✅የገጠር ልጆች ውብ ትዝታ- ያገር ቤት አዝናኝ ውሎ ❤ life in the farm

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Tossa tube የገጠር ውሎ አድርጋለች።
    #Tossa tube

КОМЕНТАРІ • 419

  • @ketemakewy9769
    @ketemakewy9769 3 роки тому +40

    የወሎ የገጠር ህይወትን ለማወቅ እና ለማስታወስ እና የባህላችንን ጥግ ለማወቅ ከፈለጋችሁ እምቦሳ ቲዩብ ትክክለኛ ምርጫችሁ ይሁን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      ከልብ እናመሰግናለን!!

    • @user-rh4be4ec7v
      @user-rh4be4ec7v 3 роки тому +1

      ሙስሊሞችይመሥላሉ

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 2 роки тому +1

      በጣም ደስ ይላሉ ዛሬ ከተማ ብንገባም በዝቺ ውስጥ ነው እኔም ያደኩት የዝቺ ቤት ፍቅር የተለየ ነው

    • @marifa-f7m
      @marifa-f7m 13 днів тому

      ይሄም ቆጆኖዉ አሽቃባጭ

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 3 роки тому +31

    የአባይ ግድብ ሲያልቅ እናቶቻችንን በጭስ ከመጨናበስ ይገላገላሉ ሁሉም ቦታ መብራት ይገባል ኢንሻ አላህ በድኒላህ።

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 роки тому

      እኔ፡እነቴ፡ትዝአላችኚኮ፡ጋጣርኮ።ዳስስስስስስስስ፡ይላል❤️❤️❤️💐💐💐💐👍👍😭😭

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 3 роки тому +36

    የነጂየ እናት አላህ ይጠብቃችሁ 🥰እኛ የገጠር ሠዉችኮ የሙሰሊም የክርስቲያን አንድላይ ነዉ የምናከብረዉ ጠንክሪ እህት ቀጣይ ብርቱኬናን ሙሀመድን አቅርቢልን💞💞

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +2

      እናመሰግናለን!❤

    • @berhna6945
      @berhna6945 3 роки тому +1

      እወነት ነው እህቴ ትክክል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +6

      ማንፍቀደልሺ እድታከብሬ በፍት ባለማወቅነው አሁን ግን ድንሺን በደብ ካወቅሺ አይደለም ልታከብሬ ይቅር እና እኳን አደረሳቹሁ ማለት አይፍቀድም

    • @user-xk2tv8yt7l
      @user-xk2tv8yt7l 23 дні тому

      ባለማወቅ ብዙ አጥፍተናል ይህ የሙስሊሞች በአል አይደለም

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 роки тому +22

    ማሻ አላህ የኔ እናት አላህ እርሜና ጤና ይስጠችሁ 👍👍👍

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 3 роки тому +9

    ኧረ ቡሄ እሥልምናን አይወክልም አየ እናቶቻቺን ባለማወቅ ተበሉ

  • @TehayGetu
    @TehayGetu День тому +1

    Wow ሚስሊምም ቡሄ ያከብራሉ ማለት ነው በጣም ደሲ ይላል ሙሲሊም ክርስትያን ተዋዶ የሚኖርበት ሀገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉፡wow so good ዘላለም ኑሩ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 роки тому +11

    ማዘር ፍልቅልቅ ነወት እድሜ።ጤና ለናቶቻችን ያረብ ስታምሩ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዳቦ እወዳለሁ በጣም ትዝታ

  • @GiasBd-oz4yh
    @GiasBd-oz4yh 3 роки тому +14

    ውይይይይ ስያጓጉ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይገርማል ሙስልሙም ወገኖቻችን ብሄን ያከብራሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +2

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 роки тому

      ነየረ እንዛመድ። ውደ

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Рік тому +1

      የእኔም ጥያቄ ነው 😊ግን ደስ ይላል ወሎዎች ቡዙም አይለዩ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ከስንት አንድ ነው

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 роки тому +6

    ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ ገጠር እሚኖሩ ሰወች ቅንነታቸዉ በጣም ያስደስታል

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 роки тому +7

    የኔ እናት ሁለየም ሳቁልን❤ደስ ሲሉ በአላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷👍🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +1

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 2 роки тому +3

    እፍ አይገጠር ትዝታ ሳቃቸዉ ከልባቸዉ ጨዋታቸዉ ከልባቸዉ እፍ ብቻ በጣም ነዉ የሜምሩት በርችልኝ ማሚዪ🌹🌹🌹🌹

  • @seadayoutube1844
    @seadayoutube1844 3 роки тому +10

    ደስ ይላል ሀገራችን ያምራል ግን ሙስሊም ይህንን ባህል አያከብርም ሙሰሊም ያለው ባአል ኢድ እና አረፋ ነው እህት ዲን አሰተምሪያች

  • @مدينة-ر9ب
    @مدينة-ر9ب 3 роки тому +37

    ቡሄ ሙስሊምን አይወክልም
    ምስኪን ስለማያቁነው አላህ ያሳውቃችሁ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 3 роки тому

      Nifit

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 роки тому +17

      ሀቢቢቲ ሚስጥሩ ለክርስቲያን ነው ፍቅሩ ግን ለሁሉም ነው እነሡ እጎረቤት ክርስቲያኖች ቤት ሲጋገር ይሸታል ልጆች ያሉበት ቤት ያምራቸዋል ስለዚህ መጋገር ግድ ነው ሲቀጥል እደ ኢትዮጵያ ባህል አርገውት እጂ ሚስጥሩ ግን እምነት ነው አዎ ሙስሊሞችን አይወክልም ሀቂቃው ግን እነሡ ለልጆቻቸውና ካለን ፍቅር የተነሳ ነው ለምሳሊ ለሮመዳን ፆም ለጎረቤቴ እኔ አድምአት ዳገት ነው የኛን ባህያ ጭኔ ውሀ የስዋን በጀርባዬ አዝዬ የምመጣው ሊውም ሀያ ሊትር ምድነው እና ሮመዳን ክርስትናን አይወክልም ብዬ ማገዝ የለብኝም ኖ የተሳሳተ አመለኬከት ነው ፈጣሪ የነፃነት አምላክ ነው ማንንም አያስገድድም እና የኛ እምነት የሚዘን በመላዕክት ቋንቋ እኳን ብናገር ፍቅር ከሊለኝ ከቱ ነኝ ይላል ብርሀን አለም ቅዱስ ጳውሎስ በፅምና በፀሎት ብደክም ላቢ ደም እስኪመስል ብሰግድ ያለኝን ሁሉ ጥሊ በጫካ መንኔ ብኖር ፍቅር ከሊለኝ ከቱ ነኝ ይላል ደግሞ 10 ቱ ትዕዛዛት አንዱ ወድምህን እደራስህ ውደድ ይላል ደገመ ው እዛው የሠውን ልጅ ሳይወድ ባይኑ ያየውን ወድሙን ሳይወድ ያላየውናማ ፈጣሪን እወዴለሁ ቢል ይሄ አስመሳይ ሀሠተኛ ነው ይላል እዛው ደገመው ከሠው ሁሉ ጋር በፍቅር ኑሩ ይላል እዛው ደገመው ቢቻላችሁስ ከሠው ሁሉ ጋር በፍቅር ኑሩ ግን ሠው ስጋ ለባሽና ማታ ያወራውን የሚደግም ጥዋት ስለሊለ ና ስጋ ለባሾች ብዙዎች አድሎ ስላለብን አውቆ ቢቻላችሁስ አለን ስለዚህ ፍቅር ነው እጂ እምነት አደለም ስለዚህ ለኔም ሆነ ለነሡ ሀጢያት የሚሆን ነገር የለም

    • @stylishqueen1843
      @stylishqueen1843 3 роки тому +1

      ትክክል ማር ምኑንም ጨያውቁት እጂ አይወክልም ሙስሊምን

    • @user-nv2wq5uz9g
      @user-nv2wq5uz9g 3 роки тому

      ትክክክል ያኡምሪይ ግን ካየሑ አላልፊም ካልበላ🤓🤓🤓

    • @user-nv2wq5uz9g
      @user-nv2wq5uz9g 3 роки тому

      አረ ማዘሪ ሖደ ጨኸ ዋው ሢምሪ

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f 3 роки тому +10

    ቡሄ በኛ ጊዜ ወረ አሁላይ ሙስሊሙ ትቶታል አልሀምዱሊላ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

    • @hsee3071
      @hsee3071 3 роки тому

      ብቴይው ምን ተገኝ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Рік тому +1

    ያረቢ አረንጓደነቱ ዱንያ መሆኑን ያሥረሣል ቦታው ደሥ ሢል

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 3 роки тому +2

    ደጉ ያገሬ ሠው ሠላማቹህ ይብዛ እግዛብሔር ሆይ ፍቅራችን አብዛልን ሀገሬ ሠላሙን ያምጣልሺ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 4 місяці тому

    አይ ትዝታ ውበታቸው ራሱ ድስ ሲሉ የኔእናት ደባካየ ረጂም እድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasinaliyasinali277
    @yasinaliyasinali277 3 роки тому +40

    ግን እኛ ሙስሊሞችን አይወክልም ቡሄ

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb Рік тому +4

      አያዉቁማ እህቴ እኛ ማሥተማር አለብን

    • @user-zs5pv6wo4o
      @user-zs5pv6wo4o 8 місяців тому +1

      አዉግን የዱሮሥለሆኑማን አሣምሮይገራቸዉ ለዛነዉ ያዉየደሮሰዉ አሁንላይያለነዉነን ሀራምና ሀላሉን የምናቀዉ የዲሮምንምአያቁም አላህ ከጂህልናያወጣን

    • @Aande621
      @Aande621 8 місяців тому +1

      ወደገጠረእኮምንምአያቁምበተሰቦቻቸንአላሀይምረቸወ

    • @seadaebrahim6145
      @seadaebrahim6145 8 місяців тому

      በጣም ቡሄ ቢዳአ ነው

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 7 місяців тому

      ሰዉ ሁኝ መጀመሪያ ግማግም ዛሬም ያዉ ነሽ

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x 3 роки тому +2

    እናቴ እግዚአብሔር ይክብርሽ የእውነት እባዬ አላቻልኩም የቡሄ ስትሉ የአገሬን ሙስሊሞች እደች ቅንነቸው ፍቅራቹ ደስሲል እመብርሃን የአመት ስው ትበልሽ እናቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 3 роки тому +8

    እርሳቱ ገርፍሽ የኔ ማር አይ እናት ልዩ ናት እደዝህ ተለብልባ በእሳት በጭስ ለልጆቿ ለጎረቤት ለዘመድ በዛ ላይ ያገባች ልጂም ካለቻት ትልካለች እኔ እህቴ ከደሴ ኮበልሻ ያገባች እህት ስለለችኝ ሁለየም እናቴ ትልከኝ ነበር የሽላት ሂጂ ትለኝ ነበር የዛሬን አያድርገውና ዛሬማ ሳውዲ ተቀርቅሬ ቀረሁ ድፍን 10 አመት ቤተሰቦቸ ናፍቃችሁኛል አላህ ሰላም ያገናኘን ያርብ እስኪይሁን አላሀምዱሊላህ በስ አይትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +1

      እናመሰግናለን!❤

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 роки тому +2

    የአላህ አላህ ይዘንላቹ ከላህ ቁጣ አላህ ይጠብቀቹ ወይኔ አይደላም ቡሄ ሞሊድም አይፈቀድም አረ የተሻለቹ ከላቹ ንጋሯቸው አስተምሯቸው አስተግፉሩላይ አላሀምዱልላይ እዲህ አይናት ንክክ የሌላበት ቦታ ስላተወለድክ ምስጋና ላለማቱ አላህ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      አሎ አዳዶቹ አሸቃባጭ ደሞ አው እኛ ሙሰሌሙች የክርስትንም በአል እናከብራለን እያሎ ይላሎ ደሞ በፍት በለማወቅ ነበር አሁን ግን ገጠር እራሱው መማር ይችላሎው አውቀው ካልተወት በቀር አላህ ሂዲያ ይሰጣቹሁ በሰ

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 роки тому +4

    ሀገሬ ወገኔ ሰላማችሁ ይብዛ ደሰታችሁ እጥፍ ድርብ ይሆን ይመቻችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @ssusu-uf6rn
    @ssusu-uf6rn Місяць тому

    ማነው አማቶቹጋ ተሸክሞ የሚሄዲ አይ ትዝታ ወላሒ 😢አይ ስደት የስራህን

  • @mamesew7037
    @mamesew7037 2 роки тому +2

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን እናታችን መሸአላህ በጣም ደስ የሚሉ እናት ነውት

    • @mamesew7037
      @mamesew7037 2 роки тому

      ሀገሩ የት ነው በአላህ ሲያምር

  • @habibatube1887
    @habibatube1887 3 роки тому +5

    እናታችን እረጂም እዲሜናጤና ይስጣችሁ እህት በርች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @እመቤትአሊየሀርቡልጅ

    የኔእናትአላህይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetGetana
    @GenetGetana 2 місяці тому

    የወሎ ሰው በጣም እወዳቸዋለሁ❤

  • @user-xu3bk2us5p
    @user-xu3bk2us5p 3 роки тому +1

    በጣም ደሥ ትላላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ ሠላም ያድርጋችሁ ያድርገን💗💗💗ደሥይላል

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 роки тому +5

    የገጠር እናቶች ውብናቸውኮ ጠካሮች እሳቱ ጭሱ ፀሀዪ እየተፈራረቀባቸው ወላሂ ጀግኖችናቸው እድሜ ጤናይስጣቸው እህ የገጠር ኑሮ መበሳቆልነው ቢሆንም አስይላል አልሀምዱሊላህ

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 8 місяців тому +1

    እኛ ሙስሊመች ጋር ጎጆ እንሰራነበር እዱር ወርደን ጎራላይ ወተን እየባላን እናኖጋነበር ሴትአያኖጋም እያሉ ያናድዱኝነበር. በስመአም. ባያልፍ ምነበርልጅነት

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Рік тому +1

    ደስስስስስ የሚል የገጠር ትዝታ...ገልሻ

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 7 місяців тому +1

    የኔ እናት ወዳቸው አማቲ ብቴሆኑ ተመኘሁ ከከከ

  • @SaraSara-mb2vy
    @SaraSara-mb2vy 3 роки тому +3

    ውድድድድድድድድ ክበሩልኝ ማሮቸ ይሄነወረ በሀላችን ይሄነው ኢትየሰጵያዊ ውበታችን ውድድድድድድ የኔማሮች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @hayath9033
    @hayath9033 Місяць тому

    አይየና አሊሙ ❤ ጀምዋ በርታ ወዲማችን

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 Рік тому +1

    የህጻኑ አፍ ወሬው ሲጣፍጥ እኔም ወድሞች አሉኝ እደነሱ ያለሳይ ድስስ ነውእሚሉኝ

  • @የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ

    ቦታዉ ሲያምር የኔ እናት ፈገግታቸዉ ደስ ሲል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @tube9777
    @tube9777 3 роки тому +4

    ማሻአላህ እናታችን እሪጅመ እደሚ ይሰጥልን

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 місяців тому

    ገጠሬ መሆን መታደል ነዉ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን ማዘርየ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +3

    ላይክ ሼር አንቺም ሼር አድርጊ እ እምቦሳዬዬዬ በፍቅርነው እምጠብቅሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ

  • @noufaal2420
    @noufaal2420 Рік тому +1

    የታገር ነዉ ደስ ሲል ሀገሩ

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 5 місяців тому

    እናት ሺአመት ትኑር❤❤❤❤

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 3 роки тому +2

    የኔ ቅን እናት እደት እደናፈቀችኝ እማየ ደስስስስስ💓💓💓💓💓💓👍💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 3 роки тому +2

    በነገራችን ላይ ለሙስሊምአይደለም ቡሄ የኛ ኢድና አርፍብቻነእ
    አስተምሯቸው ምንምአያቁገጥሬ እኛምእያከበርነር ያደግነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +1

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 роки тому

    ማሻአሏህ ኡሚ። ሁሉንም ሳይ ትናፍቂኛለሺ። አሏህ ያገናኝነ። የኔ ሁለ ነገር

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 3 роки тому +3

    ደስ ይላል። የአመት ሰው ይበለን😍

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 3 роки тому +2

    የኔ ናት ደስ ሲሉ እናቴን መስሉኝ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 17 днів тому

    የኔናት አነድሜ ከጤና ጋ የስጥልህ

  • @mekiyamuhammed6519
    @mekiyamuhammed6519 3 роки тому +5

    የኔ እናት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Рік тому +1

    ውይ እውነተኛ ፍቅር ደስ ሲሉ

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 3 роки тому +5

    እኔም ገጠር ልክ እንደዚህ አክብረን ነው ያደኩ
    ግን የክርስቲያን ብአል እንደሆነ አናቅም ነበር እንደባህል ነው ምንጠቀመው ነበር አሁን በአሉ እኛን እንደማይመለከት ሲታወቅ አብዘሃኛው ትቷል አልፎ አልፎ ካልሆነ።ይመስለኛል እነማዙርም አያውቁ ብቻ ግን ገጠር ቅንነት የዋህነት ደግነት ሁሉም ውበት አለው ደስ ይላል።ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ🤲

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      ትክክል ነሽ እህት። አመሠግናለሁ ❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n 2 місяці тому

    በትዝታ ተሠደድኩኝ አመታቶች ተገፍ በስደት😢😢😢

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደሰ ሰትሉ ማዘረ አላህ እረጂም እረሜ ይሰጦቺሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      ያገር ልጅ እናመሰግናለን ❤ ከተቻለ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።

  • @habibatube1887
    @habibatube1887 3 роки тому +5

    ባባየ አፍህሲጣፍጥ አላህያሳዲግህ ማር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @user-pt8pz2lm6f
    @user-pt8pz2lm6f 3 роки тому +1

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆኩ ከምር በጣም ያኳራኛል ገጠር መወለዴ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      ያገር ልጅ አመሠግናለሁ ❤

  • @user-oi1ez7mj7c
    @user-oi1ez7mj7c 2 роки тому +1

    ፈገግታዋእናቴንመሠለችኝወላሂማሻአላህ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 2 місяці тому

    ጀማል እናትሆ ሰዴነች እድሚ ይሰጥልህ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 5 місяців тому

    አይገጠርእኮ ምስሊም ክርስቲያን አይለም አብርን ነበር የምናከብርው ❤❤❤ ልጂነቴ ናፈቀኝ😢

  • @aminatmohammad9895
    @aminatmohammad9895 6 місяців тому

    ልጂነቴ ትዝ አለኝ እናትየ እድሜው እዝም ይበልልን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 11 місяців тому

    የኔውዶች ቡሄ ሙሲሊሞችን አይወክልም ይሄየሚያሳየው በገጠርአካባቢስለዲናቸው አላወቁም

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 Рік тому

    እናቴን እስታወሽኛ አቺዉ የአገሬ ሰዉ ደጋ

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 3 роки тому +4

    አቀራረብሽ ማራኪ ነው። አሰስ ገሰስ የለበትም

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 роки тому +3

    ዋውውውውውውው ማማዬ ❤😍😍😍😍💃💃💃👏👏👏👍👍

  • @alemteshome9795
    @alemteshome9795 Рік тому

    እውነት ትዝታዋቻችንን እያስታወስከን ነው እናመሰግናለን

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go Рік тому +1

    የወሎ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እኔም አድጌበታለሁ ቦሩ ሜዳ ቦርከና ወንዝን እየተራጨን አይ ትዝታ ግን ዛሬ ቀርቷል ብለኝ ነበር እናቴ ለምን ስላት ስዴ ውድ ነው ብላ አላህ ሀገራቺንን ወደዱሮው ፍቅሯ ይመልስልን

  • @user-nk7pw8wm9l
    @user-nk7pw8wm9l 3 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому +1

      እህት እናመሰግናለን❤ ቪዲዮው ከተመቼሽ ለወዳጆችሽም ሼር አድርጊው።

    • @user-nk7pw8wm9l
      @user-nk7pw8wm9l 3 роки тому

      @@Tossatube. እሺ አብሽሪ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 роки тому +1

    ትዝቲው ኡፍፍፍፍ። ገጠር ይዋሁ። ሠው

  • @tazatube7807
    @tazatube7807 3 роки тому +7

    በጣም ታምራላችሁ አይ ገጠር ውበቱ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 роки тому

      በጣም ታምራላችሁ እይ ገጠር ውበቱ

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 11 місяців тому

    ቡሄ በገጠር ደስ ይላል እስከመመደርስ እቸኩል ነበር

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ይሄ ከሙስል አይደለም የማያውቁትን አስተምሪአቸ እህት ድን አማና ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

    • @የምስቴቅመም
      @የምስቴቅመም 3 роки тому +4

      @@Tossatube. ሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ብቻ ማለት ሣይሆን ያላወቁትን ማሣወቅ ግድ ነዉ

    • @zehara605
      @zehara605 3 роки тому

      @@የምስቴቅመም 😄😄😄

  • @zumitube
    @zumitube 3 роки тому +3

    ያረቢ የማዘር ፈገግታ ልብ ይገዛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      ያገር ልጅ እናመሰግናለን ❤ ከተቻለ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 роки тому +3

    Weeyyi yee gater tizet enat tiz alchign l.love my Mom 😭😭☝🤲🤲💯👍👍

  • @user-yr9zn7lr3g
    @user-yr9zn7lr3g Рік тому +1

    ወይኔ ደስ ሲል❤

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ በርችልኝ ማማየ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @ssusu-uf6rn
    @ssusu-uf6rn Місяць тому

    ግን ኮመት ሙሢሊም ቡሔ አይወክለንም የምትሉት እነሡ ያቃሉ እደ አታሽቃብጡ ወጣ ስትሉ ያደጋባችሁትን አትርሱ እኛም እደናቸ ወጣ ስንል ነው ያወቅነው

  • @user-ll1mp3ip5q
    @user-ll1mp3ip5q 3 роки тому +4

    ማዝርየ ፍሌም ፍልቅልቅል በይልኝ ደስ ስትሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n 2 місяці тому

    እናቶች በሙሉ ሽመት ይኑሩ❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Рік тому

    የኔ እናቶች ቋይ ላጣፋ አሉ አምሀራየ ወገኔ😭🥰🥰🥰

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому +2

    ገጠር ዉስጤጤጤ። ነዉ ስታምሩ 😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 3 роки тому +2

    በፈገግታ ዋሉልኝ ማሮችየ ገጠረ እኮ ሁሉ ነገረ ቆጆ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 3 роки тому +5

    ማሻላህ እናትሽን ካልሲ እና ሱሪ አትለቅም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +3

    እረዢም እድሜና ጤና ለናቶቻችን ግን የት ሀገር ነዉ በርታ ወንድሜ

  • @halima1861
    @halima1861 3 роки тому +5

    ማሻአላህ ደሰ ይላል❤️❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @Sufia-rh9vz
    @Sufia-rh9vz 18 днів тому

    አላህ ይጠብቅልን

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ Рік тому +1

    ወይኔ ደስ ሲል ውዶች ደምሩኝ

  • @tube5274
    @tube5274 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል ቤተሰብ ሆኛለሁ ነየ በቅንነት

  • @halimayimer8882
    @halimayimer8882 3 роки тому +1

    ወይኔ ልጁሲጣራ እኔን መሥሎኝ አሊመት ሲል ክክክክክ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 3 роки тому +2

    አሊመትየ የኔ ሣቂታ ፈገግታሽ እኮ ልዩ ነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሰግናለን!❤

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Місяць тому

    እውይ ገጠር ማማሩ ይችን ኑሮ ማግኘት እንዴት መታደል ነው

  • @user-iv7kf6iu8u
    @user-iv7kf6iu8u 15 днів тому

    ማዘር የናቴን ዳቦ አስታወሱኝ ልጆቹ ማጎት አያቁም

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha2393 3 роки тому +2

    የፍቅር ሃገር...

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 5 місяців тому

    ጉድ ኮመንታተሮች ይዛችሁታል አፀያፊቃል እንደው ትንሽ ሼም የለምወገን 🙆‍♀️? ታዳ እኛ አወቅን የምንለው ምኑን ነው ይላያዉቁም ከምንላቸው እህቶች በምን እንለያለን!!? ምክሩምን ዝድቡንም ድብልቅልቅ አረጋቺሁባቸውኮ!!!እኛ ስደት ወተን ነው ድንን ያወቅነው እነሱ ደግሞ እኛ በጃሕልነት የኖርንበት አገር ነው ያሉት እስኪ ጥሩ ቃል ለመናገር እንሞክር!!!አላህ ልቦና ይስጠን ብቻ ምንም አልልም

  • @user-dz9uv1fb4n
    @user-dz9uv1fb4n 8 місяців тому

    የኔ እናት እረጅም እድሜ 😍😍😍😍😍

  • @semirakasawe1144
    @semirakasawe1144 3 роки тому +1

    አይይይይ እናቴን አስታወሱኝ ማዘርየ እድሜያቸውን ያርዝመው የገጠር ልጅ በመሆኔ ተስተኛ ነኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 3 роки тому +3

    ማሙሺየከብስኩትህአካፍለኚወይትዝታታታታታ

  • @ematube
    @ematube 3 роки тому +4

    የምትሰሪበትን አካባቢው መግቢያላይ ብትነግሪን የበለጥ ውበት ይኖረዋል እህት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እሽ። የቻናላችን ተከታታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      እማ በቅንነት ነይ እቤቴ ውዷ እህቴ

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 3 роки тому +3

    ያረቢ ደስስትሉ።።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 роки тому

      እናመሠግናለን።

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Рік тому

    የኔናቶች አይትዝታአላህእርሜናጤናይስጣችሁ ወላሂአሁንስአገሬናፈቀኚ

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 Рік тому

    ወየው ትዝታታታታታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halimaymer7226
    @halimaymer7226 8 місяців тому

    እኝም ባለማወቅ ቡሄን እናከብር ነበር ግን ስለ እስልምና ሳወቅ ተውኩ ጉረቤት ሁሉ ያማጦልን ነበር ጂራፍ ካልተገመደልኝ ብዬ አለቅስ ነበር

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l 3 роки тому +2

    በጣም ያምራል ጎበዝ👏👏♥️