የዘላለም ህይወት ትርጉም ምንድነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025
  • ስብከት

КОМЕНТАРІ • 40

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +2

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታቸን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 4 дні тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የክብር ይመሰገን ቀሢሥ ቃለሕይወት ያሠማልን🎉👏❤🙏❤👏❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አባታችን ሆይ.....🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አቡነ ዘበሰማያት ....አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አሜን 🙏እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 4 дні тому +2

    አሜን አሜን አሜ በዛሬትምህርት ደስታ ፍርሀት ሰለዘልአለም ህይወት በጣም መጓጓት ም ጭምር ባጠቃላይ አየጐጓሁ ነዉ ያዳመጥኩት ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 4 дні тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 4 дні тому +1

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachn Amen 🙏💖🙏

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 4 дні тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 дні тому +1

    በጣም ተባርኬበታለሁ በትምህርታችን ። አቤት ኦርቶዶክሶች እንዴት እድለኛ ነን በራሳችን መምህር ወንጌል መማራችን ። ክብሩን እግዚያብሔር ጠቅልሎ ይውሰደው ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    እግዚአብሔር መጀመሪያ ከዘላለም ሞት ያዳነው አዳምን ነው። የዘላለም ሕይወት ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው በሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት ያገኛል ማለት ነው🙏 የዘላለም ሕይወት ማለት በሰራነው መልካም ስራ ተግባር ቃሉን ማክበር የሚከፈልበት ዘላለማዊ ሆኖ ማለት ነው🙏 ሌላው ዘላለማዊ ሕይወት በክርስትናችን በአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ ሕይወት ጥላ ውስጥ ስንገባ ማለት ነው🙏የዘላለም ሕይወት በጎነት፣ ቀናነት፣ ቸር የዋህነት ያደርጋል🙏 ሌላ ፍቅር የሚሰጠውን ቅዱስ ቃሉን ወንጌሉን በዕምነት መስማት ይጠቀመኛል የሚል ለነፍሴ ይመግባታል ብለን ስናስብ🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @GenetTekleselase-u7v
    @GenetTekleselase-u7v 4 дні тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @HassetMaedot-j8l
    @HassetMaedot-j8l 4 дні тому +1

    Yegna kena wud memihir Kalehiwot yasemalin Amen

  • @tsgegebrezgi557
    @tsgegebrezgi557 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤amen 🙏

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን ብንሰማ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንን የሰጠኝ የመረጠኝ ጌታ ይመስገን በኑሮዬ ይገለጥ ዘንድ እግዚአብሔር በህወቴ እንዲታይ ይርዳኝ የጌታ ክፍያ በሰማይ በ100 እጥፍ እንደሚከፍለኝ በምድርም እንደምባረክ ከአብ ሃሳብ ጋር ብተባበር ከሆዴ የዉሃ ምንጭ እንዲፈልቅ ይሄን ተምሬያለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 4 дні тому +1

    ቃለህወትንያሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 4 дні тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አው ይሰማያል አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደርሰን አባታቸን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን የአሰውን ትምርቶቸ እይሰማው ነው ልዜቸ ቀን ይደርሰኩት ልዜይም እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እሰውንም በጣም ነው የማምሰግነዉ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጌታችን የማዳን ስራ ማመን ቃሉን መስማት እመንትን በስራ ማፁናት ጌታዬ የዘላለም ሂወት እንደሚሰጠኝ ተምራለው ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 дні тому

    እባካችሁ ሼር ሊንክ እያደረግን ❤❤❤❤

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 4 дні тому +1

    Amen kale hiwot yasemalin

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 4 дні тому +1

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 4 дні тому +1

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @yetnayetgizaw360
    @yetnayetgizaw360 4 дні тому +1

    🙏💕🙏💕🙏💕

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 4 дні тому +1

    Ye kenya pentiewoch endemilut slamenk bicha tegbar saynorew medan endemaychal, Egziabher egna ga sihon hiwotachin lay endemiantsebark, ezih alem yalenew mission tesetiton endehonena esun chersen snhed ke geta ga endemininor, yezelalem hiwotm endeminoren, yeminnorbet ager egna mertenew sayhon Egziabher lemkniat endaskemeten lik ende Abrham mebarekiachin lihon endemichil....betam bzu astemarken kesisye as always Thank you❤

  • @FIKRTEGEDAY
    @FIKRTEGEDAY 4 дні тому +1

    Amen

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 4 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 4 дні тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @TsegayZenash
    @TsegayZenash День тому

    Amenamen amen ❤❤❤

  • @NatnaelTeklemariam
    @NatnaelTeklemariam 3 дні тому

    Amen Kale Hiwet Yasemalin

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 3 дні тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 3 дні тому

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 4 дні тому +1

    Amen