጋቢ የድንበር ማስመር ጀምሮ በሚያናቁሩን አጀንዳዎች የውስጥ ግጭቶች በማስነሳት በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥም እንድንቆይ መንግሥታቶቻቸው የፓለቲካቸው ተገዥተገዥ ካልሆኑ ከአለም የመነጠል ሤራና አድማ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በመጣል ምክንያት አልባ ነገር ግን ታሪኳን ከተፈጥሮ ሀብቶቿ ጋር አጣጥማ ሕዝቧን ከድሕነት ወለል እንዳታወጣ፣ በአፍሪካ የነበራትን የመሪነትና አውሮፓን በአድዋ ማሸነፍን የተጎናፀፈችውን የነፃነት ቀንዲልነቷኗ ተደማጭነት ለማጉደፍ "" ጠብታ ውሃ ለታላቁ አባይ ሳታዋጣ"" የሀብት የበላይነት እንዲኖራትም ድጋፍ እንድታገኝ፣ ዜጎቿን ለማስተዳደር ፀጋ አጠር የሆነችውን ግብፅ በየዘመናቱ በሚደጉሟት ዶላር ኢትዮጵያን የማፍረስ ድርሻ ሰጥተዋት የኢትዮጵያ የጦርነቷ ታሪኳ ሁሉ ከግብፅ በተላከ መሠሪነት ለዘመናት እየታመሠች እጅ አዙር አንበርካኪነት ሚና ለመጫወት አበቋት።
    6/እኚህ የኢትዮጰያ ታሪኳ አካሏ የሆኑተመራማሪ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣና ላጲሶ ጌዴሌቦና ሌሎች የታሪክ ሰዎች ጋር በታሪክ ዙሪያ ላይ በጋራ የተሠሩ ሥራዎች ስለመኖሩ መረጃው ባይኖረንም ከዘመነ ኢትዮጵ መንግሥት ጀምሮ ከልጆቹ የተገኙ ኦሮሞና አማራ የወንድምና እህት ልጆች ስለመሆናቸው እያወቁት እንዳላወቁ ኢትዮጵያን አፅንቶ የማቆየት መሠረትነታቸውን ባለመቀበል የመሠሪዎቹ አገልጋዮች አይሆኑም ነበር። ለመረጃው ምሥጋና ሳቀርብ ስለ እኚህ ታላቅ ሥራዎች ከየትኛውም ግለሰብ ወይም ሚዲያ ያልሰማሁ መሆኔ ቀራሱ ሌሎችንም እንዲያውቁና የመረጃ አቅማቸው እንዲጎለብት ለማገዝ እንዲረዳ ሸገር አሁን ባላት ፕሮግራም ላይ ደግማ ብታቀርባቸው ጥሩ ነው።

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam8010 5 років тому +2

    Is Aswan a variation of Shewa, Nile a variation of "an ael river/ Ebin ael river,