ቢሪያኒ በስጋ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • • መችቡስ አሰራር /ሩዝ በስጋ /አሰራ... መችቡስ አሰራር

КОМЕНТАРІ • 39

  • @AELEMSEYD
    @AELEMSEYD Рік тому

    ማሻአላህ በጦም አሪፈነው
    በርቺ እሰይ የኔበላሙይወ
    ማሻአላህ ይበልሙይ በርቺ
    እናመሰግናለን አሪፍቆይትነበረ

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ የበርያኒ በስጋ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንጠብቅሻለን ሰላምሽ ይብዛልሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    አሰለም አሌኩም ወሰመቱል ወቀረከቱሁ አህለን ነበት
    ዋዉ መአሸአለህ መከሰአለህ እእእ በራያን ሰወድድድ ኢጅሽ ይበረክ ዉዴዴ አረፈ ደስስ ያሚል አሰረርነዉዊ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Рік тому

    የኔ ዉድ በጣም ያምራል በጣም ቆንጆ ነው በዚህ ቀጥይበት የመልካም ስራ እንዲሁም ልጅ ተመለሽ በጣም ያምራል በጣም የሚያምር ቆንጆ ምግብ አሰራር ነው በርች በዚህ የመከራ

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳኖ ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ስላሳየሽን ጠቃሚ ቪድዮ ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ዋውውው የምር በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣም ያስጎመኻል የምር ማሻአላህ እጅሽን ለወርቅ ያድርገው በርቺልኝ ውዷ እህቴ ሰላምሽ❤❤❤❤❤❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Рік тому

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ በጣም ሀሪፍ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ገና በአይን ሳውት ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው አብሽሪ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Рік тому

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሙያ ነሸ ❤እጅሽን ይባረክ ይሁን አፍሪ ነው በርቺ አገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅርና አንድነት ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ቆንጅየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @srdinbe3315
    @srdinbe3315 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ዋዋዋውው 👌👌👌👌ምረጥ እና ምጥን ያለ ብሪያኒ ነው እጅሽ ይባረክ ማሬ በርቺ እናመሠግናለን

  • @seadasedi799
    @seadasedi799 Рік тому

    Wawe betame nwe ymeyameriwe ymeri merti balmuya nshe berchline 🎉🎉🎉

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 Рік тому

    እህታችን እኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ እንዴት ያለ ሙያ ነዉ ያለሽ የወቅቱ ሙያሽ ለእኛ ሰለአካፈልሽን ለዘላለምም ኑሪልኝ አሜን ቀጣይ እንጠብቃለን በረችልኝ ሰለአካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @Sada395wolLoy
    @Sada395wolLoy Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነእንኳንደህናመጣሽ ቀጥይበት ማሻአላህ ተባሪካላህ ባለሙያ ቀጥይበት አብሽሪ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ነው የሚያምረው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ ከሁሉም ምግባቸው በሪያኒ ብቻ የሚመቸኝ❤❤❤

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እማ እንኳንም ደህና መጣሽ በጣም አአሬፈ የምግብ አስራራ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽዉ እጂሽ ይባርክ በርቺ

  • @HaniTube2
    @HaniTube2 Рік тому

    በጣም ያምራል ብራነ በተለይ በዶሮ ነው የምመችኝ እኔም ሞክራለው በስጋ በርች ዉዴ በቀጣይ እንጠብቃለን

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Рік тому

    ወአለይኩምሰላም ወረ ሰበ ማሸአላል እጅሽን ለወርቅ በጣሥ ምርጥ አሰሪር ነዉ ይሳየሽን ከአንች ብዙኅ እጠብቃለን በሊላ ቢደወሽ አብ ጠብቃለሁ በርች

  • @munatube7
    @munatube7 Рік тому

    Asellamualeykum Werahmetullahe Weberekathu
    Walleykumesellam Werahmetullahe Weberekathu
    Enqan Besellam Metash Sellam Sellam Bialewue
    Wow Masha Allah Ejish Yebarek Arif Aserar Newu

  • @samri23
    @samri23 Рік тому

    የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ዋውውው ነው ከአረብ ምግብ ይሄንን ነው የምወደው 😅 በርቺልኝ እናመሰግናለን

  • @hikematube
    @hikematube Рік тому

    Aselamu aleyekum werahemtulahi weberkatu enkon dehna mexashi mashAllaha bexam arif aserar new yasayeshin berchi

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому

    *_ሠላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህታችን በእውነት ቆንጆ የሆነ ቡራያኒ ሩዝ ሰርተሻል በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ባለሞያ ከንፅህንና ጋር የጥራቱ በጣም ልዩ ነው በርቺልኝ እንዲህ በራሳቸው ስራ የሚመጡ ልጆዎችን ለናበራታታቸው የግድ ነው *_

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому

    selam xenaa ysxalny selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana maxash wwww arif bariyani asrar new ajash ybarak

  • @OusmanMohammed-ts8tl
    @OusmanMohammed-ts8tl 4 місяці тому

    yummy

  • @Almaaztube27
    @Almaaztube27 Рік тому

    Peace and love God's mercy be with this house and peace be with our country waw you made a very nice meal bless your hands keep up the good work it was a beautiful stay❤❤❤❤

  • @አገኘሁሸyoutube
    @አገኘሁሸyoutube Рік тому

    Salme lanche yhune yan wude salmshi yebza balshibate barchi wude egzhabre amleke hagrchine Salme yarglene wow andaygna🎉❤❤❤

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 Рік тому

    Selam lezah bete wooww new betam harif megabi yemacheshi abo

  • @emutube6233
    @emutube6233 Рік тому

    Selamshi yebza enkuan selam metashi wawwww ejeg betam yemamire beriyani aserare naw yasyshin ejshi yebarke berchi konjo naw betam

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat Рік тому

    Salam wude wow wow batam arif naw barchi katihibat fatari baleshibat yitabikush agarachinin salam yargilin

  • @hawawussen
    @hawawussen Рік тому

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ✅✅ውድ ✅የተከበራችሁ ✅ያገራልች✅ በያላችሁበት 🌹አላህይጠብ ቅልኘ🌹 ፍቅር🌹አንድነት 🌹እመኛለሁ 🌹🌹ለህምየ አገሬ🌹🌹❤❤❤

  • @TemimaHamza-do3ng
    @TemimaHamza-do3ng 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @feker122
    @feker122 Рік тому

    Selamesh yebez nebiyat enkwan dehan metesh wawwwww betam konjo ye ruza biriyane aserer new ejesh yeberak ye madam kemamoch eko andagnoch nena berachi beketay be lela vedio entebeqalen

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Рік тому

    selamsh ybzaa nebat www marxa bariyanii asrar new ajash ybatak balmoya slasyshin anamsgnaln ahtachn

  • @fumotvusa13
    @fumotvusa13 Рік тому

    Des yemil ena leyet yalee new, demo sitay betam yamral, wodijewalew beteseb silehonku desblognal, wodefit bzu ngr kanchi tebkalew

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Рік тому

    Sekm enkuan baselm matshi selyihushe des bilognal balshibet selmish yabiza woow batem naw yamimirawu aserarashi erasu batem naw yamimirawu batem balmoya nashi ejochesh yabarko batem konjo koyet nabern bakitey baselm yaganagnin

  • @SisaayBedho-w2w
    @SisaayBedho-w2w Місяць тому

    Aref new gen ye qimamun semi gilachew

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Рік тому

    selam selam beteseb selamacuhe yebzalegh wowo betam aref newo mert rese new alemewedeq seyhone kewedequbete andate menesatena wedefete berch. mehend endalben kawqen betam tulku keber esu new

  • @dbreroha
    @dbreroha Рік тому

    Selam selam selam lezhe bate enkuan dena metashe selam ybzalshe selam feker ylaklshe berch

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Рік тому

    የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባምአንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃልየዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸ