🛑ከባድ ውሳኔ ወሰንኩ ለናስር ቤቱን ተውኩለት ትዳር በቃኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 555

  • @feke2tube
    @feke2tube 4 місяці тому +263

    ትልቅ ውሸትነው የሚል ላይክ ግጩኝኝኝኝ👍😅😅 ናስር አያረገውም🙆😳💪

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 4 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂

    • @yegeterlig_132
      @yegeterlig_132 4 місяці тому +8

      😂😂😂😂😂😂አይ ፍሢጋ ችግሩ እኮ ውሸት አያምርብሽም 😂😂😂

    • @feke2tube
      @feke2tube 4 місяці тому +2

      @@yegeterlig_132 አው ያሰታውቃልልልልል😜😄😄😄😀

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py 4 місяці тому +3

      ለምን😂አያረገው የዘንድሮ ትዳር ንግድ ነው ፡፡

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 4 місяці тому +1

      እኮ

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 4 місяці тому +112

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +2

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 4 місяці тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 4 місяці тому +1

      s w

    • @samiramostafa107
      @samiramostafa107 3 місяці тому

      ❤❤❤❤🌴🌴

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w 3 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 4 місяці тому +124

    እረ ፍሲካ ተይ ይቅርብሽ ፕራክ😢 በትዳር ቀልድ የለም

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 4 місяці тому +104

    ቤት እየቀየርሽ ነው እስክቲ በትዳርሽ አታሟርቺ እውነት ይሆንና አድ ቀን ያዙኝ ልቀቁኝ እዳትይ 😂😂😂😂

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف 4 місяці тому +31

    ሀቢቢቴ ከዩቱብ ትዳርሺ ይበልጥብሻል ሶብር አረጊ እረዚቅ በአላህ እጂነው ነው ሰለዚህ የባል ሀቅ ይበልጣል ልጆችሺንም አታሥለቅሺ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 4 місяці тому +7

    እውነት ለመናገር ስላቺ የሚፈተፍት ሰው አላየንም ይልቅ ባልሽ እየከለከለሽ ነው እንጅ አንቺ ነሽ መፈትፈት ምትወጅው ለማንኛውም በትዳርሽ አታሟርች ኸይር ተመኝ ኸይር ታገኝ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 4 місяці тому +22

    በትዳርሸ አታሙርች የኔዉድ❤❤❤❤ በተረፈየ እወድሻለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 місяці тому +27

    በሂወቴ ሚናደኝ ሰዉ ቢኖር በትዳሩ ሚሟርት ሰዉ 😮ሰንት አይዲያ ተቀምጦ አሁን የአፍሸና የምኞትሸን ቢረግብሸ ምን ልትይ ነዉ እሙ ቢላል🙄ናሰር ልክ ነዉ የምን ፍትፈታ ነዉ ባይፈቅድልሸም እዉነቱ ነዉ ባልሸ ሰለሆነ ድረስ ሚዝሸን መሰማት ግድ ነዉ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 4 місяці тому +15

    መቸም ፕራክ ነው እሚሆነው እሙ ቢላልየ😂 ❤ ወደ አድሱ ቤታችሁ ልትገቡ ስትሉ የተስተካከለ ልብስ እና ሻንጣ ነው😂 ተነቃቃን

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 4 місяці тому +24

    አረ ፍርዶስ ፕራክ መሆን አለበት😂 ናስርን የመሰለ ትተሽ ንቅንቅ አትበይ እግርሽ እዳወጣሽ ይነጥቁሻል😂

    • @BkfuMd
      @BkfuMd 4 місяці тому

      😂

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 4 місяці тому +2

      ቤትአየቀየረችነው

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 4 місяці тому +1

      ደምሩኝ እየሳቀች ነው ቤቱን የለቀቀችው😂😂

    • @ሀያት-ዀ1መ
      @ሀያት-ዀ1መ 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂ሣህ👌

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +18

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ በዚህ አመት😢ከችግር😢ከህመም😢ከስቃይም😢ከሀዘንም😢አላህ ያዉጣችሁ እህህ 😢ትዳር 🎉መከባበር ከሌለ 😢ምንም ነዉ ሌላዉ ደግሞ ፍቅር መተሳሰብ ከሌለ🎉ባዶ ነዉ ግን ተስማምታችሁ ኑሩ እህቴ አፊያየ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ሁቢ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 4 місяці тому +34

    አትጨማለቂ ትዳር እቃቃ መሰለሽዴ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 4 місяці тому +1

      ትክክል. በትዳርእድህያለ መዋሸት ያአላህ

    • @ilu8489
      @ilu8489 4 місяці тому +1

      Betekekel 👍

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 4 місяці тому +6

    ክክክ ፕሬክነዉ የማተሉ በላይከ አሳዩኘ👍 እሰኪ በቅነነት አሰር ሺህ አሰገቡኘ ሀገር ለገባነዉ

  • @medlna4465
    @medlna4465 4 місяці тому +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወይ ድራማው ሠሞኑን አለበዛም በጣም ይገርማል ሰውልጅ የሚለወጠው በመሥራት ብቻ ሰይሆን አላህ እገዛነው ድራመውን ትታችሁ ዱአማረግነው ውሸትየምትሉ በላይክ

  • @زوزوالحبشي-ش7ع
    @زوزوالحبشي-ش7ع 4 місяці тому +4

    ዓፊያዬ አላህ የምትሰሪውን በረካ ያለው ያድርግልን ባልሆነ ነገር አትስሪ አንች ጎበዝ ድንቅ ልጅ ነሽ በውሸት እንዳትሸቅይ እንከታተልሻለን መልክም ነገር በውሸት የፀዳ ስር በተለይ በትዳርሽ አትቀልጅ ማማዬ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድ እህት ደምሪኝ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 4 місяці тому +27

    የሴጣን ጆሮ ይደፈን አላህ አይለያቹ❤

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru 4 місяці тому

      😂❤❤አሚን

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +5

    ያናስር አልሰማምደ ሲተች 😅😅😅😅😅😅 ሰላማዊ ሰልፍ ነው የምንወጣብሺ የነስር አድናቂወች ፍትህ ለናስር

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +11

    አላሄ በህይወቴ ወላሂ😢ተጋብቶ እንደመፋታት የምፈራዉ ነገር የለም😢😢አላሄ የወደፊት ዘዉጄን እስከለተ ሞቴ አድርግልን😢ያረብ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 4 місяці тому +1

      ፕራንክ እኮ ነው አትሻወጂ 😂😂😂😂

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube 4 місяці тому

      ውዴ ለሽቀላ ነው

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 4 місяці тому +1

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኧረ ፊርደውስዬ አላህ ፉሪ በትዳር ፕራክ ይቅርብሽ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 4 місяці тому

    አውዝብላላሕ ፊርደውሥበትዳርሽ አታሟርቺተይ እደዚሕአይነትጥሩ አይደለም

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 4 місяці тому +1

    ኸረ የዛሬው ፕራንክ ይለያል ነሥር ይኸን አያረግም ፊርዶሥየ ነሥር ፍትፈታ አይወድም ክክክ

  • @SikoSilo-pe6mi
    @SikoSilo-pe6mi 4 місяці тому +3

    የሚታጠብ ልብስ ነው የምትሉ በላክ😅

  • @remlalemma
    @remlalemma 4 місяці тому

    የኔ ውድ ትዳርሽን አላህ ይጠብቀልሽ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому +2

    አላሁ አክበር እረ እስቲግፋር አድርጊ ምኖነሽ ነው በትዳርሽ የምታሟርቺው ወ የሰብ ቀመጥ እረ ተይ ኡሙ ቢላል😢😢😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 місяці тому +1

      የሰብ ቀመንጥ😂😂😂😂😂

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 4 місяці тому +5

    በትዳረሽ አታሟረች ለብር ብለሽ አስታግፊረላህ በስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 4 місяці тому +7

    እረተይ አታሟረች የክራይቤት በቃኝ በይ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህቴ ደምሪኝ

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 3 місяці тому

    አኡዚቢላህ ለይቶብብለሸ ትደርልታጀርሸ አላህየተሻለውን ይመርጥልሸ ምርጥባልነውያለሸ እህቴ

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 4 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱሁ እደት ነሽ እህቴ በይ አላህን የሚፈራ ባል ያለሺ ከመጥፎ ነገር የሚከለክል ባል አይገኝም እባክሽ ብዙ አይድያ አታጭም ለማይረባ ነገር ብለሽ አታውሪ አላህን እንፍራ

  • @sadateka
    @sadateka 4 місяці тому +1

    እንደ አፍሽ ያርግልሽ😂😂በትዳራቹ ላይ የምታሟርቱ ሰዎች ግን ምናቹ ነው የሚያማቹ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 4 місяці тому +9

    ገረ በትዳራሽ አታሟርች 😢😢😢😢😢

    • @entsarentuomaer1777
      @entsarentuomaer1777 4 місяці тому

      ኧቅባበልኔ ባከነም 😅😅

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 4 місяці тому

      ​@@entsarentuomaer1777ክክክክክ

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 місяці тому

      ​@@entsarentuomaer1777ክክክክ

    • @ኡሙየህያ-ኸ5ኀ
      @ኡሙየህያ-ኸ5ኀ 4 місяці тому +1

      😂😂😂ውይ እረ ታበማ ግሪደ

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 4 місяці тому

      @@ኡሙየህያ-ኸ5ኀ ኧቅባበልኔ አባረች ኳሰሪ ክክክክ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +2

    ጉድ ጉድ ጉድ ፊርዶስ ተሳስተሻል ሥጦታ ሰቶሺ ሳምንት ሳቆይ ተይ እጂ እድህ ትዳርሺን ለሚጠሉሺ አታሳይ በቃ

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +3

    አህለን እህታችን ተይ ውሸት ይቅርብሺ ነስርን በክፉ አታሺ 😅😅😅😅😅😅

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +3

    😅😅😅😅ታዳ ግድ ልፈትፍት ነውደ አረተይ ፍትፈታ ለጀራም አልበጃት 😅😅😅😅😅

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 місяці тому +2

    ትዳር ማለት በረከት ፀጋ ነው አንድ ሤት ልጅ ወደ ትዳር ሥትገባ ለባሏ ተከባካቢ ለልጆቿ እናት ነች እናትነት ሢመጣ ደሞ ልክ ሀገር እደመራሽ ጭምር ነው እና እኔ በቅርቡነው ትዳር የያዝኩት እግዚሃብሔር ይመሥገን ፈጣሪ በልጅም ባርኮኛል እና ትዳሬ ሚዲያ ላይ ባላወጣም በጣም ደሥተኛነኝ ተመሥገን በአጠቃላይ በትዳራቹ አታሟርቱ ምንም ቢፈጠር በመሃላቹ ችግራቹ ሦሥተኛ ወገን ሣይገባ መፍታት አለባቹ ሌላው ሠው ሥላንቺ ምንም አለምን ሊደቅሽ አይገባም ንሮሽን ምትኖሪው አንቺነሽ እና ተከባብራቹ ተዋዳቹ ልጆቻቹ አሣድጉ ያው ብራክ እደሆነ አቃለው ባልሽ እደ ባሌ ጨዋ ነው👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @halimaomar7769
    @halimaomar7769 4 місяці тому +9

    ቤትልለቅነውእቤቴልገባንነውበይበትዳርሺአታሞርችእህት

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ እህት

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +3

    አኡዙቢሏህ አላህ ያስተካክልሽ ሁሌየ በትዳርሽላይ እዳሞረትሽ ቱ😢ቤትእየቀየርሽነው መዋሸቱ ለምን አስፈለገ አላህን ፍሪ ውሸት ከማቀነባበር ሻንጣውን አፅጂው ቆሻሻው ይዘጋል ለሚዲያ አይመጥንም

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 4 місяці тому +2

    እስከ መጨረሻ አዳምጡ ወገን እዴት እደሳኩኝ መጨረሻ ላይ የሱ ደጋፊ እኔጋ መታቹ እዳትቀባጥሩ 😁😁😁🙈

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 4 місяці тому

      ዉሸትነው የሰሩጉን ቢደወ ብዙስላልታየላትነው😂😂😂

  • @ኢምርዐቱሷሊሀ
    @ኢምርዐቱሷሊሀ 4 місяці тому

    ክክክክክ አርር አንችም እንዳነዛ ድራማ ጀመሪሽ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ፊርዶስ ይቅርብሽ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 4 місяці тому +3

    በቃ አንች እድሚ ዘላለሽም እየዋሽሽ ትኖራለች አደለ አላህ ወደ ራስሽ የመልስሽ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq 4 місяці тому

    ያረብ አላህ እውነት ያድርግልሽ ገማጢት

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 4 місяці тому +4

    አታሟርች በትዳርሽ ፌርዶስ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 4 місяці тому

    አውዙቢላህ ሚነሼጦን እረጂም አረ ተይ አታሟርቺ ቤት እየቀየርሽ ነው ለምን ትዋሻለሽ
    አቺ ምንስ ቢፈጠር በሚዲያ አትናገሪም ስለትዳርሽ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 4 місяці тому

    ወደ አድሱ ቤት እየሄደች ነው 😃😃ውሸት ነው ፕራክ ነው በቃ ዛሬ ጀመረሺ ፕራክ

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 Місяць тому

    አብሽሪ የኔ ዉድ መኖር ይቀጥላል

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 3 місяці тому

    😂😂😂😂ሰቅሽ እደይመጠነዉ መክስ ያደርግሺዉ አይዞሽ ኬኬኬ

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 4 місяці тому

    ወሺት ነው100%በርሰት ድራማውን ተቀላቀልሺ ጉድ ነው በርች ተከታታይ ድራማ ነው እሥካበቃ እናያለን አብሺሪ

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt 3 місяці тому

    ወላሂ አሁንስ እያስጠላመጣ ሱንቱሰዉ በትዳር ደስተኛ ያልሆነዉ አላህኸይሩን ነገርይምርጠዉ ለማንኛዉም ተርጋጊእህት

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 4 місяці тому

    ነሲር ፋሲካን በዲኗ ጠንካራ እንድትሆን ጊዜ ያገኘህ አይመስለኝም ሰለምቴዎች በጣም ጠንከራ ነበሩ ፈሲካን የድን ትምህርት እንድተቀሥም አድርጋት

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube 4 місяці тому +1

    😳😳😳😳😳😳😳😳 አፍያዪ በቃ ናሰር ለእኔ ነዉ 😅😅😅

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 4 місяці тому +1

    ተይ አይባልም ፋሲካየ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 3 місяці тому

    ግን እደው ይህ ነገር ፕራንክ ነው ወይስ በትዳር ግን እዳትቀልዱ ጥሩ አይደለም እህቴ❤❤😢😢

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 4 місяці тому

    😂 ውሸት ነው የሱን ልብስ ይዘሽነውደ የምትወጭው አላህን ፍርድ አታሟርች

  • @xb6fj
    @xb6fj 4 місяці тому

    ተይ ፍርዶስዬ ልቤን አስቢለት😮

  • @መርየምዩቶፒ
    @መርየምዩቶፒ 4 місяці тому

    ኡሙ ብለል በጠምኖ ምዎድሽ ትደርሽ ለይ አትቀልጂ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 4 місяці тому

    ረዛቂው አላህ ነው ሁሉም በአላህ እጅ ነው በሀራምና በውሸት ከምታመጭው ብዙ ገንዘብ በሀቅ ሰርተሺ የምታገኝያት ትንሺ ገንዘብ ትበልጣለች እዛው ከጎንሺ ኢማንን ማየት ትችያለሽ አላህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 3 місяці тому

    ባልሽ ነፃነት እደለለው ያስታውቃል 😢😢😢

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 4 місяці тому

    ምነው ፈጣሪን በምን እናማረው አላቺሁ ሁል ጊዜ በራስ ላይ ማሟረት አይከብድም ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 4 місяці тому +4

    እሱ የሚልሽ ድናውዊ ንግግር ነው በጣም ሀይማኖቱን ያከብራል ስለዚህ ሉማይጥቅም የይቱብ ብር ብለሽ ትዳርሽን ማፍረስ የለብሽም

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @madi2644
    @madi2644 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ጠፋሽኮ ቢዶኦ ልቀቂ ወደፊት እጅ ወደሆላ የለም

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 4 місяці тому

    እድህ. . እያወራሽ. በደረሰብሽ. 😅😅😅😅😅😅😅 አብሽሪ. በርች. በትዳራ. አትቀልጅ. ፕራንክ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 4 місяці тому

    እሽ ምን እንተባበርሽ እራይድ እንጥራልሽ መነሻሽና መድረሻሽ የት ነው😅

  • @HayatHassan-y9b
    @HayatHassan-y9b 4 місяці тому +1

    የባልሺን ልብስ እያስተካከልሺ ተይጅ ፋፊ😊

  • @خديجهسراج-ب8ن
    @خديجهسراج-ب8ن 4 місяці тому

    አይ ተበልተሻል ለምን መጀመሪያ ቤት ልለቅ ነው አልሽ የዛኔ ነበር መቃት አሁንማ ።ማን ላምን በነገራችንላይ ዛሬነው ገና የኮሜትኩት

  • @fvhbfvfchzhbb2215
    @fvhbfvfchzhbb2215 4 місяці тому +7

    😂😂😂ደሞ የናስር ልብስ እኮነው እያጣጠፍ ያለሺው😂

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 4 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም በትዳር አይቀለድም ከሚ ጠላው ነገር መራቅ አለብሺ እሱም እደዛው እናም አደብ ይዛቺሁ ልጆቻቺሁን አሳድጉ

  • @ሐናንየመህሙዴወዳጅ
    @ሐናንየመህሙዴወዳጅ 4 місяці тому

    አላህ ወሬሽን እውን ያርግልሽ ያረብ

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 4 місяці тому

    ትላንት ምን የመሰለ ጀዋል ሰፕራይዝ አድርጎሽ ዛሬ ምን አጣላቺሁማማ ትዳርሺን አጥብቂ ቆንጂት🎉🎉🎉

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 4 місяці тому +4

    ፋሲካዬ በናተ ይሄ አንጠብቅም የምትሉ ላይክ ግጩኝ🥰😳👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሰኩየ ደምሪኝ❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 місяці тому

    የሴጣን ጆሮ ይደፈን ፋሲካዬ ምነዉ ተይ ፕራከ ይቅርብሸ ግን እኮ የምታጣጥፊዉ የናሰር ልብሰ ነዉ😂😂 ወይሰ እየደወሉ አሰቸገሩሸ ሴቶቹ ነፈሳቸዉ አይማር😂😂ናሰር ተዉ ትፈትፍትልን ፋሲካ ጮማ ጮማ ወሬ እር ወየዉ አሳቅሺኝ ደጋፊ ሰትይ አንቺም ጀመርሸ ደጋፊ ማለት በቃ ከዛሬ ጀምሬ የፋሲካ ደጋፊ ነኝ የናሰር ደጋፊ አይደለሁኝም በቃ ፋሲካዬ በቃ ተፈሺልን የእኔ ዉድ❤❤❤😂😂

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 4 місяці тому

    አድስ ድራማ ሰውበትዳር ጀምሯል ልቦናይስጠን

  • @samritube645
    @samritube645 4 місяці тому

    *ፋሲካ በቻናሌ እምልጭሻለሁ በአዲስ አመት መተሽ ሼር አረቢያ ጊ ፈጠን ብለሽ😂 እና ናስርን የታሽው ለዩቱብ ብለሽ ነው ናስር እኮ ሰው አትሚ ነው እንጂ ዩተለብ አትስሪ አላለሽም ሀሜት ይቅርብሽ ወጥረሽ ስሪ😂😂😂😂*

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 4 місяці тому

    በአልሽ ያለሸ ናገራ መሲመት አለቢሸ ተደሰ በአልና ማሰት መለት ሐሚንዲነዉ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haym65
    @Haym65 4 місяці тому

    ቤት እየቅየርሽ ነው እኮ😂😂😂😂 ሌላ አይዳይ የለሽም

  • @وينانينا
    @وينانينا 4 місяці тому

    በትዳርሽ አታሟርቺ ወላሂ ጥሩ አይደለም ። ቢሆን እንኳ ሚደያ ሳታወጪ ነው ነገራቶችን መፍታት ያለብሽ ሀቂቃ ትዳር ቀልድ አይለም 😒

  • @ኢምርዐቱሷሊሀ
    @ኢምርዐቱሷሊሀ 4 місяці тому

    ተይ ፊርዶስ አርተራውን ከስጠሽ በዋላ ጠግብሽ ተይ ተይ ነስር የማስላ በል እኮ በዱዓ ራሱ አይገኝም እርርርር ሆሆሆሆ እንደውም በልሽ አሏህ ይጠብቅልሽ ወላሂ በትዳርሽ አትቀልጂ

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 4 місяці тому

    አፊያ. ተይ እንደዚህ አትበይ

  • @abdibme4429
    @abdibme4429 4 місяці тому

    አንቺ ልጅ በትዳርሽ በጣም ታሟርቻለሽ !!አንድ ቀን የአፍሽን ፍሬ እንዳትበይ ለገንዘብ ብለሽ!!! ደሞ ናስር በጣም ጨዋ የተረጋጋ ሠው ነው ስሙን አታጥፊ ትዳር ክቡር ነው አታሟርቺ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 місяці тому +1

    መግቢያ ስታጪ ድራማ ጀመረሽ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 4 місяці тому +1

    ቤትሽን ሥትለቂ በባዶ እዳትደክሚ ቪዶ መሥራትሽ ነው😀

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 4 місяці тому

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን F ዬ ሀሀሀአችም ጀመርሺ ድራማ መሥራት ታይ እህቴ አታሟረች በትዳረሺ የሠይጣንጆሮ ይደፈን ዬኔውድ ባል ማለትታዳ ሰትሮ የሚይዝነውጅ እህቴዋ አይለያችሁ Fዬ 💞🌹🌹

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 місяці тому

    ፊርዶስ ልታለቅሽ አምሮሻል እንድረዋለን እንቢ ታልሽ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 4 місяці тому +1

    Prankm wushet new Allahim Nabiyu S.A.W yewushetin guzuf wejel endehona Astemrawunal dinishin bedeb Temari Nege hulachinim motin kemash nen

  • @SofieTamam-m6u
    @SofieTamam-m6u Місяць тому

    Auzuu bilahi 😢😢😢

  • @sameerabintzdsameerabintzd
    @sameerabintzdsameerabintzd 3 місяці тому

    እኔ ከመጀመሪያው ናስር ስልብልብ ስል ረስ ወደድ ምሆና ነው ብዘ እድህ ከበታሰብሽ ከሀይመሽ ስንቱን ለመኒኛውም አላህ ህዲያ ይስጣው አንችም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 місяці тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ተይ ፊርዶስ ብራንክ ይቅርብሽ. በትዳር አትቀልጅ ውዴ ትዳር ከባድ ነው 😢😢😢. ከእውነትሽ ከሆነ አላህ ያስማማችሁ 😢😢😢😢 ፍትፍታ ያልሽው ምን ይሰራልሻል ሃሜት ነው ብራንክ ሀራም ነው በውሸት ሰው ማሳቃ ምንም አይጠቅምሽ ውዴ በደዚህ አይነት ነገር አትጣሉ ውዴ. 😢😢😢 ትዳር ያዥ ልጆቻችሁን አሳድጉ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ🎉

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 4 місяці тому

      @@Zehara9 ደምሬሻለሁ በርቺ

  • @ሰሙትዩብ
    @ሰሙትዩብ 4 місяці тому

    እና ፕራክ ልጀምር ነዉ እያልሽኝ ነዉ😂😂

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 4 місяці тому

    መልካም አሮጊቷ ደስ ይበላት ብለሽ ነው😅😅😅😅

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 4 місяці тому

    ሰሞኑን አዲስ እብደት ይዟችሗል ይቶበሮች ሸቅሉ በደብ በአሁን ሰአት ኑሮዉም ያሳብዳል አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሪምወሎ123
    @ሪምወሎ123 4 місяці тому

    እባክሽ፣፣በትዳርሽአታሞርች፣፣እጭ፣፣፣ትዳርትልቅኒእማነው

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 4 місяці тому

    የሰይጣይን ጆሮ ይደፈን እሙ ቢላል ትዳርሽ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 4 місяці тому

    አረ በትዳርሽ አታሞርቺ አረ ወደዛ አሁንስ አበዛቹት

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 4 місяці тому +3

    እኳንም ያዘሽ ሴት ነሽ አስለን ባልሽ ነው ቢቆጣጠርሽስ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 4 місяці тому

    _አዲሱ ቤት እየሄዳቹ ነው ተይ ፕራንክ ይደብራል_

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 місяці тому

    አላህ ያሽረሸ እህት😡😡

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 23 дні тому

    በትዳር አታሟርች

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 4 місяці тому

    በጣም አሥጠላሸኝ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 4 місяці тому

    በትዳር መቀለድ ቤት እየቀየርሽነው ለዛነው ሻጣውም ናስር በሌላ ሰው እድትሰሪ ስለማይፈልግ በራሽ ትዳር ላይ ትቀለጃለሽ ይቅርብሽ በሌላነገር ስሪ

  • @ToybiTube-y2u
    @ToybiTube-y2u 4 місяці тому

    በትዳርሽ አታሟርቺ ትልቅ ውሸትነው 😂😂😂 የፋኪሀ ቤተሰቦች እስኪ 10 ሰዎች ደምሩኝ❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 4 місяці тому

    አረ ለጠለቶችሸ በር አትክፈቺ ፕረክም ብሆን ቤት እየቀይረሸ ነው😂

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 4 місяці тому

    በልጂነቴ ከጓደኞቸጋር እቃቃ እምጫወተውን አሥታወሽኝ ማለቴ አችም አሁን እቃቃ ጫወታ እየተጫወሽ ይመሥለኛል ክክክክክአይዞሽ ተጨወች

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህትየ ደምሪኝ

  • @FatumaMummed
    @FatumaMummed 4 місяці тому

    አረ ወደዛ ይቱብ ትዳር ይሆንሻል እደ እሱ አራም የሁነዉንነዉ የምከለክልሽ