Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እንደኔ ማህበረ ቅዱሳን 303k በመግባቱ ደስስ ያለው
304k ለማለት ነው
ይህ ማህበር እውነት የሚናገሩ ይሉታን የማይፈሩ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት የሚል ማህበር ነው እና እናበረታታቸው የሰው ተከታይ ከመሆን የእግዚአብሔር እንድንሆን የሚጥሩ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
እኔነኛ ደስ የለኝ የኢ //ትዮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የይትዩብ ቻናል እራሱ ማሳደግ አለብን ሸር አርጉ እባካችሁ
እኔኔኔኔ በዛው ልክ ላይኩ ግማሹን ያክል ቢሆን ደግሞ ደስስስስ ይለኝ ነበር
@@jamelajj6456 እኔም እንዳንቺ ነው ሀሳቤ
እሰይ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወታደሮች እንደዚህ ወጥሩ እና ይዙእነኝህ ሐሰተኛ ተኩላዎችን ማስተንፈስ ያስፈልጋል ።
ችግሩ አይሰሙም አሁን ቆይ እናያለን እኒህን የመሰሉ ሊቃውንት አጥበው ነው የሚያሰጧቸው በስድብ
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ግሩም ስብከት ነው መሐበራችንንም ያስፋልን
በቃሉ የምመግበን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን አሜን
ሐዊረ ሕይወት-የሕይወት ጉዞ እግዚአብሔር አምላክ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን ይጠብቅልን!!
አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን! በእውነቱ እዴት ጣፍጦኝ እዳዳመጥኩት ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ግሩም ስብከት ነው አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ተመስገን አምላኬ ይህን ቃል እንድሰማ እንዳዳምጥ እንደነዚህ ያሉ አባቶች ስለሰጠህን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይሰውረን👂👈💒🌾
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዛብሄር አምላክ ኢትዮጽያና የተዋህዶ አገሮችን ይጠብቅልን ድል ለእርሱያ ይሁን እግዛብሄር ያግዛት የተዋህዶ ሀገር የሆኑት ከጌኗ መቆም አለባቸው ከሀገሬ ውጪ የትም ሀገር አልወድም ነበር እሩሲያ የተዋህዶ አገር ስለሆነች ክፊዋን ስሰማ ያሳስበኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ከሀሰተኛ ነብያት ጠብቀን ፈጣሪ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
የመጨረሻው ከአሁን አሁን አለቀ እያልኩ ያደመጥኩት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ነው። ሊቃውንቱን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ግሩም ትምህርት ነው የቀሰምኩት አባቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤናንይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማን
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን
አባቶቻችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
አበው ኑሩልን!
መምህሮቻችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን
እግዚያብሔር ይስጥልን ማሕበረ ቅዱሳን ከጉባኤው ታዳሚያን ባሻገር ለኛም ስላካፈላችሁን
ቃለህወት ያሰማልን👏አባቶችችን
አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን☦️❤️🥰👏👏👏
መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን ከእድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
በጣም የሚገርምትምህርትነው ቃለህይወት ያሠማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ መምህራኖቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ይሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን 👏
Qale hiwotin yesamalachu mahamiran
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bertu egzihabher yimesien
እግዛብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
አባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን❤🙏 ኑረልን❤
አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏🏽✝️🙏🏽💒
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን።በጣም ያሳዝናል ዲሞክራሲ እያሉ ጥቁሮችን እንዴት እንደምጨወቱባቸው በአይናችን እየተመለከትን ነው
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏እውነት አንድ ሰአት ከ21 ነው ግን ቃሉ ከመጣፈጡ የተነሳ 10 ደቂቃ የሰማሁ አይመሰልም 🙏ማሃበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን
ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክበሩልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን ግብረሰዶማዉያኑ በስጋም እዚህ አሜሪካ እየቀጣቸው ነዉ ስለማይወራ ነዉ እኔ ግን ሞያዬ ስለምያገናኘኝ አያለሁ ስለዚህ በተማርነው እንፅና
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤❤❤
መምህራኖቻችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን
304k በጣም ያንሳል። ብዙዎች የግል channels በሚሊዮን የሚቆጠሩ subscribers አሏቸው። ለMK TV ገና ብዙ subscribers ያስፈልጋል።
እግጅ በጣም ሕይወትን የሚያንጽ ትምህርት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን አያሳጣን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
Kal hiwo yasemalin
ዲ/ን ያረጋል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን (ወቅታዊ)፡፡ ጉዳዩን ግን ቢያንስ የ2 ሰዓት ያህል "ዶክመንተሪ" የቴሌቪዥን ጣቢያው የማይሰራበት እስከመቼ ነው?
Kale hiwot yasemalene memherochene..fetariy thegaewn yabezalachu🙏
Kale hywet yasemalen memher
እስከአለተ ሞቴ በተዋሕዶ ቤት ያድርግልኝ እግዚአብሔር ❤🙏
Amen Amen Amen lehulachn
Kale hiwet yesmealna
Kale hiyiwet yasemalin memhirrochachin❤️❤️❤️❤️❤️
ገና የማህበረ ቅዱሳን ሲባል የገዳይ መንፈስ ነው የሚሆነው:: ሆኖም ይህ ፓለቲካ ይሁን የዘር ይሁን ደግሞም እኛ ኦርቶዶክስ እኛ ኦርቶዶክስ ሲሉ ትብይት ውድቀትን ይቀድማል እንደሚሉ ኦርቶዶክስ መውደቁ ላይቀር ግዴታ ነው:: ሆኖም ክርስቶስ ለአለም ሞተ ይሚለውን ለኦርቶዶክስ ያስተምሩ እና በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ይድናል እያሉ ያስተምሩ:: ብዙ ተረትተረት ማስተማሩ ለኦርቶዶክስ ስለማይጠቅም ቢቀር::
ቤተ ክርስቲያን መቼም አትወድቅም በአለት ላይ የተገነባችናት አፍሽን አትክፈቺ እንደናንተ መደንፋትና ክፍት እቅድ ቢሆን እስካሁን ባልኖረች ነበር ግን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቶቿ ክፋት የሚያስቡላት ወድቀዋል እሷ ግን አለች ለወደፊትም ትኖራለች።ለእንዳንቺ አይነት ደንቆሮዎች ደግሞ ልብ ይስጣችሁ!!
ጥያቄውና መልሱ አልተገናኘልኝም፤ አባ ምስጥር፡፡
Abatochacen bereketachu yedereben
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
ቃለ ሕይወትን ያስማልን
ማነው እንደኔ ማህበረ ቅዱሳን 303k በመግባቱ ደስስ ያለው
304k ለማለት ነው
ይህ ማህበር እውነት የሚናገሩ ይሉታን የማይፈሩ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት የሚል ማህበር ነው እና እናበረታታቸው የሰው ተከታይ ከመሆን የእግዚአብሔር እንድንሆን የሚጥሩ አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
እኔነኛ ደስ የለኝ የኢ //ትዮ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የይትዩብ ቻናል እራሱ ማሳደግ አለብን ሸር አርጉ እባካችሁ
እኔኔኔኔ በዛው ልክ ላይኩ ግማሹን ያክል ቢሆን ደግሞ ደስስስስ ይለኝ ነበር
@@jamelajj6456 እኔም እንዳንቺ ነው ሀሳቤ
እሰይ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ወታደሮች እንደዚህ ወጥሩ እና ይዙ
እነኝህ ሐሰተኛ ተኩላዎችን ማስተንፈስ ያስፈልጋል ።
ችግሩ አይሰሙም አሁን ቆይ እናያለን እኒህን የመሰሉ ሊቃውንት አጥበው ነው የሚያሰጧቸው በስድብ
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ግሩም ስብከት ነው መሐበራችንንም ያስፋልን
በቃሉ የምመግበን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን አሜን
ሐዊረ ሕይወት-የሕይወት ጉዞ
እግዚአብሔር አምላክ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን ይጠብቅልን!!
አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን! በእውነቱ እዴት ጣፍጦኝ እዳዳመጥኩት ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ግሩም ስብከት ነው አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ተመስገን አምላኬ ይህን ቃል እንድሰማ እንዳዳምጥ እንደነዚህ ያሉ አባቶች ስለሰጠህን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይሰውረን👂👈💒🌾
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዛብሄር አምላክ ኢትዮጽያና የተዋህዶ አገሮችን ይጠብቅልን ድል ለእርሱያ ይሁን እግዛብሄር ያግዛት የተዋህዶ ሀገር የሆኑት ከጌኗ መቆም አለባቸው ከሀገሬ ውጪ የትም ሀገር አልወድም ነበር እሩሲያ የተዋህዶ አገር ስለሆነች ክፊዋን ስሰማ ያሳስበኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ከሀሰተኛ ነብያት ጠብቀን ፈጣሪ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
የመጨረሻው ከአሁን አሁን አለቀ እያልኩ ያደመጥኩት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ነው። ሊቃውንቱን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ግሩም ትምህርት ነው የቀሰምኩት አባቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤናንይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ቃለ ሕይወት ያሰማን
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን
አባቶቻችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
አበው ኑሩልን!
መምህሮቻችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን
እግዚያብሔር ይስጥልን ማሕበረ ቅዱሳን ከጉባኤው ታዳሚያን ባሻገር ለኛም ስላካፈላችሁን
ቃለህወት ያሰማልን👏አባቶችችን
አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን☦️❤️🥰👏👏👏
መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን ከእድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
በጣም የሚገርምትምህርትነው ቃለህይወት ያሠማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ መምህራኖቻችን
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ይሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን 👏
Qale hiwotin yesamalachu mahamiran
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bertu egzihabher yimesien
እግዛብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
አባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን❤🙏 ኑረልን❤
አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏🏽✝️🙏🏽💒
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን።በጣም ያሳዝናል ዲሞክራሲ እያሉ ጥቁሮችን እንዴት እንደምጨወቱባቸው በአይናችን እየተመለከትን ነው
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏
እውነት አንድ ሰአት ከ21 ነው ግን ቃሉ ከመጣፈጡ የተነሳ 10 ደቂቃ የሰማሁ አይመሰልም 🙏
ማሃበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን
ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክበሩልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ይስጠን ግብረሰዶማዉያኑ በስጋም እዚህ አሜሪካ እየቀጣቸው ነዉ ስለማይወራ ነዉ እኔ ግን ሞያዬ ስለምያገናኘኝ አያለሁ ስለዚህ በተማርነው እንፅና
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤❤❤
መምህራኖቻችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምህሮቻችን
304k በጣም ያንሳል። ብዙዎች የግል channels በሚሊዮን የሚቆጠሩ subscribers አሏቸው። ለMK TV ገና ብዙ subscribers ያስፈልጋል።
እግጅ በጣም ሕይወትን የሚያንጽ ትምህርት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉ መምህራንን አያሳጣን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉❤❤❤
Kal hiwo yasemalin
ዲ/ን ያረጋል በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን (ወቅታዊ)፡፡ ጉዳዩን ግን ቢያንስ የ2 ሰዓት ያህል "ዶክመንተሪ" የቴሌቪዥን ጣቢያው የማይሰራበት እስከመቼ ነው?
Kale hiwot yasemalene memherochene..fetariy thegaewn yabezalachu🙏
Kale hywet yasemalen memher
እስከአለተ ሞቴ በተዋሕዶ ቤት ያድርግልኝ እግዚአብሔር ❤🙏
Amen Amen Amen lehulachn
Kale hiwet yesmealna
Kale hiyiwet yasemalin memhirrochachin❤️❤️❤️❤️❤️
ገና የማህበረ ቅዱሳን ሲባል የገዳይ መንፈስ ነው የሚሆነው:: ሆኖም ይህ ፓለቲካ ይሁን የዘር ይሁን ደግሞም እኛ ኦርቶዶክስ እኛ ኦርቶዶክስ ሲሉ ትብይት ውድቀትን ይቀድማል እንደሚሉ ኦርቶዶክስ መውደቁ ላይቀር ግዴታ ነው:: ሆኖም ክርስቶስ ለአለም ሞተ ይሚለውን ለኦርቶዶክስ ያስተምሩ እና በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ይድናል እያሉ ያስተምሩ:: ብዙ ተረትተረት ማስተማሩ ለኦርቶዶክስ ስለማይጠቅም ቢቀር::
ቤተ ክርስቲያን መቼም አትወድቅም በአለት ላይ የተገነባችናት አፍሽን አትክፈቺ እንደናንተ መደንፋትና ክፍት እቅድ ቢሆን እስካሁን ባልኖረች ነበር ግን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቶቿ ክፋት የሚያስቡላት ወድቀዋል እሷ ግን አለች ለወደፊትም ትኖራለች።
ለእንዳንቺ አይነት ደንቆሮዎች ደግሞ ልብ ይስጣችሁ!!
ጥያቄውና መልሱ አልተገናኘልኝም፤ አባ ምስጥር፡፡
Abatochacen bereketachu yedereben
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
ቃለ ሕይወትን ያስማልን