MK TV || ዐውደ ስብከት || ኦርቶዶክሳዊ የንስሐ ሕይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 79

  • @AminaDubai-w2p
    @AminaDubai-w2p 8 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን q🙏🙏🙏

  • @NaniAlwadei-yh2zf
    @NaniAlwadei-yh2zf Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን👏👏🌻🌹🌹🌹

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @HayimeYimar-dk8qg
    @HayimeYimar-dk8qg Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያስምዐ ለነ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Рік тому +1

    አሜን አቤቱ የምናፍቀው መንግስትህን እንወርስ ዘንድ እርዳን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @መሠረትክብረት
    @መሠረትክብረት Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርነ።
    ለእኛም የእውነተኛው ተነሳሒ ያድርገን😢።

  • @Sanayitfekadeasmemaw
    @Sanayitfekadeasmemaw Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @TigistKassaye-d7p
    @TigistKassaye-d7p Рік тому +1

    Amen amen

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Рік тому +1

    ወደ እግዚያብሔር ሚመለስ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን+++

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @Selam-z1c
    @Selam-z1c Рік тому +1

    Qle hiwet yesmalna memhr edmey tena yhabelna

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Рік тому +1

    ቃለለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u Рік тому +1

    የሀገልግሎትዘመንንይበሪክልፅገውንያብዘእል❤❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታየ ሆይ ወድ ቤትክ መልሰኛ👏

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 Рік тому +1

    Abetu lasiha mot abiqN😢😢 abatoii😥🙏🙏❤️❤️❤️❤️😊

  • @AmsayewMarie
    @AmsayewMarie Рік тому +1

    ክብር ይስጥልን

  • @enanuDadino
    @enanuDadino Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከአጸናፍ እስከ አስናፍ

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g Рік тому +1

    በእውነት ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ልዩ ስብከት ነበረ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Рік тому +2

    MemhroY qalyot yasemaln !

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Рік тому +1

    ዘመን ይስጥልን መምህራችን+++

  • @be5820
    @be5820 Рік тому +1

    Kale hiwot yasemaln. Amen

  • @etagegnalemayehu5779
    @etagegnalemayehu5779 Рік тому +1

    እደቃሉ ለመኖር ያብቃኝ

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Рік тому +1

    Kale heyotin yasemalin

  • @Aychluhumkassa
    @Aychluhumkassa Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Рік тому +1

    ማህበረ ቅዱሳን ፍኖተ ፅድቅን ልትቃወሙ ይገባል

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Рік тому +1

    KALE HEYEWOTEN YASEMALENE

  • @OTMezmure
    @OTMezmure Рік тому +13

    ለፍጹም ንስሐ ለሥጋው ወደሙ ያብቃን !
    ሰውን ወዳጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከባህሪ አባቱ ከአብ ከባህሪ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ አምላክ ! 🤲🤲🤲

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት በእውነቱ ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ ,,30,,60,,100, ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ።❤🙏ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙏♥️

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Рік тому

    Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye Рік тому +2

    Kalehiwoti yasemalin wondimachin tsegawun yabizalik amen 🙏 niseha yaligebachichu niseha gibu 😮 keniseha behuwala yalewun bereketi abeti bitayu 😮 kirstina endeti endemitsim enayalen Egiziabher libonachinin liniseha yazegajilin amen 🙏 💖

  • @ZitaGezahgn-vk5cd
    @ZitaGezahgn-vk5cd Рік тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማኑን ቃለ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃን👐

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @masa5699
    @masa5699 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት አጥትን የማለመልም ስብከት ነው ረጋ ያል እረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu

    ተዘከረኒ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Рік тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን🎉🎉🎉

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +1

    አቤቱ የንሰሐን እድሜ ስጠኝ መድኃኔያለም ንሰሐ የነፍስ ሰላም ናት!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @eteneshkassahun7921
    @eteneshkassahun7921 Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ,ይጠብቅልን

  • @mekdistube
    @mekdistube Рік тому +2

    ❤ መምህሬ

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 Рік тому +1

    በበምራችን አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን በእውነት ለመምራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን አምላካችን በቸርነቱ ለንስኀ ሞት ያብቃን አሜን፫❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 Рік тому +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን ።

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Рік тому +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ህጉን የምንፈፅም ያድርገን❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን የተግባር ሰው ያድርገኝ

  • @ምንጊዜምተመስገን

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !✝️

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Рік тому +1

    የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ወንድማችን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ለኹላችን
    ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Рік тому +3

    እርሾ ያላችሁ አባቶቻችን ስታስተምሩን በጣም ይገባናል አትጥፉብን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому +1

    ቃላሕይወት ያሰማልን
    ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን 😢

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤

  • @solomongetachew2276
    @solomongetachew2276 Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Рік тому +2

    የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማል

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወዳቸው መምህር በርጋተ ሰለ ሚያስተምሩ የራሳቸው ገጥ ካላቸው አስተዋወቁን ማለት ዮትዮብ❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 Рік тому +2

    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን 🙏🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Рік тому +2

    አሜን

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 Рік тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 4 місяці тому

    Selam

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Рік тому +1

    ኤምኬ ክብር ይስጥል

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelkumera496
    @michaelkumera496 Рік тому +1

    Lezachi ken yabkane

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤🙏

  • @almazmelaku4058
    @almazmelaku4058 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tomasabebe9146
    @tomasabebe9146 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SewasewGedamu
    @SewasewGedamu Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bertukantefera9031
    @bertukantefera9031 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።