ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ሁለት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( Deacon Yordanos Abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @Ureal22
    @Ureal22 Рік тому +1

    ክብረት ይስጥልን በውነት መምህራችን።

  • @crisiboy.16
    @crisiboy.16 3 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥዎ

  • @በምነትዩቱብ
    @በምነትዩቱብ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዲህ ያለም የለ ኑርልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ የሥጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመናህን ያራዝምልን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስብከቶችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ከነ ተግሳፃቸው ህይወትን የሚለውጡ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому +2

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛሎዎት አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከተችዉ ይደረብን የመላአክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ የባሕራን የሞት ደብዳቤ የቀየረክ አሁን ም ከመጣብን ከፉ መቅሰፈት አድነነን እረ ገጥ ስደት የተሰደደነዉን ለነብሳችን ሳይሁን ለከርሳችን ነዉ ግን እግዚአብሔር ይመሠገን ስደቷ ከርስትናይን አብርቱታል እግዚአብሔር ይመሠገን በስደት ያልተለይን አምላክ የድንግል ልጅ ከብሩ ይመሠገን እመብርሃን ሆይ የጌታየ እናት ለቅድስት ሃገራችን እምዬ ኢትዮጵያ በሰላም መልሽን መምሕራችን በፆሎዎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስስ
    እዉነት እግዚአብሔር ያከብረዎት ፍትፍት አደረገዉ ነዉ ያስታማሩን መድሃኒአለም ፀጋዉን ያብዛሎዎት አሜን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን በበረከት ይጠብቅልን።

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይድረሰን አሜን
    በእዉነት መምህር ደስ የሚል ስብከት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን የእኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የቅዱስ ሚካኤል የሌሎቹም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ፀሎት ምልጃቸዉ ጥበቃቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን

  • @asefatesfaye9772
    @asefatesfaye9772 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому

    ቃለሒዎትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ይስጥልን በእውነት ማስታዋልን ይስጠን የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን❤❤🌻🌻🌻🙏🙏

  • @alem2707
    @alem2707 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Teklemarim21
    @Teklemarim21 2 роки тому

    kale hiwot yasemaln

  • @danieltewelde9325
    @danieltewelde9325 4 роки тому

    ቃለ ህይወት የስማለን መምህራችን

  • @salamwtisalamon1239
    @salamwtisalamon1239 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 роки тому

    መህራችን እግዚአብሔር ተስፍ መንግስት ሰማይት ይውርስልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋሁን ያብዛልን

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለሀገራችን ያብቃን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 4 роки тому

    ውዱ መምህራችን ዲ/ ን ገብረ መድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድምና ጤኔህን ይስጥልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን እኛንም የምንሰማውን ቃል ናስተውልበት ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 роки тому +14

    ረጅም እድሜና ፀጋውን ያልብስልን መምህር እግዚአብሄር አምላክ ሚስጥሩን ይግለፅለወት ፡ በ ፀሎት አስቡን ፡ እውነት ነው ቅዳሴውን እኔም ገርሞኛል እዴት ሰው ከቤቱ ቁጭ ብሎ ቡና እየጠጡ እደ መዝሙር እዴት ይከፈታል እየበላን እየጠጣን እየተጫወትን ቁጭ ብሎ ወይም ጋደም ብሎ ቅዳሴውን እዴት ማቃለል አይሆንም ወይ ኧረ ፡መቅረት አለበት ካሜራ ያልገባበት ምን ጉድ አለ አህዛብ ፡ ባዕድ አምልኮ እያሉ ሲቀባበሉት እያዬን ነው ፡

    • @hirutmengiste5490
      @hirutmengiste5490 4 роки тому +1

      እውነት ነው መሰደዳችን ትልቅ ስህተት ነው። ሁሉን ችግራችንን ወደ እግዚአብሔር
      ማቅረብ እንጂ መሰደድ ምንም አልጠቀመንም ስለዚህ ያልወጣችሁ ጸልዩ እንጂ መሰደድን ብቻ መፍትሄ አድርጋችሁ አታስቡ ምን ቢደላ ማን እንደ ቅድስት ኢትዮጵያ?

  • @gonderc885
    @gonderc885 4 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜዉን ያሳምርልህ ወንድማለም ብዙ ነገር እየተማርከኩበት ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን፫🕊🕊🕊

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому

    BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 4 роки тому

    ቃል ሕይውት ያስማልን መምህራችን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Selam-z1c
    @Selam-z1c 4 роки тому

    ቃለ ሂወት የስምዓልና ድያቆን እሁየ

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን:

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይብዛልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሠማልን የቅዱሣን አባቶች ቀረከት ይደርብን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ!!!አሜን አሜን አሜን ክብር ለግዛቤሄር ይሁን!!!

  • @ሰላምከሃበነእግዚኦ

    ኣሜን ቃኢ ሂወት ያሰማለን መምህር እግዚኣብሄር ጸጋና ጤና ይስጥልኝ

  • @genetmsganew403
    @genetmsganew403 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያመስገን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን ፫

  • @yordiabarhem712
    @yordiabarhem712 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    በክፍል 1 አንድ ቪዲዮ ስለ ጸሎት ማቋረጥ አስተምረው ነበር እና እኔም ጸሎት በማቋረጥ ግን የማደርሳቸው ጸሎቶች አሉ ወደታች እየወረድኩኝ መጣሁ ተቸገርኩኝ ምክር ንለግሱኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ወለተ/ስላሴ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህራችን ዲያቆን ገብረ መድህን የሂወት ቃልን ያሰማልን

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwote yasemalen mamirachin 🙏🙏🙏

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፡

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen elllllllllllllllllllllll zmare melakt yasemalen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 роки тому

    amen amen amen kalhywaten yasmalen tasfa mengsta samayaten yawerslen badma besaga yetabekelen yaglglot zamnen yarzmelen

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የአገልግሎት ዘመንን ይባርክህ
    በቤቱ ያቆይልን

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሃገራችንበሰማይነው

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!ወንድሜ

  • @astedegebre3931
    @astedegebre3931 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂሆት ያሠማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህር

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitderibe8133
    @selamawitderibe8133 4 роки тому

    Kale hyiweten yisemalen

  • @helengebremichael5890
    @helengebremichael5890 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏

  • @ethopiyaethopiya586
    @ethopiyaethopiya586 4 роки тому

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln 💚 💛 ❤ 👌 👍 👏 💓 💞 📿 📿 📿 🙇 🙇 🙇

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እሽ አዳምጣለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @lidyalidya1883
    @lidyalidya1883 3 роки тому

    አሜን፫

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 роки тому

    እኛም አብረን እንድንመርቅህ (የሚባለውን ፃፉልን)

    • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
      @ነገረቅዱሳንወንጌልነው 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይሃብከ በከመ ልበከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ ነው የሚሉት እኔ ግን አላውቀውም የምታውቁ ግዕዝ በትክክል ፋፉልን

  • @albertjosepheugenetitus6307
    @albertjosepheugenetitus6307 4 роки тому

    Merci Sara ALEMITU. Unions de Prières🛐✝️☦️🕉️✡️☪️🙏 Ainsi soit-il 🙏

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ

    እሽ አዳምጣለሁ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን !

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 роки тому +1

    ረ ከቻላችሁ ቪዲዮ አድርጉት ነገር በአይን ይገባል እንዲሉ አበው ስትቀርጹ ደግሞ አልፎ አልፎ ወደ ምዕመኑ ካሜራውንም ዘወር እያደረጋችሁ ቅረፁ በተረፈ እናመሰግናለን። ለመምህራችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።

    • @hanaalamu9871
      @hanaalamu9871 4 роки тому +2

      ጥሩ ሃሳብ ቢሁን ደስ ይላልልል

    • @elesahabeshawit2833
      @elesahabeshawit2833 4 роки тому

      ቴሌግራም ላይ አለ በቪድዮ

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 4 роки тому +1

    የሚጠቅመኝን እይዛለሁ ብዙ ስብእና የሚጎዳ ነገር ትናገራለህ ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነስ?ደግሞስ ኢትዮጵያ ብቻ የኖረ ነው የሚጸድቅ ያለው ማነው ? አይይይ ግን ችግር የለውም ዝም ብለህ ዘራፍ አትበል። እውነት መናገርህ መልካም ግን ሁሉንም ስህተት ነው አትበል። ውጭ ሆኖ መልካም ክርስቲያን አለ።

    • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
      @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 роки тому

      እኔም ገረሞኝ እግዛብሄረ ኢትዮጲያ ብቻነው ያለው ማለት ነው

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 роки тому +3

      እንደኔ ሀሳብ እንደዚ ያለ አይመስለኝም ብዙዎቻችን እንጀራን ፈልገን እንጂ ሀይማኗታችንን ሀገራችንን ጠልተን አደለም ጥቂቶች 2ቱም በቃኝ ብልው የወጡ አሉ ምናልባት እነሱንም ሊሆን ይችላል ግን እኛ ሚጠቅመንን እንውሰድ ይነቅፈናል ብለን የቅዱሳንን ታሪክ መስማት ማቆም የለብንም ምናልባት ነቀፊታው አንድ ቀን ይጠቅመን ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይሄን ያላሳጣን ቸሩ አምላካችንን እናመስግን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @lidya2663
      @lidya2663 4 роки тому +1

      እሱ ያለው ለምሳሌ አሜሪካ ልጅ ወልደው ዜግነት ለማግኘት የሚሄዱ አሉ

  • @goitomgebremeskel7157
    @goitomgebremeskel7157 4 роки тому

    ፤እንግዲህ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ፀጋው እጅግ አደርጎ ያብዛልህ ወንድሜ! ! ግን ያው ምንጭ ወይም source እንደሚሉት ብትነግረን አሪፍ ነበር ለምን ብትለኝ ምእመናንም ይሁን ካህናቱን ለማስረዳት እንዲመች ያለ መፅሐፍ አያምኑምና!!

  • @almazalmaz6619
    @almazalmaz6619 4 роки тому

    Ewnet alu memher yewetahubet ken sereghme enoralehu sedet ereghman now

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 роки тому

    የተወደድክና የተከበርክ ወንድማችን ዲ/ን ዮርዳኖስ ጥያቄ አለኝ እነዚህ የምትጠራቸው ቅዱሳን ስማቸው የተለየ ነው። እና ኢትዮጵያውያን ናቸው? ወይስ ፈረንጆች (ነጮች)ናቸው?

  • @rahelfekade2762
    @rahelfekade2762 4 роки тому

    ሰላም ወንድሜ መምህር ዬርዳኖስ በጣም የምወድህ የማከብርህ መምህር ነህ በጣም ብዙ ነገር አስተምረህኛል ግን ዛሬ የስደት ቤቴን ግብፃዊያንን ነቀፍክ እሱም በማርያም ጉዳይ ለይ ተሳስተውበታል የምትለውን ትምህርት ባትገልፀውም አውቄዋለው እባክ በምን ላግኝህ ይህን ነገር ድፍረት ካሎነበኝ ካንተ አፍ መስማት እፈልጋለው እኔ በዚ ትምህርት ለይ ጥያቄ አለኝ እና እባክህ እንደውልልህ ፍቃድህ ከሆነ ስልክህን ላክልኝ

  • @eyerusalemteshome6986
    @eyerusalemteshome6986 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: ቀጣዩን ክፍል እንዴት እናግኘው?

  • @bethelhemk
    @bethelhemk 4 роки тому

    hello brothers and sisters how can I find part three of this

  • @saramulukan3801
    @saramulukan3801 3 роки тому

    Pppo

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yordiabarhem712
    @yordiabarhem712 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @mesaabebe9851
    @mesaabebe9851 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistketsela682
    @kidistketsela682 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fitfitmelkie5771
    @fitfitmelkie5771 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን