Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thankyou so much !!!
ድንቅ ሰው እና ድንቅ ወግ:: እንዲህ ደግሞ አንደበቱ የሚጣፍጥ ሰው አለ
እናመሰግናለን
You are so humble
**አዋቂ ወገኛ፦አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏**
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ሁል ጊዜ መሪ ይቸግረናል "ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን | Nbiye Mekonnen ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic
You can't achieve what Ato Nebiy has just by being educated.You have to be an observer, a reader, kind , gifted and above blessed
የሚገርመኝ *ይሄ ሰውዬ ራሱ የጻፈውን ማንበብ እንዴት ነው የምያቅተው?* አንድ አረፍተ ነገር ከተናገረ በኋላ የሚቀጥለውን ፍለጋ ወረቀት ማገለባበጥ የወዳል!!
**ወጉ አምልጦሃል(ሻል) ለካ፣ አይይ በል(ይ) ድገምና አዳምጠው ቃሉ ላይ ወይም መልዕክቱ ላይ እረፍፍ ወይም አዘንብል፣ እናዘንብል አይሻልም?** 👍👍👍👍
@@አምላኬተመስገን ቀልድም ሆነ ቁም ነገር ፡ ከማንበብ ሌላ አቀራረብን ይጠይቃል። እሱኮ አንድ ቃል ተናግሮ ቀጣዩን ሲፈልግ 'ሽንት' ደርሰህ መመለስ ትችላለህ!! (ያውም አሻሽየው ነው 'ሽንት' ያልኩት፡)
Why disrespecting elderly people is ok?
የሚያወራ ሳይሆን፣ የሚሰራ ሰው ነው ያጣነው። ለፍላፊ ነፍጣኛ።
Thankyou so much !!!
ድንቅ ሰው እና ድንቅ ወግ:: እንዲህ ደግሞ አንደበቱ የሚጣፍጥ ሰው አለ
እናመሰግናለን
You are so humble
**አዋቂ ወገኛ፦አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏**
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ሁል ጊዜ መሪ ይቸግረናል "ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን | Nbiye Mekonnen
ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic
You can't achieve what Ato Nebiy has just by being educated.
You have to be an observer, a reader, kind , gifted and above blessed
የሚገርመኝ *ይሄ ሰውዬ ራሱ የጻፈውን ማንበብ እንዴት ነው የምያቅተው?* አንድ አረፍተ ነገር ከተናገረ በኋላ የሚቀጥለውን ፍለጋ ወረቀት ማገለባበጥ የወዳል!!
**ወጉ አምልጦሃል(ሻል) ለካ፣ አይይ በል(ይ) ድገምና አዳምጠው ቃሉ ላይ ወይም መልዕክቱ ላይ እረፍፍ ወይም አዘንብል፣ እናዘንብል አይሻልም?** 👍👍👍👍
@@አምላኬተመስገን ቀልድም ሆነ ቁም ነገር ፡ ከማንበብ ሌላ አቀራረብን ይጠይቃል። እሱኮ አንድ ቃል ተናግሮ ቀጣዩን ሲፈልግ 'ሽንት' ደርሰህ መመለስ ትችላለህ!!
(ያውም አሻሽየው ነው 'ሽንት' ያልኩት፡)
Why disrespecting elderly people is ok?
የሚያወራ ሳይሆን፣ የሚሰራ ሰው ነው ያጣነው። ለፍላፊ ነፍጣኛ።