Anchor Media ''ከማሸነፍ ውጪ ሌላ ምንም ምርጫ የለንም።'' አርበኛ በለጠ አብረሃም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 241

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo Місяць тому +62

    ፈጣሪን ነው የምልህ የአማራ ፋኖ አመራሮች ንግግራቸው ስርአታቸው በቃ አማራ የሰውነት ውሀ ልክ ነው እኛ ደቡቦች እኖዳችኋለን 🙏🙏🙏

    • @ፋኖ-ሐ4ቘ
      @ፋኖ-ሐ4ቘ Місяць тому +3

      ደቡቦች ምርጥ ኢትዮጵያ እኛም እንወዳቹሀለን

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w Місяць тому

      Thank you 🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @JesikaFischer-ip4nr
      @JesikaFischer-ip4nr Місяць тому

      Fano is example a good maner!!!! Fanooooo ❤!

  • @ArebuMohammed-s3q
    @ArebuMohammed-s3q Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤ፋኖ ያቸንፋል ፋኖ ይችላል🦁💪

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Місяць тому +35

    አማራ ሀቅ አለው ያሽንፍል ታላቁ የአማራ ህዝብ በቁርጥ ቀን ልጆቹ ፍኖዎቻችን ነፃ ይወጣል 💚💛❤️💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +14

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +36

    ኢንሻ አላህ ድል ለተገፋ ነው እናሸንፋለን አማራ በመገፋት በበደል ላይመለሥ ተነሥቷል ድል ለጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖኖኖኖ ድል ለተገፋው አማራ አርሶ አደሩ ለፋተኛው ለጨዋው ላዛኙ ለአጉራሹ ለትልቁ ለአማራ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድላችን በክዳችን

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy Місяць тому +11

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ😊💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰💪💪👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌😭😭😭😭😭

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +9

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +8

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ እናመሠግናለን መሣይ መኮንን በርታልን

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו Місяць тому +11

    ፈጣሪ ይረዳቹህ የኛ ጀግኖች ታብይ ድሮን የጀግኖች ድሮን ይበልጣሉ ድል ለፋኞ👌👍🙏💚💛❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +6

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @menberuAlamirew
    @menberuAlamirew Місяць тому +4

    ከፋኖ ጋ የሚዋጉ ብዙ ባህታዊያን አሉ እናሸንፌለን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +12

    ጀግና እናቱ የወለደችው ፍኖ ብቻ ነው

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Місяць тому +12

    መሣይ ተባፘክ❤ ኢትዮጽያን እጅግ ሥለምትወድ ኢትይጵያዊነት እንቁ ነው ትግሉም መርራነው ያየገባን የኢትይጵያ ልጆች ብዙሀን ነን !!!እንዱምእንተ ነህ ከልብህ ሥለምትሠራው ሥራሁሉ እድናቂህነኝ በርታ!!!!ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!!!ድልለፋኖ

  • @YomeGasem
    @YomeGasem Місяць тому +20

    ድል ለፋኖ ከወልቂጤ

    • @b.6015
      @b.6015 Місяць тому +2

      ድል ለጀግናወሰ አማራ ልጅ ፋኖ እናመሠግናለን የውልቅጤ አማራ ነህ

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r Місяць тому +28

    የኔ ወንድሞች አለህ በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤አንተም አላህ ይስጥህ

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w Місяць тому

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t 24 дні тому

    እግዚአቢሔር ይጠብቃቹህ አማራየ 🇨🇬 ይህምቀንያልፋን ደጉወገኔ 😢😢😢😢

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ Місяць тому +17

    ድል ለቁርጥ ቀን ልጅ ለአማራ ፋኖ

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry Місяць тому +15

    ውንድሞቸ በርቱልይ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🎉🎉🎉❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Місяць тому +9

    መከላከያ፡ከማጥቃት፡ወደመከላከል፡አይፋድያዎችናቸው፡ፋኖ፡ጀግናነው❤

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u Місяць тому +10

    ከዚህ በኃላ አማራ አንድ ነው

  • @taebye
    @taebye Місяць тому +14

    ዲል ለፋኖ ዲል ለተገፋው ህዝብ 💪💪💪💪💪💪

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ድል ለፋኖዎቻችን❤❤

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c Місяць тому +14

    ጎበዝ ምርጥ አነጋገር❤

  • @SikoSilo-cs9et
    @SikoSilo-cs9et Місяць тому +7

    ዲል ለህዝብ ልጂፋኖ❤
    ዲል የህዝብ ነው። ።።

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r Місяць тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Місяць тому +6

    ከፋኖ ትግል አይናችንን ወደኀለ የለም አማራ ቆርጦል ተደራጅ እዉነትና ትግል ያድነነል

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl Місяць тому +2

    ጀግኖች ፋኖ 😊ክብር ለናንተ ይሁን በርግጥም ታሸንፋላችው!

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Місяць тому +14

    ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያቸንፋል፣፣⚖️⚖️⚖️💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار 25 днів тому

    እርቱውድሜቸ እናመሠግናለን መሳይ❤

  • @TesfayeAsnake-sv8py
    @TesfayeAsnake-sv8py Місяць тому +12

    ድል ለ ፋኖ 💪💪💪

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 Місяць тому

      Bravifano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Місяць тому +4

    ድል ለአማራፋኖ

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj Місяць тому +10

    ጀግናዉ ፍኖ❤❤❤❤

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው እግዚአብሔር ሀይል ይሁናችሁ ድል ለጭቁኑ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ መነገጃ ነው የሆ ነው የጥቂቶች መፈንጫ ሆና አትቀርም።ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +5

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 Місяць тому +12

    አንድነት ሀይል ነው አንድ ሁኑ

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 Місяць тому

    ምርጥ አገላለፅ ወንድ ወለደች የጀግና እናት አማራ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Місяць тому +17

    እነዚህ ጳጳስና ሼኮች ፋኖን ካወገዙና እናስታርቃለን ካሉና ብልፅግና ተብዬን ከደገፉ ሊወገዙ ይገባል። ምዕመኑን አይወክሉምና እንታገላቸዋለን።

    • @KetemaKetema-w9c
      @KetemaKetema-w9c Місяць тому +1

      አዎ እዉነት ነዉ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому +1

      ጋንኤል ክስረት ነው ቀንዱ እሱን አንድ ሃይ የሚለው ፋኖ ያስፈልጋል !

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 Місяць тому +10

    ፋኖ ለሁሉም የአማራ ህዝብ ሴት፣ ወንድ፣ ወጣት፤ሽማግሌ ሳይል ወሳኝ እና አስገዳጅ የክተት ጥሪ ማቅረብ አለብት፡፡ በተወሰነ ሰው (በፋኖ ብቻ) መሆን የለበትም፡፡ ሁሉም ከቤት ይውጣ ቢያንስ አንድ/ሁለት ሰው አንድ አንድ መከላከያ ቢገል ልክ እንደ ሶርያ ባጭር ጊዜ ትግሉ ይቋጭ፡፡

  • @Tamrat12
    @Tamrat12 Місяць тому

    የምናከብርህ ጋዜጠኛ መሳይ ስለ ሙያህ አድናቂህ ክብር አለኝ።
    👉 አብርሃም በጣም አድናቂህ ነኝ።እይታህ፤ አገላለፅህ..... ጀግና ነህ!!!🙏👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +9

    Jegnoch Be victorious weldone. Thank God for empowering Fanos.Fanos Victory is Ethiopias Victory. We keep praying

  • @TemesgenDese-h4d
    @TemesgenDese-h4d Місяць тому +3

    አንድነት፣ አንድነት፣ አንድነት ውጤት፣ ሰላም

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Місяць тому +2

    በጣም ሚገርም ጥበብ እና ማስተዋል የተሞላበት ቃለ-ምልልስ ነበር እናመሰግናለን ፉኖ ይችላል ! ወደ ማለቱ እየመጣን ነው ። በርቱ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Місяць тому +2

    ❤❤❤ ጀግኖቹ ድል ስታደርጉ ተሰብስባችሁ መጨፈር አታብዙ ድሮን እየተጠነቀቃችሁ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Місяць тому +15

    የኔ ውዳች የኔ ውርቆች የኔ አበባውች እወዳችሀለው እግዚአብሔር ድል ለናት ያረግልን ማሮችየ ድል ድሎ ድል ለፈኖ ❤❤❤

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Місяць тому +3

    የኢትዮጵያ ተስፍ ድል ለፋኖ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому +9

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +6

    ሰላም ለሀገሬ

  • @NahomYebiruk
    @NahomYebiruk Місяць тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @desalegneengdaw2236
    @desalegneengdaw2236 Місяць тому

    ድል ለፍኖ💪💪💪!
    ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም❤️!💪💪💪💪

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Місяць тому +7

    መሳይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ግን ያለብህን ክፍተት ብታስተካክል በጎንደር ሁለት ትልልቅ ክስተቶች ሳትዘግብ ቀረህ መረጃን ማፈን አገዛዙ ጋር ብቻ ይመስለኝ ነበር ። እንደ ባለሙያ መረጃ ውደደውም አትውደደው ለሕዝብ ታቀርባለህ ዳኝነቱ የሚከታተልህ አድማጭ ተመልካች ነው። አርበኛ መሳፍንት ባለፈው የገለፁትን ሳትሰማ አይመስለኝም አሁን ደግሞ ጎንደር ላይ አንድነት መሠረትን ሲሉ ዝምታህ ያስገርማል በጣም ያሳዝናል። ወይስ ፓስተር ምስጋናው እና ጌታ አስራደ የሚባሉትን ደጋግመህ የምታቀርበው በሌላ በኩል መሬት ላይ ያሉትን ፋኖዎች የአንድነት መግለጫ በምን ምክንያት ነው የተውከው ወይስ እንደ ባለፈው አቢይ ድራማ ሰርቶ እናንተን ሰምተን ተከትለን ተሸውደን ከብዙ ጥፋት በኋላ እንደነቃችሁት አሁንም መረጃን በማፈን ልክ ልትሆን አትችልም ። የሌሎቹን በተደጋጋሚ ስታቀርብ ሚዛናዊ ነኝ ልትል ይከብዳል። ፈንድ የሚያደርጉ

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 Місяць тому

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ
    ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Місяць тому +6

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እሳት ነዉ እሳት አረመረጥ የማይዳሰሥ የማይጨበጥ የአማራዉ ፋኖ የነፃነት ነዉ የክብር ሰንደቅ የታሪክ መድብል የሀገር አርማ የታሪክ እንቁ የታሪክ አዉራ የታሪክ ሰንደቅ እሳትነዉ ልብሱ እሳት ነዉ ጉርሱ የሰማቁጣ የበጋዉ መብረቅ ታሪክ ያዉቅሀል ወዳጅ ጣለትም መሥክሮልሀል ለሰዉልጅ ክብር ያለኸ ከፍታ ነጭና ጥቁሩ ሀቁን ታናግሮ እዉነት መሥክሮ ለአለም ተናግሯል እዉልኝ ብሏል የአማራዉ ፋኖ በአቢስንያ ታሪክ ሰሪነዉ በሀበሻምድር እዉነት ሰሪነዉ ለእዉነት የቆሞ የአማራዉ ፋኖ የወንዶች ቁና የጀግኖች አዉራ ዋልታነዉ ብሏል ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orange06909
    @Orange06909 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖዎቻችን ፋኖ ያሽንፋል ለምን ለእውነት ስለሆን የሚታገለው::

  • @KDDDD7772
    @KDDDD7772 Місяць тому

    እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው

  • @SaAs-pb5co
    @SaAs-pb5co Місяць тому

    ድል ለፍኖ ፋኖ መሪያችን ነው እውነት ያሸንፋል መሳይ መርታልን የኛ አገር ዎዳድ 🌺🌺🌺

  • @berhnonega3346
    @berhnonega3346 Місяць тому

    ዜናህ በጣም ምርጥ ነው 100%

  • @Fekadu-wh5nl
    @Fekadu-wh5nl Місяць тому +5

    አደራ አባቶቼ እንዳትሳሳቱ በመንፈስቅዱስ ይምትመሩ ዘረኝነት የንዋይ ፍላጉት የስልጣንፍላጉት የሌለባችሁ ከህፃን እስከ ሽማግሌ በድሮን የነደደውን የስላሴን ህንፃ አስቡት አእረኝነቱ ለናንተነበር የተሰጠው።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Місяць тому +3

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Thank you so much Jegnachin Messay for the victory news. God bless you. God bless Arbegna Fano.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +1

    የአምሐራ ጀግኖች ፋኖወች ጀግንነት ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ለውጥን ማዳበር አስፈላጊ ነው በውይይት ማመንና መተማመንን ማዳበር ድሞክራሲን መልመድ ወሰደ ኝ ወሳኝ ተግባር ነው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Thank you so much both God bless you both. Berta Messay Jegna Wondemachin. Enashenefalen.

  • @Allamehara
    @Allamehara Місяць тому +1

    ድባቅእየመታነውነውየአብይንአራዊይትሠራዊይትአብይዝምይውደም።

  • @amarenigussie5954
    @amarenigussie5954 Місяць тому +2

    የኢትዮጵያው በሽር አላሳድ ስንብት ናፈቀኝ

  • @SouhaibMed
    @SouhaibMed 28 днів тому

    ድል ለፍኖ

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 Місяць тому

    አማራ አማራ መልካም ህዝብ የራሱን ገዳይ የሚንከባከብ የሚያበላ

  • @amarenigussie5954
    @amarenigussie5954 Місяць тому

    General Mesay Mekonnen!

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 29 днів тому

    ሰላም ወገኖች

  • @YosefTamerat-h4n
    @YosefTamerat-h4n Місяць тому +1

    ውድፊት ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 Місяць тому +2

    FANO 💚💛♥️🙏🏻

  • @AngotTube
    @AngotTube Місяць тому +2

    እውነትም ባህታዊ የኔአለም ዘለቀ

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому +5

    ❤❤❤❤ድልለፋኖ

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity Місяць тому +1

    ፍኖ በጀግንነት ነው የሚሞተው, እኛ አለን አይደል እንዴ በቁ የሞት ነው!!! ፍኖ መሆን አማረኝ!!!!

  • @habeshamehrer7962
    @habeshamehrer7962 29 днів тому

    Good job Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 Місяць тому

    🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому +1

    Welcome Jegnachin Messay

  • @mehamedahmed1785
    @mehamedahmed1785 Місяць тому

    አቦ ተመቼኸኝ ጀግናው በሌ የበላይ ልጅ

  • @EnaniburakAbamichail
    @EnaniburakAbamichail Місяць тому +1

    Egziabher ketgefut gon huleme AL DELE le FANO❤❤❤❤❤

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu Місяць тому +1

    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Місяць тому

    Fano Jeginochachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitAsresMerra
    @DawitAsresMerra Місяць тому

    Itis wonderfull

  • @davidson5423
    @davidson5423 Місяць тому +5

    🦁💚💛❤💪💪💪

  • @brukkateygegn-h7e
    @brukkateygegn-h7e Місяць тому

    ቋሪት ይመቻቸው

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Місяць тому

    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 Місяць тому +1

    Victory For Fano Amhara

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Місяць тому

    💚💚💛💛❤️❤️

  • @Daboltube
    @Daboltube Місяць тому

  • @gerimaaneley4244
    @gerimaaneley4244 Місяць тому +2

    ክቡር ወንሜ መሳይ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ በረከቱን ያድልህ የኢትዮጵያ ቤ/ተ ጳጳሳት ወደብልጽግና ቢሮ ተጠሩ የሚል ሰማሁ ዐማራ ተብሎ ተለይቶ ጳጳስ መሆን ሞት ነው የተሾሙት ለእግዚአብሔር መንግስት ነው ያንን ኃላፊነት ትተው ለስጋ ካደሩ የሚቆዩ መስሎአቸው ከሆነ በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ የሉም ከተቻለ ደውልኝ ሐሳብ እሰጣለሁ ፋኖ ያቸንፋል ድል ለተገፋ ዜጋ ይሁን

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 Місяць тому

    Fano Fano yechelale amhara yechlale 💪💪💪💪

  • @MilioneGebre
    @MilioneGebre Місяць тому

    ድል ለፈኖ

  • @IrUer
    @IrUer Місяць тому +2

    ድሉን አላህ ያቅርብላችሁ ለአማራ ህዝብ ስትሉ የሒሀሀት ዋጋ እየከፈላተችሁ ነዉ

  • @ykaalotsegai9594
    @ykaalotsegai9594 Місяць тому

    Fano hero❤❤❤

  • @ZewdneshSharew
    @ZewdneshSharew Місяць тому +2

    Selam lagerachin

  • @barackaboye516
    @barackaboye516 Місяць тому

    መሳይ ሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጅ፤ እንደ ፍም የሚንቦገቦገው ኢትዮጵያዊ ፍቅርህ መረዳት ከሚቻለው በላይ ነው። እግዚአብሄር ብርታቱን ያድልህ፤ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ትግልህ ከፋኖ ትግል ጋር ይተካከላል፤ አቢይ ቀሪዎቹን ግፈኞች እንድናውቃቸው የሚያደርግ እንቅስቃሴ ከማድረግ ያለፈ ፋይዳ የለውም፤ ሰልፍ የጀግና ድል የእግዚአብሄር ነው። ይህንን ፍትሃዊ ትግል ፍትህም ፤ ምግባርም፤ ህይወትም፤ ፈጣሪም ፤ አለምም የሚደግፉት ነው፤ የአማራ ግፏን ትግል በአማራው ህዝብና በፋኖ መስዋእትነት ወደማይቀረው ድል እያመራ ነው፤ እግዚአብሄር ግፈኞችን እንደሚቀጣ አለም ወደሚረዳበት ዘመን ደርሰናል። ፌክ የአቢይ ድራማ በሽንፈት ይደመደማል። የኢትዮጵያ ጭቁኖች ከአማራው ጋር የድል አክሊል ይቀዳጃሉ።

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 Місяць тому +1

    መሳይ አቅም ያለህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ።ጊዜህን ላይክ፣ሰበስክራይብ ቅብጥሴ እያልክ እንደምንም ተራ ጋዜጠኛ ማታጠፋ። ማንም ሰው ስራህ ስለሚማርከው ተገዶ ላይክ፣ሸር ሰብስክራብ ያደርጋል ፡፡ለዚም ብዙ ተከታይ ያለህ።

  • @MekoMeko-o3n
    @MekoMeko-o3n Місяць тому

    ❤❤

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Місяць тому

    መዝጋት እና መዝጋት ነው

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Місяць тому

    ኡፍፍፍ