አርአያ ሰብ(የዮዲት ጉዲት ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1) Who is Who Season 5 Ep 8 Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 5 років тому +4

    በጣም ታሪክን አስተማሪ እና እውቀትን ገንቢ ነው:: አንዳንድ የሚስተካከሉ ነገሮች ቢኖሩም ለምሳሌ እውቀት እና እድሜ ጠገብ አባቶች ይሄ ጉዳይ ቀጥታ የሚመለካታቸውን ብታካቱ የተሻለ እይታ ይኖረው ነበር:: ለማንኛውም እናመሰግናለን:: ሊቃውንታት በሞላበት ሀገር ብዙ መነገር ይቻል ነበር .... ለወደፊቱ....

  • @genetamare5026
    @genetamare5026 6 років тому +10

    አመሰግናለሁ ግን እኮ መቀረበ ያለበት ትክክለኛ የሆነውን ነው እንጂ ሁሉ የተስማውን ነው እንደያ የሚናገረው ደግሞ ትክክለኛ እውነት ከሊቃውንት ጋር ነው

    • @kurikuridebebe4161
      @kurikuridebebe4161 6 років тому

      yegna tarik eko temaramari erasu tameramiro ayecharisawem enat ketarikachin bezat leza new enasum yetetsafewen mesarut

    • @tamagnuabatneh4626
      @tamagnuabatneh4626 Рік тому

      በጊዜው የነበረ ሰውና ምስክር ስላልተገኘ በፅሁፍና በተለያዩ ቅሪቶች ጥናት ሁሉም ተቀራራቢ ስለሚሆኑ ነው ብየ አስባለሁ

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 4 роки тому +4

    #ቤተእስራኤል
    አምላኬ ብሎ በሚጠራው በእግዛብሔር ሕዝብ ብሎ በመረጠው በእስራኤል ሕዝብ በመካከል ለተደረገው ቃል ኪዳን ምስክር የሆነው የኪዳኑ ታቦት በአንዳንድ ታሪክ ፀሐፊዎች ዘንድ ወደ አክሱም ተስርቆ ተወሰዷል የብሎ ቢፃፍ ወይም እውነት ቢስረቅ የሰረቂት ሰዎች ከማስጠየቅ በስተቀር ምን ጥቅም አለው? #ዮዲት በርካታ የክርስትና ትውፊቶችን አቃጠለች ደመስስች ሰባበረች የሚሉ አፈ ታሪኮችን መነሻ በማድረግም ጥቂት የማይባሉ መዝሙሮችና ተውኔቶች የደርስዋል ስዕሎችም በኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ግድግዳዎች ላይ ተስለዋል ከዚህ አኳያ አንዳንድ መጵሐፍት እነዚህን አፈ ታሮክ የሆኒ የግድግዳ ስዕሎች ተደግፈው ድርሳኖቻቸው ሲያስነብቡን ሌሎች ደግሞ በሆነውና እየተነገረ ባለው ታሪክ ልዩነተረ አለ ብለው እነሱ የሚያምኑበት ብቻ በብዕራቸው ነቅስው በማውጣት የግል ግንዛቤያቸውን ያቀርቡልናል። ዛሬ ላይ አንዳንድ የኢትዮጵያ ታሪክና ሰነ ጥበብ ተመራማሪዎች ባዮች ስለ ጀግናዋ #ዮዲት የትውልድ ቦታና የዘር ሐሪገረ በአንድ በኩል በአፈ ታሪክ በሌላ በኩል ደግሞ ጽሑፍ ያለወረ ማስረጃ አለን በሚል ሃሳብ ለውይይት ይቀመጡና የአልሱመረ መኳንንትነሰ ነገሥታት የሚመዘዝ የዘር ሐረገረ እዳላት ይነገራሉ ነገር ግን አክሱም የሚገኘው ክብረ ነገሥት መፅሐፍ ዮዲት ወይም #አስቴት #የቤተእስራኤል ወይም #አስፈሬ ዘር እደሆነች ያረጋግጣል ወድም አስፈሬ ነግሦ የነበረው በ8ኞው ክ።ዘመን መገበሰደጀሰ አካባቢና በ9ኞው ክ።ዘመን መጀመሪያ ላይ ሰለሆነ ዮዲት ላይ ሰለነበረው በእርግጥም በዚህ የዘመን ሰሌት መስረት የውድም አስፈሬ የልጂ ልጂ ማለትም የጌዴዎን ልጁ ሰለመሆኗ የሚያጠራጥር ነገረረ አይኖርም።
    #ዮዲት #ለተከታታይ #ዓርባ #አመታት #ገዝታለች

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase 4 роки тому +1

      ለእኔ ጀግና ናት ታሪኩ ሁሉ ስህተት ነው እውነቱ አልወጣም

    • @AEMA349
      @AEMA349 Рік тому

      ​@@HiruteSlaseጀግና ማለት ይከብዳል

  • @Addomagna
    @Addomagna 10 місяців тому

    ፕሮፌሰር አንተ ነፃ ሰው ነህ ግልፁኝነትህን እና ማንነትህን የማትረሳ ሰው ነህ እና ቀጥልበት ።

  • @natnael7862
    @natnael7862 5 років тому +2

    አርአያ ሰብ እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 6 років тому +1

    batem arif tarek ena temrt now yegagehobat & thanks

  • @sallyh2004
    @sallyh2004 3 роки тому +7

    Dear EBS world, When you cover an interesting documentary or history of Ethiopia, would you please consider the millions of Young Ethiopian diaspora all across the globe (including the thousands of adapted young Ethiopians) and add English subtitle please please ! Thanks in advance 🙏🏽

    • @Kalonda12
      @Kalonda12 2 роки тому

      Yes was thinking the same thing. Documentary looks very interesting, but I cannot understand the language.

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Рік тому +2

    በበኩሌ፡ክርስቲያን፡ካህናት፡የሴትን፡ልጅ፡ጡት፡ይቆርጣሉ፡በሚል፡አላምንም።
    በእመቤቴ፡የሚያምን፡እናት፤እህት፡ያለው፡የአረመኔ፡ሥራ፡አይሰራም።

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 4 роки тому +1

    ይሁዲት ነው ጉዲት አይደለም አስተካክሉ ጀግና ናት ግዕዛችን እንዳይጠፋ የተፋለመች ናት ታሪኩ ልዩ ነው ስወዳት

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 роки тому +1

      yich mn tiwededalch ?

    • @xoxog9678
      @xoxog9678 3 роки тому +1

      @@habeshawitgual9254 ወይኔ ጉዴ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣

    • @hayatjemal3356
      @hayatjemal3356 2 роки тому

      ስለሷ የተፃፈ መፅሀፍ የለ ይሆን ?

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 років тому +2

    እናመሠግናለን ግን የኢት ዮጵያ አይደለችም ሥታቀርቡ አዘበራረቃችሁት ማሥረዳት ያለባቸው አባቶች ከመፀሀፍ ቅዱሥ ማሥረጃ ቢያሥተምሩን ይሻላል አልገባኝም በደብ

  • @Greezy2000
    @Greezy2000 6 років тому +4

    Is there an english subtitled version of this?

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 6 років тому +2

    Very interesting

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 5 років тому +4

    ዮዲት ጉዲት አይደለችም "ይሁዲት ጉዲት" ነው የሚሏት ስሟ አስቴር ነው።

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 6 років тому +1

    እናመሰግናለን!

  • @netsanetbelay5451
    @netsanetbelay5451 2 роки тому

    ግሩም ነው

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +2

    እናመሰግናለን

    • @teweldemahari568
      @teweldemahari568 5 років тому

      እናመሰግናቹ አለን በርቱ ለኛ ይህ ነው የሚያስፈልገን የሁላቹ ምሁራን አስተያየት ተመሳሳይ ነው በኔ እምነት ከሰማሁት እና ካየሁት ታሪክ ዮዲት አዎ የአይሁድ ዘር ናት አይሁዳዊትም ናት ምክንያቱ የክርስቲያን ጠላት ዋና አይሁዶች ስለሆኑ ናቸው እስከአሁን የሚታየው ነው እና የአባቴ እናት ትልቅ ሽማግሌ ይህ ታርክ በልጅነቴ ስትነግረይ አስታውስ አለሁ ። እግዚአብሔር የቀንናች ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን አሜን ።

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Рік тому

    Many years ago what I read from a book was that, the down fall of Axum was caused due to silk trade.

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 років тому +7

    ዝብርቅርቅ ያለ ዘጋቢ ፊልም ነው ባትነካኩት ይሻል ነበር

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 роки тому

    Okey leka ayhud nat ayhud krstosn sekelut keza betabotu mkniyat smetu krstiyanochu ayhud eyalu slemiyageluwachew endeza aderegech ychi ayhud felasha

  • @Addomagna
    @Addomagna 10 місяців тому

    የረሳሁት ነገር የሀገር ውስጥ ሚድያዎች ለሀገር ውስጥ ፍጆታ እና ለዓለም የምታውሉትን ለይታችሁ እወቁ።

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    ምንም የማናቅ ነው የሚመስላቹ አይደል ተመራመርን ብላቹ አትቀላቅሉ ካወቃቹ በስራአት አስተላልፉ አልያ ዝም በሉ !!

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 років тому +1

    በርካታቸው ይድረሰን

  • @kbfunchannel
    @kbfunchannel Рік тому

    መልካም

  • @AKMcCoyInc
    @AKMcCoyInc 4 роки тому +1

    Is there an English version of this or any other presentations. This is history we all need to learn.

    • @wedicaptain3662
      @wedicaptain3662 4 роки тому

      If you want to know the history go to ethiopia and ask for the right monks but those people they just guess out and 90% is false so this is (may be idea's) like it could be or not

    • @yrshlmisrl3442
      @yrshlmisrl3442 4 роки тому

      Search by writing 'history of yodit gudit' you find the same

    • @MsSolomon1234
      @MsSolomon1234 8 місяців тому

      Yodit was the savage Jewish black queen, she had led Ethiopia from 960AD UpTo 1000AD, her 40 years of leading Ethiopia, she killed thousands of Ethiopians and destroyed many Axum's ancient marks, and that's why our father call her yodit gudit, she killed many orthodox people, that's why she is hated by Ethiopians. So you don't need to reminder her name, yodit gudit was the black Israelites Jewish Ethiopian queen, since yodit was defeated by the zaguwe or now called Amhara people, she was killed and her people were given a small place in Gondar to live, but now they are all going back to Israel, by the way the Jewish people came to Ethiopia 3000 years ago during the days of queen Sheba and king solomon😊

  • @galilabedoyetewaidolij6489
    @galilabedoyetewaidolij6489 6 років тому +2

    እናመሰግናሌን

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 років тому +2

    እናመሰግናለን ግን አዘበራረቃችሁኝ

  • @doieendalew2380
    @doieendalew2380 3 роки тому +2

    Lol I'm just here 'cause of a school project

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 5 років тому +4

    ሁለቱ ጡት የተቆረጠ ሴት እንዴት ነው የግብጽ ንጉስ የሚያገባው? ሲጀመር እንዴት ነው በህይወት የምትሮረው። የወርቅ ጫማ Cinderella ታሪክ። ወያኔ ከመጣ ጡት መቁረጥ አዲስ ያመጣችሁት የታሪክ ፍልስፍና ነው።

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 Рік тому

      እንዴ ምን ማለትህ ነው? " ኣልቦ ዘይሰኣኖ ለእግዚኣብሄር " ይል የለም!!!!

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
    @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 6 років тому +15

    ሲጀመር መጠየቅ ያለበት የቤተክርስትያናቱን ሊቃውንት እንጂ ተመራማሪ ነን ባዮችን አደለም እኮ የጉዱዩ ባለቤቶች እያሉ ሲቀጥል ኢትዮጵያዊ አደለችም ውሸት ነው ሀይሁዳዊ ነች ደሞ አሳጠራቹሁት

    • @fkerthailu8313
      @fkerthailu8313 6 років тому +1

      Sofi Konjo Tekekil Ethiopiawey atemseleiqem

    • @የሸገሯኮረዳ
      @የሸገሯኮረዳ 6 років тому +1

      በደሏን ለመደበቅ ሲባል ታሪኳን ያተራመሱት ያኔ የነበሩ የቤተክርስትያን ሰዋች ናቸው

    • @ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ
      @ያሬድዘእምነገደኢትዮጵያ 6 років тому

      አዳምጪው ፍላሻ ናት ነው የሚለው እስራኤል ናት

    • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
      @ማሪፋ-ጠ4ጀ 5 років тому

      Manibeb felige neber ena lik kawekishi lakilig benatishi

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому

    ዲይቆኑስ ኣማራ ወይስ ፈላሻ ነበረ?

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому +1

    ዛሬ ደግሞ የሶርያ ንጉሥ መጣች? እንግዲህ የኣቢይ ኣህመድን ነገር ይታሰብበት!!!!

  • @ergoyetefera6536
    @ergoyetefera6536 6 років тому +2

    ለምንአለቁልንምየታምራትደስታንትላትነበርቀጠሮው

  • @ኤልዳናአሜን
    @ኤልዳናአሜን 6 років тому

    ክፍል ሁለት አላገኝሁትም የታል

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 роки тому +2

    Ke gojam ere tewu ataskun😂😂😂😂😂 ere tewuu

  • @22tedi123
    @22tedi123 6 років тому +5

    ይሁዲት ከአክሱም ተነሳች የሚለው ውሸት ነው። ይሁዲት የኛ ጀግና

  • @habteberkessa4929
    @habteberkessa4929 2 місяці тому

    ዮዲት ጉዲት ኦሮሞ ነች አኮ-መኖዬ ትባላለች ትርጉሙም አያቴ መኖዬ ማለት ነው

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 3 роки тому

    Semen bemulu be bebluye kidan neber yemiyamenew. Aster Gedion/Guddit was ☝️was not felasha

  • @MsSolomon1234
    @MsSolomon1234 8 місяців тому

    ሰው እንዴት ጥላቱን ያደንቃል

  • @saalicmacammad4050
    @saalicmacammad4050 2 роки тому +1

    ከሁሉም ጊዜ ውሸት እና መሰምሰል አይሰለችም የሄ የአፋር ታሪክ ምሆኑ ይታወቃል

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 роки тому

    የሁዲት ነው ስሟ

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 2 роки тому

      ይሁዲት ጉዲት??

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 роки тому

      @@ተማሪ አዎ ዮዲት ሚባል ስም አልነበረም የየሁዳ እምነት ተከታይ ስለነበረችና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ብዙ በደል ስለፈፀመች. ( ታሪክ እንደዘገበው ከሆነ) ይሁዲት ጉዲት. ( ጉደኛዋ. ) ተባለች. ።

  • @seadsherefadin3161
    @seadsherefadin3161 6 років тому

    Ya wushat tarik

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 6 років тому +2

    Yodit shermuta ena ayihud nat

  • @toddwilliams481
    @toddwilliams481 Рік тому

    💯🔥🪮👑

  • @berekethagoshagos4889
    @berekethagoshagos4889 Рік тому

    ይህ ሽማግሌ ግን ስለሸበተ መታመን ኣለበት።

  • @liyaliya3526
    @liyaliya3526 6 років тому +5

    እኔ የምለው...ዝግጅትታቹ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ...ሁሉም ቀረፅ ምድረበዳ ላይ ብቻ ነው እንዴ እረ እፈሩ....ነጒስታቱ ቤተመንግስት አልነበራቸውም??....ለማለት ነው...ፈረንጆቹ እንደሚሉት?

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому

    ዮዲት ቆንጆ ነች
    😢ይቺ አስቀያሚ እሷን አትወክልም

  • @denzel31561
    @denzel31561 5 років тому

    She frome Aksum Periode..yemn tega tega

  • @idreesahmed82kanaro
    @idreesahmed82kanaro Місяць тому

    ጥሩ ጥሩ ለኛ መጥፎው ለሌላ ነው ኣብረሃ የማን ነው? የውሸት ታሪክ ኣይሰለቻችሁም ኣስቴር የኣገው ዘር ናት ለናንተ ያልተመቻችሁ ከሆነ የናንተ ኣደለም የዛግወይና የኣግወይ እናት ናት እንደት ብላችሁ የሁድ ኣደረጋችሆት ሞኣንበሳ ዘኢምነገደ የሆዳ የሚለው ራሱ ውሸት ነው የሰለሞን ዘር የሳባ ዘር 😂😂😂😂 ሁሉ ውሸት ነው ሁሉም የኣገውና ይሓም ዘር ናቸው ።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 років тому +3

    የታሜን አትለቁልን ትገርማላችሁ ገን😠

    • @amme3992
      @amme3992 6 років тому

      Helen sweet gursha tube gebtesh eyu telekuwal

    • @helensweet5226
      @helensweet5226 6 років тому

      am Me እሺ ቆንጆ አመሰግናለው

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 6 років тому

      era eniy mukoreaw nabr ya kena filem becha now miwetalig

    • @amme3992
      @amme3992 6 років тому

      Tadiya endet llaklsh 😀

    • @helensweet5226
      @helensweet5226 6 років тому

      am Me አገኝውት 😘

  • @hiyabelkessete3496
    @hiyabelkessete3496 4 роки тому +2

    አማራ የታሪክ ሌባ የመሬት ሌባ ሕብረተሰብ

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 3 роки тому +2

      ክክክክክ ሌባው ማነው ግልፅ ይወራ እንደ አማራ በምድር ላይ እውነተኛ የለም ቱሪንፍ ሁሉ

    • @alemterfa8081
      @alemterfa8081 3 роки тому

      Trigrey leba nw banda kederom ye egypt king agbetalech tigrey banda

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 Рік тому

      ዮዲት ወደ የመን ስትሰደድ፡ እንደ ንስር በሠረገላ ተንሳፍፋ መሆን ኣለባት። ምክንያቱም ኣዱሉስ በዓረቦች ወድሞ ስለነበረ መርከቦች ኣልነበሩም።

    • @yerasew1
      @yerasew1 Рік тому

      አንተ/ች ራስክ(ሽ)ን ችለህ/ሽ የትውልድ ሌባ እና ጅምላ ተሳዳቢ የዘመኑ የከሸፈው የትውልድ አካል ነህ/ሽ። አንተ/ች በተሳደብከ(ሽ)ው ሌላውንም በጅምላ እንዲሳደብ ታደርጋ(ጊለህ/ሽ። ከዛ በህብረተሰብ መካከል አላስፈላጊ ንትርክ እንዲነሳና ጉዳዩም ወደከረረ ብሔርተኝነት ስሜት እንዲነጉድ ይሆናል። ታሪክን አመጣጡንና አቀራረቡን ተመልክተን ለምን ስለእውነታውና በእውነታው ዙሪያ አንወያይም ትክክለኛ ስብዕና ካለን? አሁን እስኪ እራስክ(ሽ)ን ለመፈተሽ ሞክር/ሪ ስብዕናው በውስጥ ካለ?
      በተለየ ሁኔታ አንዳንዱ የዚህ ዘመን ትውልድ ግን ምን አይነት ትውልድ ነው ባካችሁ?

  • @hiyabelkessete3496
    @hiyabelkessete3496 4 роки тому

    የአማራ ውሽት አይልቀም ፎእእእእእእ

    • @melesechfekade8936
      @melesechfekade8936 3 роки тому

      Amhara Malet Mn Malet New?

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 3 роки тому +3

      ቀፎ አማራ አማራ አላችሁ ልትሞቱ ነው መቼም ቢሆን እንደተቃጠላችሁ ትኖራለችሁ አማራ ታላቅ ህዝብ ነው ✝️✝️✝️😍😍😍

    • @alemterfa8081
      @alemterfa8081 3 роки тому

      Ye tigray banda sera mechy nw meyalkew

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 Рік тому

      የሚገርመው'ኮ ከዘመኑ የሚሄድ ውሸት መፍጠር መቻላቸው ነው።

  • @marathonchanal8367
    @marathonchanal8367 4 роки тому

    ሐበሻ ሁሉ ነገራቹ ውሸት ነው የትውልድ ስፍራዋ ሲዳሞ ነው የምትከተለውም ባህላዊ ህምነት ነው