Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ✝️🕯💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ተስፋውን እርስ ቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን አይለየን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ሁንልን አሜን መምህራችን መምህረ ዲያቆን ገብረመድህን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂሙ አድሜና በጤና ይጠብቅልን ተሻልዎት መመህራችን ጬርሶ ምህረቱን ይላክልዎት ልዑል አምላካችን
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏በጸሎት አስቡኝ አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
ለመምህራችን ቃለ ህይወትንቃለ በረከትን ያሰማልንበእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን እንኳን በሰላም መጡልን አመላከ ቅዱሳን ጤናዎትን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሆትን አምላክ ይባርክልንወለላይቱ እመቤት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅዎትየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት ይማረን አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አሟሟታችንን ያሳምርልን ለንሰሀሞት ያብቃን እንሂድ ሀጣታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይማርልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🌾🌾🌾🌻🌻🌻❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሆት አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምዎት ይብዛልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ጥበቡን በረከቱን ያድልልን እመአምላክ አትለየዎት አሜን እኛም የሰማነውን አምላከ ቅዱሳን በልቦናችን ሰለዳ ያሳድርብን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እካን በሰላም ተመለስክ እግዚአብሔር ከኋጢአት በቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን
ቂለ ሂወት ያሰማልን መምህር እባካችሁ ወንድም እና እህቶች ከበረከቱ መሳተፍ እፈልጋለሁ የባንክ አካውታችሁን አስቀምጡልን እግዚያብሄር ይስጥልን 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዮርዳኖስ ጠቃሚ ትምህርትና ጤና የሚሰጥ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤ በውጪ ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የተላለፈው መልእክት ተላልፏል አልተቋረጠም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን: ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ይጠብቅልን በሰው በላዎች እየተሰቃዩ ያሉትን ይታደግልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን በእውነት በጣም ይጨንቃል አገራችን ያለችበት ሁኔታ😥💚💛❤
እንኳን ከሄድክበት በሰላም በጤና ጠብቆ ወደ አገልግሎትህ መለሰህ ለቸሩ መድኅኒዓለም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳት መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃቸው አይለይህ :::
አቤት አቤት አገልግሎት እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር አሜን
Amen Amen Amen Abetu egziabher hoy endecherneteh marene Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲😭
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ይጠብቅልን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
መምህራችኝ እንኳን ደህና መጣህ ሲጨቀኝ ያአንተ ትምህርት ነበር የሚፅናናኝ ስትተፋ ተጨንቄ ነበር እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ እኔ በሀጥያት የቆሸሽኩት ለሌላ ሰዉ ምንም የማልጠቅመዉን እድሜየን ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ
ናአ ሐቤየ ዳዊት ንጉስ እስራኤል በዓለ መዝሙር ሰናይ ወጥቁመ ቃል ታልበዉነ ነገረ ወፍካሪ ኩሉአምሳል ከመሰሆ እግዚአብሔር ልኡል ወከመ ውድሳ ለማርያም ድንግልእንዘ ፀርህ ወእብል ስብሐት ለአው ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወልዓለም ዓለም አሜንሃሌ ሎያ ቃል ህውትን ያሰማልን መምህራችን አሜን መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር በሰላም መሎሶት እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ጸሎት እኛን ይቅርታ ይበለን እናንተም ህውታቹ ይጠብቅልን አሜን
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ትጠብቅልን
እንኳን በሰላም መጣህ እግዛቢህር ጤናና እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን❤
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህበፆሎትህ አስበኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
መምህር እንዴት ሰንብተሀል ተሻለህ ጨርሶይማርህ ስትጠፋ ያሳስበኛል ቃለህይወት ያሰማልኝ
እንኳን ደና መጣ መማራችን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደናተ ፀሎትና ልመና ይማረን ይቅር ይበለን አሜን ሀገራችንንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሃን በምልጃዋ ትጎብኘን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምሕር ቃለሕወት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያውርስልን አሜን አባታችን በፀሎትወ ያስቡን ወለተ ተሳኤ እባላለሁ አደራ ዝም ብየነው የምኖረው
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen deacon Yordons
Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle
አይይይ መምህር ፅሐይ የት ላምጣ ቤተክርስቲያንስ የት አባቴ ላምጣ ወይ ሀገሬ የትላምጣሺ ኢትዮጵያየ ሁሉ ባገር ነበር አይይይይ መምህር እረጅምምምም እድሜ ያድልልን !!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም ተመለሳችሁ እሽ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !ወንድማችን ሙሉ ጤናህን ወላዲት አምላክ ትስጥህ !!
አሜን፫ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💙💙💙💙 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ አበው ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን በደህና መጡ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹህልን በፆለት አስብን ስደተኞችን ወለት ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
Enkuan beselam betana metu Egziabhere Amlak Edemena tena yesetot kalehiwete yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን በደና ተመለስክ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተሻሎት መምህር እድሜዎን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ወላሊት አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልን
ናፍቀንህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳን ደህና ተመለሱ መምህር
ቃለሒወትያሠማልን
መምህሪ እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ናፍቀነውል 😔 ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማሮሆት
አሜን
እኳንደናመጣህወድማችንተሻለህ እመቤቴ ማርያም ጨርሳታሰምርህ
ቃለ ህዎትን ያሰማልን አሜን፫
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን ልጃችን እና መምህራችን። ዕድሜና ጤናህን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ያብዛልህ።
መምህር እድሜሆን ያርዝምልን
Enkuan selam metulen memeherachin
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን ደህነ መጣችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገንእግዚአብሔር ይመሰገንእግዚአብሔር ይመሰገንአሜን
Memhirachin kalehiwet yasemalin
እረ ወምህር ገንዘብ የምናስገባበት አካውንት ይላኩልን ያለችንን አስራት ለገዳም አባቶች እንላክ
ደህና ኖት መምህር ሁላችሁም ሰላም
enkuan beselam betena meteh yihen fegegitahn lemesmat abekan; KaleEgziabherma yetaweke new
Fegegita yeteninet milkit silehone ewunet alsh. Wendimachin Geta Egziabeher hulem betena yitebkiln
Memeherahen.end at.serenely.egzeabher.yemarot
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
አለሜ እህታችን እችን ምታክል ሰከንድ መታገሰ አለብን ምን አልባት ላገልጋዮቻችን ሚጠቅማቼዉ እንደሆነ
💚💛♥👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማር ክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እባካችሁን በየደቂቃ ማስታወቂያ አታስገቡብን ትምህርት እንከታተል ማስታወቂያ ሀሳባችንን አትስረቁ ስራ እየሰራን ነው የምንከታተል እስር ስልካችንን ለማድተካከል መሮጥ በወንጌል እንድንሰለች አታድርጉን ለእናንተ የዩቱብ ብር መሰብሰቢያ
መምህር እንኳን በሰላም ተመለስክ የባንክ ቁጥር ብትልክልኝ ስለጠፋብኝ ነው ላስቸግርህ እድሜ ይስጥልኝ
እኻንም በሰለም ተመለሳችሁ ዳቆን የርዳኑስ አበበ ምህረቱን ይስጥህ ቸሩ መዳህኒአለም እኔ የምለምንህ ስልክ ቁጥርህን ብትችል ላክልኝ በዚህምክኒያት መላክ አልቻልኩም ማለት ስልክ ቁጥር ስለሚጠይቁኝ
አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ተከፍቶአል ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ለ5 ሰከንድ ፕሮፋይሉን በመጫን ወይም ደግሞ mentolait ብለው ሰርች በማድረግ ሰብስክራይብ ያድርጉ።ይጠበሙበታል
memhre acawentu yilakulen
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ተከፍቶአል ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ለ5 ሰከንድ ፕሮፋይሉን በመጫን ወይም ደግሞ mentolait ብለው ሰርች በማድረግ ሰብስክራይብ ያድርጉ።ይጠበሙበታል
እኔምለው ለምን ስልክ አይመልስም በምንስ ነው የሚገኘው
እንዴት ነው የሚላክው ገንዘቡ እስቲ ንገሩኝ ከበርከቱ ልሳተፍ
አካውቱ ቴሌ ግራም። አለልሽ ከዝከር ቅደለሳን ፔጂ ላይ
@@ቃልኪዳንወለተተንሳኤ የቴሌግራሙን ቁጥር እሲ አስቀምጭልን🙏
Stop adding a lot of adds . It’s very disruptive.
እግዚአብሔር ይመሰገንእግዚአብሔር ይመሰገንእግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ✝️🕯💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ዳቆን ገብረ መድህን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ተስፋውን እርስ ቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን በረከት እረድኤታቸው ይደርብን አይለየን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገን ሁንልን አሜን መምህራችን መምህረ ዲያቆን ገብረመድህን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በረጂሙ አድሜና በጤና ይጠብቅልን ተሻልዎት መመህራችን ጬርሶ ምህረቱን ይላክልዎት ልዑል አምላካችን
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በጸሎት አስቡኝ አሜን🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን
ቃለ በረከትን ያሰማልን
በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን እንኳን በሰላም መጡልን አመላከ ቅዱሳን ጤናዎትን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሆትን አምላክ ይባርክልን
ወለላይቱ እመቤት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅዎት
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የቅዱሳኑ ሁሉ ጸሎት ይማረን አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አሟሟታችንን ያሳምርልን ለንሰሀሞት ያብቃን እንሂድ ሀጣታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይማርልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🌾🌾🌾🌻🌻🌻❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሆት አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምዎት ይብዛልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ጥበቡን በረከቱን ያድልልን እመአምላክ አትለየዎት አሜን እኛም የሰማነውን አምላከ ቅዱሳን በልቦናችን ሰለዳ ያሳድርብን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እካን በሰላም ተመለስክ እግዚአብሔር ከኋጢአት በቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልባችን ይፃፍልን የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን
ቂለ ሂወት ያሰማልን መምህር እባካችሁ ወንድም እና እህቶች ከበረከቱ መሳተፍ እፈልጋለሁ የባንክ አካውታችሁን አስቀምጡልን እግዚያብሄር ይስጥልን 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዲ/ን ዮርዳኖስ ጠቃሚ ትምህርትና ጤና የሚሰጥ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤ በውጪ ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የተላለፈው መልእክት ተላልፏል አልተቋረጠም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን: ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ይጠብቅልን በሰው በላዎች እየተሰቃዩ ያሉትን ይታደግልን ለሞቱት ነፍስ ይማርልን በእውነት በጣም ይጨንቃል አገራችን ያለችበት ሁኔታ😥💚💛❤
እንኳን ከሄድክበት በሰላም በጤና ጠብቆ ወደ አገልግሎትህ መለሰህ ለቸሩ መድኅኒዓለም እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳት መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃቸው አይለይህ :::
አቤት አቤት አገልግሎት እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር አሜን
Amen Amen Amen Abetu egziabher hoy endecherneteh marene Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲😭
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ይጠብቅልን የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
መምህራችኝ እንኳን ደህና መጣህ ሲጨቀኝ ያአንተ ትምህርት ነበር የሚፅናናኝ ስትተፋ ተጨንቄ ነበር እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ እኔ በሀጥያት የቆሸሽኩት ለሌላ ሰዉ ምንም የማልጠቅመዉን እድሜየን ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ
ናአ ሐቤየ ዳዊት ንጉስ እስራኤል
በዓለ መዝሙር ሰናይ ወጥቁመ
ቃል ታልበዉነ ነገረ ወፍካሪ ኩሉ
አምሳል ከመሰሆ እግዚአብሔር ልኡል
ወከመ ውድሳ ለማርያም ድንግል
እንዘ ፀርህ ወእብል ስብሐት ለአው ወወልድ
ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወልዓለም ዓለም አሜን
ሃሌ ሎያ
ቃል ህውትን ያሰማልን መምህራችን አሜን መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር በሰላም መሎሶት እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ጸሎት እኛን ይቅርታ ይበለን እናንተም ህውታቹ ይጠብቅልን አሜን
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ትጠብቅልን
እንኳን በሰላም መጣህ እግዛቢህር ጤናና እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን❤
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
በፆሎትህ አስበኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
መምህር እንዴት ሰንብተሀል ተሻለህ ጨርሶይማርህ ስትጠፋ ያሳስበኛል ቃለህይወት ያሰማልኝ
እንኳን ደና መጣ መማራችን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደናተ ፀሎትና ልመና ይማረን ይቅር ይበለን አሜን ሀገራችንንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሃን በምልጃዋ ትጎብኘን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥
እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏🙏🟢🟡🔴
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
መምሕር ቃለሕወት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያውርስልን አሜን አባታችን በፀሎትወ ያስቡን ወለተ ተሳኤ እባላለሁ አደራ ዝም ብየነው የምኖረው
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen deacon Yordons
Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle
አይይይ መምህር ፅሐይ የት ላምጣ ቤተክርስቲያንስ የት አባቴ ላምጣ ወይ ሀገሬ የትላምጣሺ ኢትዮጵያየ ሁሉ ባገር ነበር አይይይይ መምህር እረጅምምምም እድሜ ያድልልን !!!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም ተመለሳችሁ እሽ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
ወንድማችን ሙሉ ጤናህን ወላዲት አምላክ ትስጥህ !!
አሜን፫ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💙💙💙💙 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ አበው ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን በደህና መጡ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣቹህልን በፆለት አስብን ስደተኞችን ወለት ስላሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
Enkuan beselam betana metu Egziabhere Amlak Edemena tena yesetot kalehiwete yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን በደና ተመለስክ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተሻሎት መምህር እድሜዎን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ወላሊት አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልን
ናፍቀንህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኳን ደህና ተመለሱ መምህር
ቃለሒወትያሠማልን
መምህሪ እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ናፍቀነውል 😔 ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማሮሆት
አሜን
እኳንደናመጣህወድማችንተሻለህ እመቤቴ ማርያም ጨርሳታሰምርህ
ቃለ ህዎትን ያሰማልን አሜን፫
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን ልጃችን እና መምህራችን። ዕድሜና ጤናህን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ያብዛልህ።
መምህር እድሜሆን ያርዝምልን
Enkuan selam metulen memeherachin
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን ደህነ መጣችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን
Memhirachin kalehiwet yasemalin
እረ ወምህር ገንዘብ የምናስገባበት አካውንት ይላኩልን ያለችንን አስራት ለገዳም አባቶች እንላክ
ደህና ኖት መምህር ሁላችሁም ሰላም
enkuan beselam betena meteh yihen fegegitahn lemesmat abekan; KaleEgziabherma yetaweke new
Fegegita yeteninet milkit silehone ewunet alsh. Wendimachin Geta Egziabeher hulem betena yitebkiln
Memeherahen.end at.serenely.egzeabher.yemarot
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
አለሜ እህታችን እችን ምታክል ሰከንድ መታገሰ አለብን ምን አልባት ላገልጋዮቻችን ሚጠቅማቼዉ እንደሆነ
💚💛♥👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማር ክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እባካችሁን በየደቂቃ ማስታወቂያ አታስገቡብን ትምህርት እንከታተል ማስታወቂያ ሀሳባችንን አትስረቁ ስራ እየሰራን ነው የምንከታተል እስር ስልካችንን ለማድተካከል መሮጥ በወንጌል እንድንሰለች አታድርጉን ለእናንተ የዩቱብ ብር መሰብሰቢያ
መምህር እንኳን በሰላም ተመለስክ የባንክ ቁጥር ብትልክልኝ ስለጠፋብኝ ነው ላስቸግርህ እድሜ ይስጥልኝ
እኻንም በሰለም ተመለሳችሁ ዳቆን የርዳኑስ አበበ ምህረቱን ይስጥህ ቸሩ መዳህኒአለም እኔ የምለምንህ ስልክ ቁጥርህን ብትችል ላክልኝ በዚህምክኒያት መላክ አልቻልኩም ማለት ስልክ ቁጥር ስለሚጠይቁኝ
አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ተከፍቶአል ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ለ5 ሰከንድ ፕሮፋይሉን በመጫን ወይም ደግሞ mentolait ብለው ሰርች በማድረግ ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ይጠበሙበታል
memhre acawentu yilakulen
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ተከፍቶአል ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን ለ5 ሰከንድ ፕሮፋይሉን በመጫን ወይም ደግሞ mentolait ብለው ሰርች በማድረግ ሰብስክራይብ ያድርጉ።