#ለፀጉር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 112

  • @brheniedebelie
    @brheniedebelie 19 днів тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ ዋው በጣም ደስ የሚልና ጠቃሚ ተወዳጅ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው የሰራሺልን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን በርቺልን❤❤❤

  • @አይናድስ19
    @አይናድስ19 Місяць тому

    ሠላም ሠላም እህቴ እኳንሠላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውውውው በጣም አሪፍነው እንሞክረዋለን እናመሠግናለን በጣም አሪፍነው በርቺ

  • @zebutube1
    @zebutube1 Місяць тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ
    ዋውውውው በጣም ቆንጆ የፀጉር ዉህድ ነው ያሰላም ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርች ሀሪፍ ነው ያሳየሽን🎉🎉🎉🎉

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ምርጥ አሰራር ነው በርችልኝ

  • @Hargi.youtube
    @Hargi.youtube Місяць тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች ደስ የሚል የፀጉር ማስክ ነው በርችልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን ሁገራችን ኢትዮጵያውያን

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ Місяць тому

    የክርስቶስ ሰላም ፀጋ ይብዛልህ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ብርች ኢትዮጵያን ምምምም

  • @xebel2319
    @xebel2319 Місяць тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በየቀኑ በየጊዜው የምታሳይን የፀጉር ቅባቶች በእውነት እናመሰግናለን
    በርችልን የዛሬውም ቆንጆ አሪፍ ትሪትመንት ነው

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Місяць тому

    ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁን ዋው ምርጥ አሰራር

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ
    በጣም አሪፍ ስራ ነው ያሳየሽን በርች ሀገራችንንን ሰላም ያርግልንን🎉

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወጣም በጣም ምርጥ አሪፍ ለፀጉር የሚጠቀም ነገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @Emuyotubእሙዩቱብ
    @Emuyotubእሙዩቱብ 20 днів тому

    ዋዉ ቆቆንጅ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን በርቺልን

  • @Kalbamቃልናባምላክd6d
    @Kalbamቃልናባምላክd6d Місяць тому

    ሰላም ላንቺ እህት በጣም ምርጥ የፀጉር ማክስ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Місяць тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ቆንጆ የሆነ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስ የሚል የፀጉር ምግብ ውህድነው ያሳዬሽን ክብር በይልኝ በርች እህቴ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Місяць тому

    ዋው ዋው ምርጥ ሥራ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ቨርቺልንን ካንቺ ብዙ ነገሮችንን እጠብቃለንን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤ በዚሁ ቀጥይይ

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Місяць тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ጤና ይስጥልኝ እንኳን ህና መጣሽልኝ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛን ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ነው በሬችልኝ የነበረን ቅይታ ሸግየ ነው

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi Місяць тому

    ዋውውውው በጣም ቀላል አስራራ ነው በቤት ውስጥ ያለ ነገር እናም በሌላ ቨዲው እንጠብቅለን ጎበዝ ወደፊት ጎበዝ ወደፊት ብዙ ነገራች እንጠብቅለን ካንች

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 Місяць тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምምም ያድርግልን

  • @EshetTube
    @EshetTube Місяць тому

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን በሰላምና በጤና መጣሺ በርቺልን ውዴ በጣም ደስ የሚል ውህድነው ያሳይሺን እናመግናለን❤❤❤

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Місяць тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ነሽ እህቴ ዋውውውውውው በጣም ምርጥ የፀጉር ውህድ ነው በየጊዜው የፀጉር ቅባቶች ይዘሽልን ስለምትመጪ በእውነት ክበርልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Місяць тому

    ዋውውው እጅሽን ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን በጣም አሪፍ ውህድ ነው ያሳይሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ❤❤❤

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s Місяць тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆና አሪፍ የፀጉር ቅባት የሚሆን ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቃለን በርችልኝ

  • @WubalmElias
    @WubalmElias Місяць тому

    በጣም ጥሩ ነው ለፀጉር የዘጉጀሺው የኔ ቆንጆ ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች በሎለው እንጠብቀለን

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ Місяць тому +1

    ሠላም ሠላም እሕቴ እንኳን ደሕና መጣሽ ዋው ዋውውውውውውበጣም አሪፍና ጠቃሚ ነገር ነው በርች እኛም እንሞክረዋለን እስኪ🎉🎉

  • @weynyTube
    @weynyTube Місяць тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝዝት ይበልኝ እኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን ዋውውውውውውው እናመሰግናለን ቀጣይ እጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሙላትየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥና ቀለል ያለ የፀጉር ማክስ ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባርክ እናመስግናለን❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Місяць тому

    ሰላም ድ የሀገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውበጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን የፀጉር መከባከብ በርች እህታችን 🎉🎉🎉🎉

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን❤❤

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz Місяць тому

    ዋውውውውውውውውውው አሪፍ የፀጉር ውህድ ነው ተባረኪ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ቀጥይበት የዛሬ ቭዶ ጠቃሚ ነው ያሳይሽን እንሞክራለን በተለይ ግዜ የለም ራሳችን እንጠብቅ ውዶቼየ እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እህት እድሜ ና ጤና ይስጠን ወጥቶ ከመቅርት ይስዉረን ብርቺ አሪፍ ደስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን

  • @akramgader546
    @akramgader546 Місяць тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ውዴ አህለንፊክ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ❤🎉🎉

  • @kemir264
    @kemir264 Місяць тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል አሪፍ ቆይታ ነበርን በርቺ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Місяць тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ የፀጉር ማስክ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ Місяць тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እነታችን እንኳን ደህና መጣሽ ፈልግሽብት ሰላምሽ ይብዛ ሁልጊዜም ለመታከፊን መልካም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ይዘሽልን የምትመጫቸው ትሬትመንቶች በጣም ቆንጆ እና ለፀጉር ተስማሚ የሆኑ ናቸው

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም በጣም ያምራ ጎብዝ በርች እህታችን ሁላችንንም ሰላም ሰላም በይለሁ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም እላችኋለሁ

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 Місяць тому

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽሽ ይብዛልን ዉዴ እህታችንን እንካን ብሰላም መጣሽሽሽ ዋዋዋዋዋ እናመሰግናለን ደስስስ የምል አሪፍ ኣሳራር የፀግር ዉህድ ነውው ያሳየሽንን ተባረክልንንንን እህታችንንን በርችልንንንን

  • @emukal
    @emukal Місяць тому

    ሙሉዬ እህት ዋው በጣም አሪፍ የፀጉር ማክስ ነው ያሳየሽን በርችልኝ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Місяць тому

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነው ዋዋዋው በጣም አሪፍ የፀጉር ውህድ ነው በቀጣይ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ❤❤

  • @aligeygeltagry5122
    @aligeygeltagry5122 Місяць тому

    ዋውውውውው በጣም ደሰ ይላል❤😍እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Місяць тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @ልዱታፎ
    @ልዱታፎ Місяць тому

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤እንሞክርለን❤

  • @WbaElias
    @WbaElias Місяць тому

    ዋው ዋው ለመየት ኤርሱ ደስ የምል የፀጉር ክሪም ነው በርችልን ውዴ❤❤

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውው አሪፍ የፀጉር ማስክ ነው ያሳየሽን እውነት ነው ለፀጉር በጣም ጥሩ ነው ሁሉም የየራሳቸው ጥቅም አላቸው በርችልኝ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን አፍሪ ውህድ ነው በርች በቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቅሻልን❤❤

  • @Bahariye1990
    @Bahariye1990 Місяць тому

    አሰለሙ አለይኩም ወራህምቱላህ ወበረኬቱ እንኳን ደህና ምጣሸ ደሰ ይሚል ነው ቆንጆና ይፀጉር ዉሁድ አረፈ ነው ወዲ ጎበዝ በረች

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 Місяць тому

    ዋውውውውውውው በጣም፡ደስ የሚል ኣሪፍ የፀጉር ቅባት ነው ያሳየሽን እአስግናለን ሰላም ፍቅር ለሁላችን ይሁን

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 Місяць тому

    በጣም ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሸን በሌላ ቀን እሰምንገናኝ ባለሸበት እግዚያብሄር ከአንቺ ጋር ይሆን በርቺ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Місяць тому

    ዋውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ ባለሙያ እና መስግናለን በርችልን በጣም አሩፉ ነዉ እግዚአብሔር በአሌንባት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜንንን❤❤❤

  • @emumuaz-c2m
    @emumuaz-c2m 20 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንዃን ህናመጣሽ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናል በርች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 Місяць тому

    አሰላም ሰላምእንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ለሀገራቺን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልን እናመሰግናለን ሙያሺን ስላካፈልሺን

  • @ቅድሳን
    @ቅድሳን Місяць тому

    እንኳን ደናመጣሺ እሂታ ቺን በርቺልኝ ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉ ነዉ በጣም ቆጆነዉ ያስተምረናል የጠቅመናል የኔዉድ በርቺልኝ እጀሺ የባረክ እሺ የኔጀግና

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Місяць тому

    ዋውውውውውው በጣም አሪፍና ጠቃሚ ነገር ነው በርች የምር እስኪ እጠቀመዋለሑ እኔም ጸጉሬ እየረገፈ አስቸግሮኛል እደው ምን እደማ ደርገው በተረፈ በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ

    ሰላም ሰላምወድ,እንኳንደህናመጣ ሀራፍአሰራነው በርች አላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልንን በሰደት ያላችሁ እህቶችበሰላምለሀገራችን ያበቃንን🎉🎉🎉

  • @ሚካኤልጠባቂዬነውሚካኤልጠ

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ደስ የማን ቆይታ ነተረን እህቴ ግን እንቁላሉ አይሸትን ተርጎ ጋር🤔💞🕊

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 Місяць тому

    የኔ ውድ ሙሉትዬ እጅሽ ይባረክ በርች ለፀጉር መስክ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ እንጠቀመለን በርችልኝየኔ ውድ❤❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Місяць тому

    ስለ ፀጉር ጣቃም ናገር ሼር ስለ አደራሽ እናማሰግናለን የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን ይህን ናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉🎉

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Місяць тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ዋዉ ምርጥ ማክስ ነው ድንች ግን ሞክሬው አላውቅም ግን ቆንጆ ነው የሰራሽው ውዴ❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Місяць тому

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ጸጉራችንን እራሳችንን በተለያዩ መንገዶች ላይ በተለያዩ መንገድ ስንከባከብ የተሻለ ነገር ሊደር ወይም ልናወጄ

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w Місяць тому

    ዋውውውውውውውውው ብጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ ምዳሜ ክወጣች እጠቀማለው ካለች ኣተፍቅድም❤

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ በውነት ቆንጆ ቆይታ ነበር ምርጥዬ ስራ ነው ያሳየሽን❤❤

  • @beautywithkal
    @beautywithkal Місяць тому

    ሰላም እንዴት ነሸ እንኳን ደህና መጣሽ ሙላትዬ ዋውውውው አሪፍ ነው የፀጉር ማስክ❤❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Місяць тому

    ሰላም ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት እናመሠግናለን ለቤትሽ አድስ ነኝ ቤተሠብ ሆንኩ 🎉🎉

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @NureSeid20
    @NureSeid20 Місяць тому

    ዎው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ new❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Місяць тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛእኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችን ይሁን ከክፎነገር አላህ ይጠብቀንበርችዉደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyTum-q5y
    @HappyTum-q5y Місяць тому

    አሪፍ ነው በርች የኔ ውድ

  • @ስምረትTube
    @ስምረትTube Місяць тому

    ዋውውውውውውውውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እውነት በጣምተወዳጅ ምግብ በርች ጠንክሪ እጆችሽን ለወርቅቅቅ

  • @realstatetube
    @realstatetube Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን አህለንፊክ ሰላምሽንይብዛልኝ ውዴ አህለን ፊክ🎉

  • @AMIR465
    @AMIR465 Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Місяць тому

    baga nagan dhftee nagan siif habbytu qalii jaabdhuuyeroo gari siif hatayuu jajabdhuu wooowwooow❤❤❤

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe Місяць тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት ጡሩ ነው በርች ሸመ አላህ

  • @mulat7
    @mulat7 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ዋውውውውው አሪፍ ነው ብርቺ ❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Місяць тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa Місяць тому

    እሚገርም የችግር ማክስ ነው ሰርተሽ
    ያሳየሽን በርችልን ሙልየ❤❤

  • @Islamicሚድያ
    @Islamicሚድያ Місяць тому

    Masha allah masha allah
    Wowwwww betam konjo yehone cream new degmom kelal leaserar mchu new
    Tebarekiln enamesegnalen

  • @Azeb1
    @Azeb1 Місяць тому

    wowww des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera
    lhgerachin selam fikir yadelen berichi❤❤🎉🎉🎉

  • @yohannatube
    @yohannatube Місяць тому

    Selamish yibza
    Enkuan bedeihina metash
    Egzihabher yimesgen.
    Konjo yetsegur treatment new yasayeshin ejochish yibareku enameseginalen !!

  • @Gugees4
    @Gugees4 Місяць тому

    Nagaa Waqayoo isaanfii Yaa bayyatuu akkamii oltee jabdhuu hojii garidhaa ishii waan namti tolaa hojii kee jabdhuu ❤

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb Місяць тому

    Selam selam endet nesh selamish yibzalgn arif yetsegur masik new betam konjo koyita neber berchilin enameseginalen ketay be lela adis video engenagnalen

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ Місяць тому

    ስላም ስላም ላንች ይሁን እህታችንንንን እንኳን ደህና መጣሽ እናም በለው በለዉ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ የምር ያበደ ነው እኮ ግን 😮😮😮😮😮

  • @sewumehon-u2w
    @sewumehon-u2w Місяць тому

    Selam. Selam betesb enkuwan dena mexshilng mamaye berchilng wow wow. Wow. Yamira ejishi yibare mamaye

  • @zedTubeshow-rd4st
    @zedTubeshow-rd4st Місяць тому

    Mashaa Allah jabadhaa obbollewan ko yoo hojatan wanti hin jijiramnee. Hin jiru jabadha hamaallee biyya nama kanan keessati wanti hundu hinjabata itti jabadhaa

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Місяць тому

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም አሪፍ እና ለብዙ ሰዎች የሚጠቅም የጸጉር ቅባት እንዴት አዘጋጃትን መጠቀም እንደምንችል ስለአሳየሸን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው: በርቺ

  • @ሠውመሆን-ገ4ለ
    @ሠውመሆን-ገ4ለ Місяць тому

    ሠላም ሠላም እዴት ናችሁ ሁሉሠላም ነው ሁሉመልካም ነው ሆጉድኮነው አቀራረብሽ ማሻአላህ ነው ደ ድንች ለብዙነገር ይጠቅማል
    ር ግን ማዳበት ለመጠቀም እነሱያልፈቀዱትን ከምግብ ውጭ ሐራም ነው

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ Місяць тому

    እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላአም ሲኖር ነውና ሰላአም ፈቅር ለሀገራአችን ይሁንማአሻአላህ በርቺይ በጣአም ያምራአል

  • @RanaTube-b2k
    @RanaTube-b2k Місяць тому

    Wuuuuuuu salam salam salamshi yibza tru qoyita nabar barchi
    Enmokrawaln batarafa barchiiii

  • @ሀዬይቱብሀበሻ
    @ሀዬይቱብሀበሻ 28 днів тому

    በርች ውዴ እናመሠግናለን ❤

  • @ወርቅየ
    @ወርቅየ Місяць тому

    selsmsh ybza wude enkun dehna mettash wawww betam desss yemil koyta neber berchln mare fetari hagerachnn selam yadrgln

  • @Emu-lg9mt
    @Emu-lg9mt 26 днів тому

    Wow betam arefi new berche ehet alem❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 Місяць тому

    Woooooooow wooooooow wooooooow gobozi barichii batamii arifnew wellcome wellcome haai the first

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 20 днів тому

    እግአበሔ.ደመሰግ እህታችን በሰለላመጣሸ ውውውውው ደሰ ደሊል እህታችን አናመሰግናለኖ በጠም ነበርን አህታኀቸን ውውውው ውውውው ቆንጆ

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c Місяць тому

    ዋውውውውውምርጥየፀጉር ማስክነውያሳየሽን የሴትልጂ ውበትፀጉርነው እና እየተከባከባችሁ ግን ሁሉንነገርአስለምደን አገር ስንገባ ከየትልናመጣነው

  • @SamriGirmay-b5sሳምሪዩቱብ
    @SamriGirmay-b5sሳምሪዩቱብ Місяць тому

    Demrine ziyaday❤❤❤

  • @mazaratimazarati2031
    @mazaratimazarati2031 Місяць тому

    Arifi new gin gize yasifeligali yemiri gini lehulumi yihonali ed malate yesew koda yiteleyaye new eko

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow Місяць тому

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye tsegur wuhede nw eshe lanche yetekemeshen legnam silakafelshen kelibe enamesegenalen

  • @radtube7408
    @radtube7408 Місяць тому

    Salam salam salam salamshi yibza tru qoyita nabra barchi
    Hagarachinn salam yargln yarab
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Місяць тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا هلا فيك نورتي نورتي يا عمري ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله فيك الليله

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi Місяць тому

    Selam Selam Selam enkam Selam mexhashi serif qoyta neberen. melkam qen yhunlshi. berchi enmesegnalen. ehtachunnb

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Місяць тому

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagerachine yabeqane yexeqemeshine selakafeleshine tebarike aref qoyeta neber yawequten masaweqe qinenate begonate new

  • @SindeTube
    @SindeTube Місяць тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ለፀጉር አይመስልም ምግብ እንደሚበላ ምግብ ነው የሰራሽው 😂 እኛ ሴቶች ለጸጉር ከተባለ እስቲ አይደል ከሙከራ በኋላም እመጣለሁ😅