Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንድህ ወርቅ የሆኑ አባቶች እኮናቸው ያሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ❤
መምህር ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት እየሰጡን ስለሆነ እናመሠግናለን ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!!
ለሁሉም ይድለስ
ይህ የዛሬው ትምህርት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያን በእቅዷ ውስጥ አስገብታ ምእመኗን የምትመራበት የቀጣይ ምእት አመታት ፍኖተ ካርታ መነሻ ሃሳብ ሊሆነን ይገባል። አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ትክክል
እርሶ እራሶ ህክምና ያስፈልጎታል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@@azebshefirawo1050 🤣🤣🤣
እውነት ነው ይህ ትምህርት ከሚገባው በላይ ገልፀውታል አንቅተውኛል
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️✝️✝️ወይ ጉድ ወይ ጉድ ይሄንን የመሰለ ትምህርት እያለ ነው ፍዝዝ ድንግዝ ያልነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔርም ይቅር ይበልን እናተም ውድ አባቶቻችን ይቅር በሉን በእውነት እጽብ ድንቅ ትምህርት ነው🙏ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏ቅድስ እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን እድሜውን ሰላሙን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ🙏ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን💒
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህሮቻችን❤🙏🙏 ግን እይታ የለውም እሳ ኧረ ወገን እየገባን እንስም እንማር 😢
አይይይ እውነትን ማን ይፈልጋታል እ????
የታመቀ እውቀት!! አግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው!! እንደነዚህ አይነቶች እንቁ የተዋህዶ አባቶች ይገርማል !! ❤
በእውነት ስለ እውነት ነው እየተናገሩት ያሉት አባቶቻችን ግን ያማል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ሉላችን የታወረው ዓይነ ልቦናችኔ ያብራልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እስከ መጨረሻው ስዓት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን የውርስልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማ ነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ቃለ እግዚአብሔር ሞልቶ ይፈሳል የሚሰማ ምዕመናን የለንሚ እግዚአብሔር ይስጥልን👍👍✍️💚💛❤️🕊🕊🕊
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም እንድናስተውል የአገራችን ችግሯን እንድንረዳና ለመፍትሄ እንድንተጋ አምላካ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
ሊቃውት አባቶቻችን በእውነት መንፈስ ያድሳል የስጋ ምግብ ይሆነል ዝምብሎ ላዳመጠው ፀጋው ክብሩን እድሜን ያላብሳችሁ ፀጋውንስ ሰጥቷችኋል አብዝቶ አብዝቶ ይጨምረላች ሰሚ ታጥነው እንጂ ብንሰማ እንለወጣለን እግዚአብሔር አምላክ ይለውጠን በአንድ ፀንተን እንድንኖር ይረዳን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት
በስመአብ እውነት በጣም ቃላት ያጣሁለት ትምህርት በእውነቱ አባታቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ የጋብቻውን ስነስርዓት የአሁኑ ትውልድ ብንተገብረው ከተማ ውስጥ ያለው ሶዶምና ጎሞራ አይኖርም ነበር ሎጥን ከነቤተሰቦቹ ከሶዶምና ጎሞራ ያወጡ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በሀገራችን ላይ ያለውንም ያጥፉልን የአንድነት ትምህርት ቤቱን ችግር በማህበረ ቅዱሳን አስተላልፉ አባቶቻችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች❤❤እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር ልብ ይስጠን!!
በእውነት ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ነፍስን የሚያለመልም ፕሮግራም ነበር !!!!እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ስላስተማረን ስሙ የተመሠገነ ይኹን !!!🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነዉን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አገልግሎት ያቆይልን ማስተዋልን ያድለን የተዋህዶ ልጆች ሸር በማድረግ ሁሉም ሊስማው ግድነው
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን።
በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እሚስተውል ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንን እጹብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 💚💛❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችንመንጋ ከመከተል ውጭ ምንም አቋም የለው።ብዙ በሽታዎች አሉ እግዚአብሔር ይማርህ የሚያስብሉ በየሐኪም ቤቱ በየቤቱ ከእነዚህ የከፋው በሽታ መንጋነት ነው።መንጋ የሆነ ሰው ስታገኙ እግዚአብሔር ይማርህ በሉ። የኔታ ገ/መድኅን
በእውነት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም የሰማነዉን ቃል በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራኖቻችን በእውነት ድንቅ ዘመኑን የሚዋጅ ትምሕርት ነው ያስተላለፋችሁልን እናም ጠንክረን መስራት አለብን እውነት መበርታት አለብንወጣቶች አባቶች በርቱልን እስኪ ወደነበርንበት እንመለስ ወደቀደሙት አባቶቻችን 🤲🤲🤲❤❤❤💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርስተ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልነ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በቤቱ ዬጽናልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ስትሉ ብሰማችሁ ብሰማችሁ የማትጠገቡ ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ በእናንተ የእግዚአብሔርን ቃል መስማቴ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ብዙዎች ጥያቄዎች እኮ እራሳችንን የሚመለከተን ነው እስቲ ሁሉን ከአባቶች አንጠብቅ እኛም ሀላፊነታችንን እንወጣ! ጭፈራ ቤት አደለም ዘፈን ሀጢያት ነው ብለው እያስተማሩን ሰው ተመልሶ ጭፈራ ቤት የሚሄደው ለምንድነው ተብለው ይጠየቃሉ። ከመጠየቅ ባለፈ የተግባር ሰው ያርገን ከመውቀስ ይልቅ የሚጠበቅብንን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏾❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! መምህር ገብረ መድኅን እነዚህን ታሪኮች ቢጽፉልንና ብናነባቸው ብየ ተመኘሁኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያሳወቃችሁን ላለው ትምህርት ታሪክ ሚሥጢር ሰም እና ወርቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይጠብቅልን በተማርነው እንድናፈራ በጸሎት አስቡን
በጣም በጣም በጣም ቃልህ ህይወት ያስማልን. ይህንን. ትምህርት. ያልሰማ የተዋህዶ. ልጂ የተጉዳ ነው
በእውነት ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ሰምተን እንዳልሰማን አይተን እንዳለየን የሆን እንደ ባሕር ማዕበል የምንዋል ባየነው በሰማነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ማስተዋል ይስጠን በእውነት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! Perfect perfect perfect. I am lost for words!! Brilliant teachers! I’m happy we have you!! የሕብረተሰብ መደንዘዝ ያቃጥላል::
ቃለ- ሕይወት ያሰማልን፡፡ ፈጣሪ ያክብርልን፡፡ በአባቶች ቦታ ሰው አያሳጣብን፡፡
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በስማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የስው ተከታይ ከመሆን ይስውረን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም ለሰሚወች የሂወት መዳኒት ያድርግልን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ችግራችን ይሄ ነው ሰበብ ፈልገን ሰው አትግደል ሲባል እኔ ክርስቲያን ነኝ ሰውን አልገልም ብለን እናሳብባል ፣እና ደግሞ አንድ ክርስቲያን ስህተት ሲሰራ እያየን ዝም ብለን እናልፋለን፣ ይሄም መቅረት አለበት ይሄ ስህተት የኔም ነው ብለን መናገር አለብን ዝም ብለን ከማለፍ ፣ምናልባት ምን አገባህ ብሎ ሊናገረን ይችላል ግን በትግስት በትህትና ካናገርነው ምንም አይልም እና እስበሳችን ጥፋት ስናጠፋ መማማር ይገባል።
መምህሮቻን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ከእቅልፋችን የምንነቃ ያድረግን አሜን 😥
❤
በእዉነት ለእባቶቻችን ቃለህይወቱን ያሰማልን ቃለበረከቱን ያድልልን እፁብ ድንቅነዉ ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት በፀናች እምነት በቀናች ሀይማኖታችን ያፅናን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እንደናንተያለ እንቁ አባቶችን የሰጠን ልኡል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን ለሀገራችን ሰላም እና ለህዝቦቿ ፍቅር ያድልልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት አቦቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን❤❤❤🌿👏👏👏💞
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰሜልን አባታችን
አበዌነ❤❤❤ በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን አይ የኛ ነገር ሁሌ ጠያቂ ብቻ ስት ጊዜ ተነገረን አምላከ ቅዱሳን ኧረ ማስተዋሉን ስጠን እግዚኦ😢😢 አባቶቻችን አሁንስ ፈራሁ ይህ ጩህታቸዉ እደያስፈርድብን😢
ቀላል ያስፈርድብሀል * በተለይ ሁሉንም ከተገበርከው , ወጥ ቤት ስራ ጀምር እሳቱን ከወዲሁ እንድትለምደው !
ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሑ ድንቅ ትምሕርት
ቃለሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ። እውነት ነው ፣ኢትዮጵያውያን ነን ማለት ይቻላል ?
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን
በኡነት እግዝአብሔር ይስጥልን እራሳችንን ቆምብለን እድነፈትሽ የሚደርግ ጥኡም የሆኑ መልሶች ናቸው እድሚችሁን ያርዝምልን ሚዲያውንም እገዝአብሔር ያፂናልን ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ሰው ከመከተል ይሰውረን እናትስ ትጮሁ ነበር ሰሚ ጠፍ እንጅ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን።
አሜን።እግዚአብሔር ይመስገን።በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እንድህ አይነት አምልተው አስፍተው ለስጋም ለነፍስም እሚሆን የእግዚአብሔርን ወንጌል የሚመግቡ አባቶች እያሉን ምነው አልጠቀምባቸውም ብለን እንቢታን መረጥን!? እኔ ለአባቶቻችን ተእግሳስ እና ምክር እሳሳለሁኝ!ባልተናገሩትም እላለሁ አንዳንዴ!ለምን መሰላችሁ እኛ በደንብ ስለተኛን እንድህ ብፕቀላሉ ስለማንነቃ ሌሎች የአባቶቻችንን ምክር ለራሳቸው ይጠቀሙበታል። እኛማ በጣም ከእንደዚህ ሃሳቦች በጣም በጣም ርቀናል። እዚህ ውስጥ ራሱ አሁንም ለአጥማቂዎች የሚሟገቱ አሉ!እየተነገር እዛው ምን እንደሚሻለን አላቅም?! በቸርነቱ ከላያችን ላይ ያለውን አዚም አንስቶ ተባብሮ ለመስራት ያብቃን!!!
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያድልልን 🕯🌷🕊🌼
የሕይዎት ቃልን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ ይጠብቅልን።
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን ሊቃውንት❤🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ❤
ቃላ ሕይውት የሠማልን
ስለሑሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿🌿🌿⛪️
አቤት እውቀት ብሎ ዝም ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እፁብ ድንቅ እይታ ዝም ብሎ ማለፍ ለምን እኔም አሁን ትውልድ እባላለሁ በራሴ ስላዘንኩ ነው መምህራኖቻችን ከዚህ በላይ የምታዩበትን እውቀት ጥበቡን ያድልልን እረጅም እድሜ የሰይጣንን ወጥመድ የምታሸንፉበትን እንደ ሰሎሞን ጥበቡን እንደ ሶምሶም ሀይሉን ያድልልን
ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ በእድሜ በጤና ይጠብቅን
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን ❤❤❤የእናንተ አቋም በእኛ ባደረብን ነጠላ ለብሰን እሳት አቀጣጣሪ ሆንን በመንፈሳዊ ያልተያስን ወይም በአለማዊው ያማልን 😢
እውነት ነው መምህሮቻችን❤ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር
አሜን ለመምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤
MK ሚዲያ ክፍል ብዙ ወራት ቆየት ካለ በሆላ ከምትለቁ ቀደም ብሎ ብትለቁት መልካም ነው በርቱ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏
Thank you for creating awareness .
እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ አይነት አስተማሪዎችን ስለሰጠን እናመሰግነዋለ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶች እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አገልግሎታቹህን ያስረዝምልን
ጌታ ይባርካችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን። አለም ብርሀን እየተስፋፋ ነው። እርትዶክስ በብሄር በቋቋ በገንዘብ መከፋፈል ምክንያት
እውነት ለመናገር እንደዝህ ያሉ ምዕመኑን የማንቃት ስራ በሁሉም ሀገረ ስብከቶች ቢሰጡ እንደ አንድ ኦርቶዶክስ የሚጠበቅብኝን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ❤⛪❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን
ቅዱስ የሆነውን ቃሉን ያስተማሩን ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆያችሁ አባቶቻችን በተማርነዉ ለመኖሮ ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ተከታታይ ትምህረት እና ለትዉልድ የሚሆን መፍትሔ መጽሐፍ ብትጽፍ እላለዉ።
አሜን አሜን አሜን ሰላም ዋል ውንድማችን ቃለህይወትያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶችችን የእናንተን ዓይነት አባቶች ያብዛልን
ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ ቃለሂዎትንያሰማልን❤❤❤❤
በእዉነትለመምህሮቻችነቃለሂወትንቃለበረክትንያሰማልንእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናችሁንይሰጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብን ወቅቱንየዋጅትምህርትነዉእናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእውነቱ ይህ የቤተክርስቲያኗ ህግ እንጅ እንደው ጥያቄ አደለም እንደናንተን የወለደች የእናት ማኅፀን የተባረከች ትሁን ሌላምንም አልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድም ህዝቡን ግራ የሚያጋቡት የቤተክርስቲያን ሰባኪነን መምህር ነን የሚሉ ፓለቲካና ቤተክርስትያን አይገናኝም እያሉ ያስበላሉ ግን እንደዚ አይነት መምህር ደግሞ መስማት እውነትም ሙሴና አሮን እንደት እንደሚያስተዳድሩ በሚገባ የሚያመለክተን ትልቅ መልክት ነው እግዚአብሔር ይስልን ሼርርርር አድርጉ ወገኖች ሁሉም ይመገብ ይህንን ልዮ የሆነ ትምሕርት እና የአብነት ትምህርት ቤትን አለ መርዳት ወይም እስከመቼ ማለት ደግሞ በጣም ይገርማል ይሄ ማለትኮ እኛ ባለንበት እንቁም አንጋባ አንውለት ትውልድ አያስፈልገንም ማለትነው😢😢
Wow -Endet yemigerim ewuket new Egziabher tsegawun yabizalachihu 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
በእውነቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ልቡና ይስጠን
ወይኔ የኔታ መንጋ መከተል ነው አሉ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እወነት ፣ህይወት የሆነ ትምህርት =>ለእኔ !!
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ነብሴ ደስ አለው!!😊❤
እኔ እኮ ይገረመኛል ሁሌም የሚአጠምቁት አባቶች ለምን ትቃወማላቹህ መጀመሪያ በስራስርና በድግሞት ሰውን የማአደነዝዙ ደብተራወችን ከቤተ ክርስቲያን አስወጡ መጠመቅ ስህተት ሁኖ አያወቁም እፀ ፈሪስና ስራስርን የሚቀጠቅጡና የሚደግሙ ደብተራወችን ከመካከላቹህ አውጡ እኛ ገብቶናል እውነቱ ልቦና ይስጣቹህ
እድሜ ይሰጥልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
እንድህ ወርቅ የሆኑ አባቶች እኮናቸው ያሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ❤
መምህር ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት እየሰጡን ስለሆነ እናመሠግናለን ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን!!!
ለሁሉም ይድለስ
ይህ የዛሬው ትምህርት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያን በእቅዷ ውስጥ አስገብታ ምእመኗን የምትመራበት የቀጣይ ምእት አመታት ፍኖተ ካርታ መነሻ ሃሳብ ሊሆነን ይገባል። አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ትክክል
እርሶ እራሶ ህክምና ያስፈልጎታል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@@azebshefirawo1050 🤣🤣🤣
እውነት ነው ይህ ትምህርት ከሚገባው በላይ ገልፀውታል አንቅተውኛል
ስለ ቅድስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝️✝️✝️ወይ ጉድ ወይ ጉድ ይሄንን የመሰለ ትምህርት እያለ ነው ፍዝዝ ድንግዝ ያልነው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚአብሔርም ይቅር ይበልን እናተም ውድ አባቶቻችን ይቅር በሉን በእውነት እጽብ ድንቅ ትምህርት ነው🙏ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏ቅድስ እግዚአብሔር ፀጋውን ጤናውን እድሜውን ሰላሙን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ🙏ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን💒
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህሮቻችን❤🙏🙏
ግን እይታ የለውም እሳ ኧረ ወገን እየገባን እንስም እንማር 😢
አይይይ እውነትን ማን ይፈልጋታል እ????
የታመቀ እውቀት!! አግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው!! እንደነዚህ አይነቶች እንቁ የተዋህዶ አባቶች ይገርማል !! ❤
በእውነት ስለ እውነት ነው እየተናገሩት ያሉት አባቶቻችን ግን ያማል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ሉላችን የታወረው ዓይነ ልቦናችኔ ያብራልን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ እስከ መጨረሻው ስዓት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን የውርስልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማ ነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ቃለ እግዚአብሔር ሞልቶ ይፈሳል የሚሰማ ምዕመናን የለንሚ እግዚአብሔር ይስጥልን👍👍✍️💚💛❤️🕊🕊🕊
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም እንድናስተውል የአገራችን ችግሯን እንድንረዳና ለመፍትሄ እንድንተጋ አምላካ ቅዱሳን ይርዳን አሜን፫
ሊቃውት አባቶቻችን በእውነት መንፈስ ያድሳል የስጋ ምግብ ይሆነል ዝምብሎ ላዳመጠው ፀጋው ክብሩን እድሜን ያላብሳችሁ ፀጋውንስ ሰጥቷችኋል አብዝቶ አብዝቶ ይጨምረላች ሰሚ ታጥነው እንጂ ብንሰማ እንለወጣለን እግዚአብሔር አምላክ ይለውጠን በአንድ ፀንተን እንድንኖር ይረዳን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእውነት
በስመአብ እውነት በጣም ቃላት ያጣሁለት ትምህርት በእውነቱ አባታቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ የጋብቻውን ስነስርዓት የአሁኑ ትውልድ ብንተገብረው ከተማ ውስጥ ያለው ሶዶምና ጎሞራ አይኖርም ነበር ሎጥን ከነቤተሰቦቹ ከሶዶምና ጎሞራ ያወጡ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በሀገራችን ላይ ያለውንም ያጥፉልን የአንድነት ትምህርት ቤቱን ችግር በማህበረ ቅዱሳን አስተላልፉ አባቶቻችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች❤❤እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር ልብ ይስጠን!!
በእውነት ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ነፍስን የሚያለመልም ፕሮግራም ነበር !!!!እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ስላስተማረን ስሙ የተመሠገነ ይኹን !!!🤲
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነዉን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አገልግሎት ያቆይልን ማስተዋልን ያድለን የተዋህዶ ልጆች ሸር በማድረግ ሁሉም ሊስማው ግድነው
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቶቻችን።
በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እሚስተውል ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችንን እጹብ ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 💚💛❤🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
መንጋ ከመከተል ውጭ ምንም አቋም የለው።
ብዙ በሽታዎች አሉ እግዚአብሔር ይማርህ የሚያስብሉ በየሐኪም ቤቱ በየቤቱ ከእነዚህ የከፋው በሽታ መንጋነት ነው።መንጋ የሆነ ሰው ስታገኙ እግዚአብሔር ይማርህ በሉ። የኔታ ገ/መድኅን
በእውነት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም የሰማነዉን ቃል በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራኖቻችን በእውነት ድንቅ ዘመኑን የሚዋጅ ትምሕርት ነው ያስተላለፋችሁልን እናም ጠንክረን መስራት አለብን እውነት መበርታት አለብንወጣቶች አባቶች በርቱልን እስኪ ወደነበርንበት እንመለስ ወደቀደሙት አባቶቻችን 🤲🤲🤲❤❤❤💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርስተ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልነ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በቤቱ ዬጽናልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ስትሉ ብሰማችሁ ብሰማችሁ የማትጠገቡ ተመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ በእናንተ የእግዚአብሔርን ቃል መስማቴ ፍፃሜአችሁን ያሳምረው
አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ብዙዎች ጥያቄዎች እኮ እራሳችንን የሚመለከተን ነው እስቲ ሁሉን ከአባቶች አንጠብቅ እኛም ሀላፊነታችንን እንወጣ! ጭፈራ ቤት አደለም ዘፈን ሀጢያት ነው ብለው እያስተማሩን ሰው ተመልሶ ጭፈራ ቤት የሚሄደው ለምንድነው ተብለው ይጠየቃሉ።
ከመጠየቅ ባለፈ የተግባር ሰው ያርገን ከመውቀስ ይልቅ የሚጠበቅብንን እንድናደርግ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏾❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! መምህር ገብረ መድኅን እነዚህን ታሪኮች ቢጽፉልንና ብናነባቸው ብየ ተመኘሁኝ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያሳወቃችሁን ላለው ትምህርት ታሪክ ሚሥጢር ሰም እና ወርቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይጠብቅልን በተማርነው እንድናፈራ በጸሎት አስቡን
በጣም በጣም በጣም ቃልህ ህይወት ያስማልን. ይህንን. ትምህርት. ያልሰማ የተዋህዶ. ልጂ የተጉዳ ነው
በእውነት ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ሰምተን እንዳልሰማን አይተን እንዳለየን የሆን እንደ ባሕር ማዕበል የምንዋል ባየነው በሰማነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ማስተዋል ይስጠን በእውነት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! Perfect perfect perfect. I am lost for words!! Brilliant teachers! I’m happy we have you!! የሕብረተሰብ መደንዘዝ ያቃጥላል::
ቃለ- ሕይወት ያሰማልን፡፡ ፈጣሪ ያክብርልን፡፡ በአባቶች ቦታ ሰው አያሳጣብን፡፡
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በስማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የስው ተከታይ ከመሆን ይስውረን አሜን
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም ለሰሚወች የሂወት መዳኒት ያድርግልን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ችግራችን ይሄ ነው ሰበብ ፈልገን ሰው አትግደል ሲባል እኔ ክርስቲያን ነኝ ሰውን አልገልም ብለን እናሳብባል ፣እና ደግሞ አንድ ክርስቲያን ስህተት ሲሰራ እያየን ዝም ብለን እናልፋለን፣ ይሄም መቅረት አለበት ይሄ ስህተት የኔም ነው ብለን መናገር አለብን ዝም ብለን ከማለፍ ፣ምናልባት ምን አገባህ ብሎ ሊናገረን ይችላል ግን በትግስት በትህትና ካናገርነው ምንም አይልም እና እስበሳችን ጥፋት ስናጠፋ መማማር ይገባል።
መምህሮቻን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንለወጥ ከእቅልፋችን የምንነቃ ያድረግን አሜን 😥
❤
በእዉነት ለእባቶቻችን ቃለህይወቱን ያሰማልን ቃለበረከቱን ያድልልን እፁብ ድንቅነዉ ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት በፀናች እምነት በቀናች ሀይማኖታችን ያፅናን ተስፋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እንደናንተያለ እንቁ አባቶችን የሰጠን ልኡል እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን ለሀገራችን ሰላም እና ለህዝቦቿ ፍቅር ያድልልን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት አቦቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን❤❤❤🌿👏👏👏💞
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰሜልን አባታችን
አበዌነ❤❤❤ በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን አይ የኛ ነገር ሁሌ ጠያቂ ብቻ ስት ጊዜ ተነገረን አምላከ ቅዱሳን ኧረ ማስተዋሉን ስጠን እግዚኦ😢😢 አባቶቻችን አሁንስ ፈራሁ ይህ ጩህታቸዉ እደያስፈርድብን😢
ቀላል ያስፈርድብሀል * በተለይ ሁሉንም ከተገበርከው , ወጥ ቤት ስራ ጀምር እሳቱን ከወዲሁ እንድትለምደው !
ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሑ ድንቅ ትምሕርት
ቃለሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ።
እውነት ነው ፣ኢትዮጵያውያን ነን ማለት ይቻላል ?
በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን
በኡነት እግዝአብሔር ይስጥልን እራሳችንን ቆምብለን እድነፈትሽ የሚደርግ ጥኡም የሆኑ መልሶች ናቸው እድሚችሁን ያርዝምልን ሚዲያውንም እገዝአብሔር ያፂናልን ❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ሰው ከመከተል ይሰውረን እናትስ ትጮሁ ነበር ሰሚ ጠፍ እንጅ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን።
አሜን።እግዚአብሔር ይመስገን።በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እንድህ አይነት አምልተው አስፍተው ለስጋም ለነፍስም እሚሆን የእግዚአብሔርን ወንጌል የሚመግቡ አባቶች እያሉን ምነው አልጠቀምባቸውም ብለን እንቢታን መረጥን!? እኔ ለአባቶቻችን ተእግሳስ እና ምክር እሳሳለሁኝ!ባልተናገሩትም እላለሁ አንዳንዴ!ለምን መሰላችሁ እኛ በደንብ ስለተኛን እንድህ ብፕቀላሉ ስለማንነቃ ሌሎች የአባቶቻችንን ምክር ለራሳቸው ይጠቀሙበታል። እኛማ በጣም ከእንደዚህ ሃሳቦች በጣም በጣም ርቀናል። እዚህ ውስጥ ራሱ አሁንም ለአጥማቂዎች የሚሟገቱ አሉ!እየተነገር እዛው ምን እንደሚሻለን አላቅም?! በቸርነቱ ከላያችን ላይ ያለውን አዚም አንስቶ ተባብሮ ለመስራት ያብቃን!!!
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያድልልን 🕯🌷🕊🌼
የሕይዎት ቃልን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ ይጠብቅልን።
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልልን ሊቃውንት❤🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ❤
ቃላ ሕይውት የሠማልን
ስለሑሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🌿🌿🌿⛪️
አቤት እውቀት ብሎ ዝም ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እፁብ ድንቅ እይታ ዝም ብሎ ማለፍ ለምን እኔም አሁን ትውልድ እባላለሁ በራሴ ስላዘንኩ ነው መምህራኖቻችን ከዚህ በላይ የምታዩበትን እውቀት ጥበቡን ያድልልን እረጅም እድሜ የሰይጣንን ወጥመድ የምታሸንፉበትን እንደ ሰሎሞን ጥበቡን እንደ ሶምሶም ሀይሉን ያድልልን
ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ በእድሜ በጤና ይጠብቅን
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን ❤❤❤
የእናንተ አቋም በእኛ ባደረብን ነጠላ ለብሰን እሳት አቀጣጣሪ ሆንን በመንፈሳዊ ያልተያስን ወይም በአለማዊው ያማልን 😢
እውነት ነው መምህሮቻችን❤ የሰማነውን ቃል በልቦናችን ይደር
አሜን ለመምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ ሊቃውንት ይጠብቅልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤
MK ሚዲያ ክፍል ብዙ ወራት ቆየት ካለ በሆላ ከምትለቁ ቀደም ብሎ ብትለቁት መልካም ነው በርቱ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏
Thank you for creating awareness .
እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ አይነት አስተማሪዎችን ስለሰጠን እናመሰግነዋለ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶች እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አገልግሎታቹህን ያስረዝምልን
ጌታ ይባርካችሁ እድሜ ጤና ይስጥልን። አለም ብርሀን እየተስፋፋ ነው። እርትዶክስ በብሄር በቋቋ በገንዘብ መከፋፈል ምክንያት
እውነት ለመናገር እንደዝህ ያሉ ምዕመኑን የማንቃት ስራ በሁሉም ሀገረ ስብከቶች ቢሰጡ እንደ አንድ ኦርቶዶክስ የሚጠበቅብኝን ለማድረግ ፈቃደኛ ነኝ❤⛪❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን
ቅዱስ የሆነውን ቃሉን ያስተማሩን ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆያችሁ አባቶቻችን በተማርነዉ ለመኖሮ ይርዳን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ተከታታይ ትምህረት እና ለትዉልድ የሚሆን መፍትሔ መጽሐፍ ብትጽፍ እላለዉ።
አሜን አሜን አሜን ሰላም ዋል ውንድማችን ቃለህይወትያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶችችን
የእናንተን ዓይነት አባቶች ያብዛልን
ፀጋውን ብዝት ያርግላችሁ ቃለሂዎትንያሰማልን❤❤❤❤
በእዉነትለመምህሮቻችነቃለሂወትንቃለበረክትንያሰማልንእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናችሁንይሰጥልንለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብን ወቅቱንየዋጅትምህርትነዉእናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእውነቱ ይህ የቤተክርስቲያኗ ህግ እንጅ እንደው ጥያቄ አደለም እንደናንተን የወለደች የእናት ማኅፀን የተባረከች ትሁን ሌላምንም አልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድም ህዝቡን ግራ የሚያጋቡት የቤተክርስቲያን ሰባኪነን መምህር ነን የሚሉ ፓለቲካና ቤተክርስትያን አይገናኝም እያሉ ያስበላሉ ግን እንደዚ አይነት መምህር ደግሞ መስማት እውነትም ሙሴና አሮን እንደት እንደሚያስተዳድሩ በሚገባ የሚያመለክተን ትልቅ መልክት ነው እግዚአብሔር ይስልን ሼርርርር አድርጉ ወገኖች ሁሉም ይመገብ ይህንን ልዮ የሆነ ትምሕርት እና የአብነት ትምህርት ቤትን አለ መርዳት ወይም እስከመቼ ማለት ደግሞ በጣም ይገርማል ይሄ ማለትኮ እኛ ባለንበት እንቁም አንጋባ አንውለት ትውልድ አያስፈልገንም ማለትነው😢😢
Wow -Endet yemigerim ewuket new Egziabher tsegawun yabizalachihu 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
በእውነቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ልቡና ይስጠን
ወይኔ የኔታ መንጋ መከተል ነው አሉ በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እወነት ፣ህይወት የሆነ ትምህርት =>ለእኔ !!